ምስባክ ዘሆሣዕና || ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር

16/8/2016 ዓ.ም (፲፮/፰/፳፻፲፮ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በእለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር።
ባረክናሙ እምቤተ እግዚአብሔር።
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።
መዝ 117÷26
🕯 ትርጉም
በእግዚአብሔር ፡ ስም ፡ የሚመጣ ፡ ቡሩክ፡ነው፤ ከእግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ መረቅናችኹ።
እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነው ፥ ለእኛም ፡ በራልን።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

Пікірлер: 4

  • @nahomlulseged
    @nahomlulseged2 ай бұрын

    Wow❤

  • @A_Media1
    @A_Media12 ай бұрын

    ቅዳሴ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ayinyeayi1081
    @ayinyeayi10812 ай бұрын

    Kidase melaekt yasemaln

  • @tsedalemamo6955
    @tsedalemamo69552 ай бұрын

    Betam des yilal❤❤❤ Melkam beal

Келесі