አስደናቂ ነህ Asdenaki Neh By Kalkidan Tilahun ( Lily)

Музыка

አስደናቂ ነህ Asdenaki Neh By Kalkidan Tilahun ( Lily)
Music produced by- Dawit Getachew
Mixing and mastering- Dawit Getachew
Director -Mikias Kassahun
New Protestant Mezmure, 2021(Official Video)
#kalkidantilahun #lily #mikaspictures

Пікірлер: 319

  • @Starmedia248
    @Starmedia248 Жыл бұрын

    የሊሊን መዝሙር መስማት ከጀመርኩ በኋላ በጣም እየገረመኝ ያለው ነገር ለዘፈን ያለኝ ፍቅር በጣም ነው የቀነሰው ላዳምጥ ብፈልግ እንኳን ፍላጎቱ የለኝም። እኔ እና ፈጣሪ የምናቀው ሀጢያት ነበር ተውኩት እሱንም I was depressed,unhappy and complain every single day but now I’m happy and grateful አሁን ሰላም ,ደስታ ነው የሚሰማኝ አላውቅም ምን እንደሆነ ግን እግዚያብሄር እንዲረዳኝ ወደ ሀጢያት እንዳልመለስ እየፀለይኩ ነው

  • @user-wj4uj6cn6t

    @user-wj4uj6cn6t

    Жыл бұрын

    The same to me 😊😊berche geta melkam new ❤❤❤❤

  • @Starmedia248

    @Starmedia248

    11 ай бұрын

    @@user-wj4uj6cn6t😻😻😻😻😻

  • @tesfahunmulualem3413
    @tesfahunmulualem34132 жыл бұрын

    ከ28 አመት በላይ በዝማሪዎችሽ ተጽናናሁ፤ ተማርኩ፤ ተባረኩ፤ ለአምላኬ ያለኝን ፍቅርና ክብር የምገልጽበት ቃልና ዜማ ከአንች አገኘሁ። ሁኔታን አቅልለው የእውነተኛ አምላክን የማይለወጥ ፍቅር፤ ክብርና ሃይሉን ስለሚያደምቁ ድንቅ መዝሙሮችሽ ምን እላለሁ። በአለፍኩባቸው አመታቶች ሁሉ ሌሊት ሳይቀር ተነስቼ የማደምጠውና ብዙ ጊዜ በእንባ የማምልክብት ድንቅ የእግዚአብሔር ጽጋ በአንች ተግልጦአል። ለእግዚአብሔር ፈቃድ ራስሽን ስላስገዛሽና በረከታችን ስለሆንሽ በጣም አመሰግናለሁ። እድሉን አግኝቼ በአካል አክብሮቴን ብገልጽ እጅግ ደስ ባለኝ ነበር።

  • @bethget1850
    @bethget18502 жыл бұрын

    አንቺኮ ቃላቶችን ብቻ አገጣጥመሽ ግን መንፈስ አለበት ይባርካል የዛሬ 7 አመት ወደ ጌታ ሳልመጣ ያንቺን መዝሙሮች ብቻ ስሰማ የዘፈን ኃይል ከኔ ተሰበረ ስልኬ ላይ ያሉ 500 ዘፈኖችን አጠፋሁ ወንጌል ገና ሳልሰማ ባንቺ ዝማሬ ብቻ ተባረኪ

  • @awothaile6602

    @awothaile6602

    2 жыл бұрын

    Alem teyagagaleche men temekerigaleshe wode ehete

  • @bethget1850

    @bethget1850

    2 жыл бұрын

    @@awothaile6602 alemn mewuded kisara wode hiwoteh masgebat new beftnet wutta rasehen le menfes kidus sit. Yeteshale amarach yelenm ke eyesus wuchi

  • @marekonjo9241

    @marekonjo9241

    2 жыл бұрын

    @@bethget1850 God is doing great things on you too berchi. Lili she is amazing her life style is always to glorify God that why

  • @misikirsolomon2091

    @misikirsolomon2091

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eYSAu9JwiM3Opaw.html ድንቅ ትምህርት በነብይ አቤል ተመልከቱት።

