ተራራው በአዜብ ሐይሉ Teraraw by Azeb Hailu with Kalkidan Tilahun (Lily) 2022

Музыка

ተራራው በአዜብ ሐይሉ Teraraw by Azeb Hailu with Kalkidan Tilahun (Lily) 2022

Пікірлер: 970

  • @user-fe2hb4go7i
    @user-fe2hb4go7i Жыл бұрын

    Orthodox Christian ነኝ። በሀይማኖት ፩ ባንሆንም ግን ጌታዬን እንዲ የሚያመሰግንልኝ የሚያወድስልኝ ሳገኝ አመስግኜ አልፋልው። ክበሪልን

  • @ruthmebratu1049

    @ruthmebratu1049

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ።ሀይማኖት አያድንም።እየሡሥ ይወድሻል።መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።እየሡሥ

  • @user-fe2hb4go7i

    @user-fe2hb4go7i

    Жыл бұрын

    @@ruthmebratu1049አሜን። እኛም የምንለው እሱን ነው እህቴ። መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለም። That's what Orthodox Preaches. I know that confuse you ስለማታውቋት ቤተክርስቲያኗን 😊 ። Anyways Keep preaching my sister God bless you

  • @meheretnardos1894

    @meheretnardos1894

    Жыл бұрын

    Wow what a nice saying! May God bless you!

  • @rolibehailu1098

    @rolibehailu1098

    Жыл бұрын

    ​ ❤❤❤❤❤

  • @mh6773

    @mh6773

    Жыл бұрын

    @@user-fe2hb4go7i Come on ስለማታውቋት?? ከዲያቆን እስከ ቤተ ክህነትና ማህበረ ቅዱሳን መሪዎች እስከ ቄስ መሪጌታ የዜማና የአቋቋም መምህራን፣ መነኮሳት፣ የሰንበት ተማሪና ምዕመን ወዘተ ድረስ ወደ ወንጌላውያን የተቀላቀሉት ኦርቶዶክስን ስለማያውቋት ነው? ደግሞስ መዳን በእመቤታችን በመላዕክት በቅዱሳን ሰዎች የለም በኦርቶዶክስ? በየዕለቱ ቅዳሴ ላይ ተኣምሯን የሰማ ስጋና ደሙን እንደተቀበለ ይቆጠርለታል አይባልም? ገዳም የረገጠ እስከ 10,40 ወዘተ ትውልድ ሲኦልን አያይም አህዛብ እንኳን ቢሆኑ አትልም ኦርቶዶክስ? አይንህን ግለጥ ሳታውቅ ከሆነ በእልህ ከድህነት እንዳትጎድል! ቤተ ክርስትያኔ ኦርቶዶክስ ምን አለች ወይም እከሌ ሚባሉት አባት ምን አሉ ሳይሆን ኢየሱስ ምን አለ ብለህ መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ አንብብ ስለምወድህ/ሽ ነው ይህን ያልኩት ተባረክ/ኪ 🙌

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia67282 жыл бұрын

    አዙዬ ሊሊዬ ተባረኩለኝኝኝኝኝ እልፍ ሁኑልኝ ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ጌታዬን ሁል ጊዜ እባርከዋለው ...ተባረኩልኝኝኝኝኝኝኝኝ 👏👏🙌🙌🙌 🙏🙏💎🎤🎺🎼🥁🎬🎷🎻🎹🎹🤗🤗🥰🎬🎷🎻💎💎💎

  • @biruktesfaye1323

    @biruktesfaye1323

    2 жыл бұрын

    Surafel atem lemlm tebarek bante zmare nebse tebaekalech antem yetwld bereket nek lemlm bza des ylegnal ye ante Wendm beteseb bemehone

  • @melesetekle8147

    @melesetekle8147

    Жыл бұрын

    አንተም ተባረክ🥰🥰🥰

  • @bereketasfawwossen4677

    @bereketasfawwossen4677

    Жыл бұрын

    surea tebark ehtochen wendemochen mlkam comment ስለምታበረታታቸው ፍቅርን ስላሳየህ ተባረክ## አንተም ሁላችሁም ተባረኩ ጨምሩ እወዳችኋለሁ ❤❤💛💚💛💚

  • @ashagireayeleamelo3558

    @ashagireayeleamelo3558

    2 күн бұрын

    Suraye antem yetebarek neh ye ewunet betam nw mewedih abate ❤❤❤❤

  • @ertaaletube8096
    @ertaaletube80962 жыл бұрын

    ከ 5 ዓመት በፊት ወንደዴ ነበርኩ ..አዜብዬ .ጌታን እንዳዉቅ እና በአለም ሳለዉ እንደሰዉ ማሰብ እንድችል ፤ እራሴን ዞር ብዬ እንድመለከት፤ ከሃይማኖት አጥር አሻግሬ እንድመለከት በዝማሬዎችች ልክ አጠገቤ ጌታ እንዳለ ተሰምቶኝ አድምጬሽ ተጽናንቻለሁ፤ተፅናንቼ ብቻ አልቀለሁም ከሁሉ በላይ የሆነዉን ድህነት አግኝቻለሁ …..በጌታ ፍቅር እወድሻለሁ፡፡

  • @heywotwoldw8209

    @heywotwoldw8209

    Жыл бұрын

    Glory to God.

