እጣ ፈንታ ክፍል 4 | Eta Fenta epsiode 4

Ойын-сауық

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZread channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 393

  • @-mj8cn
    @-mj8cnАй бұрын

    ዛሬ የእናቴን ፎቶ አይቼ ካየኋት ቆየት ብዬ ነበር በጣም ክፍት ብሎኛል እርጅት ብላለች ከስደት ሳልመለስ አይኗን ኳ ሳላይ ምንም እዳቶን ፀሎቴነው ብቻ ከፍቶኛል😔😔

  • @Misir803

    @Misir803

    Ай бұрын

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አይዞኝ

  • @Misir803

    @Misir803

    Ай бұрын

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አይዞኝ

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx

    @KalkidanBirhanu-tt2kx

    Ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ቸር ነው 🙏

  • @keyriaissa1538

    @keyriaissa1538

    Ай бұрын

    አብሽሪ ውዴ ጥሩ ተመኝ ጥሩ እንዲገጥምሽ አብሽሪ❤❤

  • @fhggfhjj7721

    @fhggfhjj7721

    Ай бұрын

    ወላሂ የኔ እናት በጣም ቆጆ ቀይ ነበረች የሰፈር ሰው ይቀናባት ነበረ አሁን ፎቶዋ ሲልኩልኝ ጠቁር ብላለች አረጀች ከሳች😭😭😭

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864Ай бұрын

    ነገ ስማእቱ ቁድስ ጊወሪግስ ነው ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏

  • @user-ts6lf4ri8e

    @user-ts6lf4ri8e

    Ай бұрын

    አሜን

  • @lidy162

    @lidy162

    Ай бұрын

    Amen

  • @saradamsew

    @saradamsew

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-qp6bm4jy1t

    @user-qp6bm4jy1t

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-yz6ww3pz8d

    @user-yz6ww3pz8d

    Ай бұрын

    ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂አሁን ላይ የሚተላለፉት ድራማዎች በሙሉ ጭንቀት ብቻ ናቸው ይሄ ድራማ ግን ይለያል ያስቃል😂😂😂

  • @MubashirAhmed-gz9yr

    @MubashirAhmed-gz9yr

    Ай бұрын

    woda dawyn❤❤❤

  • @waledalsayd6565

    @waledalsayd6565

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @meronbelay1500

    @meronbelay1500

    Ай бұрын

    በጣም 😁

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    Ай бұрын

    ጨርሶ እብዶች ናቸው 🤣🤦

  • @user-gc4pd6fh7g

    @user-gc4pd6fh7g

    Ай бұрын

    Betam Welahi

  • @HdsseGech
    @HdsseGechАй бұрын

    ዛሬ እናቴን. በህልም አይቻት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይይይ ግንእኮ በሂውት የለችም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @birtukanGirma-wc4ku

    @birtukanGirma-wc4ku

    Ай бұрын

    አይዞሽ እማ

  • @kadijaa8750

    @kadijaa8750

    Ай бұрын

    አይዞሽ😭💔😭😭😭😭😭

  • @user-mu6rc4sw5e

    @user-mu6rc4sw5e

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @fatimaOumer-qc8ic

    @fatimaOumer-qc8ic

    Ай бұрын

    አይዞሽ ዉዴ

  • @user-th7fz9nx4n

    @user-th7fz9nx4n

    Ай бұрын

    የኔናት አይዞሽ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550Ай бұрын

    ይሄ ዲራማ እንደ ጣፋጭ በቀል ደስ በሚሉ እብዶች የተሞላ ነው መጨረሻው ካማረ

  • @rhffuixhhggkffwth94

    @rhffuixhhggkffwth94

    Ай бұрын

    ያምራል ሞት ምናምን የለውም

  • @mekdi7550

    @mekdi7550

    Ай бұрын

    @@rhffuixhhggkffwth94 ተመስገን 🤗

  • @user-yz6ww3pz8d

    @user-yz6ww3pz8d

    Ай бұрын

    እና ኣርፍ ነዋ

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    Ай бұрын

    ​@@rhffuixhhggkffwth94ጥሩነገር ያሰማሺ

  • @noonoo3732

    @noonoo3732

    Ай бұрын

    ከቱርክ ፊልም ትንሽ ፓርት ያለው ግን ደስ ይላል ፈሪሃም አሪፍ ነው

  • @MartaWeld
    @MartaWeldАй бұрын

    ዞሬ በጣም ከፍቶኛን እህቴን አገተው ካቅም በላይ ብር ጠይቀውኛን 😢😢😢😢የነገው ቅደሱ ጊወርጊስ ይርዴኝ😢😢😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @abiiishaabiiishs1623

