ስብራት ክፍል 2 | Sibrat episode 2

Ойын-сауық

ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 345

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx
    @KalkidanBirhanu-tt2kxАй бұрын

    ይህን ፊልም አይተነዋል መጨረሻው እንዲህ ነው እያሉ እንቶ ፎንቶ ከሚያበዙ ሰዎች ይጠብቅልን😂 አሜን በሉ ቅመሞችዬ

  • @Eyou-pi2ie

    @Eyou-pi2ie

    Ай бұрын

    አሜን ሲደብሩ የምህረት ፊልም ነገሩን የመብረቅን ይተነትናሉ ኤጭ ሲደብር ፊልምስ ጓጉተን ስናይ ነው እንጂ 😎

  • @tonitooni9548

    @tonitooni9548

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😅

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx

    @KalkidanBirhanu-tt2kx

    Ай бұрын

    @@Eyou-pi2ie በጣም እንጅ ምድረ ሰገጦች 😏

  • @HeluuSeee

    @HeluuSeee

    Ай бұрын

    እረ አሜን ጨጓራዬን ላጡትኮ በነሱ ምክኒያት ሳት ብሎኝ እንጅ ኮመንት አላነብም😂😂😂🙈

  • @hfhf-jw2lk

    @hfhf-jw2lk

    Ай бұрын

    ኣሜን😂

  • @ManMan-ue7zd
    @ManMan-ue7zdАй бұрын

    እረ በፈጠራቹሁ እንዴ ቅጣት ልቅቁልን እንዴ ለተመልካች ክብር ይኖራቹሁ❤❤❤

  • @user-gx1mc1vy7g

    @user-gx1mc1vy7g

    Ай бұрын

    ኣረ ልቁት😢

  • @user-pg1mj8ry3u

    @user-pg1mj8ry3u

    Ай бұрын

    አረ ልቀቁት😢

  • @terefechbale

    @terefechbale

    Ай бұрын

    ቆይ እናንተ ቅጣት ለምን telegram ላይ አታዩም

  • @ManMan-ue7zd

    @ManMan-ue7zd

    Ай бұрын

    telgeram ላይ አለ እንዴ

  • @lidujesuse910

    @lidujesuse910

    Ай бұрын

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ስትሉ ነው ማንም አስገድዶአቸው እኮ አይደለም የሚለቁት ለራሳቸው ገቢ ስለሚሉ ነው ሲቀጥል ኢትዮጲያ ውስጥ መሆናቸውን አንርሳ በዚህ ኔቶርክ በየቀኑ4 ድራማ መልቀቅ ቀላል አይደለም አንዳንዴ ሲሳሳቱ ማለፍ ነው ሰው ስለሆኑ ይሳሳታሉ የኔ ሀሳብ ነው

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3irАй бұрын

    ተመልካች ይሄን ፊልም እንደወደደው ስታውቁ በሰአቱ የማትለቁት ነገርስ 🤔😏😏

  • @Bemnetabraham-fn8cl

    @Bemnetabraham-fn8cl

    Ай бұрын

    Ewnet awoo😊

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6tАй бұрын

    ውይ አባትዬው ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mxАй бұрын

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በጉት የምንጠብቀዉ ፍጡማ ቅጣት መብረቅ ለምንድነዉ የማትለቁልን

  • @SaedaAlashehi

    @SaedaAlashehi

    Ай бұрын

    ቴሌግራም ሙሉዉ አለልሽ እረ አትለምኒ እነሡን❤❤❤❤

  • @fetihajilalutube6339

    @fetihajilalutube6339

    Ай бұрын

    ቅጣት ስፈልግ አጣሁት​@@SaedaAlashehi

  • @SaedaAlashehi

    @SaedaAlashehi

    Ай бұрын

    @@fetihajilalutube6339 በጊሊዘኛ ቃና ብለሽ ጻፊ ወይም በቃና ጉርብ ሠአድ በይኝ እልክልሻለሁ

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745Ай бұрын

    ቃናዎች ግን ያማችኋል እንዴ በኛ ምክንያት መስሎኝ አንድ ሚልዮን ሰብስክራይብ ያገኛቹት ከፈለግን እኮ ወደነበራቹበት መመለስ እንችላለን ...ለኛ ክብር ከሌለቹ እኛ ለናንተ ክብር አይኖረንም😒