  • @leulhabte8824

    @leulhabte8824

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው! እንኳን ኢየሱስ አስመለጠህ!

  • @melkamufeyissa7439

    @melkamufeyissa7439

    Жыл бұрын

    Thank you bro..

  • @tigistgeremew4087

    @tigistgeremew4087

    Жыл бұрын

    Esay selante geta yebarek

  • @abbyabunetizale7824

    @abbyabunetizale7824

    9 ай бұрын

    May you be blessed and strong beyond your expectation, in the name of Jesus the Lird!!

  • @markosmarye
    @markosmarye2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️👌 አዝማች ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም በፊትህ ከባድ የሚሆን የማትችለው አንድ እንኳን የለም እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው አምላኬ አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው ፩) አንድ ነገር ሰማሁ እኔም አመንሁ እርሱን ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ የሚጥል የሚያነሳ የሚገድል የሚያድን ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አባት ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አምላክ ሁሉን ለአንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ ተራራው ግዙፍ... ፪) የሰው ልጅ ያየለ ቢመስለው በዕውቀቱ ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ አንተ ግን ጌታ ሆይ ለዘላለም ያው ነህ ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ አንተ ብርቱ ጌታ ... ተራራው ገዝፎ ቢታይ ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም በፊትህ ከባድ የሚሆን የማትችለው አንድ እንኳን የለም እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው አምላኬ አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው ኤረ ለአምላኬ ይህቺ ምንድር ናት? በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል ኤረ ለእግዚአብሔር ይህቺ ምንድር ናት? በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል ቀላል ነው (፲፪) ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ ስለዚህ አምላኬ አከብርሃለሁ ስለዚህ ጌታዬ አመልክሃለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ (፰)

  • @wudneshadamu3108

    @wudneshadamu3108

    2 жыл бұрын

    Txs alot. More Blessing to you

  • @kidinani3558

    @kidinani3558

    2 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @tagesakelecho6346

    @tagesakelecho6346

    2 жыл бұрын

    Really god bless

  • @etabezhuetane2119

    @etabezhuetane2119

    2 жыл бұрын

    Thanks brother God bless

  • @mekdesyegeta5780

    @mekdesyegeta5780

    2 жыл бұрын

    Stay blessed .

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 Жыл бұрын

    “እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥” - መዝሙር 62፥11

  • @user-xf6be2nm2r

    @user-xf6be2nm2r

    7 ай бұрын

    Amen 🙏🛐🛐

  • @user-te9zd9cj9r

    @user-te9zd9cj9r

    4 ай бұрын

    Amen

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch56412 жыл бұрын

    I don’t have a words 😭😭😭 ተሪራራው ግዙፍቢመስል ለእኔ እንጄ ለአንተ አይደለም .... ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክኸለው Azebyee n lily I love u both u r my role model😇😇😇

  • @lemidosa3309

    @lemidosa3309

    2 жыл бұрын

    You are also precious gospel singer Jerry. More grace to you! Praised be the name of the LORD for anointing and raising you and all others like you for His glory!

  • @user-du9jv8eo6y

    @user-du9jv8eo6y

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️👌😘

  • @user-bv1vw6nf7t

    @user-bv1vw6nf7t

    2 жыл бұрын

    מה אתם

  • @zoyatube8796

    @zoyatube8796

    2 жыл бұрын

    😍😍😇

  • @ejggymwibshet2152

    @ejggymwibshet2152

    2 жыл бұрын

    Frf

  • @kidisttigabu7396
    @kidisttigabu73962 жыл бұрын

    ብዙ የከበዱብኝ ነገሮች አሉ ግን አዎ የከበዱኝ ለእኔ ነው እንጂ ለእርሱ አይደለም አምናለው ሁሉን በሚያስችለው ጌታ ሁሉን እንደምችል😭😭😭😭😭😭

  • @weyni2552
    @weyni25522 жыл бұрын

    አዜብዬ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን🥰 እግዚአብሔር የቀባሽ ❤በሀይማኖት ባንመሳሰል መዝሙርሽ ሁሌ እባረክበታለው❤😍

  • @hananbk37

    @hananbk37

    2 жыл бұрын

    Weyni tebareki

  • @slmti5827

    @slmti5827

    2 жыл бұрын

    Weyni begabash Egzabher n akbriew yene wid! Enwedshalen

  • @marthabirhanu696

    @marthabirhanu696

    2 жыл бұрын

    ልክ እንደኔ

  • @lomi6959

    @lomi6959

    2 жыл бұрын

    Keep hearing! Ye Egziabher menfes belebet bereket ena hywot ale. Tebareki !

