ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስቅዱስ.

ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስቅዱስ. የቃል ትምህርት መማሪያና ሌሎችንም መጻሕፍቶቼን ለመግዛት ይህንን ይጫኑ amzn.to/41EwjsH I am directing you to Amazon market place
ቪድዮውን ቆም እያደረጉ ራሰዎ መልሰው ቃሉን በመናገር ልምምድ አድርጉ፤ የቃል ትምህርት “የሽምደዳ። ትምህርት ነው። ለጸሎት፡ በተመስጦ ብቻዎትን ሆነው በመስማት ይጸልዩ። ሸር፣ ላይክና አስተያየት ይስጡ።
በዚህ በዐውደ ትምህርት ቻናል የቃልና የንባብ ትምህርቶች ብቻ ይሰጣሉ፡ አነዚህም የዘወትር ጸሎት፣ ውዳሴ ማርያም፣ አንቀጸ ብርሃን፣ ይዌድስዋ፣ መልክአ ማርያም፣ መልክአ ኢየሱስ፣ ፊደል፣የንባብ አይነቶች፥ግእዝ፣ ውርድ ንባብ፣ ቁም ንባብ፣ በመልእክተ ዮሐንስና በመዝሙረዳዊት መሠረት እንማራለን። ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር አድርጉ፣ አስተያየትም ስጡ፤ እግዚ አብሔር ይባርካችሁ፣ የእመቤታችንና የቅዱሳኑ አማላጅነት አይለያችሁ። መምህር መላኩ አስማማው ዘዐውደ ትምህርት ወዘአውደ ጥናት፣ወዘአውደ ጥናት ዘግእዝ፡

Пікірлер: 11

  • @taybaa8158
    @taybaa81583 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv3 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n2 ай бұрын

    Kalyewt.yasemaln.amen.❤❤❤

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x4 ай бұрын

    አንሚ አሚንአሚን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede48983 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @user-no4lj6wp3x
    @user-no4lj6wp3xАй бұрын

    ❤❤❤

  • @asfaw96
    @asfaw966 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g5 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት የሰማልን❤❤❤❤❤

  • @user-ct4yk7ze6f
    @user-ct4yk7ze6f4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-jd1dv5jr7o
    @user-jd1dv5jr7o5 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ct4yk7ze6f
    @user-ct4yk7ze6f4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі