ምስባክ_ዘኒቆዲሞስ || ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ

ምስባክ ዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም 7ኛ ሳምንት)
🕯🕯🕯
13/8/2016 ዓ.ም (፲፫/፰/፳፻፲፮ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕯
በእለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ።
አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕሌየ።
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው።
መዝ 16፥3
🕯ትርጉም
ልቤን፡ፈተንኸው፡በሌሊትም፡ጐበኘኸኝ፤ ፈተንኸኝ፥ምንም፡አላገኘኽብኝም።
የሰውን፡ሥራ፡አፌ፡እንዳይናገር፡ፈቃዴ፡ነው።

Пікірлер: 4

  • @tsedalemamo6955
    @tsedalemamo69552 ай бұрын

    Kidase melakit yasemalin🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Robel_Tamene

    @Robel_Tamene

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @RuhamaKefyalew
    @RuhamaKefyalew3 ай бұрын

    ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን መድኃኔዓለም ይባርክላችሁ

  • @Robel_Tamene

    @Robel_Tamene

    2 ай бұрын

    አሜን እህታችን 🙏🙏🙏

Келесі