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ጉዳይ ከልበ ቅኖች ጋር ነው በዛም አለ በዚህ የምናመልከውም አንድ እግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏

  • @MikasPictures
    @MikasPictures2 жыл бұрын

    እናተን የቤተክርስቲያን በረከቶች አዚ ሊሊይ በጣም ነው ምወዳችሁ ምን አይነት እድል ነው ከእናተ ጋር ማገልገል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yaredmulugeta1867
    @yaredmulugeta18672 жыл бұрын

    የአምላካችንን ታላቅነት የሚያወድስ ድንቅ መዝሙር... ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ!

  • @ewnetuyohannes4880
    @ewnetuyohannes48802 жыл бұрын

    ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም በፊትህ ከባድ የሚሆን የማትችለው አንድ እንኳን የለም እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው አምላኬ አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው ፩) አንድ ነገር ሰማሁ እኔም አመንሁ እርሱን ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ የሚጥል የሚያነሳ የሚገድል የሚያድን ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አባት ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አምላክ ሁሉን ለአንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ ተራራው ግዙፍ... ፪) የሰው ልጅ ያየለ ቢመስለው በዕውቀቱ ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ አንተ ግን ጌታ ሆይ ለዘላለም ያው ነህ ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ አንተ ብርቱ ጌታ ... ተራራው ገዝፎ ቢታይ ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም በፊትህ ከባድ የሚሆን የማትችለው አንድ እንኳን የለም እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው አምላኬ አንተ ኃያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው ኤረ ለአምላኬ ይህቺ ምንድር ናት? በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል ኤረ ለእግዚአብሔር ይህቺ ምንድር ናት? በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል ቀላል ነው (፲፪) ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ ስለዚህ አምላኬ አከብርሃለሁ ስለዚህ ጌታዬ አመልክሃለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ (፰)

  • @degifetilago6298

    @degifetilago6298

    9 ай бұрын

    Good

  • @BiruksonofGod.343
    @BiruksonofGod.343Ай бұрын

    This song got me through some of the toughest months of my life, i was fighting battles everyday and night pushing and pushing and pushing in faith of God and here i am today victories God did it for me , God pulled ofa miracle for me , its unbelievable for many people who counted me out, but like jacob i wrestled and this was my song on those really rough times going through fire and fighting with giants to say the least but i knew the whole while id come out on top, today when i listen to this i feel a bit weird because my season changed and my story and life , character all changed , i dont really like to remember that time it was qay to dark , walking through the valley of the shadow of death, if it wasnt for my lord jesus i wouldnt have got through it. Praise Jesus for ever hallelujah.

  • @hopehope7889

    @hopehope7889

    Ай бұрын

    so glad God got you through. keep the good fight of faith! it never stops until the coming of our Lord in glory!

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas2 жыл бұрын

    መልእክቱም እናተም ለምለም ናችሁ ጌታ ጨምሮ ያበርክታቻሁ የኔ ውዶች። የፀጋው ባለቤት ይክበር 😇🥰

  • @Mekbeb-Abera
    @Mekbeb-Abera2 ай бұрын

    እጅግ በጣም ልብ የሚያስደስት መዝሙር ነው ጌታ አገልግሎትሽ ይባርክ ! ቃልኪዳን መክብብ ነኝ የወደፊት ሳድግ ዘማሪ

  • @jared586
    @jared5862 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ። ላለፉት 9 ቀናት ያለማቆረጥ እያደመጥኩት ነው። ተባረኩልን!

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye13742 жыл бұрын

    አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አባት ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አምላክ ሁሉን ለአንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ

  • @ashenafiasfaw1814

    @ashenafiasfaw1814

    11 ай бұрын

    😢😮l

  • @EleltaNebiyu

    @EleltaNebiyu

    3 ай бұрын

    Amen

  • @Mihireteab_Belete
    @Mihireteab_Belete2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው መዝሙሮችሽን ልጅ እያለው ገና የ2 ና የ3 ዓመት ልጅ እያለው ነው መስማት የጀመርኩት አሁን 17 ዓመቴ ነው፡፡ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽንም ይባርክ

  • @LemlemGebregziabher

    @LemlemGebregziabher

    11 ай бұрын

    Yanchim zemen be ''EGZIABHER'' yetebareke yhun!!!!

  • @yisehakuk
    @yisehakuk2 жыл бұрын

    አዜብ የምትቀበያቸው መዝሙሮች በእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ቅዱስና በፀሎት የተቃኙና በህይወትሽም የተዋሃዱ ስለሆኑ መሰለኝ መንፈሳዊ ጉልበት አላቸው:: ሰውን ከጌታ ጋር ያገናኛሉ ! በእግዚአብሔርም ማንነት ተመርኩዘን መንፈሳዊ ድፍረትና እምነት እንዲኖረን ያበረታቱናል:: ሊሊንም ስለሰማን ተባርክናል

  • @mihreth3223

    @mihreth3223

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም ይባርካል መዝሙሮቿ ጌታ አብዝቶ ይባርካት ይጨምርላት

