ስደክም ጉልበቴ | ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church |

Музыка

ስደክም ጉልበቴ | ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church |

Пікірлер: 105

  • @zelakashkebede9695
    @zelakashkebede96954 ай бұрын

    በጣም የምወደው ሰው ዶክተር አብርሃም ❤️🥰ዘመንህ ይባረክ

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene16 күн бұрын

    እግዚአብሔ ይመስገን የማያጽናና መልዕክት ነው ዶክተር አብርሃም ጌታ ይባርክህ ባለህበት ይድረስህ

  • @hirutaweke4887
    @hirutaweke4887 Жыл бұрын

    Amin

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ Dr ሁሌም ባንተ በኩል ጌታ ልዪ የቃል መገለጥ ይገልጣል በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ።አሜን

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Жыл бұрын

    ሲደክም በእግዚአብሔር ሀይል እበረታለሁ አሜን እውነት ነው የጌድዮን አምላክ አለ ተባረክልኝ ፓስተር

  • @hailedolango4018

    @hailedolango4018

    4 ай бұрын

    Q

  • @birhaneendisu7258
    @birhaneendisu7258 Жыл бұрын

    ተባረኩ!

  • @truth30
    @truth30Ай бұрын

    ichin indsema yeigziabher fikad silehone ameseginalew

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Жыл бұрын

    ,ለእኔ ነው መልክቱ ተባረክ

  • @rb2782
    @rb2782 Жыл бұрын

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን! እንዴት የሚገርም የመጽናናት, የተግሳጽ እና የተፋ መልእክት ነው፡ ከሰማን እግዚአብሔር ከልቡ ለልባችን ይናገራል፡ እኔ ከልቡ ተናግሮኛል አሜን 🙏🏽 ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚገርም መልእክት ነው 🙌🙌🙌

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu65302 ай бұрын

    Very powerful

  • @abenezerwalelu4165
    @abenezerwalelu4165Ай бұрын

    #Amen

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Жыл бұрын

    አሚን ጌታ ስደክም አንተ በኔ ላይ ሀያል ነህ

  • @seblekasayeteklemariam7835
    @seblekasayeteklemariam7835 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጌታ ተናገረኝ በዚ ትምህርት ተባረክ በብዙ

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Жыл бұрын

    d/r tebarek

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 Жыл бұрын

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @desta5885
    @desta5885 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ተጠቅሜአለሁ። ተባረከ ወገኖች።

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Жыл бұрын

    አሜን ! ዶ/ር ሁሌም በትምህርትህ እደነቃለሁ የጌታ ጉዳዩ ከሚያጀግነን ከደካማው ጋር ነው፡፡ ፀጋው ይብዛልህ !!

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    በትክክል።

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    I RECEIVE::

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Жыл бұрын

    ተባረክ ዶክተር 🙏❤

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 Жыл бұрын

    Waw Amlak yebarkhi Pastor

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    AMEN::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @zekariasgebremicheal2640
    @zekariasgebremicheal26407 ай бұрын

    ጌታ ሆይ የምለምንህ አንድ ነገር ቢኖር አንተን በምንም ነገር እንዳለካህ እርዳኝ።

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Жыл бұрын

    Ameen galaanii waaqayyof haa ta'uu

  • @AregaMesfine
    @AregaMesfine6 күн бұрын

    Wow wow.desisili amen,!!!

  • @teshagertube9014
    @teshagertube9014 Жыл бұрын

    God bless you

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @mimiabebe7192
    @mimiabebe7192 Жыл бұрын

    Amen Amen በድካሜ እሱ ሀይለኛ ነው አብርሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌🏽

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын

    ሁሉ ነገር ያለው በመታዘዝ ውስጥ ነው ተባረክ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын

    በመታዘዝ ድል ማድረግ አለ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አብርሽ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye59408 ай бұрын

    ዶክተር አብርሽ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berhnealamuabera2311
    @berhnealamuabera2311 Жыл бұрын

    Ameeen ameen

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын

    Oh my God bezuu Astemrehegnal betam Geta Yebsrkhe..

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Жыл бұрын

    WoW!የሚገርም ትምህርት ነው!ተባረክ!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Жыл бұрын

    Amenn Amennn kibr legeta yihun yene abat keff yibel sidekim.gulibete esu bicha new ameseginhalehu aba🙏🙏🙏 tebarek dr abrish

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    DEFINITELY::

  • @yosimatig6768
    @yosimatig6768 Жыл бұрын

    Amen amen Egziyabhar selam!!!!!!! አሜሲያስ ሲቀንስ በረታ .... እግዚአብሔር ባለብዙ ሀይል !! አሜን

  • @Hiwotnesh

    @Hiwotnesh

    Жыл бұрын

    Amen hallelujah

  • @adamugizaw7709
    @adamugizaw7709 Жыл бұрын

    God bless you Man of God.the message is powerful.Thank you so much.

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በበለጠ መገለጥ ይሙላህ

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 Жыл бұрын

    Amen!! This is for me today.

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIAM::

  • @amanu78

    @amanu78

    10 ай бұрын

    ይቅርታ ዘማሪው ነው ?

