🔴አስደንጋጭ ነው‼️👉ጳጳሳት አለቀሱ😭ሞት ነጠቀን...ቤተክርስቲያን አዘነች😭ለቀብር እንደ ንግሥ ታቦት ወጣ❤መልአከ ፀሐይ መኮንን

Ойын-сауық

#ethiopia #orthodox #rama

Пікірлер: 112

  • @JoKiTub
    @JoKiTub2 ай бұрын

    ሁሌም ማስታወስ የምፈልገው ነገር ግን የምረሳው ነገር ቢኖር ሁሌም ሞት ተሸክሜ የምጓዝ መሆኔ እና ሞት ተብሎ እንግዳ እንዳለብኝ መርሳቴ ነው። የአባቶቻችን ፀሎት ትርዳን ራማ ቱዩብም እንደዚህ ያሉ መንፈሳዊ አዘል መልእክቶች ስለምታደርሱልን እናመሰግናለን

  • @drfsh
    @drfsh2 ай бұрын

    በህይወትህም በረፍትህም አስተምረኽን ያለፍክ አባታችን ወንድማችን ቀሲስ/መምህር መኩ ነፍስህን በቅዱሳን ህብረት በገነት መንግስተ ሰማያት ያሳርፍልን! በረከትህ አይለየን!

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham76992 ай бұрын

    አባታችን እግዚያአብሔር ከደጋጉቹጎን ያሳርፎት በረከተዎት ይደርብን😭😭😭😭

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon70082 ай бұрын

    ወንድማችንን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን በረከተዎት ለኛ ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @trhasyemane1477
    @trhasyemane14772 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትይስጣቸው

  • @josbel710
    @josbel7102 ай бұрын

    የሰፈሬ አብሮ አደጌ ትሁቱ መምህር መኮንን ነብስህ በሰላም ትረፍ! እጅግ ያሳዝናል በወጣትነትህ ስለተለየኸን ሞኬ!😢😢😢

  • @zola_man
    @zola_man2 ай бұрын

    ቀሲስዬ ዕረፍት መንግሰተ ሰማያት ያድልልን 😢

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz2 ай бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በአገልግሎትዎ ዘመንዎ የሰሩት ስራ ሁሌም ሲዘከር ይኖራል

  • @DanielGetu
    @DanielGetu2 ай бұрын

    አባቴ ሆይ ይፍቱኝ: ቡራኪወ ይድርሰኝ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    🎉🎉❤❤

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus79192 ай бұрын

    አቢቱ የስራዋት ነጉስሆየ እኔህን አባታቺንን በነአብርሀም በነዪሳቅ ጎን አስቅምጣቺው አሜን

  • @user-se9sk9hq4q
    @user-se9sk9hq4q2 ай бұрын

    ነብስ ያማር አይባልም በረከታቸው ይደርብን ነው የምባለው

  • @oboyefew8528

    @oboyefew8528

    2 ай бұрын

    ይህች ቃል ለእግዚአብሔር ላገለገለ ሁሉ ብትሆን ደስ ትላለች ለሞችችም ለቛሚም በረከታቸው ይደርብን።

  • @matthewmulugeta6071
    @matthewmulugeta60712 ай бұрын

    አባ ታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-lv5zf7cc5v
    @user-lv5zf7cc5v2 ай бұрын

    መኩዬ እንደማላገኝህ እያወኩ ግን የምንገናኝ የሚመስለኝ ነገር ይገርመኛል ባለቅስ ምንም አልወጣልሽ አለኝ መኩዬ ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ

  • @asterasfaw2126
    @asterasfaw21262 ай бұрын

    ያባትችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y2 ай бұрын

    ነብሱን አብረሃም ይሳቅ በሉበት ያስቀምጥልን

  • @taladesta9903
    @taladesta99032 ай бұрын

    አባታችን በርክቶት ይደርብን

  • @user-se9sk9hq4q
    @user-se9sk9hq4q2 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b2 ай бұрын

    በረክታወይደርብንአባታችን መልካምሠውብዙአይቆይም😢😢😢😢

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    😢እዉነት ነዉ

  • @HANAQoa-cv5vo
    @HANAQoa-cv5vo2 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን😢😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede2822 ай бұрын

    ፀ💔💔💔💔💔💔ወይ ማልቀስም አቃተኝ ጌታዬ አንጀቴ አረረ

  • @tigstugetaneh3997
    @tigstugetaneh39972 ай бұрын

    ገነት መንግስተ ሰማያት ያግባልን!!!

