Bireman Film Production

Bireman Film Production

ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ሃበሻዊ ለዛ የተላበሱ፣ አዝናኝ እና ቁም ነገረኛ ዝግጅቶችን ያሰናዳል ወደ ተመልካችም ያቀርባል።አላማ አድርጎ ከተነሳበት በጥበቡ ዘርፋ እምርታዊ አሰተዋጾ በማበርከት እና በአንጋፋዎች እና በወጣቶች መካከል ያለውን የዘመን ቅብብሎሽ እንደ ድልድይ ሆኖ በማጠናከር ረገድም ጉልህ ሚና እየተጫወተ ሲሆን፣ወጣት ከያኒያንን ከማብቃት፣ተስፈኛ ጀማሪዎችን ከህልማቸው በማገናኘት፣ለህዝብ ከማስተዋወቅ፣ተተኪ ከማፍራት፣አቅም እና ችሎታ ኖሯቸው ተደራሽ ያልሆኑ የጥበብ ቤተሰቦችን ዳግም ወደ ተመልካች እንዲቀርቡ እድል በመፍጠር፣ ድንቅ ጅማሮ ኖሯቸው ድጋፍ ለሚሹም አጋር በመሆን ለኪነ-ጥበቡ አለም ብቁ ባለሞያዎችን በማበርከት አኳያም በብዙ የሚያስመሰግኑ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
ከዚህም ባለፈ በየሞያ ዘርፋቸው የሚሰሩለትን ማህበረሰብ ከማገልገል በላይ ለብዙሃኑ አርአያ መሆን የቻሉ ባለውለታዎችን የሞያ ዘርፍ ሳያግደን እናመሰግናለን፣እዘክራለን እንዲሁም እናከብራለን።
ከፊልም፣ከሙዚቃ፣ ከፕራንክ እና ከተያያዥ የጥበብ ስራዎች በተጨማሪም በአዕምሮ ህመም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በመስራት ማህበራዊ ሃላፊነትን በመወጣት ላይ ይገኛል።

Bireman Film Production provides Habesha taste contents, entertaining and serious productions for the audience.It has also playing a significant role in the development of the arts and as a bridge between the elite and the youth, connecting young people with their dreams and introducing them to the public.

Welcome!

Rahel Getu “selam “ |Bireman

Rahel Getu “selam “ |Bireman

Jitu oli |Bireman

Jitu oli |Bireman

Пікірлер

  • @3369yt
    @3369yt18 сағат бұрын

    ወደሇላ አልራመድ ነገር በጣም ናፍቀኸኛል😢😢😢

  • @yemanearegawi9882
    @yemanearegawi9882Күн бұрын

  • @MesudAhmed-zb8gl
    @MesudAhmed-zb8glКүн бұрын

    😢🎉❤

  • @MesudAhmed-zb8gl
    @MesudAhmed-zb8glКүн бұрын

    🎉😢❤

  • @MesudAhmed-zb8gl
    @MesudAhmed-zb8glКүн бұрын

    😢❤

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio27552 күн бұрын

    እኔም ABD ሰምቼ አዳመጥኩት ይገርማል ቀላል ያስለቅሳል !!

  • @yaregaltube1947
    @yaregaltube19472 күн бұрын

    No one will come to replace you ❤

  • @MulukenAbera-x1h
    @MulukenAbera-x1h2 күн бұрын

    wawoooooo Des Mil Zefen

  • @Sersmers
    @Sersmers2 күн бұрын

    ዘብ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f3 күн бұрын

    ❤🇮🇱🌷🙏

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane90623 күн бұрын

    ይሄንን ዘፈን ከሙዚቃነቱ ባሻገር ግጥሙን ያዳመጠ እጁን ያውጣ እስቲ የግጥሙን ፅንፍ ያዳመጠ እንዴት ሀሴት እንደሚያደርግ መናገር አልችልም ግጥሙን አድምጡ አንድ ባንድ ። ክብር ለሙዚቃ ደራሲው እንዲሁም ተዋንያን ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt3 күн бұрын

    Tsehay Yohannes, OUR HERO❤🎉

  • @user-lr7lc7jd4s
    @user-lr7lc7jd4s3 күн бұрын

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo41833 күн бұрын

    ራሄል ከዕለት ዕለት ሲሰማ ልብን ❤ የሚሰነጥቅ ! ህሊናን ደግሞ የሚያድሰና🤣 የሚፈውሰ ልዩ የዜማ ቃናሸ 👍 የምታወጫቸው የተለያዩ ዜማዎችሸ ድንቅ በመሆናቸው በርቺ 👍በርቺ 👏💞💞💞💞