  • @selamawitsolomongidey2382
    @selamawitsolomongidey2382 Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @betelhembetel9257
    @betelhembetel9257 Жыл бұрын

    Amen ሃሌሉያ

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Жыл бұрын

    Waaqayyoo saa eebbiisuu

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Жыл бұрын

    Amen….🙏🏾

  • @martialex-bs2uj
    @martialex-bs2uj Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ!🙌

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Жыл бұрын

    I saw you grow from Semen MKC 20 years ago! You were an amazing preacher when you were young! God kept His promise to you, I saw that too! 🙏 God bless you Abrish 🙏

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Жыл бұрын

    ደካሞችን የማይንቅ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በደካሞች በመስራት ሐያላንን ያሳፍራል በቃ የሱጠአደራረግ እንደዚህ ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ፀጋ ይብዛልህ

  • @bullotulu1934
    @bullotulu1934 Жыл бұрын

    ተባረክልን እናመሰግናለን

  • @fkir3439
    @fkir3439 Жыл бұрын

    Ameeen!

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIAM::

  • @yourfavoritetiktokers4112
    @yourfavoritetiktokers4112 Жыл бұрын

    You are so humble. Getan betam metwed agelgay. You're great

  • @fitsumasmelsh5621
    @fitsumasmelsh5621 Жыл бұрын

    Clearly word of God!!!May God bless you!!!

  • @damtewgirma1388
    @damtewgirma1388 Жыл бұрын

    God bless ,powerful message

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    Amazing preaching

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Жыл бұрын

    Wow Wow Amezing Missage My God bless you.

  • @hafitamuherego5045
    @hafitamuherego5045 Жыл бұрын

    Hey d.k...geta.aniten.abezito.yebareki

  • @saragudeta2261
    @saragudeta2261 Жыл бұрын

    Amen glory to God!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    ተባርክ

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 Жыл бұрын

    Sidekem Yan gize birtu negn. Amen Abate tebarkilgn. 🙏

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Жыл бұрын

    ስደክም ያን ግዜ ሀይለኛ ነኝ ! ደካማን የሚያበረታ አምላክ ይመስገን!!

  • @sabafeyisa8748
    @sabafeyisa8748 Жыл бұрын

    I am also a living testimony

  • @rahelamesalu7566
    @rahelamesalu7566 Жыл бұрын

    Amen yemnechilwen nager badel endenalfe yerdan geta new

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus861710 ай бұрын

    ❤❤🙏

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 Жыл бұрын

    Amen🙏🙏🙏Glory toGod❤😇😇😇

  • @mesayberhanu3809
    @mesayberhanu3809 Жыл бұрын

    Yene tarek😇😭

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @showethio7583
    @showethio7583 Жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ አይሆንም እንጂ እሽ ምን ማለት ነው አምነትን የማያምን ሰባኪ ማለት ነው ። አኛ እና ጌደዴዎን እንለያያለን የእምነት ጌታ ኢየሱስ ከ እኛ ጋር ነው ።

  • @motivationbymissmg2777
    @motivationbymissmg2777 Жыл бұрын

    Amen🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ቸቸ

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 Жыл бұрын

    Wow!!!😂😂😂😂😂😍😍😍 Geta Iysuse yibark Dr,Abere Zemnhi yibark Tsga yibezalik

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Жыл бұрын

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @truelove714
    @truelove71411 ай бұрын

    😍😍😍🔥

  • @tiruworkhailu2993
    @tiruworkhailu2993 Жыл бұрын

    Dr, Amlake biriku yadrigih endet rasen endasayegn kezih belay yichemiribih

  • @dreamcitychristchurch8853
    @dreamcitychristchurch8853 Жыл бұрын

    What wonderful word of God with an amazing revelation ❤️🙏

  • @zufanatlabachew6116
    @zufanatlabachew6116 Жыл бұрын

    ዛሬም ያላጠፋናቸዉ ነገሮች ናቸው እያስጨነቆን ያሉት ይህ ለትምህርት ተፃፈልን።

  • @zelalemmallie4276

    @zelalemmallie4276

    Жыл бұрын

    100% agree

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወገኖቼ፣እባካችሁን በዚሁ ገጽ፣ ኮሜንት መስጫው ላይ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ ልኬዋለሁና ሌሎችም አድርሱ!! እማማ ነኝ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ይህን የምላችሁ በእውነት ጌታ ወደ ህዝቡ፣ ወደ እናንተ ስለላከኝ ነው፣ ጌታ እራሱ ለእኔ ምስክሬ ነውና ተቀበሉኝ!!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ የእግዚአብሔርን ድምጽ ይስማ!!!

  • @theyearofempowerment3206
    @theyearofempowerment3206 Жыл бұрын

    This is My message

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 Bless name of Lord 🙏

  • @theyearofempowerment3206
    @theyearofempowerment3206 Жыл бұрын

    Midamianin ende and Sew aderego metachew

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 Жыл бұрын

    How can we get prayer service

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @theyearofempowerment3206
    @theyearofempowerment3206 Жыл бұрын

    እንጎቻ ስትል የእናንተን ሆቴል አስታወስኩ

  • @frehiwotzerihun6359
    @frehiwotzerihun6359 Жыл бұрын

    0

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    14

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Жыл бұрын

    Dehina honena kilbis ewunet

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    በትክክል።

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    AMEN::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    I RECEIVE::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    DEFINITELY::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    AMEN::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD DOCTOR ABRAHAM TEKLEMARIYAM::

  • @yoelyoola9969
    @yoelyoola9969 Жыл бұрын

    I RECEIVE::

Келесі