❗️ አስደናቂ❗️ 36 ፅላት ያለበት አስገራሚ ገዳም ...ብቻቸውን ለ30 ዓመት ያነፁት አባት

Ойын-сауық

#ተዋህዶ
#ቤተክርስቲያን
#tewahido
#Minyahil benti
#ምንያህል_በንቲ
ገዳሙን_ለመርዳት
በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም
አቢሲንያ ባንክ
6651027
በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
በዋትስአፕ #0912656342
በቴሌግራም #0939048556
*ፃፉልን
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share: #like : #subscribe

Пікірлер: 844

  • @yordiamare1590
    @yordiamare15903 жыл бұрын

    የግዳሙ በረከት ያባታችን በረከት ይደርብን

  • @bertokannegnyenazeritowa3531

    @bertokannegnyenazeritowa3531

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @gebregziabheraberash4121

    @gebregziabheraberash4121

    3 жыл бұрын

    AMÈNE AMÈNE AMÈNE TEBAREKOO

  • @denmarkkoliyyan6079

    @denmarkkoliyyan6079

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🕯🇪🇹

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abibella5613

    @abibella5613

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @ethiopia3929
    @ethiopia39293 жыл бұрын

    እባካችሁ ጊዜው ከፍቷል የቤተክርስቲያን ሚስጥር አታውጡ ሚዲያ ላይ የአባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን

  • @gabeaeah8537

    @gabeaeah8537

    3 жыл бұрын

    Abatatchen yefetun bereketwo yedersen tegyimareyiam ljenm feker selasyi belhu beselot asebun

  • @gabeaeah8537

    @gabeaeah8537

    3 жыл бұрын

    Abatatchen erejem edmiy yesetwot amlakatchn yagelglote zemnone egzyiabhir amlak yebark fesamyiwen yasamereln

  • @gabeaeah8537

    @gabeaeah8537

    3 жыл бұрын

    Emebetyi kidanemehret lehaeryi abketa lnseha abketa dejuwan lmerget tabkan beselot asebun

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @sipara9224

    @sipara9224

    Жыл бұрын

    እነዚህ ለገንዘብ ብለው የማይገቡበት ቦታ የለም አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የጀመሩትን የስፈፅመዎት

  • @kassahunabebayehu8839
    @kassahunabebayehu88398 ай бұрын

    እየባረኩ ያሳደጉን አባታችን ደከመኝ ሠለቸኝ የማይሉ አለምን የናቁ የገዳሙ መሥራች እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i3 жыл бұрын

    ጉድ ገርሞኛል ድሮ የተሰሩትን ነበር ያየነው ለካ በእኛም እድሜ ድንቅ አባቶች አሉ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን✝️😍🙏በርከታቸው ይደርበሰን

  • @mesidan8055

    @mesidan8055

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @sinkneshhabtewold8295

    @sinkneshhabtewold8295

    3 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነ ዉ ታዲያ የእነዚህ ቅዱሳን አባቶች አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን አይታደጋትም ፣፣፣

  • @nesta7861

    @nesta7861

    3 жыл бұрын

    ብምእ@@mesidan8055 ትትት

  • @nesta7861

    @nesta7861

    3 жыл бұрын

    @@mesidan8055 ት

  • @abibella5613

    @abibella5613

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z3 жыл бұрын

    አባባ በርከቶት ይደርስን።ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናቴ እና የአባቴ መሀተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም።ተዋህዶ ሀይማኖቴ እና የኢትዮጵያ አገሬ አምላክ ይጠብቅልኝ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @ethiopiantube6270

    @ethiopiantube6270

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @tiruyeyilma8482

    @tiruyeyilma8482

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    3 жыл бұрын

    Amen weda betesbe aregene subscribe aregne weda

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    3 жыл бұрын

    አባበዬ በረከቶት ይደረሰን ።🙏🙏🙏

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ወንድሞቸ እህቶቸ ኩላችን እንደኣቅማችን ለበረከት በየ ኣቅማችን ስጦታ ንስጥ። ኣስራት ትቅሙ ለራሳችን ነው። ኣሜን።

