እስኪ ሞክሯት -- የደም ፍቅር -- ሙሉ እውነተኛ ታሪክ የሆነ ትረካ ሙሉ ክፍል-ለፍቅር ብላቹ እስከምን ድረስ ትሄዳላቹ?? እራሳቹን የምትጠይቁበት ድንቅ ታሪክ

#ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
ሰኒStories
ሰላም ውድ አድማጨቻችን ዛሬ ደግሞ " የደም ፍቅር " የተሰኘ ሙሉ እውነተኛ ታርክ ይሆነ ቆንጆ ትረካ ይዘንላቹ መተናል፡፡ ለፍቅር ብላቹ እስከምን ድረስ ትሄዳላቹ?? እራሳቹን የምትጠይቁበት ታሪክ ነው ይመቻቹ

enjoy my narration and comment your thoughts pls
አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
------- • ፍቅር ቀልድ አያውቅም/ በእውነተኛ ...
------- • የጎዳናው አፍቃሪ/ በእውነተኛ ታሪክ...
------- • የፍቅር ጠባሳ ------ አዲስ መ...
በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡
Join this channel to get access to perks:
/ @senistories

Пікірлер: 9

  • @SwUrHiyaw
    @SwUrHiyaw2 ай бұрын

    እውነተኛ ፍቅር በትረካ እና በፊልም ብቻ ነው ያለው ለማለት ባልደፍርም አንደ አንዴ ያስብላል ታሞዋል ብዬ ገምቼ ነበረ እንደ ገመትኩም ሆነ አይ ፍቅር ሚገርመኝ የእውነት የሚፋቀሩ ሰዎች በዚህ ዘመን ሞት ይነጥቃችዋል አልያም ሰው በማሀል ገብቶ ያስጠላችዋል የዚች ኮሜንት የምታነቡ ፍጡራን😊 እውነተኛ ፍቅር የማያልቅ እግዚአብሔር ይስጠን🙏😍

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework56562 ай бұрын

    Ewent yeha ewentegna tarik new Yasedenkale

  • @user-uh6no6ov1y
    @user-uh6no6ov1y2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-es5qp8wo9r
    @user-es5qp8wo9r2 ай бұрын

    ያማል😅

  • @user-oz8pd6ew1v
    @user-oz8pd6ew1v2 ай бұрын

    እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ ሁኖ መቅረቱ 😥💘

  • @user-xs8wi9ul2r
    @user-xs8wi9ul2r2 ай бұрын

    Des mil terknw nemesgineln

  • @saramissgina3313
    @saramissgina33132 ай бұрын

    Are lijetuas asteyayet atanebum

  • @senistories

    @senistories

    2 ай бұрын

    ketelo besua sera adia rezem yale treka yekerbal

  • @GiGiHabeshawit
    @GiGiHabeshawitАй бұрын

    በናትሽ በራስሽ ድምፅ ብቻ ተሪኪ የወንድ ድምፅ ስታስመስይ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ

Келесі