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew53032 ай бұрын

    የወንድማችን በረከቱ ይደርብን አግዚአብሔር እረፍተ ነፍስን ያድልልን ። በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን አሜን ።

  • @gebrailkal1647
    @gebrailkal16472 ай бұрын

    አባታቺን በረከታቸው ይደርብን። ያልገባኝ ግን የታወቁ ካህን ናቸው ወይ፣ በክነታቸው አገልግለውናል ግን ለየት ያለ ነገር ምን አለ? በቀናነት ጥያቄ ነው። ከዚ በፊት ስለሳቸው ሰምቼ ስለማላውቅ ነው

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56742 ай бұрын

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe96282 ай бұрын

    ነብስ ይማር በውነት ልብ ይሰብራል

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse49532 ай бұрын

    ...ማልቀስ ለአራጆቹ ደስታ ነው 'ና አባቶች ዕውነተኛ እረኛ ከኾናችሁ፤ ለጊዜው ሌላሌላው ስብከት ተውትና አራጁን ዐብይ በግልፅ አውግዙና "አትገዙ" ብላችሁ አውጁ! ምዕመናንንም «አይቼም ተነሣሁ፥ ታላላቆቹንና ሹማምቱንም የቀሩትንም ሕዝብ፦ አትፍሩአቸው ታላቁንና የተፈራውን ጌታ አስቡ፥ ስለ ወንድሞቻችሁም ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻችሁም ስለ ሚስቶቻችሁም ስለ ቤቶቻችሁም ተዋጉ አልኋቸው።» ነሀምያ ፬፥፲፬ መሠረት እንዋጋ አራት ነጥብ!

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa46302 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን፡፡

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S2 ай бұрын

    አማኝ አላማኙም የተፈተኑባት የሰነፈው ወድቆ የፀና የአለፈባት እንክርዳድ ከስንዴ የተለያዩባት ሰሞነ ህማማት ሰፌድ ወንፊትም ናት ። ሁሉን ነገር ትተን ተከተልንህ... ያሉ ቃሉን መግቦአቸው አብረውት የዋሉ። ተአምራት አይተው በእጁ የተፈወሱ ከበሽታ ድነው ከሞት የተነሱ ። ጣቢታ አልዛር... ሃዋርያቱ ሁሉ በሰሞነ ህማማት ከአጠገቡም የሉ ። የአስቆሮቱ ይሁዳ በጥቅም ሲክደው የመረጠው ጴጥሮስ አላውቀውም ሲለው የሞተለት ሕዝብም ፍርዱ ስቀለው ነው። በእውነት መከራ... ሰሞነ ህማማት እስከ መጨረሻው ፀንቶ የተገኙት። ከእናቱ ማርያም ከዮሐንስ.... በቀር ከጎኑ የተገኘ ማንም ሰው አልነበር። ጌታ ጌታ ከሚል የስም ክርስትና ተግባር የሀይማኖት መግለጫ ነውና። ብዙዎች ተጠረተው ጥቂቶች ታመኑ እኛም ሆን አልሆንን ይኸው ነው ሚዛኑ። አሜን

  • @eyerusalemgeberam756
    @eyerusalemgeberam7562 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24212 ай бұрын

    የአባታችንበረከታቸውይደርብን😢😢😢😢😢😢

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala74702 ай бұрын

    ነብሰ ይማር አባታቺን ለእሰሶ እረፍት ነዉ አባቴ እርሰዎ በእዝጋአብሄር ተጠርተዉ ነዉ የተሸኙ ግን ሰንቱ ነዉ በጥይና በሴፍ የሰንቱ ካህን ሂወት አልፏል እና የርሶ ሞት ሰርግ ነዉ

  • @user-tk5kd1ur9j
    @user-tk5kd1ur9j2 ай бұрын

    አባታችን በረከቶህ ይደርብን

  • @ambeseat
    @ambeseat2 ай бұрын

    Mengesty semayi yiwareskum Keshi Mekonnen.