    @abiiishaabiiishs1623

    Ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህትሽን በሰላም ያገነኝሽ😢😢

  • @MartaWeld

    @MartaWeld

    Ай бұрын

    @@abiiishaabiiishs1623 አሜን 😭😭😭💔💔

  • @seasea3347

    @seasea3347

    Ай бұрын

    እመብርሀን ትርዳት አይዞሽ

  • @MartaWeld

    @MartaWeld

    Ай бұрын

    @@seasea3347 አሜን💔

  • @user-ju7nu6bz8u

    @user-ju7nu6bz8u

    Ай бұрын

    ሊቀ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ እህትሽንም ይርዳልሽ❤❤❤❤

  • @ተዋናይቷ
    @ተዋናይቷАй бұрын

    ማነው በቅንነት ልቡ የተሞላ የሚደምረኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdi7550
    @mekdi7550Ай бұрын

    ኤቭረን የሚባለው ይሄ ሴታ ሴት የሆነ ሰውዬ ቹንዬት(ቹቹ) የሚባለውን የአበቦች ፍልሚያ ላይ የጉልፈም አማካሪ የነበረውን ነው ያስታወሰኝ 😂😂😂

  • @user-ey8wu1jq2z

    @user-ey8wu1jq2z

    Ай бұрын

    እኔም

  • @senyathgos8809

    @senyathgos8809

    Ай бұрын

    እኔም😂😂😂​@@user-ey8wu1jq2z

  • @VhfhbBjggjv

    @VhfhbBjggjv

    Ай бұрын

    አረተሳስተሻል ሰው እየለየሽ😮

  • @mekdi7550

    @mekdi7550

    Ай бұрын

    @@VhfhbBjggjv ምኑን ነው የተሳሳትኩት እሱ ነው አላልኩም እኮ እንደ እሱ ነው act የሚያደርገው ነው ያልኩት እሱም እንደ ሴት ነበር የሚያደርገው 🤗

  • @ramausu7405

    @ramausu7405

    Ай бұрын

    እኔም😮😂

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201Ай бұрын

    ፈሱ ተለጥፎ ነው የቀረው አትጠጊኝ😅😅😅😅

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын

    አዳ እና ያስሚ አክስቷ በሳቅ ገደሉኝ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😥😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kahisuhagos4071