  • @addisalemzeleke

    @addisalemzeleke

    Жыл бұрын

    Ameeenn

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Жыл бұрын

    እኔ ይገርመኛል ሁሌ እግዚኣብሔር የአንቺ ምስክርነቶች ሳይ ሁሌ ለመናገር ፈለኩ !!ጌታን ከመቀበሌ 12 አመት በፌት የማያምን ቤተሰቦቼ ቤት ( የአክስቴ ) ቤት ስሄድ የሊሊ መዝሙር ሰሲከፈት ሁሉ ነገር ስርአት ይይዛል ይሉኛል 😊ማንም የሚያምን የለም ግን መዝሙርሽ ን ይሰሙ ነበር በተለይ አባታቸው የሊሊ መዝሙር ወጣ ከተባለ አንደኛ የሚገዙት እስቻው ናቸው !! አንቺ ለትውልድ በረከት ነሽ !! እንወድሻለን ❤❤ነፍሴ ብዙ ግዜ ከፍ ብላለች በመዝሙሮችሽ

  • @meazaoshone6287

    @meazaoshone6287

    Жыл бұрын

    👏👏👏👏

  • @dawitfedlu9275

    @dawitfedlu9275

    3 ай бұрын

    wow enem yhew getan kagegnehubet gizeyat jmro mezmurochua sus honewbgnr bka 24*7 new mesemaw and ken dmo i belive abryat worship endmnareg 😇

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun27102 жыл бұрын

    Everytime I see this clip I remember Biniyee and Merrye went out of their way to get me a cup of ☕️ coffee 😄Merrye you walked that long on those hills just for me. I will never forget that. Thank all of you for taking care of me 💝 What would I be with out this love? Miss ya all.

  • @farisvlog8520

    @farisvlog8520

    2 жыл бұрын

    Love u lilyey

  • @qawsedqawsed6147

    @qawsedqawsed6147

    2 жыл бұрын

    Ameeen Ameeeen Ameeen Ameeen isayyyyyyyi yelemi mimesili wwwwwwwwwweeeeee haleluya ameeeeeen geta zemenachuni yibareki tebareku eniwodachu Liya geta sile sewau tesgawu amesegalowu geta yibareki

  • @asnakechtesemaofficialchan7027

    @asnakechtesemaofficialchan7027

    2 жыл бұрын

    የኔ ውብ የኔ እመቤት የኔ አትጠገብ ሊሊዬዋ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏 ምንም ቢያረጉልሽ እኮ ያንስሻል እንጂ አይበዛብሽም ! I love you so much I wish you long live with health bekaaaa……

  • @TesfaTv2022

    @TesfaTv2022

    2 жыл бұрын

    I love you liluye. God bless you.

  • @fitamelankamo9223

    @fitamelankamo9223

    2 жыл бұрын

    Lily ene behon enkwan cofee yefelgeshewn 40km bihon teguze ametaleshalehu yen enat tebareki yanesebeshal eko

  • @andargmengesha9187
    @andargmengesha91872 жыл бұрын

    ይህ ሁሉ የአምላክሽን ውበት በዘመንሸ ሁሉ ዘምረሽ አሳየሽን።ይህ ደግሞ ከእሱ ጋር ያለሽ የጠበቀ ህብረት ውጤት ነው ።ከጌታ ቀጥሎ ለትውልድ ማውራት የምፈልገው የንቺን ከአሱ ጋር ያለሽን ህብረት የኔ ሊሊዬ አወድሻለው።

  • @addisalemzeleke

    @addisalemzeleke

    Жыл бұрын

    Yess❤amenn

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya45652 жыл бұрын

    "አስገራሚ ነህ፡ አስደናቂ ነህ፣ በዘመናት መሀይል፡ የለም ሚመስልህ።" የግጥም ስንኞቹ አጫጭርና የተለመዱ ቃላት ቢመስሉም----------- ነገር ግን አስተውሎ ላደመጣቸው፣ የፈለገ ቃላት ስንደረድር ብንውል ( በእርግጥ እየሱስ ክርስቶስ) በምድር ቋንቋ ገልጠን አንጨርሰውም) የምንለው ሁሉ ተጠቃሎ ከላይ በፃፍኩት ሁለት የግጥም ስንኝ ያልቃል-----+ ብለን፣ ብለን፣ብለን---- መጨረሻ ላይ ይገርማል ፣ ይደንቃል ብለን ነው የምንተወዉ። እህታችን ሊሊ አንቺን እግዚአብሔር ባርኮ ደግሞ ለኛ እርሱ በሰጠሽ ፀጋና ብርታት ለዘመናት ያለማቋረጥ፣ሁሌም በሚገርም ትህትናን ፍቅር ስላገለገልሽን፣ ወደፊትም ስለምታገለግይን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።

