በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ | ስብሐት ለአብ | ሐሽማል - Hashmal

✟ ✟ ✟ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ✟ ✟ ✟
በየኔታ ሊቀ ጠበብት ቆሞስ መ/ታ እውነቱ ይሁን መሪነትና በቤተክርስቲያን ልጆች የተከፈተው ሐሽማል የተሰኘው KZread Channel የፈረሱ አብያተ ክርስቲያናት፣ ረዳት የሌላቸው ነዳያንን እና ካህናትን መደጎምን ዋና አላማ አድርጎ በመነሳት ይህንን የመዝሙር ቪድዮ የኦርቶዶክስ ልጆች Subscribe Like And Share በማድረግ የበኩሎን አስተዋጽዖ ያደርጉ።
ይህንን ቻናል የምትከታተሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ!
እኛ የተዋህዶ ልጆች እያለን አብያተ ክርስቲያናት ለምን በካህናትና በንዋያተ ቅድሳት እጥረት፣ መታደስ እያለባቸው እድሳት ሳያገኙ ካለጊዜያቸው መፍረስ እንዲሁም ታቦታት እያሉ አገልግሎት ያቆማሉ ለምንስ መነኮሳት ይቸገራሉ ነድያንስ ይራባሉ፣ ይቸገራሉ፣ መጠለያ አጥተውስ ለምን በየመንገዱ ይወድቃሉ!
የልዑል እግዚአብሄር ልጆች የዚህ ቻናል አባል በመሆን የበኩላችንን አስተዋጾ እናድርግ።
በሃገራችን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት በመቸገር ላይ ናቸው እናም "ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።" ምሳ 19÷17 ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ እንደተጻፈው እንድረስላቸው ለኛም ለነፍሳችን ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርልናልና።
የምንለቃቸውን መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች እንዲሁም በበጎ አድራጎት ላይ የተሰሩ ቪድዮዎችን በመከታተል ሁላችንም SUBSCRIBE LIKE AND SHARE በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
ማሳሰቢያ!
ከዚህ የዩቲዩብ ቻናል የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ ሚውለው የተጎዱ አብያተ ክርስቲያናት እና የተቸገሩ ምዕመናን ለመርዳት ነው!
Follow us on Social Media:
ሐሽማል - Hashmal
SUBSCRIBE : bit.ly/31W4kHq
Email : www.hashmalorthodox@gmail.com
Facebook : HashmalOrthodox
Instagram : hashmalorthodox
Telegram : t.me/HashmalOrthodox
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

Пікірлер

    Келесі