  • @mussietwins1908
    @mussietwins19083 күн бұрын

    Bire i love the way to provide good thing for us❤❤❤❤❤peacearound the world❤❤❤

  • @Ethiowegtube973
    @Ethiowegtube9733 күн бұрын

    Bre tefak eko

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho4 күн бұрын

    ዋውለአዘጋጆቹ ምስጋና

  • @MubeshriShukre
    @MubeshriShukre4 күн бұрын

    🦃👁️🖤🇵🇰✔️💁🫐☑️✅🇨🇭📕💁

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow14 күн бұрын

    Sweet voice 👍 … please play this song together with Jambo Jote

  • @HirutDigafe
    @HirutDigafe4 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu73675 күн бұрын

    Thank you

  • @BirukAdugna-hx3sh
    @BirukAdugna-hx3sh5 күн бұрын

    ተመስጬ ቀረሁ እኮ ወገን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx5 күн бұрын

    ሰላም ❤❤❤😂😂😂ዋወወ

  • @adamugslase6513
    @adamugslase65135 күн бұрын

    Vregood

  • @birhanuss3910
    @birhanuss39106 күн бұрын

    Bireman please come back

  • @mariya-ke3sk
    @mariya-ke3sk6 күн бұрын

    ጊዜዉ ይርዘም እንጂ አይካለሁ የእኔ ንጉስ ባሌ ዘላለም አፍቅርካለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeenjisooGammachuu
    @LeenjisooGammachuu6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂

  • @LeenjisooGammachuu
    @LeenjisooGammachuu6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማር❤❤❤ደስይላል

  • @misgwo-in3wr
    @misgwo-in3wr6 күн бұрын

    ዘብባ ዋዉ ድምጽሽ ይማርከል❤❤❤❤

  • @ZbebaMohia
    @ZbebaMohia7 күн бұрын

    😂😂❤🎉🎉

  • @ZbebaMohia
    @ZbebaMohia7 күн бұрын

    ስታምሪ

  • @dfvfrXXX
    @dfvfrXXX7 күн бұрын

    ልዩ ነሽ ከምር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kt1sc8ie8h
    @user-kt1sc8ie8h7 күн бұрын

    Waw👍👍

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p8 күн бұрын

    እኔ ስ ለምን ይቅርብኝ😅

  • @user-ys3ry1db3j
    @user-ys3ry1db3j8 күн бұрын

    Yonas

  • @user-od8ci5ms8e
    @user-od8ci5ms8e8 күн бұрын

    ዋወ የሚገርም ድምፅ ❤❤❤❤

  • @Daniel-dl1hk
    @Daniel-dl1hk9 күн бұрын

    ኮርዒዳ ደራፋይ እንታይሞ ብዓዲ ጎዶቦ እንደምኦ ኮይኑ እምበር ሓኪም ዝእዝዝዎ ይመስል እቲ ድምጽኻሲ ኣጆኻ ትግርኛኻ ካኣ ኣይትረስዕ ኢኻ

  • @guledmiyir896
    @guledmiyir89610 күн бұрын

    I love Ethiopian music but I don’t understand ❤❤❤

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq10 күн бұрын

    እፉ,ዘቢባ,የኔ,ውድ,ሰወድልሽ,ትንሽ,የረሳሁት,ዉዴ,ትዝ,አያለኝ,አይ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte159111 күн бұрын

    ባልየ፡የልጅቺ፡አባት፡🤗🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤

  • @HusseinAhmed-jz3fp
    @HusseinAhmed-jz3fp11 күн бұрын

    ዘመን የማይሽረው የሙሉቀን መለስ ዘፈን

  • @amanualbelete
    @amanualbelete11 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @kiyakiya783
    @kiyakiya78312 күн бұрын

    kalate ansege

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw12 күн бұрын

    You make me speechless, you are insanely beautiful and more, what do you think Babe ? it is unusual for a Sandafa boy to be nervous. BTW, you look gorgeous How is motherhood?

  • @kidistgebre307
    @kidistgebre30713 күн бұрын

    Lij mike ❤❤❤

  • @berhanuleykun4655
    @berhanuleykun465513 күн бұрын

    ምር ጥ ዜማ የመስፍን አበበ በአብነት

  • @TeheyMeharu
    @TeheyMeharu13 күн бұрын

    😢😢😢😢😢👌👌👌👌😢😢😢😢😢💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mintsenotfentahun8552
    @mintsenotfentahun855215 күн бұрын

    ሰይፍሻ እንዴት ነህ ፕሮግራምህ በጣም ቆንጆ ነው እኔም ካንተ ፕሮግራም ባልቀርብ እንኳ የሰማሁትን መኪና አስተዋዉቅልን ቨዲዬዉን መጀመራያ አንተ እየዉ ከ ደብረ ማርቆስ ሚካኤል ነኝ

  • @SisayGebre-k3c
    @SisayGebre-k3c15 күн бұрын

    እውነት ነው በኔ የደርሰውን ነው

  • @GanatGamad
    @GanatGamad16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