  • @ayujote6973

    @ayujote6973

    2 жыл бұрын

    Wow tebarak

  • @Mimitwa
    @Mimitwa2 жыл бұрын

    "አዜብ" ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም በፊትህ ከባድ የሚሆን የማትችለው አንድ እንኳን የለም እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ የቱ ነው? እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ ምንድነው? አንድ ነገር ሰማሁ እኔም አመንኩ እርሱን ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ የሚጥል ፣ ሚያነሳ ፣ የሚገል ፣ የሚያድን ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አባት ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አምላክ ሁሉን ላንተ ትቼ ዝምብዬ ላምልክህ ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም በፊትህ ከባድ የሚሆን የማትችለው አንድ እንኳ የለም እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ የቱ ነው? አምላኬ አንተ ሀያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ ምንድነው? ለሰው ልጅ ያየለ ቢመስለው በእውቀቱ ከፀሀይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ ከፀሀይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ አንተ ግን ጌታ ሆይ ለዘላለም ያው ነህ ስራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ ስራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አባት ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አምላክ ሁሉን ላንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ ተራራው ገዝፎ ቢታይ ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም በፊትህ ከባድ የሚሆን የማትችለው አንድ እንኳን የለም እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ የቱ ነው? አምላኬ አንተ ሀያል ነህ ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ ምንድነው? "ሊሊ" አረ ለአምላኬ ይቺ ምንድናት? በጣም ቀላል ናት! በጣም ቀላል! በጣም ቀላል! አረ ለእግዚአብሔር ይቺ ምንድናት? በጣም ቀላል ናት! በጣም ቀላል! በጣም ቀላል! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ቀላል ነው! ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሀለሁ ስለዚህ አምላኬ አከብርሀለሁ ስለዚህ ጌታዬ አመልክሀለሁ ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ

  • @w-agegn2142

    @w-agegn2142

    2 жыл бұрын

    Thank you for sharing This.👍

  • @woinshetbilata785

    @woinshetbilata785

    2 жыл бұрын

    ተባረክ መዝሙርን አቀልክልኝ

  • @hirutNadew

    @hirutNadew

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mesky8592

    @mesky8592

    Жыл бұрын

    Wow Tebark

  • @tirezaamanuel9769

    @tirezaamanuel9769

    Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይበርክክ ጊጢሙን በዚ መለኩ ሰለፀፍክ

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua5 ай бұрын

    Tranquilo Si la montaña parece enorme No para ti, sino para mi. Será difícil frente a ti No hay ni siquiera uno que no puedas Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo pidas, no te ordenarán. Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo ordenas, ¿qué es lo que no te obedece? 1) Escuché algo y le creí El poder es solo tuyo El poder es solo tuyo Lanzar, levantar, matar, salvar. El poder es solo tuyo El poder es solo tuyo Si eres un señor fuerte, mi padre En ti descansaré, pero me acercaré a ti con fe. Si eres fuerte Señor, Dios mío. Dejaré todo por ti y solo te adoraré. La montaña es enorme... 2) Si un ser humano cree que lo ve, con su conocimiento Todo lo que hay bajo el sol es inútil. Todo lo que hay bajo el sol es inútil. Pero tú, Señor, eres el mismo para siempre. Todo tu trabajo es maravilloso Todo tu trabajo es maravilloso Tú poderoso Señor... Si se ve la montaña No para ti, sino para mi. Será difícil frente a ti No hay ni siquiera uno que no puedas Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo pidas, no te ordenarán. Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo ordenas, ¿qué es lo que no te obedece? Dios mío, ¿qué es esto? Es muy fácil, muy fácil, muy fácil. Oh Dios, ¿qué es esto? Es muy fácil, muy fácil, muy fácil. Es fácil (12) Entonces solo te adoro Por eso te alabo mi Dios Entonces te adoro Señor Entonces solo te adoro te adoro (8)

  • @MTBmoera

    @MTBmoera

    4 ай бұрын

    best translation ever

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel2 ай бұрын

    አዜብ ሀይሉ እና ሊሊ ጥላሁን ተባረኩ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abenezerabera1414
    @abenezerabera1414 Жыл бұрын

    "ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም....ስለዚህ ዝምብየ አመልክሃለው"🛐 ጌታ ይባርካችሁ በጣምምምምምምምም ነው ምወዳችሁ❤❤

  • @nardosagamso1775
    @nardosagamso17752 жыл бұрын

    የኔ ዉድ እህቶች የዓለማችን በረከቶ ጌታን የሚናገር መዝሙር ነዉ ''ኧረ ላምላኬ እቺ ምንድናት''? እንዴት እንደምወዳቹ የኔ ሞዴሎች ብርክ በሉ!

  • @michaelgregory1335
    @michaelgregory13359 ай бұрын

    በጣም የተባረብኩበት መዝሙር ነው ለ3 ቀን እስር ቤት ሆኜ ይሄንን መዝሙር እየዘመረኩ አብረውኝ የነበሩ ያሾፉብኝ ነበር ጌታ ግን በሚገር ሁኔታ በነፃ እንድወጣ አደረገኝ እነሱ ሲያሾፉበት የነበረው ጌታ ፀሎትሽን ሰማ ማለት ጀመሩ እህቴ ሀዜብ መዝሙሮችሽ በሙሉ መንፈስ አለባቸው ጌታ ይባርርክሽ❤

  • @hanishosweet4064
    @hanishosweet40647 ай бұрын

    በማስተዋል የተዘመረ ዝማሬ ፣ ጌታ ይባርካችሁ ውዶች!

