እስከዳር - "ጅምሬ" | Bireman

Ойын-сауық

እስከዳር - "ጅምሬ" - የሀመልማል አባተን ተወዳጅ ሙዚቃ እንዲህ ተጫውታዋለች!!
Contact us on | እኛን ለማግኘት እነዚህን ሊንኮች ይጠቀሙ
ቴሌግራም ሊንክ፦
t.me/B613125
ዋትስ አፕ ሊንክ፦
chat.whatsapp.com/JpE1nTxDsyz...
እስከዳር 'ጅምሬ' የሚሰኘውን የሀመልማል ተወዳጅ ሙዚቃ!!!
#Bireman #Eskedar #jimere

Пікірлер: 89

  • @fikerashenafi1515
    @fikerashenafi15153 жыл бұрын

    እንዲህ ለጆሮ ምግብ የሆነ ሙዚቃ እየጋበዛችሁን ልባችንን እያከምን ጊዜውን ካላለፍነው..........ብዙ ነገር በዝቷል

  • @user-qm2lr8to8u
    @user-qm2lr8to8u3 жыл бұрын

    ሙዚቃ መሥማት ለማቆም የደረሥኩበት ቀን ነበር ደሞ እደዚህ አይነት ጉድ ያለው ድምፅ ፡በነገራችን ላይ ይች ልጅ ± ታአምር ግዛው ላይክ ሸር ሠብሥክራይብ ማድረግ እዳትረሡ ፡ብሬም እናመሠግናለን

  • @soliyanatamerat5216

    @soliyanatamerat5216

    3 жыл бұрын

    Absolutely right

  • @hailemariamayalew6007
    @hailemariamayalew60073 жыл бұрын

    የኮምፒውተር ድምፅና የነጊልዶ ኪሽ ኪሽ ጆሯችንን ባደነቆረበት ወቅት እንደዚህ መረዋ ድምፅ መስማት እንደ ፆም ውሀ አይጠገብም

  • @meseretaboneh2048

    @meseretaboneh2048

    3 жыл бұрын

    Techawtewbin neber!

  • @birenigatu1631
    @birenigatu16313 жыл бұрын

    wow..Bire man production ....የአመልማል አባተን በእስከዳር ሲከሸን

  • @dagikeyboard5453
    @dagikeyboard54533 жыл бұрын

    በእውነት የኪቦርዲስቱ አድናቂ ነኝ

  • @hanidejena2370

    @hanidejena2370

    3 жыл бұрын

    10q betam dagi

  • @mimebeza3240
    @mimebeza32403 жыл бұрын

    ብሬ እደው ተባረክ ከነቢጫወባ የቆሰለው ጆርዋችንን እንዲህ ባለ ጥኡም ዜማ ለውጠህዋል ተባረክልን

  • @user-fv7hc5pt7s

    @user-fv7hc5pt7s

    3 жыл бұрын

    ماشاءالله مره صوتك حلو

  • @user-qm2lr8to8u

    @user-qm2lr8to8u

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው ኧረ

  • @mimebeza3240

    @mimebeza3240

    3 жыл бұрын

    @@user-fv7hc5pt7s white min's

  • @hanenwerku4215

    @hanenwerku4215

    3 жыл бұрын

    7n77=77;77--===7/-7;77?77m7

  • @ethiopiahagerekurate1434
    @ethiopiahagerekurate14343 жыл бұрын

    የእኔ ደባባ ቆንጆ ረጋ ያልሽ ካሰብሽው በላይ ያድርሽ እህት ስታምሪ ውደዋ

  • @UTOPIA-ETHIOPIA
    @UTOPIA-ETHIOPIA Жыл бұрын

    This girl is a real Talent. Please Bire Man, keep her in your plan.

  • @allahuakbar6594
    @allahuakbar65943 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ፈቅዶልኝ ከጎንሽ ሁኜ ብሰማሽ ደስታየን አልችልም Bre thanks bro for all

  • @545menel
    @545menel3 жыл бұрын

    beautifull Color Voice 💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31503 жыл бұрын

    ያሁን ዘፋኞች ቢያዳምጡሽ ምን አለበት ጎበዝ ነሽ በርች

  • @yaredwude6571
    @yaredwude65713 жыл бұрын

    ዋዉ ብሬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን። እንደዚህ አይነት ምርጥ ድምፃውያን እያቀረብክልን ሰለሆነ እናመሰግናለን ።

  • @eyozethio7930
    @eyozethio79303 жыл бұрын

    ማማዮ ጎንበስ ብያለው በጣም ተመችቶኛል ተመስጌን አመላኬ ከዘፈን ገዳዮች እየታደገን ነው መሰለኝ

  • @akassi6174
    @akassi61743 жыл бұрын

    Beautiful girl, beautiful voice and beautiful presentation 💙

  • @paulosyimer9073
    @paulosyimer907324 күн бұрын

    ማስተካከያ 1:30 ላይ። አብረን ካሳለፍነው የትዝታ ዘመን የኔ አለም የሚረሳኝ የለም ነው። not የሚረሳ አይደለም። ጥሩ አርገሽ ነው የዘፈንሽው amazing