  • @wulltamene235

    @wulltamene235

    Ай бұрын

    እኮ 😡😡😡😡

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nasryahkora4117

    @nasryahkora4117

    Ай бұрын

    ዝም አትያቸውም እነዚ ጨምላቃዎች 😂😂😂😂😂

  • @lubabseid9295

    @lubabseid9295

    Ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @Seada-lh3wp
    @Seada-lh3wpАй бұрын

    ሴቶችየ ወደ ትዳር ከመባታችን በፊት የምናገባውን ሰው ገዘብ ስላለው ብቻ አናግባው ምክንያቱም ገንዘብ አላቂ ነው በማንነቱ ብቻና ብቻ ይሁን 🥰

  • @user-vh7el5mm7d

    @user-vh7el5mm7d

    Ай бұрын

    እሽ

  • @seadifkr12342

    @seadifkr12342

    Ай бұрын

    ሀቅ ነው ውደ ገንዘብ አላቂነው😢

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rhАй бұрын

    ሚስኪን አባት ነው🥺🥺ቃናዎች እናመሰግናለን አባቴ ናፍቆኝ ነበር ሰሞኑን እንዳስበው ነው ያደረጋችሁኝ ልደውልለት ቆይ😔❤❤

  • @AlmiTube-mm3qo

    @AlmiTube-mm3qo

    Ай бұрын

    ደውይ

  • @edantagse7851
    @edantagse7851Ай бұрын

    የጉልፈም እናት አለችበት😅😅

  • @remakamal2775

    @remakamal2775

    Ай бұрын

    😅😅😅

  • @mubeMhamhad

    @mubeMhamhad

    Ай бұрын

    አው በትክክል

  • @user-zz6pz2uq6d

    @user-zz6pz2uq6d

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ye9th9dd7e

    @user-ye9th9dd7e

    Ай бұрын

    አወ😂😂😂😂

  • @user-og5gm7mm9k

    @user-og5gm7mm9k

    Ай бұрын

    አወ

  • @MelatWondaferash
    @MelatWondaferashАй бұрын

    ❤❤❤መብረቅ 42 ልቀቁት

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994Ай бұрын

    በእውነታውም አለም በትዳር መማገጥ በድራማውም መማገጥ ኡፍ ሲያስጠላ

  • @hhhddd2346

    @hhhddd2346

    Ай бұрын

    ድራማ የእውነቱ አለም ግልባጭ ነው😢

  • @yekassaehet
    @yekassaehetАй бұрын

    ቃና ፕሮግራም ለተመልካች ክብር የላችሁም ምን መሆናችሁ ነው 😢😢

  • @KirosBeyene-ew9gk
    @KirosBeyene-ew9gkАй бұрын

    የጉልፈም እናት አለች ይች ሰይጣን እማልወዳ ሴት ተዋናይ😢😢😢😢😢

  • @user-mq5dy3bf4h
    @user-mq5dy3bf4hАй бұрын

    እነዚህ ሁለት ወንድማማቾች እደሲናንና ያዝ ናቸው እፋዝሌት ልጆች ላይ እዳሉት ዶክተሯን ሁለቱም የሚያፈቅሯት ይመስለኛል😂

  • @JdjdBdjjd-uc4wf

    @JdjdBdjjd-uc4wf

    Ай бұрын

    እ ሁለቱም ወንድሞች ሁለቱን እህቶች 😂😂😂

  • @user-db7wy6ch7j
    @user-db7wy6ch7jАй бұрын

    መብረቅን ልቀቁልንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfomiyaDender
    @AfomiyaDender25 күн бұрын

    Betam mirt movie

  • @SimegnDemise
    @SimegnDemiseАй бұрын

    አረ ቃናዎች ግን ለኦድየንስ ክብር ይኑራችሁ። በፍለጋችሁበት ጊዜ ምትለቁት ከልሆነ ማትለቁበት ምክንያት ጥሩ አይደለም። የምጠብቋችሁ ብዙ ሺ ሰዎች እንዳሉ አትርሱ። መብረቅን በሰአቱ ብትለቁ ይሻላል please don't forget this