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 Жыл бұрын

    I listened this short cutted song some where and tried to find it but i coul't. And i asked my best friend Holy Spirit. Then after two weeks this song came up suddenly. I was soooo happy and rejoyced. Well the only thing i can say is you both are my role models and may God increase His grace upon you all. Amen

  • @FGBerhe

    @FGBerhe

    Жыл бұрын

    Beautiful ❤

  • @John.3_16

    @John.3_16

    9 ай бұрын

    😂 yes. Indeed He is our dearest nearest friend ever for those who believe in the precious son of God the Lord Jesus Christ. Amen. He lives with us forever and ever (John. 14:15, 16) Heavenly God please bring those who don't believe in you and your precious son the Lord Jesus Christ. Amen. (John 3:16)

  • @ruthdachew9700

    @ruthdachew9700

    3 ай бұрын

    Yes! Holy Spirit Is My Best Friend Too 😍❤

  • @sinthayeuatinafu7085
    @sinthayeuatinafu70852 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ነው ምወዳቹ 🥰❤️🥰ከዚህ በላይ ለምልሙ እንደተ ብሆን ሁሌ እመኛለው 🔥🔥🔥🔥የምድር በረከቶች አዚና ሊሊ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot62902 жыл бұрын

    አዚቲ ሊሊነት ተባረኩ ይጨምርለችሁ። መሣሪያ ተጫዋቾችም አጃቢዎችም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @fasikabekele9403
    @fasikabekele94032 жыл бұрын

    አንች ድንቅ ሴት በዝማሬዎችሽ ሁሌም ልቤ ይደገፍል ክብር ለፀጋዉ ባለቤት ለአባቴ ይሁን

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun27102 жыл бұрын

    Azuyeeeee🥰

  • @hiwotkidus1163

    @hiwotkidus1163

    2 жыл бұрын

    Beloved.......!

  • @amanenoro1567

    @amanenoro1567

    2 жыл бұрын

    Liliye ke Betty🥰 gar abrachu mezmur btseru Des ylenal asebubet

  • @yonasaragaw359
    @yonasaragaw3592 жыл бұрын

    አዜብዬ እና ሊሊዬ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ በዘመኔ ሁሉ ሁልጊዜ አዲስ በሆነው ዝማሬያችሁ ተባርኬያለው ዘመናችሁ ይለምልም ያገለገላችሁት አምላክ ዘመናችሁን የእረፍት ያድርገው ኑሩልን 🙏💕

  • @user-fn1mk5yn8d
    @user-fn1mk5yn8d8 ай бұрын

    እግዛብሔር ከዚህም በላይ ይባርካቹ. አሜን ለእርሱ ሁሉም ቀላል.

  • @mazmur.519
    @mazmur.519 Жыл бұрын

    ተራራው ከባድ የመሰለው ለእኔ እንጅ ለእግዚአብሔር አይደለም አሜን።

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu73842 жыл бұрын

    ነፍስ የሚያረሰርድ ዝማሬ! ተባረኪ አዜብዬ! ይጨምርልሽ!! ❤️🤗✊

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye13742 жыл бұрын

    ኦህ ሊሊዬ ሽኮር ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አዜብ ኀይሉ አየለ ነኝ ከስራኤል ሀገር

  • @majormelese2725
    @majormelese27252 жыл бұрын

    እህታችን ዘማሪ አዜብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለቤተክርስቲያን መታነፅና የቅዱሳንን አቅም ጉልበትን የሚያድሱ ድንቅ መልእክት ይዘሽ በየዘመናቱ በጌታ ፊት ስለምታገለግይን ስላንቺ እግዚአብሔር ይባረክ። የጋታ ፀጋ አሁንም ይብዛልሽ ።

  • @konjitw1877
    @konjitw18772 жыл бұрын

    I sing this song to the mountain motherland Ethiopia is facing.

  • @CHRIST-Anchord

    @CHRIST-Anchord

    Жыл бұрын

    I say 'YES' to that! GOD'S ON OUR SIDE! Let's stay faithful to HIM WHO IS ABLE💪 IN JESUS NAME 🙏AMEN!

  • @dejenebogale1701
    @dejenebogale1701 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አዜብዬ የምወዱሽ ሊሊዬ የምወዱሸ የእግ/ር ክብር መገለጫዎች ብርከ በሉልን አዳምጫው አልጠገብኩትም የብዙ ጥያቄዎቻችን መልሰ ሁሉ ቀላል ነዉ ❤❤❤!!!

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ተራራው ለኔ ትልቅ ቢመሰልም ላንተ ግን ቀላል ነው❤❤❤❤❤

  • @qal211
    @qal2112 жыл бұрын

    ሀዜብ ፀጋሽ ከጌታ እንደሆነ ባውቅም ለምን እንደዚህ እንደምወድሽ ግን አላውቅም !!አንድ እህትሽ ነኝ ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!