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p3 жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የናተ ፀሎት ይርዳን

  • @tamannaislam8255

    @tamannaislam8255

    3 жыл бұрын

    ቦታው የትነው

  • @azebgebremaryam6170

    @azebgebremaryam6170

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @Helihelenerkan

    @Helihelenerkan

    3 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @ethiomama1238

    @ethiomama1238

    3 жыл бұрын

    ስልክ ስጠን በናትው። ምንም እንፎርሜሽን እልተውክም

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta75483 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ እንደዚህ ያለ አባቶችን አብዛልን ጨምርልን እስትንፋሰ ክርስቶስ አንተ አማልደን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ አማልደን

  • @zelalemmiherete2844
    @zelalemmiherete28443 жыл бұрын

    አባታችን ልፋትዎትን ከግቡ ይደርስ ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳዎት ! እጅግ የሚደንቅ ዕፁብ ሥራ ነው ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ። ይኽን ድንቅ ሥፍራ እጎበኘው ዘንድ ምኞቴ ነው ፣ ወገኖቼ ፈጣሪ ይርዳህ በሉኝ የአቅሜን እረዳ ዘንድ ።

  • @fathimaf7802

    @fathimaf7802

    3 жыл бұрын

    እግዚእ ብሄር ይርዳህ ወንድሜ

  • @naniasefa7094

    @naniasefa7094

    3 жыл бұрын

    አሜን ፈጣሪ ይርዳህ እኛንም ይርዳን ወንድሜ

  • @zelalemmiherete2844

    @zelalemmiherete2844

    3 жыл бұрын

    @@fathimaf7802 አሜን ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ።

  • @zelalemmiherete2844

    @zelalemmiherete2844

    3 жыл бұрын

    @@naniasefa7094 አሜን ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ ። ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን ።

  • @abibella5613

    @abibella5613

    3 жыл бұрын

    ለኛም ላንተም እግዚያብሔር ይርዳን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes16893 жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብን ቡራኬዎ ካለንበት ትድረሰን አሜን ።ገለፃ ሲያደርጉ እንባዬ መጣ በእውነት፣ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ከበረከቱ ለመካፈል ማሰብ አለብን ፣የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁን።

  • @tiruyeyilma8482

    @tiruyeyilma8482

    3 жыл бұрын

    አሜንንንንንን

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @zaydteka1152

    @zaydteka1152

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏❤

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውድ

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa33893 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለካ አሁንም ድንቅ አባቶች አሏት በረከትዎ ይድረሰን ጥንካሬዎን አደንቃለሁ

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ወንድሞቸ እህቶቸ ኩላችን እንደኣቅማችን ለበረከት በየ ኣቅማችን ስጦታ ንስጥ። ኣስራት ትቅሙ ለራሳችን ነው። ኣሜን።

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @182960la
    @182960la2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ አስገራሚ የበረከት ገዳም ነው :: በርታ

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha60713 жыл бұрын

    10 k አይቶ ላይክ ያደረገው ግን 1K ነው አይታችሁ ላይክ ብታደርጉ ጥሩ በዚህ እንኳን መልካም ብናደርግ

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Жыл бұрын

    ድንቅ ገዳም ነው በአካል ከቦታው እንድንደርስ በረከት ተካፋይ ያደርገን ቸሩ ፈጣሪያችን እናመሰግናለን

  • @girmaabera7619
    @girmaabera76193 ай бұрын

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን ባረከታቹ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቹ አባታችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @suzangirma6829
    @suzangirma6829 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ረጂም እድሜ ለኝህ አባት ይሥጣቸቸው ኢትዬጵያ በነዚህ ንፁህ አባቶች ፀሎት ነው ያለችው