    @kahisuhagos4071

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @Tshjcbbvhc

    @Tshjcbbvhc

    28 күн бұрын

    🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sojoo9

    @Sojoo9

    18 күн бұрын

    ሣቂ😂😂😂

  • @AddisAbera-wf2kt

    @AddisAbera-wf2kt

    16 күн бұрын

    😂😂😂😂😢😅

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2qАй бұрын

    ወየነ አክስትየዋ ቀስ ብለሽ አልቅሽ አላለችም😂😂😂😂 የእብዶች ሰፈር ደስስ ሰሉ

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800Ай бұрын

    😂😂እረ ጉድ ይሄ ደሞ በሳቅ ጨረሰንኮ ጎበዝ

  • @user-ts6lf4ri8e
    @user-ts6lf4ri8eАй бұрын

    እሮዝጋር መጥቶ እግሯ ስር ወድቆ ይቅርታ ይጠይቃል እመኑኝ

  • @user-kh5os9hz7q

    @user-kh5os9hz7q

    Ай бұрын

    ይመስላን😢

  • @user-bb2se9cy3z

    @user-bb2se9cy3z

    Ай бұрын

    አዎ እኔም እርግጠኛ ነኝ😂😂

  • @ramausu7405

    @ramausu7405

    Ай бұрын

    ግን ይረፈደዋል ከቦራ ጋር ትሆናለች መሰለኝ

  • @RehimaBint-hm9bs

    @RehimaBint-hm9bs

    Ай бұрын

    ​@@ramausu7405 ኸረ በሆነች ከቦራጋ ይህ ደደብ ሮስጋር😂

  • @user-kt5os1yc2d
    @user-kt5os1yc2dАй бұрын

    አይይይይ ሰው ካገር ወዳገር እየተሸጋገረ እኔደሞ ከፊልም ወደፊልም😂ያሳዝናል አደል ቅሞሞቸ

  • @user-dc6yw4cv2d

    @user-dc6yw4cv2d

    Ай бұрын

    ሁላችን ነኝ😂

  • @techsador
    @techsadorАй бұрын

    ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @natinuke

    @natinuke

    Ай бұрын

    Enen🙋🏾🙋🏾

  • @user-fp9dy9fx1f
    @user-fp9dy9fx1fАй бұрын

    ወይኔ አማቻቸዉን ገደሉት😂😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2xАй бұрын

    ይሄ ፊልም የተመቸው 👍👍👍🤣😜 ውዶችየ ደምሩኝ 💞💞💞😥

  • @zainabalsugeeh10

    @zainabalsugeeh10

    Ай бұрын

    እኔ❤❤❤😂😂😂

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    Ай бұрын

    ያምራል አሉ እስከመጨረሻዉ ባረበኛ ያዩት

  • @user-jt5uf8xw9l

    @user-jt5uf8xw9l

    Ай бұрын

    እኔ👌👍👍👍

  • @ebukuka
    @ebukukaАй бұрын

    አቦ እንደዚህ አይነት ሰራተኞች የስራ ቦታ ደስ ሲሉ

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamailaАй бұрын

    የቃና መጨረሻው መጀመሪያ ከማይወዱት ሠዉጋርፍቅር ጀምረዉ ነዉ የሚያልቀዉ ሁሉም ቃና ፊልም መጨረሻ ይህነዉ😂😂😂እደዉዛዉድረሥ እኛን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    Ай бұрын

    ሀዛን እና ያዝ ትዝ አሉኛ😂😂😂 አዳ እናቦራን ሳይ

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    Ай бұрын

    ብዙ ከማየታችን የተነሳ ሲጀመር እናዉቀዋለን ሲጨረስም😂😂😂

  • @sedamohammed5093

    @sedamohammed5093

    Ай бұрын

    ወላሂ ትክክል ነሽ ከመጀመሪያው ገና ሳየዉ ነዉ ያወኩት አዳና ቦራ ሲጣሉ እንደሚፋቀሩ አዉቄዉ ነበር

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    Ай бұрын

    @@sedamohammed5093 እኔም

  • @KamailaKamaila

    @KamailaKamaila

    Ай бұрын

    😂😂😂​@@user-op4mt4tm8f

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721Ай бұрын

    እረ የብድ ሰፈር😅😅😅😅

  • @yamm345

    @yamm345

    Ай бұрын

    ምን😂😂

  • @fhggfhjj7721

    @fhggfhjj7721

    Ай бұрын

    @@yamm345 ሁሉም እብድ ናቸው 😃😃😃

  • @Rahsiokubay3194

    @Rahsiokubay3194

    Ай бұрын

    🙄😒😒🤢🤮

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1kАй бұрын

    በቃ ፍቅር እንድዚህነው😢😢❤❤❤

  • @Bintimahamad
    @BintimahamadАй бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-ws6nw2nq5k
    @user-ws6nw2nq5kАй бұрын