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn2 ай бұрын

    ✝✝✝በረከታቸው ይደርብን ። አሜን ! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i2 ай бұрын

    አባታችን በረከቶወ ይደርብን

  • @me_212
    @me_2122 ай бұрын

    በዓለማቺን የዘመኑ አስከፊ የሰዉ እልቂት የታየበት የሰሜኑ ጦርነት ወቀት የት ነበሩ?

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese56752 ай бұрын

    እባቴ እግዚአብሔር ነብሶትን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን

  • @user-se9sk9hq4q
    @user-se9sk9hq4q2 ай бұрын

    ነብስ ይማር የሚባለው ለመእመናን ነው አሉ

  • @tsehaysintayehu49
    @tsehaysintayehu492 ай бұрын

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-wb1hj9te3w

    @user-wb1hj9te3w

    2 ай бұрын

    የምን ..በረከት 😂😂😂

  • @AhmadAhmad-kq6ii
    @AhmadAhmad-kq6ii2 ай бұрын

    ነብስ ይማር

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi91822 ай бұрын

    😢😢😢 በረከታቸው ይደርብን በኢትዮጵያ ህዝብላይ

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu54052 ай бұрын

    AMEN

  • @astergetachew4629
    @astergetachew46292 ай бұрын

    በረክታቸው ይደርብንና ነብሳቸውን ይማርልን

  • @astergetachew4629

    @astergetachew4629

    2 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ግን ወደፈጣሪያቸው ነው የሄዱት

  • @astergetachew4629

    @astergetachew4629

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeniGirma-pk4sx
    @SeniGirma-pk4sx2 ай бұрын

    በረከቶ ይደርብን ቀሲስ

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y2 ай бұрын

    አሜን

  • @woyinshetbekele165
    @woyinshetbekele1652 ай бұрын

    በረከትዎ ይደርብን

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay23662 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን።😭😭😭

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l2 ай бұрын

    የአባታችን በረከታቸው ይድረስን

  • @mametohem7990
    @mametohem79902 ай бұрын

    ነፍሳቸውን ባፀደገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    አሜን 😢

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 ай бұрын

    ህህህህህ እዉነት አባታች 😢

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign25722 ай бұрын

    ይቅርታ መጠየቅ ያለበት በይፋ ይቅርታ ጠይቆ ነው። ለሌላ ማስተማር ብቻ አይደለም

  • @user-vg3zo1lc8k
    @user-vg3zo1lc8k2 ай бұрын

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በስጋ ያረፉትን ነብስ ይማር

  • @user-bf5ic1mz9x
    @user-bf5ic1mz9x2 ай бұрын

    Bereketachn yederbn abatchn

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf21222 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ይማርልን😢😢😢

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay2 ай бұрын

    Abatachen memhirachen kessis gebre selasse berektewet behulachen behizbe kiristian lay yderben amen amen amen

  • @nigistatta1825
    @nigistatta18252 ай бұрын

    ነፍስ ይማር በረከቶ ይደርብን

  • @salamhappy86
    @salamhappy862 ай бұрын

    Bereketwa yederben 🤲🤲🤲

  • @fezeyfmuhammad9889
    @fezeyfmuhammad98892 ай бұрын

    ነፈስይማር😢😢😢😢

  • @salamabebe1008
    @salamabebe10082 ай бұрын

    አባታችን ወንድማችን ነብሰ ይማርልን

  • @kassagkiristos1057
    @kassagkiristos10572 ай бұрын

    ሰማይ ነው ቤታችን ብለው የሚያስተምሩ ኣባቶች ሰማይን ለማድረግ የሚወስዳቸው ሞት የተባለ አውሮፕላን ሲመጣ እንዲህ መላቀስ ከሆነ የሚያሳተምሩንን ወይፈውሸት ነው ወይ ችግር አለበት::

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke96052 ай бұрын

    Bereketachew yderbn

  • @DifhGgbj-zu1fy
    @DifhGgbj-zu1fy2 ай бұрын

    ነፍስ ይማር 😢😢

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97262 ай бұрын

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😭😭😭😭በረከታቸው ይደርብን

  • @biruktawittilahun
    @biruktawittilahun2 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን😭😭😭😭😭

  • @user-sz9yd3wq1r
    @user-sz9yd3wq1r2 ай бұрын

    Waqayyoo namasye yaa maruu😭😭

  • @user-gg9wk8pp1w
    @user-gg9wk8pp1w2 ай бұрын

    በርከታቸው ይደርብን አባታችን ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @user-zv3ut1yy7w

    @user-zv3ut1yy7w

    2 ай бұрын

    Semachew man neber? Letenegreign techilaleh?