  • @user-uh5lk3op1w
    @user-uh5lk3op1w3 жыл бұрын

    እሚገርም እኮነው እኔኮ ኦርቶዶክሳዊነቴን ከምንም በላይ እኮራበታለሁ አባቶቻችንን እረጅም እድሜና ጤና ከፀጋና ከሞገስ ጋር ይስጥልኝ ወንድሜ ምን ያህል እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @huawsagaa1186

    @huawsagaa1186

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ። ነትና ኦርቶዶስነት መታደል ነው

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 Жыл бұрын

    በእዉነት እንዲህ ነዉ አባት ማለት በእድሜ በጤና ያቆየልን በረከቶ ይድረሰን አባታችን ዝም ብሎ ከተማ እየኖረ ባህታዊ ነኝ ከማለት

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores6794 ай бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ኢትዮጵያ እየተጠበቀች ያለችው በናተ ፀሎትና ምልጃነው እድሜ ይስጣችሁ ቅዱሳን አባቶችን ይጠብቅልን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun73792 жыл бұрын

    አባ በረከቶው ይድረሰን በያ ሀጢያት ኢትዮጵያ ተተራመሰች በፀሎቶው አስቡን ሀጢያታችን በዝቷል በናተ ምክነያት ነው አሁንም ያለነው እጅ እዴኛ ሀጢያት ጠፍተን ነብር

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከስደት መልሰን ወደ ቅድስት ሃገራችን ሃገረ ቅዱሳን

  • @aass9997
    @aass9997 Жыл бұрын

    እስፍራኝ ሀጥያቴ የሰምዩ አባቴ። የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር በለኝ ።ድንቅ ነው።

  • @user-dx5tr3zi3q
    @user-dx5tr3zi3q Жыл бұрын

    ሆይ በጣም ነው የገረመኝ ማርያምን ዘንድሮም አለ እደዚህ ታሪካዊ ቦታ ታሪካዊ አባት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አነጋገራቸው እራሱ ቅልጥፍ ያለ ነው እና ልዮ አባት ናቸው በረከታቸውን ያድለን እግዚአብሔር

  • @rediet3272
    @rediet3272 Жыл бұрын

    እግዛብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን እደነዚህ አይነት አባቶች ስላላሳጣህን አቤቱ እድሜና ጤና አብዝተህ ስጥልን እዲሁም አብዛልን በርከታቸው ይደርብን

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f3 жыл бұрын

    አባቴ በረከትዎ ይደረሰኝ በእዉነት አስለቀሱኝ😥😥😥 እኔ ግን ምንድነኝ በህይወቴ ምንም ሳልሰራ የኖሩክ ዋ ነፍሴ ምን ይሆን መጨረሻሽ

  • @user-iu9zf6ec1v

    @user-iu9zf6ec1v

    3 жыл бұрын

    እረ የኔም ነፍስ ምንም ነገር አልሰራችም ብዙ እዳ አለባት እግዚኦ ልበል

  • @edelg2938

    @edelg2938

    3 жыл бұрын

    enam endza nw yatasmage enasun mardate laga telk neger nw

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያቆልን አባታችን።በረከትዎ አይለየን አሜን።

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot10513 жыл бұрын

    ወንድሞቼ እባካችሁን የምታሳዩትን ተጠንቅቃችሁ አሳዩ ቤተክርስቲያናችንና ትልልቅ አባቶቻችንንባሁን ለማጥፈት ሁሉ ዘመቻ ላይ በሆነበት ሰአት ሚስጥራንና ጓዷዎን ፣ መንገዶን ዝም ብላችሁ አትልቀቁ ። ለዮቲዮብና ሐእርዳታ ብላችሁ ።

  • @user-ph3rn4cc6f

    @user-ph3rn4cc6f

    3 жыл бұрын

    በትክክል እባካችሁ እባካችሁ

  • @senusamrawit9070

    @senusamrawit9070

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፆሎታቸው በረከታቸው ረዴኤታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopia3929