  • @mamolod
    @mamolod2 жыл бұрын

    Now I got a song here to repeat 100x a day. So excited beyond words. We're so blessed to have you both. God bless you.

  • @solrebls7715

    @solrebls7715

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤ መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡ ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡

  • @John.3_16

    @John.3_16

    10 ай бұрын

    ወንድሜ ይኸውልህ አንድ እውነት እንድታውቅ በእግዚአብሔር ርህራሄ እለምንሃለሁ። ምን መሰለህ: እግዚአብሔር ክፉ አይደለም። ግፍም ሲሰራ ዝም ብሎ አያይም። (ሉቃስ 18:1-8 ክፉ የሰው ዘር እንጂ እርሱ አደለም) ስለ ኦርዮን እና ዳዊት ሕይወትም ትክክለኛውን ፍርድ ፈርዷል። ምክኒያቱም እርሱ አያዳላም ። እስቲ በደንብ መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ ምዕራፍ 11 እና 12 ከዚያም በኋላ ያሉትን ምዕራፎች አንብብ። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጋር ከኀጢአት ጋር መቼም ይሁን እንደማይደራደር መመልከት ትችላለህ ለኦርዮንም እንዴት እንደተበቀለለት። ለአብነት ያህል 11:9-10 "ለዘላለም ከቤትህ ሰይፍ አይርቅም።" ከዚህ ቁጥር ቀጥለው ያሉትን ደግሞ ብታነብ ምን ያህል እግዚአብሔር እንደተበቀለለት ማየት ትችላለህ: ልጁን ሲገልበት ታያለህ ። እንደተናገረውም ሰይፍ ከቤቱ ተነሳ የገዛ ልጁ አሳደደው ; ሌላኛው ልጁ ደግሞ እህቱን አስነውረ። ስለዚህ እግዚአብሔር ክፉ አደለም። ሰይጣን ሚነግርህን የውሸት እውቀት አትስማ አትቀበልም። ሰይጣን ውሸታም የውሸት አባት ነው። ሔዋንንም በዚህ ውሸቱ ነው የሸነገላት "እንደ እግዚአብሔር እንዳትሆኑ ነው" በማለት። ስለዚህ እራስህን ከፈጣሪህ ጋር ስትጣላ እጁ ላይ እንዳትወድቅ : በንስሐ ፈጥነህ ብትታረቅ ለእርሱ ራስህን በትህትና ብታዝገዛ ይበጅሀል ። "ከሰሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። " ት.ኢሳያስ 45:9 ስለዚህ ስለታዳፈርኩህ ይቅር በለኝ በለው ይቅር ይልሀል። ት.ኢሳያስ 64:8-9 ታረቅ ከፈጠረህ ጋር ። ተባረክ።

  • @yoditlegese6381
    @yoditlegese6381 Жыл бұрын

    የተወደዳችሁ በጌታ እህቶቼ አዜብና ሊሊዬ ከፊተኛው ክብር ይልቅ የኃለኛው ክብር በልጦል በትውልድ ላይ እውነተኛውን አምልኮ ስላሳያችሁት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @elsabettigro1180
    @elsabettigro1180 Жыл бұрын

    እ/ር አንተ ሀያል ሁሉ ላንተ ቀላል ድንቅ መዝሙር ተባረኪልኝ

  • @edengenet5529
    @edengenet55292 жыл бұрын

    What a beautiful song. May the lord bless you both Az and Lili. Glory to God!

  • @tomd2612
    @tomd2612 Жыл бұрын

    My driver, Asmait, is from this country and told me about Azeb's singing --- what SMOOTH Voice ! So good for the temperament; your mind just FLOWS, so nicely.

  • @Z84g8-cf8oxm
    @Z84g8-cf8oxm Жыл бұрын

    🙏🏾👏🏿👏🏿👏🏿

  • @YetuBelete
    @YetuBelete Жыл бұрын

    hulem hulem #1 i just have no words lemlimlgn bizu zemri endet yibarkal endet des yilala ohh🥰🥰🥰🥰

  • @birhanabebe1782
    @birhanabebe17822 жыл бұрын

    አዜብ እና ሊሊ መዝሙራቹ ለመስማት ሃይማኖት ልዪነት እንኳን አይገድበውም እግዚአብሔር ይባርካቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @helendemelew8185
    @helendemelew81852 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርካችሁ❤️! ጠላት በክፋቱ ገኖ እኔ ነኝ ተራራው :ትልቁ እንቅፋት ብሎ :በትውልድ መንገድ ላይ ቆማለው ባለብት በዚህ ዘመን :የርሱ ከፍታ የማያስደንቀውን ትልቁን ጌታችንን እንዲህ በቻላችሁት መጠን የርሱን ከፍታ እና ትልቅነት ስታውጁ :ገዝፎና ተኮፍሶ የነበረው ተራራ ነኝ ባይ :ኩስስ ብሎ ስፍራውን ይለቃል ! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው! ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️