    ደስየሚልፊልምነዉ😂😂😂😂😂😂አይአዳስታሥቂ😂😂❤❤❤❤

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1eАй бұрын

    ፈሱ አመለጠው😂😂😂😂🎉

  • @user-yb3pj8uu8y

    @user-yb3pj8uu8y

    Ай бұрын

    😂😂🤭

  • @Geezawit21
    @Geezawit21Ай бұрын

    Please episode 5

  • @user-qb3rm6iq3u
    @user-qb3rm6iq3uАй бұрын

    ወይኔ አመቻቸው😂😂😂😂😂 ገደለኝ

  • @zenetzenet7786
    @zenetzenet7786Ай бұрын

    ምድነው ሰውየውን በርግጫ ሊገሉት ነው እዴ😂😂😂😂😂

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2iАй бұрын

    ይሔ ድንች የሆነሠውየ በጣም ያስቃል

  • @Ali-du8kw

    @Ali-du8kw

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989Ай бұрын

    wow kanawochi thank you besaki new yaferesegni yhe dirama 😂😂😂😂

  • @Tagst-ct9lo
    @Tagst-ct9loАй бұрын

    በጣምደሠይላል

  • @FatumaMekonen-pv9yv
    @FatumaMekonen-pv9yvАй бұрын

    በእብዶቺየተሞላ😂😂😂😂😂ነውአቤትሣጎጎ😂😂

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1nАй бұрын

    በድጋሜ አበሳው አገሳ አለች ያስሜ😂😂😂😂

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kwАй бұрын

    ተመችቶኛል የምር

  • @senyathgos8809
    @senyathgos8809Ай бұрын

    ኣዳ ቦራ ኣቃጥላ ልትደፍዉ ነዉ😂😂😂

  • @user-lg7lp6iy9w
    @user-lg7lp6iy9wАй бұрын

    አዳ መመርመር አለባት ጤነኛ አትመስለኝም😂😂😂😂😂😂

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    Ай бұрын

    ጤነኛ አመስለኝም 😅

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2nАй бұрын

    ወይ ቱቼ የጉልፈምን ድምጽ ይዛ መጣች

  • @user-fe7xs3jc7f

    @user-fe7xs3jc7f

    Ай бұрын

    ለካ መጥፎ ሰውም ይናፈቃል ጉልፎም ናፍቃኝ ነበር

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838Ай бұрын

    ፣ኢትዪጵያ ኑሮውም ጭምር ነው አይዞሽ እንኮን ትልቅ ሰው ወጣቱም ተቆሳቁለዋል ጥቂቶች ናቸው ደና ያሉት አይዞሽ ውዴ

  • @Bintislam.
    @Bintislam.Ай бұрын

    እብዶች😂😂😂😂😂 ደስ ሲሉ

  • @user-id3rm6yi9w
    @user-id3rm6yi9wАй бұрын

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛን😢😢

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    Ай бұрын

    አይዞችሁ ያልፋል አድ ቀን

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8yАй бұрын

    በጣም ደስ የምብል ፍልም ነው 😂😂

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1nАй бұрын

    እረ ወይኔ እደነሱ ማበድ አማረኝ😂😂

  • @zewdnesjtadese5363
    @zewdnesjtadese5363Ай бұрын

    5ትን ቶሎ ልቀቁልን

  • @future2246
    @future2246Ай бұрын

    Where is next part

  • @abatediga3208
    @abatediga3208Ай бұрын

    ere eyexebkin eko new lemin part 5 atelekum

  • @ramausu7405
    @ramausu7405Ай бұрын

    ደስ የሚል እብደት😂😂😂😂

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5uАй бұрын

    ተሎ ልቁት ደሰ የሚል ድራማነው

  • @saleemaassen7129
    @saleemaassen7129Ай бұрын

    እኔምለዉፈሱን ፈሳዉደ😂😂😂 በሳቅሞትኩ

  • @user-lg7lp6iy9w
    @user-lg7lp6iy9wАй бұрын

    😂😂😂ቦራና ኤቭረን የመብረቆች እዚም አሉ ስም አጥተው ነው እንዴ😅😂

  • @HayatMohammed-wx7wg

    @HayatMohammed-wx7wg

    Ай бұрын

    ቦራ አለ ዴ መብረቅ ላይ

  • @user-lg7lp6iy9w

    @user-lg7lp6iy9w

    Ай бұрын

    @@HayatMohammed-wx7wg ኡኡኡኡኡኡ የጎዝዴ ወንድምስ ቦራ አይደል እንዴ

  • @user-ox8jl3by2y
    @user-ox8jl3by2yАй бұрын

    እደዉበሣቅመሞቴነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @heryhagos7466
    @heryhagos7466Ай бұрын

    Sbrat ayleqeqim??