    @ethiopia3929

    3 жыл бұрын

    ትክክል 👍👍

  • @maraki6568

    @maraki6568

    3 жыл бұрын

    እኔም ፈርቻለሁ ምክንያቱም ለጥፋት እጂ ለልማት የሚሮጥ የለም

  • @maraki6568

    @maraki6568

    3 жыл бұрын

    ባሁኑ ስአት መርጃ ማወጣቱ አስፈላጌ አይደለም ባይ ነኝ

  • @EthioEthio-hd4tj
    @EthioEthio-hd4tj3 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያቆይልን በጣም መታደል ነው

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶ ይደርብን ሁላችንም $ 100 ዶላር ብናዋጣ በረከቱ ይደርሰናል ስራውም ይሰራል እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @KarlKfoury

    @KarlKfoury

    11 ай бұрын

    እውነት ነው እማየ አካውንት የታል

  • @tg.kefelw

    @tg.kefelw

    3 ай бұрын

    አሸ❤

  • @alemalem4620
    @alemalem46204 ай бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን ይሄንን ድንቅ ስራ ሳይ ይቺ ከንቱ አለም ጠላሁ አምላኮት ለንስሐ ያብቃን አሜን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    አምላኬ የኔ ጌታ የዚህ በረከት ተካፋይ አድርገኝ😢😢😢😥😥

  • @Markjo2
    @Markjo23 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በ2005 ነበር ይህንን ገዳም የሄድኩት ሁለት ትንንሽ ዲያቆናት የዘጠኝ አመት ልጆች ነበሩ ከአባ ጋር ሌላ ማንም አልነበረም አሁን ግን በጣም ሰፍቷል ብዙ ነገር በዝቷል እግዚአብሔር ይመስገን ደግሜ እንደምመጣ አምናለው

  • @frehiwotshenkut9021
    @frehiwotshenkut90213 жыл бұрын

    Sebelun edetetahut yekoterelge yemareg amen

  • @LIDETU-rc9uj
    @LIDETU-rc9uj Жыл бұрын

    አባታችን በእውነት በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በርከቶው ይደርብን አሜን

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xzАй бұрын

    የገዳሙ በረከት ይደረብን ፀሎታቹህ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @admasubereded7739
    @admasubereded77397 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን። እንድናየው ስላደረጋችሁልን። መቼም ቅዱስ ዳዊት እንዳለው ነው። በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ። ለመፀደቂያም ለመኮነኛም የሚሆኑንን አባቶች እና ሥራዎቹን ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury11 ай бұрын

    አባታችን እረዴት በረከትወት ይደረብን የድንግል ማርያም ልጂ ሐገራችን ሠላም ያርግልን

  • @saratube7513
    @saratube7513 Жыл бұрын

    አባታችን ጥንካሬችሁ ይገርማል በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሤ

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Жыл бұрын

    ያባቶቻችን አምላክ ለበረከት ስራ ያትጋን

  • @martamarta3690
    @martamarta36903 жыл бұрын

    ጌታሆይ ሳልሞት ፍፃሜውን አሳየኝ አባታችን ከምንም በላይ የገረመኝ ጥንካሪያቸውና ተስፋቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር

  • @user-wg3vh8rx2f
    @user-wg3vh8rx2f3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጠልን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey27693 жыл бұрын

    አባቴ እንን እግዚአብኼር በፀጋው ላይ ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰን አሜን

  • @nunugirma3327

    @nunugirma3327

    3 жыл бұрын

    ፒፕሉ ለሁላችንም ይድረሰን

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    እንደማመር

  • @habhabshi5767
    @habhabshi57674 ай бұрын

    በረከተዎ ይድረሰን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነ በተሰቤቶቼ አቤ መታደል ነዉ ምን አይነት ህይዎት ነዉ እዳዉ በነሱ አይን እኛ እምንኖረዉ

  • @sewanchilene1987
    @sewanchilene19873 жыл бұрын

    ወይ ልዩነት ወንድሜ አድንቄሀለሁ አባታችን ላይ ለመድረስ የምታደርገው እሩጫ ድንቅ ነው። ላንተም ፅናቱን ለአባታችንም እረጅም እድሜ ይስጥልን። በረከቶ ይደርብን።