  • @yemi341
    @yemi3412 жыл бұрын

    Ufffffff liliye betam nw miwedsh hulum mezmurochish yansalu geta yibarksh kibrun erasu geta yiwsed slachi እግዚአብሔር yibarek .....liliye i love you so Mach !!!!!!!!!!!!!

  • @gaesadam92
    @gaesadam922 жыл бұрын

    Lilye btam nw mnwedsh tbarekln hule mazmurshn smawlw btam mgrm tsega nw berch egzhabher ybarksh ❤️❤️❤️

  • @senaitdaniel5064
    @senaitdaniel5064 Жыл бұрын

    lilye betam new yemenewedesh 30 ametaten kanchi gar alen tebareki

  • @amanbezz7335
    @amanbezz73352 жыл бұрын

    ሊሊዬ የኔ ቆንጆ አንቺም እንደ አባትሽ አስደናቂ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @osi9998
    @osi99982 жыл бұрын

    በዘመናት መሓል የለም ሚመስልህ የለም ሚመስልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bereketsamayo6615
    @bereketsamayo6615 Жыл бұрын

    Zemnish hulu yetbrekh yehune ❤❤❤

  • @naomizerfu6743
    @naomizerfu67432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእውነት አንተ አስደናቂ ነህ

  • @Davemfn
    @Davemfn2 жыл бұрын

    አስደናቂ ነህ አስገራሚ ነህ በዘመናት መሀል የለም ሚመስልህ 🥍🎤🎺🎻🎸🎹🥁🎷 በአንተ እገረማለዉ ጌታዬ እልልል ተባረኪልኝ ሊሊዬ

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro48992 жыл бұрын

    Wow liliy . Betam denk zemare nawu . Ahun ahun yecemereleshi. Love u.

  • @dinkeneshmamo6543
    @dinkeneshmamo65432 жыл бұрын

    ሊሊዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዝማሬን የቀባሽ የዘመናት አምላክ ስሙ ከፍ ብሎ ይግነን ይታወቅ ስላንቺ ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!! አሜን!!

  • @borudesalegn4614
    @borudesalegn4614 Жыл бұрын

    I love you so much lilisha..God bless you.. በፊት ቸርች መዝሙር ስዘምር ዝም ብዬ ነበር ግን አሁን በእውነትና በመንፈስ እዘምራለሁ እና ደግሞ እግዚአብሔርን እንዴት ማምለክ እንዳለብኝ ስላስተማርሽኝ በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @helennewete6108
    @helennewete61082 жыл бұрын

    I love❤ you Jesus elelelelelelelel

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_2 жыл бұрын

    I never click this fast! My dear Liliyeeee tebarkesh yemitibarkin.

  • @hiwidani4616
    @hiwidani46162 жыл бұрын

    Asdenaki neh asgerami neh yelem mimesleh ....amen amen 🙏 🙌 be blessed lilye

  • @davidtume
    @davidtume2 жыл бұрын

    Zemanesh beruk yehun lilishaye❤😍

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay57302 жыл бұрын

    ብሩክ ነሽ you are blessed

  • @jesusismaeverything7589
    @jesusismaeverything75892 жыл бұрын

    God blss u liliye ናይ ኣምላክ ሰብ መዝሙራን ሂወታን ሓደ love u

  • @bakystime880
    @bakystime8802 жыл бұрын

    mezmure kaweku buhala or demo anchi baleshbet zemen bemefetere betam edlegna negn

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku20242 жыл бұрын

    God bless you lilye 😍😍😍 you are a great blessing to the body of Christ

  • @blessedpictures7675
    @blessedpictures76752 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእውነት አንተ አስደናቂ ነህ...... May God bless you lily .stay blessed to be a blessing.❤️🙏🏾❤💪🏾💯

  • @blessedpictures9530

    @blessedpictures9530

    2 жыл бұрын

    ewnet new

  • @Gpapie
    @Gpapie2 жыл бұрын

    Salayew comment Box lay erotkuuu endi lemalet .... Liliya ewedishalew ❤️❤️

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын

    Amen amen yelem yemimeslh tebarek egziabher hoy lilye Swedish eko keri zemensh yetebarek yihun.