  • @HanaSamueli-qn1ce
    @HanaSamueli-qn1ceАй бұрын

    😅😅😅የሚገርም ድራማ ነው

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9bАй бұрын

    ወኔ በጣም ያስቃል😁😁

  • @raa3066
    @raa3066Ай бұрын

    ወይኔአጓ ጊነዉ

  • @lemembera4145
    @lemembera4145Ай бұрын

    ኣዳ ና ኤፍሱ ዝምድናቸው እንዴት ነበር😂😂

  • @SaSlam-dk9ev

    @SaSlam-dk9ev

    Ай бұрын

    ያጎት ልጆች ናቸው 🤣

  • @user-tq4cp7zq4t
    @user-tq4cp7zq4tАй бұрын

    ወይኔ የእብድ ማአት.😂😂😂😂በሳቅ ሞት

  • @shetaye9352
    @shetaye9352Ай бұрын

    የ እርግጫዉ ነገርስ😂😂😂😂

  • @RumanaEdris-nh1kz
    @RumanaEdris-nh1kzАй бұрын

    ሆዴን አቆሰሉት😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዚህ ድራማ የተለየነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z24 күн бұрын

    well come

  • @user-xy7rs6hr5r
    @user-xy7rs6hr5rАй бұрын

    Part 5 yleqeq

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8fАй бұрын

    ጠቅላላ የቱርክ ፊልም ስማቸዉ ተመሳሳይ ነዉ

  • @seadaali3729
    @seadaali3729Ай бұрын

    በጣም ዘና የሚያረግ ድራማ ነው 😂😂😂😂

  • @user-gt9tb4gr1q
    @user-gt9tb4gr1qАй бұрын

    ሁሉምእብዶች ናቸው ግን ፍቅርያለበት😂😂

  • @user-mn7wm6cb1q
    @user-mn7wm6cb1qАй бұрын

    Wow tigstatachun adenkalew ene gn silalaschaley be turkish ayehut 17 ep new yalew bezi wede 65 gedema yihonal 1du 2 seat ke 22 dekika dres new ena "baht oyunu" eyutna chersu 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseidАй бұрын

    ቀሰ ብለሺ አልቅሺ ተመቸኝ😂😂

  • @lidiyatadesse9595
    @lidiyatadesse9595Ай бұрын

    ክፍል 5 ልቀቁልን

  • @HafetMohammed-lm7wk
    @HafetMohammed-lm7wkАй бұрын

    Part 5 yelekekelen.befetenet.

  • @ZedQueen12
    @ZedQueen12Ай бұрын

    ቦራና አዳ ተጋብተው ነው የሚፈፀመው😂😂😅😅😅

  • @user-ts6lf4ri8e

    @user-ts6lf4ri8e

    Ай бұрын

    ተንከሲስ😂😂😂😂😂የተመታችሁ

  • @habeshaonline24

    @habeshaonline24

    Ай бұрын

    Be Arebegna yayeu Sew Negerugn Eresun

  • @lemembera4145

    @lemembera4145

    Ай бұрын

    ኣፏቹ ይበላችዋል ልበል እስክ እንይበት😂😂😂

  • @habeshaonline24

    @habeshaonline24

    Ай бұрын

    @@lemembera4145 Kelal yebelal

  • @user-gh6ki7zw1z

    @user-gh6ki7zw1z

    Ай бұрын

    እንደት አወሽ ቴሌግራም ላይ ተለቋል?