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @hana4049
    @hana40494 ай бұрын

    እጅግ ያስደንቃል ለ አባታችን እረጅም አድሜ ከጤና ያድልልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መቼም ኢትዮጵያችን እጅግ በጣም እያስደመመችን ትገኛለች በድንቁርና የተነሱባትን የናት ጡት ነካሽ ጠላቶችዋንሁሉ ጥላ ወደነበረ ክብሩዋ ይመልስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በኛም ዘመን እድህ አለ እድሜና ጤና ይስጠዎት እግዚያቢሄር አባባ💕🙏💕

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በራክታ ይድርብን

  • @eldanamekie2146
    @eldanamekie21463 жыл бұрын

    እ/ረ ይመሰገን አባቴ በረከተዎት ይደረብረ ቦታውን ለመረገጥ ያብተቃን+++

  • @balewanley7816
    @balewanley78163 жыл бұрын

    ሊላ :የምለውም :ነገር :የለኝ :የአባቶች :በረከት :ይደርብን :አሜን ::

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ኢትዮአርቶች እባካችሁን ደብረብርሃን ቅዱስ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያንንም ጎብኙልን

  • @user-hm5qy7oq1v

    @user-hm5qy7oq1v

    3 жыл бұрын

    ዘፈኑን ብተዉት ጥሩ ነበር

  • @ethiomimitube7507

    @ethiomimitube7507

    3 жыл бұрын

    Betesbe enhune wedocheye

  • @noahpaulos5931

    @noahpaulos5931

    3 жыл бұрын

    ye orthodx negadye aydelachum ye tigray hizbe gedayoch.❌🇪🇹❌🇪🇹❌🇪🇹❌🇪🇹🤮🤮🤮

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @almazalemayehu6195

    @almazalemayehu6195

    3 жыл бұрын

    abstain Britt ydrbn Bryon.

  • @-mahlet6883
    @-mahlet68833 жыл бұрын

    አርት ሚድያ እንድሜህን ያስርዝመው ድንቅ ቦታ አሳየህኝ

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy2653 жыл бұрын

    ዳግማዊ ቅዱስላሌበላ ይሄንን ያሳየኝ እግዚያአቤር ይመስገን

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን ቅዱሳኖች ጸሎት በረከት አይለየን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g4 ай бұрын

    ድንቅ አባት ናቸው እግዚአብሄር በሰላም በጤና ያቆይልን

  • @user-bf4ty2vs6p
    @user-bf4ty2vs6p4 ай бұрын

    አባቶቻችን በረከት እረዴቱን እመቤቴ ታድለችሁ እኛ በእናንተ ፀሎት ነው ያለነው ለደጁ ያብቃን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Жыл бұрын

    ፈጣሪ አይለያችሁ በድሜ መልካሙን የሚመራ አምላከቅዱሱ ነውና አባ ያሰቡትሁሉሞልቶ እ ድሜይስጦትይሙላሎት ስንቱ በካንሰርእያለቀነውመዳኛያርግሎት።

  • @shewaayalew144
    @shewaayalew1443 жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @mesksremhabesha3894
    @mesksremhabesha38944 ай бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን የእናንተ አምላክ እንቸርነቱ ይጠብቀን ኢትዬጵያን ሀገራችንን ይጠብቅልን የናንተ አምላክ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    የመገርም ታሪክ እግዚአብሔር አባታቻችን ይጠብቅልን በእውነት ኑሩልን በረከታቸው ይደርብን😢😢😢

  • @user-ti7ls2fz8d
    @user-ti7ls2fz8d3 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይርዳቹ እኔም የበረከቱ ተካፈይ መሆን እፈልጋለሁ በርቱ የመዳን ቀንዛሬ ነው ቀጠሮ ማራዘም አያስፈልግም እባክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፈቅዶልህ ደጁን አስጎብኝተሀናል ስለዚ ባፋጣኝ ገዳሟ የምትረዳበትን መንገድ ስሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ቸር ነው መዳን ይፈልጋል ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ላምሳ ሰው ጌጥ ነው ሁልችንንም እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያርገን ለመስጠትም መመረጥ ያስፈልጋል ወገኔሆይ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @saraalmedon7080
    @saraalmedon70803 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዘመንህን ይባርክ