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe49682 жыл бұрын

    ተባረኪልን ሊሊዬ የዝማሬ ወንዝ ሁሌ የሚፈልቅብሽ ታላቅ የምድር በረከት! ዘመንሽ ዘርሽ ይባረክ! ድንቅ መልክት! ድንቅ ዝማሬ!፡፡

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes58572 жыл бұрын

    ሊሊዬ ብሩክ ነሽ እንወድሻለን❤

  • @emuye10
    @emuye102 жыл бұрын

    Lily bebezu tebareki betam new mewedesh !!

  • @adugnafekadu6396
    @adugnafekadu63962 жыл бұрын

    Tebareki Lily በዘመናት መሀል የለም የሚመስልህ !!!

  • @EskedarTerefe
    @EskedarTerefe Жыл бұрын

    Liliye yene wud Ehet, tebarekilegn!! Ewodeshalehu

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone42932 жыл бұрын

    Tebareki Lily!

  • @kingroyaldavid
    @kingroyaldavid2 жыл бұрын

    Lilyshoye you are our blessing! Keep shining! Remain blessed!🙏🏾❤💪🏾💯

  • @yoditejigayehu5646
    @yoditejigayehu56462 жыл бұрын

    ሊሊዬ ተባረኪ ልኝ ።

  • @farisvlog8520
    @farisvlog85202 жыл бұрын

    Lilye ጌታ ይባርክሽ አሁን ያሉት ዘማሪዎች ከአንቺ መማር አለባቸው love you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zematube8985
    @zematube89852 жыл бұрын

    ሊሊታዬ❤️

  • @endalewtilahun4713
    @endalewtilahun47132 жыл бұрын

    ጌታ ልብሽን በፍቅሩ ስብርብርብር አድርጎታል ሊሊዬ ተባረኪ ውድድ እ/ርን አመለኩበት ልቤን የነካ መዝሙር ዋው ክብር ለእርሱ

  • @tmwk3492
    @tmwk34922 жыл бұрын

    Wow lili, very nice as always.

  • @MikasPictures
    @MikasPictures2 жыл бұрын

    Liliya ❤️❤️❤️

  • @sanegerma3942
    @sanegerma39422 жыл бұрын

    ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም ብሩክ ሁኝ በዚህ ምድር ስንኖር ጌታን ከፈጣሪ ውጪ ምንም የሚደንቅ የሚገርም ነገር የለም ባአንተ እደነቃለሁ በአንተ እግረማለሁ አንተ ውበቴ ነህ የመኖሬ ትርጉምና ሚስጥር የኔ ንጉስ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @samra1997

    @samra1997

    2 жыл бұрын

    Wow

  • @britneywright6681
    @britneywright66812 жыл бұрын

    ዬዬዬዬዬዬዬ

  • @sintayehumelkamu6983
    @sintayehumelkamu69832 жыл бұрын

    Geta tsagawuni yabizalishi

  • @shalomsisay1899
    @shalomsisay18992 жыл бұрын

    Wow slap

  • @meselechbancha4988
    @meselechbancha49882 жыл бұрын

    tebareki kal zemenish birik yibel

  • @abenezerkamisso1178
    @abenezerkamisso11782 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ሊሊዬ እግዚ/ር ይባርክሽ

  • @aberashigute9399
    @aberashigute9399 Жыл бұрын

    Lily fikren akibroten ligeltseigne kechale "tebareki"

  • @bereketmulugeta722
    @bereketmulugeta7222 жыл бұрын

    I wish you long life lilye, God bless you!