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8yАй бұрын

    ኧረ ኮምንት ብሳቅ ሞቱ ነው😂😂😂

  • @NimaAbdi-wv8xk
    @NimaAbdi-wv8xkАй бұрын

    ክፍል 5 ልቀቂልን

  • @lovlove4476
    @lovlove4476Ай бұрын

    ይሄ ድራማ ያስቃን ይለያን❤😂😂😂

  • @user-bi7ok8dl4f
    @user-bi7ok8dl4fАй бұрын

    አረ እባካቹ 5 ክፍል ልቀቅልን🙏🙏🙏

  • @CHILLNIGHTS-zz2vu
    @CHILLNIGHTS-zz2vuАй бұрын

    Lamen atelakulenm kefel 5

  • @Yeshi-em6ep
    @Yeshi-em6epАй бұрын

    Ere kuzi guni መጨረሻው ናፈቀን

  • @KalkidanBirhanu-tt2kx
    @KalkidanBirhanu-tt2kxАй бұрын

    ወዮ አስልሀን ብርቃቸው 😂😂

  • @amaamm3223
    @amaamm3223Ай бұрын

    ልቀቁልን

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ውይኔ የእብድ ጉድናቸው

  • @SemiraMatiwes
    @SemiraMatiwesАй бұрын

    5 kfal lkekut ebakachu

  • @user-xo1gs4hp3h
    @user-xo1gs4hp3hАй бұрын

    yehee filme siyaseke😅😅😅😅

  • @mmmnnn3773
    @mmmnnn3773Ай бұрын

    ወይኔ ይሄስ ጨቀትብቻነዉ 😂😂😂😂

  • @SeadaTefera-dl3zj
    @SeadaTefera-dl3zjАй бұрын

    ኧረ ወይኔ😂😂😂

  • @KalkidanAlemnew-d8g
    @KalkidanAlemnew-d8gАй бұрын

    ere mnden new yeketl

  • @IyasuEsyas
    @IyasuEsyasАй бұрын

    yemataw aylekekim

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800Ай бұрын

    😂😂😂😂😅ኡፍፍ እረ ሆዴ

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jzАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750Ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰አሪቤ

  • @AddisAbera-wf2kt
    @AddisAbera-wf2kt16 күн бұрын

    አዳ የኔ ዉድ❤❤❤❤😘😘💙💙♥♥💜😌❤

  • @mekdelawitzeleke-mh5oh
    @mekdelawitzeleke-mh5ohАй бұрын

    5 lakukuln Please ❤❤

  • @nebilatube5713
    @nebilatube571326 күн бұрын

    😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ የፈሱ ነገር

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297Ай бұрын

    የምር ያበዱ ናቸው😂😂😂😂

  • @gondrewa
    @gondrewaАй бұрын

    ፍሳው እኮ 😂😂

  • @user-hb8rm2kr9z

    @user-hb8rm2kr9z

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @fatamafatema2339
    @fatamafatema2339Ай бұрын

    እጣፈታ ደግሞ ጨርሰዉ እብድ ናቸዉ😂😂😂😂😂😂

  • @KalkidanAlemnew-d8g
    @KalkidanAlemnew-d8gАй бұрын

    ere eta fenta yeketl

  • @tig59905
    @tig59905Ай бұрын

    የ እብዶች ስብስብ ነው አቦ ይመቻቹ 😂 እዚ ፊልም ላይ እንደ ሙቃዲስ አቃጣይ ሰው የለም እዛ ተቃጥለን መተን🤒 እዚ ዘና እንላለን🤣

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nnАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HananAhmed-ow6rr
    @HananAhmed-ow6rrАй бұрын

    5 አይለቀቅም

  • @feyselShamsa
    @feyselShamsaАй бұрын

    5 ቶሎ

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080Ай бұрын

    አሁን ፈሱን ይፈሳል ይሄ ሰዉየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @SofiyaMohammed-gk4ii

    @SofiyaMohammed-gk4ii

    Ай бұрын

    😂😂😂❤❤

  • @user-nx6oe4gf9f

    @user-nx6oe4gf9f

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @mekids7842

    @mekids7842

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zewdnesjtadese5363
    @zewdnesjtadese5363Ай бұрын

    ለምን 5ስትን አዘገያቹ 😢 ቶሎ ልቀቁልን

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bsАй бұрын

    እዚህ ግን ምንም ጤነኛ ሰው የለም 😂😂😂

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8bАй бұрын

    የመዳም ቅመሞች ኑእ ሳቁ 😂😂😂😂😂😂

Келесі