  • @user-kj6eq3kh9r
    @user-kj6eq3kh9r Жыл бұрын

    ግሩም ነው በእውነቱ አናታችን በረከትዎት ይደርብን አሜን ፫

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to5 ай бұрын

    ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73893 жыл бұрын

    ወንድሞቼ ፈጣሪ አሁነም ጉልበታችሁ ይባረክ የሰራችሁ ይበርክት ፈጣሪ እንዲሁ እንዳገለገላችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለፍ ሌላ የምለዉ የለሞ የታደለ ወጣትገዳማትን ያስግበኝናል ያልታደለ ደግሞ ወጣት youtbe ላይ ተቀምጦ አገር ያፈርሳል ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wg3vh8rx2f
    @user-wg3vh8rx2f3 ай бұрын

    አባታችን በረከተው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ለሀገራችን ይፀልዪልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12262 жыл бұрын

    የቅዱሳኑ አምላክ ይርዳን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!!! አባታችን በረከቶት ይድረሰን ፈጣሪ ሃገራችንን ቅድስት ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን!!!

  • @lucysabella6727
    @lucysabella67273 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ን ቤት ለማነፅ ደፍ ቀና የሚሉ በርግጥም የተባረኩና የተመረጡ ናቸው: እኛንም የነሱን መንፈስ እግዚአብሔር ያድለን

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @GalaxyJ-mn7qr
    @GalaxyJ-mn7qr3 жыл бұрын

    ድንቅ ቦታ ነው ቦታውን ለመርርገጥ ያብቃን አቤታችንም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    በተመስጦ ነው ያየሁት, በእምባ ጭምር ተዋህዶ አድርገህ ስለፈጠርክኝ አመሰግንሃለው 🤲🤲🤲❤❤❤❤ አባቴ በረከት ዎ ይደርብን አሜን

  • @kassas4
    @kassas43 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን እንዴት እድለኞች ናችሑ የተመረጣችሑ አባቴ እናንተን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናንተ እንደዚሕ እራሣችሑን ከምቾት አርቃችሑ ለሐገር ለአለም ትፀልያላችሑ እኛ በሰዉኛ ተከባብሮ መኖር አቅቶን እንባላለን እኔ ብቻ ልኑር ሖኖአል ነጥቀን የማንጠረቃ ሖነናል የሰዉን ልጅ ከሚኖርበት አስወጥተን ጎዳና ላይ ስንበትን ምንም ትንሽም የማይከብደን ሖነናል .በዉጪ አለም ከሰዉ መረዳዳት አልፈዉ ዉሻዬ ታማለች ፀልዩልኝ እያሉ ያለቅሳሉ እኛ ግን የሰዉ አንገት መቅላት አሮጊት ሕፃናት ሽማግሌ ማሥለቀስ እንደሙዚቃ የምንዝናናበት ሖኖአል እኛ ማን ነን እዉነት ሐይማኖት አለን እግዚአብሔርን አላሕን እናዉቀዋለን ይሔንን ስናረግ ብልጥ ዘመናዊ የሖንን ይመሥለናል ለልጆቻችን የግፍ ሐብት አስቀምጠን ማለፋችን ምንም አይመሥለንም ምክንያቱም እራሣችንን በመዉደዳችን ለልጆቻችን እንዳናሥብ ደፍኖናል ጥቅማችንን ብቻ ነዉ የምናሣድደዉ

  • @wmmamma
    @wmmamma3 жыл бұрын

    ኣባታሽን እግዝኣብሔር ኣምላክ ብረከትኩም ይህድረላን ናይ ብሓቂ ዝገርም ኣነስ ብቲህጋስ በኪየ ኦ ጎይታይ ትንሳኤ ሃገርና ትንስኤ ነብሰይ ኣርኢየን ብስላም ናብ ሃገረይ ምለሰን!!!