  • @meronhailu3674
    @meronhailu36742 жыл бұрын

    እውነት ነው ጌታችን አስደናቂ ነወ ማንም የሚሙስለው የለም ዶሞም አይኖርም ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ተባረኪ ልዩ ነሽ 🙏❤️❤️❤️

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa48062 жыл бұрын

    let's go to Heavenly worship just like this...

  • @abebesissay2932
    @abebesissay29322 жыл бұрын

    God bless you Lillie what a blessing 🙌🙏and you are worshiping by your heart ❤keep joining and shinning!!!

  • @mercyjehovahs1816
    @mercyjehovahs18162 жыл бұрын

    Lilisho my love🥰🥰🥰🥰 may God bless you more I do love you❤

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 Жыл бұрын

    ተገርመን አላልቅ አለ እንጂ❤ አይ እግዚአብሔር!! ሁሌ እደምለው እወድሻለው በመዝምሮችሽ ጌታን እድወድ አድርገሽኛል❤️

  • @Ayalew14
    @Ayalew142 жыл бұрын

    Lilya God bless you

  • @amanenoro1567
    @amanenoro15672 жыл бұрын

    Geta endanchi aynet agelgayoch le Ethiopia and ertrea yabzalen

  • @dawitamsalu-asfaw1144
    @dawitamsalu-asfaw11442 жыл бұрын

    May God bless you lily .stay blessed to be a blessing.

  • @ebboonilammi4687
    @ebboonilammi46872 жыл бұрын

    my God bless you Lilly koo

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Жыл бұрын

    Amen amen amen Egzabher yebarekise tebarki

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu77962 жыл бұрын

    አሁንም ይብዛልሽ ሊሊዬ ውዴ ውድድድ ♥

  • @nardostadesse3217
    @nardostadesse32172 жыл бұрын

    Amen....praise God Lilysho blessed🙌🙌🙌🙌

  • @sabaeyob2544
    @sabaeyob25442 жыл бұрын

    Liliye anchi bereketachin nesh, hule Getan yemiademik, yemiakebru nachew mezmurochish, yihe aywesedibish, yichemirilish. Eyezemerish Getan eyakeberish nuri.Zemenish yilemilim, I love you so much my sister.

  • @bethget1850
    @bethget18502 жыл бұрын

    Yene konjo liliye anchi eko andebetshen bcha kfechi egna enbarekalen ❤

  • @tesstefera6334
    @tesstefera63342 жыл бұрын

    Elele Elele Elele

  • @helennewete6108
    @helennewete61082 жыл бұрын

    Lily best song🎵ever!!!!!praise the lord ❤❤🙏🙏

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous80862 жыл бұрын

    Liliye anchi eko beka tileyalesh u r a true precious gift of our lord..I c u n I c jesus..I adore u for real

  • @naodtadesse809
    @naodtadesse8092 жыл бұрын

    Lil..bless u !!Again..and Again👍👍👌

  • @glorytube5977
    @glorytube59772 жыл бұрын

    Lily our blessing we love all your beautiful songs bless you more.

  • @getuAMK
    @getuAMK2 жыл бұрын

    I never stop being amazed by the exceeding outpouring of our Lord’s wonderful grace through our beloved sister and servant of God, Lily! Remain blessed Lilisha! May our God continue to bless you by the power of the Holy Spirit!

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын

    3:14🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-un3nl4zi9v
    @user-un3nl4zi9v2 жыл бұрын

    Geta Eyesus cerisso Fetsimo yibarekishi lilisho

  • @helinakebede8367
    @helinakebede83672 жыл бұрын

    I love how you adore and worship our lord!Great song that exalt our Mighty God! I am Worshiping the lord with you. Blessings my sister

  • @gomakeministrychannelgmmc1979
    @gomakeministrychannelgmmc19792 жыл бұрын

    Lilye what can i say …even now i am overwhelmed by God's Precence listening this song in prayer … ታላቅነትና ኃይል፣ ክብር፣ ብልጥግና ግርማ:: አንተ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልክ (እራስ ነህና x2) አስደናቂ ነህ…

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh34982 жыл бұрын

    u r amazing also

  • @mihretkassu1010
    @mihretkassu10102 жыл бұрын

    Bereketachin lemilmilgne kezi Belay!!!