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339Ай бұрын

    ኧረ ቅጣት ልቀቁልን ምን እየሆናቹ ነው ድጋሚ ነው የማየው ግን ለተመልካች ክብር ይኑራቹ 😢😢😢

  • @user-tg3ed3wt7g

    @user-tg3ed3wt7g

    Ай бұрын

    ቴሌግራም ላይ አታይም ቅጣት እስከመጨረሻው አለልሽ

  • @fetihajilalutube6339

    @fetihajilalutube6339

    Ай бұрын

    @@user-tg3ed3wt7g ምን ብዬ ልፈልገው

  • @redatgetachew6034

    @redatgetachew6034

    Ай бұрын

    Yet nw yayeshiw kezi befit teleko neber endia

  • @user-tg3ed3wt7g

    @user-tg3ed3wt7g

    Ай бұрын

    ቃና እኮጨታይቷል በፊትቴሌግራም ቅጣት ብለሽ ሰርች አድርጊው ታገኝዋለሽ

  • @user-lt5ie4fm8f
    @user-lt5ie4fm8f27 күн бұрын

    አባትዩዉ በጣምነዉ የሚሳዝነዉ😢😢😢 እናቲቱ ግንምን አይነት እናትናት

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeeeАй бұрын

    እንደዚህ ድሀ ብስቁልቁል ያለ ፊልም ይመቸኛል ምክኒያቱ ያደግኩበት ስለሆነ ❤ግን የቱርክ ፊልም ሁሌ ሀብታምና ድሀ ነው የሚሰሩት

  • @user-ej8go9gf4c
    @user-ej8go9gf4cАй бұрын

    ወይኔ ሀልዴ እብዷ እዝህም አለይ😂

  • @zeyenbuzeyenb1591

    @zeyenbuzeyenb1591

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994Ай бұрын

    እናመሰግናለን በነካ እጃችሁ ቅጣትንም ጣል አርጉልን ጎሽ የኔ ጎበዞች

  • @sarahsaeah3196

    @sarahsaeah3196

    Ай бұрын

    😂😂😂❤

  • @ebbawande8738

    @ebbawande8738

    21 күн бұрын

    ​@@sarahsaeah3196😊😊

  • @MeriBihon
    @MeriBihonАй бұрын

    ቅጣትን አቁመውት ነውዴ 😢ኧረ ይደብራል ቅጣችኮ የታየ ነው ይሄን አቁማችሁ ቅጣትን ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lubabseid9295

    @lubabseid9295

    Ай бұрын

    ቅጣት በቴሌግራም ማየት ትችያለሽ

  • @MeriBihon

    @MeriBihon

    Ай бұрын

    @@lubabseid9295 የለም ኮ

  • @MahilteDemise
    @MahilteDemiseАй бұрын

    ቅጣት እና መብረቅስ 🤔 ያማቸዋል እንዴ እነዚ ቃናዎች

  • @HadasTedros
    @HadasTedrosАй бұрын

    ንሃሊደይ ካብ ሸቀላ ናብ መዳም ቀይርካያ ናኣና እዉን ቀይረና 😁

  • @sarahsaeah3196

    @sarahsaeah3196

    Ай бұрын

    አሜን😢😂😂

  • @SelamSelam-li2gg

    @SelamSelam-li2gg

    Ай бұрын

    ኢንሻላህ ያረብ ለሀሊዴ የቀየረ ለኛም 😂

  • @iigg9749

    @iigg9749

    Ай бұрын

    አሜን 😂

  • @inayetubakanfe58
    @inayetubakanfe58Ай бұрын

    ቃናዎች ምነው ቅጣት ድራማን ከናካቴው ተዋችሁት እንደ??? እባካችሁ ለተከታዮቻችሁ ክብር ይኑራችሁ። ችግር አጋጥሟችሁ ከሆነ በግልጽ ንገሩን። ካልሆነ በአግባቡ ፣ በሰዓቱና በክብር ልቀቁልን። እባካችሁ !!!!!!!!!!!!!