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad3 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል በክርስቶስ ፍፃሜውን ያሳምረው

  • @user-nu5vg4vl2y
    @user-nu5vg4vl2y4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ! እኛም ያለነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በናንተ ፀሎት እና ምልጃ ልመና ነው አሁንም የበቁ አባቶችን እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን !!!አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vw5ep3dp8u
    @user-vw5ep3dp8u3 ай бұрын

    ድልም ጠፍተዋል ስሉን ኖረን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን እልፍኝ አለን በቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃና ልመና ሁሉን ችለን ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች ከክፉ ሁሉ ፈጣር ይጠብቃችሁ፡፡

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z4 ай бұрын

    እልልልል አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @senkeabate3508
    @senkeabate35083 жыл бұрын

    እኔም የዛዉ ሀገር ልጅነኝ አይይይ እኝህ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከትዎ ከኛጋር ይሁን

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h3 жыл бұрын

    የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን ታድለን በዚህም ዘመን ቅዱሳን አባቾች አሉልን እግዚአብሔር ይመስገን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን እዛም አካባቢ ያሉት የሚያውቁት አይመስለኝም ለደጁ ያብቃን መድሃኒአለም ክርስቶስ። በሉ ሁላችንም ከበረከቱ እንሳተፍ ድንግል ትርዳን።

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰላም ትኑር ውድ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ አይለየን አስብኝ በጾሎት በስደት ሀገር ነው ያለሁት ጾሎታችሁ ደግፋን በሰላም ኢትዮጵያ ለመጣት ያበቃን ዘድ ፈጣሪ ቢፍቅድ 😭😭😭🙄🌻🤲🤲

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun22363 жыл бұрын

    የሚገርሙ አባት ጎበዝ እግዜር ሐሳባቸውን እግዜር ይሙላላቸው ኮረናን ሲያልፍ እንጎበኛቸዋል እንረዳቸዋለን

  • @user-oc3gj1zk7v
    @user-oc3gj1zk7v4 ай бұрын

    አባታችን በረከት የደረሰ የንተፀሎት ይረዳ አገራችንሰላምይሁን መተየንለማየት

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry3 ай бұрын

    እጅግ ደስ የሚል የሚመስጥ ቦታ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow60253 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ በየበረሃው ስለኛ ሽንብራ እየቆረጠሙ እሚጸልዩ በሙሉ 🙏🙏🙏

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የናተ ፀሎት ይርዳን

  • @etaneshwato9489
    @etaneshwato9489 Жыл бұрын

    ወይ ፈጣሪ ድንቅ ገዳም አባታችንእግዚአብሄር ያበርታሁ

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j3 жыл бұрын

    ውይ በጣም ነው ድክም ያላችሁ ወንድሞቼ የልፋቻችሁን ዋጋ አምላክ ቅዱሳን በሰማያዊ መዝገቡ ይመዝግብላችሁ ፀጋውን ያብዛችሁ በርቱ በረከታችሁ ይድረሰን የአባታችንም ቡራኬ ጸሎታቸው አትለየን አሜን

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር

  • @user-jp2zp8ek9j
    @user-jp2zp8ek9j2 ай бұрын

    ከሃይ ዓመት በፊት ያየሁት ገዳም በደጋሚ በሚዲያ ህኒ አባቴ በማየቲ በጣም ነዉ ደስ ያለን ፈጣሪ ያስባቹ

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer46973 жыл бұрын

    ገዳሙን ለመርዳት የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን በምን መንገድ ነው አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጠዉት በረከተው አይለየን አዘጋጆቹ ሰለአሳያቹሁን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w3 жыл бұрын