  • @mizanftuwei4883
    @mizanftuwei48832 жыл бұрын

    ሊሊየ ባንቺ መዝሙሮች አለው እየተባረኵ ያብዛልሽ I love you

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata5572 жыл бұрын

    God bless you abundantly my sister in Christ

  • @samrawitabate5506
    @samrawitabate55062 жыл бұрын

    Lilyeee my favorite singer of all time

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Жыл бұрын

    Endet endemwedsh lily anchin yesetegn geta ybarek tebareki Lela yemegelet amet yhunlsh mechem antegbshm wuuuu Amlak en bednk Kal befkr bekrbet kalat endamelkew ante endezih neh endnlew argeshinal tebareki betam ewedshalehu liliye❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️.............

  • @pastortayemamo
    @pastortayemamo2 жыл бұрын

    ዋው ሊሊዬ የተባረክሽ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ መውጣት አልቻልኩም ከዚህ አምልኮ ውስጥ በጣም ይባርካል።

  • @etagegnehuzeleke8254
    @etagegnehuzeleke82542 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @rahelgebre9028
    @rahelgebre90282 жыл бұрын

    አሜን በዘመናት መሀል የለም የሚመስልህ ሊሊዬ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ በጣም ነው ምወድሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @samsonsinkiekeno4267
    @samsonsinkiekeno42672 жыл бұрын

    Lily love.many blessings

  • @edengeta4468
    @edengeta4468 Жыл бұрын

    የለም ሚመስልህ!!💎 More blessings to u Lilyeee, to describe Him more. Our God is great!! Sing His praise, sing His mercy, sing His magnificent power, sing His love, sing His miracle, sing his grace, sing his help, sing His "way", sing his blessings.....omg we can't finish it!! Sing HIMSELF! HE HIMSELF is Our song and power. Sing it again and again. This is your duty!! We'll agree and join you to praise Him, to tell his truth 🙏 and to surrender to His Glory forever. Glory be to His Mighty Name!!

  • @danieltsegay1045
    @danieltsegay10452 жыл бұрын

    Ur songs r always heavenly songs liliye Wuddd kelbie

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial78612 жыл бұрын

    ሊሊዬ ለመዝሙር የተፈጠርሽ የተባረክሽ እሰይ❤❤❤❤❤

  • @ermyashaile8624
    @ermyashaile862411 ай бұрын

    lily Please send to a new full album

  • @nebiyukebede4046
    @nebiyukebede40462 жыл бұрын

    Jesus... Jesus!..Jeus....

  • @abinetwereta5526
    @abinetwereta55262 жыл бұрын

    Liliye yene sitota anchin yerase arige new yemasibish..... Hulem getayen tasayignalesh

  • @abenezerbefekadu8952
    @abenezerbefekadu89522 жыл бұрын

    Lili betam wedshalew kene mezmurish!😘😘😘😘😢

  • @tilahunasmare9554
    @tilahunasmare95542 жыл бұрын

    You are amazing blessing and inspiration to our generation. Your songs show us our Lord Jesus Christ amazing grace, love, Mercy and hope. We love you so much!!!

  • @tizitamamo2775
    @tizitamamo2775 Жыл бұрын

    Liliyeee u r # 1 💕 u so much really amazing song

  • @metekiyakassu2341
    @metekiyakassu23418 ай бұрын

    Lilisho, Stay blessed more.

  • @danielyirdaw4664
    @danielyirdaw46642 жыл бұрын

    A song glorify God lily you're a blessing DAWIT GETACHEW and musician you did a great job stay blessed

  • @danielminda
    @danielminda2 жыл бұрын

    God bless you Lili!! We love you so much!!

  • @Philiptsega92
    @Philiptsega922 жыл бұрын

    Liliye wedddddddddddddd nw maregsh may lord jesus continue to be glorified on you our blessing 💙❤💛💚😘

  • @gospelsingereshatutamirat2142
    @gospelsingereshatutamirat21422 жыл бұрын

    Bante idenekelahu zim bize @ stay blessed liliyee

  • @ruthmulugeta5818
    @ruthmulugeta58182 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @saratekle4858
    @saratekle48582 жыл бұрын

    Tebareki

Келесі