  • @haleluyagyes4810

    @haleluyagyes4810

    2 жыл бұрын

    Blessings♥️♥️

  • @user-uo1us8cc6w
    @user-uo1us8cc6w2 ай бұрын

    በጣም ከምወድልሽ መዝሙር አንዱ ነው ተባረኪ😊

  • @MenaGirma-ek1td
    @MenaGirma-ek1td3 ай бұрын

    ኡኡኡ ሊሊዬ ግን ስትዘምር ውስጤ በብዙ ደስስታ ይሞላል አዜብዬ 🥰😘

  • @oromoostar3018
    @oromoostar30182 жыл бұрын

    Azekoo, you are my favourite singer from my childhood, and I love all of your songs. You are our blessing; whenever I hear your song, I am changed to another person. I adore you; stay blessed, our queen.

  • @hawihawi9260
    @hawihawi926011 ай бұрын

    I don't know how many times I have listened to this song. It's my go to song when I am overwhelmed, when my knowledge and strength fails me. It reminds me to lean on God. Thanks ladies

  • @mimipaul3703
    @mimipaul3703 Жыл бұрын

    የኔ ውድ የቀባሽ ይባረክ

  • @zewdituyitbarek3183
    @zewdituyitbarek3183 Жыл бұрын

    Amem lamte ulu kelale mw.... tebarekyy

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes58572 жыл бұрын

    እጅግ እወዳችኋለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤️

  • @besufkadhabtamu7607
    @besufkadhabtamu76072 жыл бұрын

    የዘመኑ ምርጥ ጥምረት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @ProphetSamuelGudina
    @ProphetSamuelGudina Жыл бұрын

    wow ይህም በእግዚአብሔር ዐይን ቀላል ነው

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice19 ай бұрын

    ሁለት አይነት መዝሙሮች ይሰማሉ አንዱ ወደ ታች የሚያሳይ ምድራዊ፤ ሁለተኛው ወደ ላይ አዳኙን አጉልቶ የሚያሳይ። መዝሙሮችሽ አዳኙን ጌታ አጉልተው ያሳያሉ። ፀጋው ይብዛልሽ!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40572 жыл бұрын

    Nothing is impossible with God and our God is almighty and powerful. God bless you all 🙌 🙏 ❤️. Beautiful song 🎵

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma83382 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስለእኛ እናንተን ስለሰጠን አረ በብዙ ተባረኩልኝ በጣም እወዳቹኃለሁ 🥰🥰

  • @redietfikru81
    @redietfikru81 Жыл бұрын

    ብዙ ግዙፋተራራ ናቸው ብዬ የፈራሁት ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ቀላል እንደሆኑ አይቻለው እኔ ምስክር ነኝ

  • @helinak8509
    @helinak85092 жыл бұрын

    I feel so blessed and uplifted every time I listen to this song. I can’t stop listening to it. May God bless you and keep you Betty and Lily.

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu53022 жыл бұрын

    ብጣዕሚ ጽቡቕ መዝሙር, ተባረኺ አዜብ ሀይሉ!

  • @m8907
    @m8907 Жыл бұрын

    እኔስ ላንች ቃላት አጣሁ በትካዜዬ አንችን እየሰማሁ ሁሌ እጽናናለሁ የመንፈስ አጽናኚ አዜብዬ ተባረኪልኝ

  • @addiszimare-1172
    @addiszimare-11722 жыл бұрын

    Elif wode mado video please

  • @yeabsiraabera2311
    @yeabsiraabera2311 Жыл бұрын

    never to be tired listening this song 200times a day..wow...tikiklegna lyric ena zema fset.yeteregagach set

  • @CLEthiopia
    @CLEthiopia2 жыл бұрын

    Azeb & Lily together ❤️ I waited my entire life for this 🥰😍

  • @ashu7695
    @ashu76952 жыл бұрын

    ዘማሪ አዜብ እና ሊሊ በእግዚአብሔር እርዳታ እና ፀጋ እነዚህን ሁሉ አመታት ያለነቀፋ እግዚአብሔርን ማምለክ የማይገኝ እድል ነው። እናንተን አርአያ አድርጎ የተነሳ የዘመኑ ዘማሪ በእግዚአብሄር ፀጋ ይሻገራል። & Dawit Be Blessed!!

  • @selandegefu
    @selandegefu Жыл бұрын

    አዜብዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ😊😊😊😊😃😀😄

  • @ranishooo
    @ranishooo2 жыл бұрын

    Listening this Mezmur again and again! It lifts me up. It’s an eye-opening message: God is greater than anything! God bless you more dear💕💕