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman36813 жыл бұрын

    ዋው ደሥ ሥትይ 👌👌💗💗💖ሥወድሽ ብሬ አቦ ተባረክ

  • @netenetzerihun3800
    @netenetzerihun38002 жыл бұрын

    በጣም ያምራል በርች አይዞሽ

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh3 жыл бұрын

    What a great voice....Thank you Bireman for bringing to us!! 💚💛❤

  • @addisaddis5350
    @addisaddis53503 жыл бұрын

    Her voice is like Hibisit

  • @user-sj3ig7yw4l
    @user-sj3ig7yw4l3 жыл бұрын

    ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ከፍቶኛል በፀሎታቹ አትርሱኝ ።

  • @temesgensidamo3914

    @temesgensidamo3914

    3 жыл бұрын

    Ayizogn...whether u stressed or not,life goes on...berta broye ..fetari yiredah ..berta

  • @woubantebitew8283
    @woubantebitew82833 жыл бұрын

    eskedaryeeeee betam dinik new;; egiziabher keanchi gar yihun

  • @mubariknasir6303
    @mubariknasir6303 Жыл бұрын

    1ኛ ነሽ ድንቅ ነው

  • @chachalove4479
    @chachalove44793 жыл бұрын

    ምነው እስከዳር በሪሁን ጠፋሽ ኧረ እየጠበቅን ነው

  • @user-vj6ci5uj1e
    @user-vj6ci5uj1e3 жыл бұрын

    bire bemejemerya lameseginih ewedalew ke gildo bwala muzica teliche nber enam yichi lij dimtswa ye abeba desalegnin betam yimeslal 1 ye abeban tibelilin eski

  • @user-yf5bt9rj3b
    @user-yf5bt9rj3b3 жыл бұрын

    👍👍👍👍😘😘😘😘😘🇸🇩Konjo

  • @habtamuakelat3414
    @habtamuakelat34142 жыл бұрын

    Yena ehete emigereme sera newe bezi keteye

  • @godislove5271
    @godislove52713 жыл бұрын

    አሪፍ ነው የራስሽን ስራ ብትሰሪ በጣም ጎብዝ ነሽ

  • @kunchat1989

    @kunchat1989

    3 жыл бұрын

    atakatima

  • @tigistdawit8541

    @tigistdawit8541

    3 жыл бұрын

    Alat yerasua KZread chanalua lay gebsh eyiw እስከዳር ብለሽ ገብርሽ እይው

  • @godislove5271

    @godislove5271

    3 жыл бұрын

    @@tigistdawit8541 eshi konjo

  • @hananhaylu2878
    @hananhaylu28783 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe4 ай бұрын

    ዋውነሽ በርችልኝ ፡፡ ❤❤❤❤ 3:31

  • @user-zq9vl8iq9y
    @user-zq9vl8iq9y3 жыл бұрын

    ጎንደሬዋ አብሮ አደጌ አሪፍ ስራ ነዉ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke90963 жыл бұрын

    ኡፋ❤❤❤❤❤ጅምሬ

  • @Dagneh
    @Dagneh3 жыл бұрын

    woowww ejig betam yamiral. Thank you!

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73003 жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲል ድምፅሽ

  • @tizukonjo8931
    @tizukonjo89313 жыл бұрын

    Big memory school life wow best voice thanks

  • @khalid-jw9mr

    @khalid-jw9mr

    3 жыл бұрын

    Exactilly sis! I was in elementary this song made me to fall in love but I hadn't girl friend.

  • @davemusic27
    @davemusic273 жыл бұрын

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም። እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @taddytegyes3646
    @taddytegyes36463 жыл бұрын

    wawበጣም ያምራል

  • @ashenafiassefa5710
    @ashenafiassefa57103 жыл бұрын

    አሪፋ ነው

  • @mmall6293
    @mmall62933 жыл бұрын

    Yenea knjooo teberhik enea laneta Kefu tezbti new terfuuuuu 😘😘😘

  • @tesfaal580
    @tesfaal5803 жыл бұрын

    waw!!!!!