    አባታችን በተከቱ ይደርብን በፀሎት አስቡን

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @orthodox2645
    @orthodox26453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ይህን ቦታ መርገጥ መታደል ነው። እዲህ አይነት አባቶች ናቸው በፀሎት ሀገራችንን ያቆሞት ።እድሜ ይስጥልን አባታችን ፍፃሜው አምሮ አይተው ለመደሰት ያብቃዎ ።ምን የታደለ ይሆን ይህን በረከት የሚካፈል ። ምንያህል በንቲ መታደልህ ከነ ባልደረቦችህ በሉ ጥቂትም ብትሆን በበረከት አሳትፉን።

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r3 жыл бұрын

    አባታችን በረከታቸው ይድረሰን እንዴት ደስ ይላል ቦታው አንዳይ እግዚአብሄር ይፍቀድልኝ ለደጁ ያብቃኝ

  • @tiruyeyilma8482

    @tiruyeyilma8482

    3 жыл бұрын

    አሜን ለሁላችን

  • @alexchristian5786

    @alexchristian5786

    3 жыл бұрын

    ኣህቶች ወንድሞች እባካቹ እንደኣቅማችን በረከት መካፈል ምንፈልግ/ኣስራት ያለኝ። ገዳሙን ለመርዳት “በሬ ሀገር ሐመር ብርሃን መድሃኔዓለም ገዳም” አቢሲንያ Bank Account 6651027 ገዳሙ ብዙ ኣገዝ ያስፈልገዋል፡ ማሺን (Excavator) መግዛት ያስፈልጋል፡፡ እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይስጣቹ እናመሰግናለን፡ ኣሜን

  • @eigsiv5340
    @eigsiv5340 Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ማለቱ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💖💖

  • @tsiongetaneh539
    @tsiongetaneh5393 ай бұрын

    በረከታቸዉ ይደርብን ብርቱ አባት ከ10 አመት በፊት ገዳሙን የመጎብኝት እድሉ አግኝቼዉ ነበር እስከአሁን የሰሩ ነዉ የፈጣሪ አላማዉ ጥልቅ ነዉ በአቅሜ አስተዋፅኦ ለማረግ ያብቃኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam20893 жыл бұрын

    የፈጣሪ ፈቃድ ይሁንልን 🙏🙏🙏 የእመ-ብርሃን እርዳታ አይለዮት፤ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    ደምረኝ

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    ደምረኝ

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c3 ай бұрын

    ተመስገን አባታች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын

    በዉነት አባታችን በረከቶ ይደርብ ይገርማል እኛ በአለም እኳተታለን አባቶቻችን ዋሻ ለዋሻ እየደከሙ ለኛ ለአገራችን ይተጋሉ ማንም የቆመ ቢመስለዉ ይጠንቀቅ ይቺ ከንቱ አለም እዳትዉጠን ለነፍሳችን እንቁም😪😪😪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg69073 жыл бұрын

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ውስጤ ሰላም ተሰማኝ የዘላለም ህይወት እግዚአብሄረ እርጂም እድሜ ላባታችን ለናተም ወድሞቼ ለኛም ወገኖቼ ይስጠን ይጠብቀን እርፍት አለው ቤቱ ታምር ነው ።

  • @user-ek7ph8ns2z
    @user-ek7ph8ns2z3 жыл бұрын

    የሚገርም ነው ልክ በስንክሳር ስሰማ ይገርመኛል ለካ አሁንም ድንቅ ድንቅ አባቶች አሉን በረከታችሁ ይደርብን አባ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamiisanu429
    @selamiisanu4293 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያደረከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባህ አባታችን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጠወት እንደዚህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @shawledagnachew8477
    @shawledagnachew84773 жыл бұрын

    የምህረት ቃል ኪዳን ቃሉ ህያውና አይነኬ አይቀሬ

  • @zoolfamohammed5930
    @zoolfamohammed5930 Жыл бұрын

    ያአላህ ደስአይልም አላህይጠብቃቸው ክርስቴያን ንጱህሀይማኖት ትክክለኞችናቺሁ. አላህይጠብቃቺሁ. አላህያስተዛዝነን

Келесі