  • @user-en5yf1xz5n

    @user-en5yf1xz5n

    Ай бұрын

    ቴሌግራምአለልሽ እማ እዚህ ምንአስጠበቀሽ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961Ай бұрын

    መብረቅስ ቆይ

  • @Chachitufao
    @ChachitufaoАй бұрын

    Kanawoche betam ygernale be ketate laye

  • @user-oy1qh9xc9z
    @user-oy1qh9xc9zАй бұрын

    አሪፍ ነዉ ማርያምን ምርጥ ነዉ ትንሽ እዩት እና አሪፍ ነዉ አይደለም የሚለዉን ትወስናላችሁ 😊😊😊😊😊

  • @user-ye9th9dd7e
    @user-ye9th9dd7eАй бұрын

    አይየአባትየው ሳሳዝን😢😢😢

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849Ай бұрын

    ሀሊዴ

  • @mekyimekyi7584
    @mekyimekyi7584Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ወይዘሮ ሀሊዴ😅😮መርት😅እና ጣፋጭ ላይ የሰራችው ፔልን😅😅😅😅😅😅😅

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    Ай бұрын

    ፔልን የትኛዋ ናት

  • @edantagse7851
    @edantagse7851Ай бұрын

    ስቀጥል ለምንድነው ቃናዎች በስነስራቱ የማትለቁልን

  • @maedotadamu8110
    @maedotadamu8110Ай бұрын

    በቱርከኛ እርእሱ ምንድነው የሚያውቅ ይንገረኝ

  • @user-vc1dc3zm1f
    @user-vc1dc3zm1fАй бұрын

    ሃሊደይ 🤭and መርት 😮

  • @Gezahegni1985
    @Gezahegni198527 күн бұрын

    Ysavash Enat

  • @allahkarim5390
    @allahkarim5390Ай бұрын

    ቃናውን ማቆምአለብን የምትሉ ላይክ እኛን እኮ ጅልአደረጉን እኔ በደቂቃ በደቂቃነው እሩጨ ዩቲብ 😔

  • @user-rg3nb3rq3i

    @user-rg3nb3rq3i

    Ай бұрын

    ስራ ፈት😅

  • @user-gg5sw1qb6u

    @user-gg5sw1qb6u

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @allahkarim5390

    @allahkarim5390

    Ай бұрын

    😮😮😮😮 መሮጥሽ አይቀርም ለማየት 😅

  • @aass9542

    @aass9542

    Ай бұрын

    ትክክል😢😂

  • @Se63312
    @Se63312Ай бұрын

    ቅጣት please

  • @user-en5yf1xz5n

    @user-en5yf1xz5n

    Ай бұрын

    ቴሌግራም እያለ እዚ

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750Ай бұрын

    ሀልድ አለች

  • @vvfff-jd7ge
    @vvfff-jd7geАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AhmedMd-wy1yk
    @AhmedMd-wy1ykАй бұрын

    ተመስገንሀሊዴ.ከሸቃላናት.ወደመዳምነት

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416Ай бұрын

    ልየዉ አሪፍ ነዉ እረሱ ስብራት

  • @user-kh5hl5qr1i
    @user-kh5hl5qr1iАй бұрын

    አጋደህናሚስትለምድነውየለለውሽሚለይም የምታቃጥልሚስት እዚህለይምእደዛው እሱግን ለልጆቹያለውፍቅርይለያል❤❤❤

  • @user-rh7th4rh1u
    @user-rh7th4rh1uАй бұрын

    🎉🎉

  • @heyatheyatmohammed7903
    @heyatheyatmohammed790322 күн бұрын

    አባትየዉ ግን😥😥💔😭😭💔😭💔አሳዘነኝ💔😭😭

  • @user-sn9er3in3x
    @user-sn9er3in3xАй бұрын

    sentbekachu nebr enkuan bedena metachu❤❤❤❤

  • @amanawityedengellij3060
    @amanawityedengellij3060Ай бұрын

    Ere weyne halide demo temtsua hula altekeyerem 😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849Ай бұрын

    ቃናዎች በሰላም ነው

  • @EnbabaNuguse

    @EnbabaNuguse

    26 күн бұрын

    🧖‍♂️🧖‍♂️🧖‍♂️🧖‍♂️🧖‍♂️🧖‍♂️🧖‍♂️🎉🧖‍♂️🎉🧖‍♂️🎉🧖‍♂️🎉🧖‍♂️

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sjАй бұрын

    ቅጣት???