  • @user-rh3ru2rs9r
    @user-rh3ru2rs9r3 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔😢😢😢😢fikr bafilm ena bamuzek bacah hon kar uffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔

  • @zemedeandarge4176
    @zemedeandarge41763 жыл бұрын

    Amazing voice

  • @Duretegobba
    @Duretegobba Жыл бұрын

    Thanks

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem8603 жыл бұрын

    የምራል በረች አንደኝ

  • @sara-kx6bn
    @sara-kx6bn2 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ❤

  • @startafrica.
    @startafrica.3 жыл бұрын

    ተጋበዙልን #queen_sheba_diy

  • @ermitube8815
    @ermitube88153 жыл бұрын

    Wow :: ✍✍✍✍

  • @nesredinharegot7928
    @nesredinharegot79282 жыл бұрын

    Nice 👍🙂 you are great 😲😳😍💕👍

  • @samiosman4215
    @samiosman42153 жыл бұрын

    Nice !!

  • @tegesetne9882
    @tegesetne9882 Жыл бұрын

    betam.new.yemwdsh.wffffff.wstty.nesh maryamin.esk.darye

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k3 жыл бұрын

    ድምፆ ሀመልማል ውስጧ ያለች ነው እሚመስለው

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy3 жыл бұрын

    Gobez

  • @motbaynoratnafu4952
    @motbaynoratnafu49523 жыл бұрын

    thanks

  • @abdimuzemil1773
    @abdimuzemil17733 жыл бұрын

    ዋዉ ድምፀ መራዋ እንዴት ይጣፍጣል

  • @545menel
    @545menel3 жыл бұрын

    naturall voice

  • @gizachewmisganaw2108
    @gizachewmisganaw21082 жыл бұрын

    የልቤን ነዉ ሁሌም የምትዘፊኔው ከልቤ ነው ያልሽው ? የኔውድ

  • @yitagesukifleofficialpage2213
    @yitagesukifleofficialpage22133 жыл бұрын

    Wow

  • @Keni501
    @Keni50110 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @yordanosgirma755
    @yordanosgirma7553 жыл бұрын

    no word dmbushyeee

  • @merkatotube3447
    @merkatotube34473 жыл бұрын

    Ye Abeba desalegn betchawchi yemiyamer yemslegnal

  • @zewdumekasha3780
    @zewdumekasha37802 жыл бұрын

    Waaaaaaaaw

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi263 жыл бұрын

    ድቡሽቡሼ 1ኛ

  • @tegesetne9882
    @tegesetne9882 Жыл бұрын

    benatachu.cover yemserabtin adiras ngrugn.be mariyam

  • @nesredinharegot7928
    @nesredinharegot79282 жыл бұрын

    Teri nash 👍😳😳🥳😍

  • @thehostbiz5951
    @thehostbiz5951 Жыл бұрын

    😢😢😔

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r3 жыл бұрын

    ብሬ እኳን ሰላም መጣህልኝ ሰላምክ ይብዛልኝ ባለክበት እስኬ ዋው ድምፅሽ በርቺልኝ በትዝታ ወሰድሽኝ

  • @biremanfilmproduction

    @biremanfilmproduction

    3 жыл бұрын

    Neju thanks for the real followUp n positive comments

  • @sibagotube9062
    @sibagotube90623 жыл бұрын

    ብር አሪፍ ነው፣ እናመሰግናለን።።።።።።።።። 1. ሌጀንደሪ የሆኑ አርቲድቶቻችን ላይ የበለጠ እንድትሰራ እመክራለሁ፣ coz once we lost them ለታሪክ ተቀርፆ የተቀመጠው ስራቸው ብቻ ነው የሚተርፈው 2. ትንሽ የካሜራ ጥራት ቢስተካከል የበለጠ ያምራል፣ (ሊኖሩ የሚችሉ ችግሮችን እረዳለሁ) በርታ በርታ በርታ በርታ

  • @eyobmitiku1588
    @eyobmitiku15882 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @kiyaa88
    @kiyaa883 жыл бұрын

    yamral yamaral yamral yamral

  • @danealsolomon7477
    @danealsolomon74773 жыл бұрын

    👍👍👍👍😯😯😉

  • @dawiteyasu6772
    @dawiteyasu67723 жыл бұрын

    አልተቻልሽም አንቺ ልጅ

  • @hahumusic4642
    @hahumusic46423 жыл бұрын

    ተለቀቀ....👏🏼👏🏼👏🏼 የLij Michael (ልጅ ሚካኤል) - ከአዲሱ አልበም ውስጥ - ናንዬ-(naneye) የሚለውን ምርጥ ሙዚቃ ይዘንላችሁ መጥተናል ተጋበዙልን:: kzread.info/dash/bejne/YniWtZiwdbO1erw.html

  • @egegegeg9786
    @egegegeg97863 жыл бұрын

    ልጅን ግን ጣልኩበት ቀለበቱን ሳይ ጋፕ አልኩኝ እንጂ

  • @chuchuassefa7009
    @chuchuassefa70093 жыл бұрын

    ይሄን ዘፈን ሀመልማል አበላሽታው ነበር

  • @abawerazut4336

    @abawerazut4336

    Жыл бұрын

    ተው እንጂ! አይባልም

Келесі