ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን (ክፍል ፪)፡

ሕፃናት 40/80 ቀን ሳይሞላቸው ሊጠመቁ ይችላሉ?
የክርስትና አባትና እናት ከሕፃናቱ የሚሻሉት በእድሜ ብቻ ነው!
#እጂግ_አስደናቂ የካህናት ሥልጠና #በብፁዕ_አቡነ_ኤርምያስ
#EOTC #Woldia #AbuneErmias #ሰሜንወሎ #ሀገረስብከት

Пікірлер: 11

  • @kennedyyigzaw7386
    @kennedyyigzaw73862 жыл бұрын

    ብጹዕ አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለህይወትን ያሠማልንንን

  • @use1K629
    @use1K6292 жыл бұрын

    ግብፅ አባታችን በረከትዎት ትደርብኝ🎚🎚🎚🤲🤲🤲

  • @babybabymarco2148
    @babybabymarco21482 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርከተዎ ይደርብን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43732 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Жыл бұрын

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @alemazalemaz480
    @alemazalemaz480 Жыл бұрын

    አባቴ እዚያ ብሄር ይጠብቅል እንቁ አባታችኖት በረከቶትይደሪብን

  • @thinkway1992
    @thinkway19922 жыл бұрын

    amen

  • @frehiwot27
    @frehiwot272 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምሕርት አባታችን ቡራኬዋ ይድረሰን እግዚአብሔ ይስጥልን

  • @efesontube2633
    @efesontube26332 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin abatachin

  • @mekdiassefa6569
    @mekdiassefa6569 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜጤናን ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከኔ ምርቃት ተገብቶት ሳይሆን ነገር ግን የክርስቲያን ስርአቱ ነውና ነው እንደጥያቄ ግን አብዛኛውን ጊዜ ከጥምቀት በኋላ በአንገት ላይ የሚታሰሰረው ቀይ ነጭ ጥቁር ነው እና ይህ ነገር ስርአት ሳይሆን ቀርቶ ነው ወይስ ምሳሌ አለው

  • @derbiekassa527
    @derbiekassa5272 жыл бұрын

    Abatachin tselotwo burakewo ayileyen

Келесі