  • @eyeruslegesse1081
    @eyeruslegesse10812 жыл бұрын

    የሚገርም ሰርፕራይዝ ነው ሊሊ መኖር ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ

  • @user-zk7mg5mh8c
    @user-zk7mg5mh8c11 ай бұрын

    ተባረኪ ዘርማዘርሸ ይባረክ አንቺ እንደዚ እግዚአብሔር እንዳ ከበርሸ ተባረኩ። ሊሊ,አዜብ❤❤❤❤😊

  • @abelgebrat1498
    @abelgebrat1498 Жыл бұрын

    አዜዬ ጌታ ይባርክሽ በጌታ ፊት ማንስ ይቆማል እንኳን ተራራው መልአክት እንኳን ችለው ሊቆሙ አይችሉም አዎ የኛ ጌታ እንደሌሎች አይደለም እርሱ አልፋ አሜጋ መጀመሪያና መጨረሻ ነው የጌታ በመሆኔ ሁልግዜ ደስ ይለኛል ምን ልበል ከብዙ ክብር ይልቅ ከጌታ ጋር መሆን አዎ ከእርሱ ጋር መሆን ይሻላል😊😊😊😊

  • @temesgenyohannes5567
    @temesgenyohannes55672 жыл бұрын

    አዚ ለፈጣሪሽ ውብ መዝሙር ዘምረሽለታል ... ለርሱ የሚገባ የዓምልኮን ልክ ይገልጻል ... በረካሁኚ ... ሌሎቹንም ውብ ዝማሬዎችሽን ጫኚልን ... 🙏🙏🙏

  • @Dawitish
    @Dawitish2 жыл бұрын

    So Blessed With your Songs My Beloved Sister and Am really really happy for the Grace of the Lord that Helps you though out the Years

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Жыл бұрын

    አዜብዬ በጣም ነው የምወድሸ ጌታ ይባርክሸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr8 күн бұрын

    Azeb- one of the best gospel singers 👌👌

  • @hiwotkelile5289
    @hiwotkelile52892 жыл бұрын

    This one is going to be on repeat!! Soo beautiful!! Looking forward to the release of the full album. God blessings to you who worked hard on this project!!

  • @truthprevailsbezabih447
    @truthprevailsbezabih4472 жыл бұрын

    you are a real blessing to our nation ! Azebiye , Liliye amlake ende baletseginetu meten bekibir bekirstos eyesus abzito yibarkachihu !!!

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 Жыл бұрын

    ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለኔ እንጂ ላንተ አይደለም ክበርልኝ ኢየሱስ

  • @Simretdaniel499
    @Simretdaniel4992 жыл бұрын

    አዚዬ እና ሊሊ ተባረኩልን በጣም እሚባርክ ዝማሬ ነው።ብዙ ፍቅር እና አክብሮት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord84742 жыл бұрын

    ሁሉ ለአንተ ቃላል ነው ሀሌ ሉያ ።

  • @dget8971
    @dget89712 жыл бұрын

    The legend singer, you always have amazing works even cyclones can never shake. Thank you for being the light for us in your praise & songs. You ae blessed!

  • @qawsedqawsed6147

    @qawsedqawsed6147

    2 жыл бұрын

    geta abizito yibarekachu bexanawu enwodachu haleni geta terara yehonelachu kepitachu yidemesisawu hidu geta yimirachu wodachu walowu tebareku gena bizunegeri kenanite enixebiqaleni

  • @koshusha
    @koshusha Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አንተ ሃያል ነህ!!!

  • @naniyosemite9070
    @naniyosemite9070 Жыл бұрын

    My God bless you Azebiye tsegawun yabzalesh zemenish besu bet yilek🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️♥️

  • @kidistworku7815
    @kidistworku78152 жыл бұрын

    Amazing song... May God bless you woman of God 😍😍😍😍😍🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zenateklehaimanot6150
    @zenateklehaimanot61502 жыл бұрын

    Azeb, Lily, and Bety...you are the blessings of God for His people☘️☘️☘️

  • @officialyohannesbelay2985
    @officialyohannesbelay29852 жыл бұрын

    Azeb and lily geta eysuse yibarkachu 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 Жыл бұрын

    ለኔ እንጂ ላንተ ቀላል ነው አዚቲ ተባረኪ❤

  • @bezabih44
    @bezabih442 жыл бұрын

    Amazing lyrics video and music, Bless you Aziti!

  • @brighttube4me
    @brighttube4me2 жыл бұрын

    Azeb Haile and Lily Tilahun, two amazing singers. I hope you will sing more songs together on Live. We love you both, children of the MOST HIGH GOD.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 Жыл бұрын

    አዜብዬ ዘመንሽ ይባረክ።ዋው ጌታ ይክበር።

  • @yalemtesfaonline6979
    @yalemtesfaonline69792 жыл бұрын

    I couldn't stop listening this song. May God bless you and the entire crew.

  • @emyliya9353
    @emyliya93532 жыл бұрын

    Oh Holy Spirit I'm speechless I think you for your children Azeb and lily and the whole crew thank you Jesus Hallelujah🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💕👑💕💃🙌😇

  • @abenezeraynete5951
    @abenezeraynete5951 Жыл бұрын

    አንቺን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን ተባረኪ ሀዚቲ እወድሻለው የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh7lr2ux4v
    @user-gh7lr2ux4v2 ай бұрын

    በየቀኑ ነው የምሰማው በእውነት ተባረክ ❤❤

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere60672 жыл бұрын

    We love you Azity, you are blessing to us! Amazing song as always ❤ God bless you all!!

Келесі