  • @apllestor5684
    @apllestor5684Ай бұрын

    Kana mood yazebn ayedle

  • @EkuFano
    @EkuFanoАй бұрын

    😂ያች የጉርሉ ጠላት አለች ወ/ሮ ሓሊዴ😅

  • @user-jv5dc6ru8q

    @user-jv5dc6ru8q

    Ай бұрын

    😂😂😂😂 ይች ሰይጣን

  • @nebiyathussen7714
    @nebiyathussen7714Ай бұрын

    🥰🥰

  • @user-lc1xx6rm9t
    @user-lc1xx6rm9tАй бұрын

    ❤❤❤

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684Ай бұрын

    ሀሊድ ከብድቱው ነው የጀመረችው 😂😂😂

  • @fozyahy2193
    @fozyahy2193Ай бұрын

    መብረቅየት አለ

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba671729 күн бұрын

    ሀሊደ ሁሌ ክፉ ነሽ አይ ጭራቅ 😂😂😂😂

  • @helinagetachew7419
    @helinagetachew7419Ай бұрын

    Men film lay new haleday yenberchew ebakachu

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2nАй бұрын

    አረ ኡኡኡ ሀሌዴ እንኮዋን ጸባይዋ ድምጿ ሳይቀያር መጣችብን ወይ ወይ

  • @AlazarMokonen
    @AlazarMokonenАй бұрын

    በአረብኛ ርዕሱ ምንድ ነው

  • @luluhua-ly4uh
    @luluhua-ly4uhАй бұрын

    ይህ ሠውየ የነዲም ካራቻይ አጎት ነው ስሙ ጠጠፋብኝ ዲችለም አለይ

  • @Tesga-sg3rj

    @Tesga-sg3rj

    Ай бұрын

    አዎ አቶ አጋ 😢😢

  • @user-wc6sy3sl2c
    @user-wc6sy3sl2cАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-kj2zd8ue6q
    @user-kj2zd8ue6qАй бұрын

    የጎልፋም እናት እዚህም አለች

  • @uadh7751
    @uadh7751Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7vАй бұрын

    ሀሊዴ😂😂

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f26 күн бұрын

    የያዝ ድምጽ አለ

  • @jerusalem8187
    @jerusalem8187Ай бұрын

    Ere kitat aylekekim

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx
    @KalkidanBirhanu-tt2kxАй бұрын

    ወይ ሀሊዴ 😂😂😂

  • @AaAa-ep3dy

    @AaAa-ep3dy

    Ай бұрын

    አዉሆንን ኩፍ😂😂😂😂😂

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx

    @KalkidanBirhanu-tt2kx

    Ай бұрын

    @@AaAa-ep3dy እኮ🤣🤣

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873Ай бұрын

    መብረቅ?