  • @sarageleta2094
    @sarageleta20942 ай бұрын

    Abatashen bereketote selotote be welete rufaele ena be geberehiwete laye yedere amen

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie87642 ай бұрын

    WONDIMACHIN MEKONENIN EGZIABHER NEFSKIN BEATSEDE GENET YASARFLIN. RIP

  • @GenetBirru-ei9cc
    @GenetBirru-ei9cc2 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን እኛንም እንደሳቸው ያብቃን😂😂😂

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede16752 ай бұрын

    Berktwo yederesene 😢😢😢

  • @yeshihaile
    @yeshihaile2 ай бұрын

    Bereketachew yedereben

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede16752 ай бұрын

    😢😢

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x2 ай бұрын

    Berrktachew.yedreben.abatachen.😭😭😭

  • @adoado3213
    @adoado32132 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @workineshadugna
    @workineshadugna2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maazaaraya8776
    @maazaaraya87762 ай бұрын

    😭😭😭😭

  • @henna5822
    @henna58222 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4l2 ай бұрын

    Nefesi yemar

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm2 ай бұрын

    Mengeste semay endemigebu ergetegna nachehu?

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin2 ай бұрын

    nefese yemar brktuwo yedereberne!!

  • @user-ju6kx9fr4r
    @user-ju6kx9fr4r2 ай бұрын

    Guys you can pray in your heart More important to get food now, this people they a Branch of government ...woshet woshet wake up,they scary you , instead you have to keep fight your independent

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    በረከተወ ይደርብን

  • @user-cl7zy7vs1w
    @user-cl7zy7vs1w2 ай бұрын

    Nebes yemar

  • @user-vp3si3qk4y
    @user-vp3si3qk4y2 ай бұрын

    Nebsachewn yimarlen abatachen

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu54052 ай бұрын

    Abatachen Burakewo Yederesen Mengistesemayat Yawareselen le melaw Betesebochachew Metsenanaten Yadelelen

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w2 ай бұрын

    ፖለቲካ ...አቁሙ... የኢትዮጵያ ...ነቀርሳዎች

  • @rozadubai9405
    @rozadubai94052 ай бұрын

    Yebatachn berket yderbn keysak keabrhem gun yakumln

  • @shalomafh4554
    @shalomafh45542 ай бұрын

    Shutdown ????

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf2 ай бұрын

    May soul rest in peace abha😂😂😂😂

  • @shalomafh4554
    @shalomafh45542 ай бұрын

    Who are you?

  • @wossemain1539
    @wossemain15392 ай бұрын

    Barekatachew yedareben nafse yemare

  • @netsitesifaye1466
    @netsitesifaye14662 ай бұрын

    Berrktachw yedreben abatachen nebsote vegetate terefe

  • @TsedaleTsedale-vv8dr
    @TsedaleTsedale-vv8dr2 ай бұрын

    😂Berketot yderbin❤

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese56752 ай бұрын

    ይሄ የክብር ሞት ነው ምነኛ መታደል ነው

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w2 ай бұрын

    አዲስ..እሸቱ...ሽፍታ ..ደብተራ

  • @Tekuababu
    @Tekuababu2 ай бұрын

    ካድሬ ፖለቲከኛ ጳጳሳት

  • @asteryegezu4065

    @asteryegezu4065

    2 ай бұрын

    የውሻ ልጅ

  • @Tekuababu

    @Tekuababu

    2 ай бұрын

    @@asteryegezu4065 የጀሞ ጅብ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo28072 ай бұрын

    ገና፣ማናቸውሁም፣አትቀሩም፣የእሳት፣ዝናብ፣ዘንቦባችሁ፣ትቃጠላላችሁ።ትምህኪተኞች።መተታም፣ሙዋርተኛ፣ሁሉ፣ እግዚአብሔር ፣ይበቀላችሁ።😂

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner39232 ай бұрын

    አባታችን እግዚያአብሔር ከደጋጉቹጎን ያሳርፎት በረከተዎት ይደርብን😭😭😭😭

  • @user-sh3yp9th3z
    @user-sh3yp9th3z2 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu36172 ай бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g2 ай бұрын

    ነብስ ይማር

Келесі