ስኬታማ የጊዜ አጠቃቀም /Time Management

በተመረጡ እና ለራሳችን እንዲሁም ለሌሎች የሚጠቅም ለአሁን ወይም ለወደፊት መሳካት ተብሎ ቅድሚያ መስጠት ያሉብንን አስቀድመን ጥቅም ያላቸውን መርጠን በቀን በሳምንት ወር በዓመት ለይተን እያንዳንዱን ቀን 24 ሰዓት በአግባቡ ስንጠቀምበት ማለት ነው። ስራዎቻችንን አስቅድመን አቅደን በሰዓት ከፋፍለን ጊዜያችንን ምናስተዳድርበት ሂደት ነው።ጊዜ አጠቃቀም (Time management ) ችሎታ ነው ። በትምህርት በስልጠና ነው ሚገኘው ። የሚመዘነው በስራ (Action) ብቻ ነው ። ጥሩ ልምድን መገንባት ነው ፣( Stablish routine ) Habit ። ህይወታችንን እንዴት እያሳለፍን እንደሆነ ይነግረናል ለምሳሌ እድሜ ሚደብቁ ሰዎች
ጊዜ ህይወት ነው ።
#eth #ethiopianyoutuber #time #ሀገሬ #habesha #ethiopian #ethiopianews #ethiopianyoutuber #ethiopianmusic #ethiopia #ኢትዮጵያ #oromo #habeshastyle #eritrea #eritrean #africa #african #ethiopiannews #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopiantiktok #ethiopianmovie #ethiopianmotivation #addisababa #habeshaqueens #ኢትዮጵያዊነት #ኢትዮ_ሜዳ #ኢትዮቲክቶክ

Пікірлер

    Келесі