  • @user-bn2ie4xm5i
    @user-bn2ie4xm5iАй бұрын

    ሀሌዴም አለች ክክክክክ

  • @January-ok2mr
    @January-ok2mrАй бұрын

    ሀሊደይ በዚህም መጣች ተዘጋጁ ለመቃጠል😢😂😂😂

  • @user-yh5pd2uj9j

    @user-yh5pd2uj9j

    Ай бұрын

    አልታየችኝም😂😂

  • @January-ok2mr

    @January-ok2mr

    Ай бұрын

    @@user-yh5pd2uj9j ለዛዉም ሙዲር ሆና ነዋ ካልጋም አወርድ😀😀😀

  • @Sara-hg4cd
    @Sara-hg4cdАй бұрын

    አልደዮ😊😊😊

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wfАй бұрын

    ጊማን የኔ ነው 😋😋😋

  • @Haymi359
    @Haymi359Ай бұрын

    ሀሊዴ😂

  • @HanisaHani-kl3tn
    @HanisaHani-kl3tnАй бұрын

    Ere baturkagna smun ngarun

  • @SelamSelam-li2gg
    @SelamSelam-li2ggАй бұрын

    እቺ የተረገመች ሀሊዴ ኣለች ከነ ድምጻ የኣበቦች ፊልሚያ ያቃጠለችን ኣይበቃትም

  • @tigst2496
    @tigst2496Ай бұрын

    ውይ ሀሊዴ😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😂

  • @asi5439
    @asi5439Ай бұрын

    እዚህ ፊልም ላይ ብዙ ጭቅጭቅ የበዛበትነው 😅ብዙማቃቸው ተዋናዩችአሉበት በፊልምነውያልኩት ደሞ እናት😜

  • @user-lh2zp9dz5r

    @user-lh2zp9dz5r

    Ай бұрын

    በናትሺ ርዕሱን ንገሪኝ በነሱ ቋንቋ ወደ ከረብኛ አርጌ አያለሁ

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749Ай бұрын

    የችእብድሀሊደ አለችና ደሞድምጿያውነዉ😂

  • @tigistabebe8993
    @tigistabebe899320 сағат бұрын

    ስብራት በቱርከኝ ምንደነው እባካችሁ ነገሩኝ

  • @eman6877
    @eman687726 күн бұрын

    Weyne negerejochu ezih film tesebisibewal

  • @RAl3442
    @RAl3442Ай бұрын

    ቃጣዪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አረ ቶሎ ቶሎ ሊቃቁት❤❤❤❤❤🎉

  • @user-qq2sl2pc4d
    @user-qq2sl2pc4dАй бұрын

    ይች የማትረባ ሀሊዴ እዚህም አለች🙄😁😁😁😁😁😁

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852Ай бұрын

    የቁልፈም እናት ከዚህም መርዝ ነች አይይይ😂😂😂

  • @user-lk6ti7cq8h
    @user-lk6ti7cq8hАй бұрын

    Halide Wel come 😂😂😂

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh455810 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @Selam0102
    @Selam0102Ай бұрын

    Kiatttttttttttttt

  • @igu122
    @igu122Ай бұрын

    Eski like argung la betu adis ng

  • @slamanahmad
    @slamanahmadАй бұрын

    አረ ቅጣት ልቆቅልን❤

  • @Kalyebrukeeht-dt8gn
    @Kalyebrukeeht-dt8gnАй бұрын

    በቃ ላይክ አድርጉኝ እህ😣

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kw26 күн бұрын

    ሰይጣኗ ሀሊዴ አለችበት😂

  • @Sara-nd3ds
    @Sara-nd3dsАй бұрын

    ቱ አልተኛችሁም 😂😂😂😂

  • @bezitade
    @bezitadeАй бұрын

    Turkish name Please 🙏

  • @user-bb9tj3nv3j
    @user-bb9tj3nv3j2 күн бұрын

    ውይቱርኮችከመማገጥውጭሊላአያቁም😢😢😢

  • @user-ct8eo9ik1y
    @user-ct8eo9ik1y25 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8yАй бұрын

    ሁሉች ወዶች♥️♥️

  • @HikmaHasen-zq4il
    @HikmaHasen-zq4ilАй бұрын

    ሀሊዴ😅

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel707521 күн бұрын

    ሀጀር ምትባለው ሴትዬ የባሏን ጉድ ደብቃ

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050Ай бұрын

    እኔ ኮ የሚገርመኝ ሌሎች ድራማዎችን በሰዓቱ እየለቀቃቹ ቅጣትን ግን ለምን በሰዓቱ እንደማትለቁልን ነው የማይገባኝ? ምንድነው ችግራቹ ኣሁን እኮ ቅጣት 98% ተመልካች ነው እያስታወሳቹ ያለው

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nnАй бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😅😅😊😊😊😊

  • @user-bd1ke4di3j
    @user-bd1ke4di3jАй бұрын

    የአሊ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር😊😊😊

Келесі