ሰበር ዜና 🛑 Breaking - አለም የፈራው ጦርነት ተጀመረ ፑቲን ትዕዛዝ ሰጡ | ጆ ባይደን ተጨንቀዋል ያልታሰበ

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzread.info/dron/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 371

  • @endris960
    @endris9602 жыл бұрын

    ፈጣሪዬ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅ 🙏

  • @sofiasofia2752

    @sofiasofia2752

    2 жыл бұрын

    አሚንንን

  • @SuSu-pb7oh

    @SuSu-pb7oh

    2 жыл бұрын

    አሚንንን

  • @user-eg5xs7ps9v
    @user-eg5xs7ps9v2 жыл бұрын

    መድሃኒያለም አባቴ ሆይ እባክህ ተመልከተን😭😭😭አቤቱ አድነን አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሠላምህን ጠብቀን አቤቱ ተለመነን😭😭

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23112 жыл бұрын

    በዚህ ጦርነት ህጻናት አዛውንቱ በጠቅላይ ንጹሃን ያልቃሉ በኢትዮጵያ ምድር የደረሰ በየትኛውም ሀገር አይደረሰ ጌታ ሆይ ክርስቶስ ሆይ ሁላችንም ያንተ ልጆች ነን ህዝብህን አድን ሰላም ለአለም ህዝብ😭

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    2 жыл бұрын

    🤲🤲

  • @user-ct4yh9er3e

    @user-ct4yh9er3e

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @betiyegetalij5955

    @betiyegetalij5955

    2 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare93362 жыл бұрын

    አምላክ ሆይ እባክህ ወደ አለም ፊትህን አዙር እባክህ ከነ በደላችን ይቅር በለን

  • @LematTube
    @LematTube2 жыл бұрын

    ድል ለአባት ሀገር ሪሲያ

  • @desse8014
    @desse80142 жыл бұрын

    ጁንታን እና ሸኔን ባጠፉልን ያርብ

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi48332 жыл бұрын

    ሰላምን ያምጣልን የትኛውም አለም ህዝብ ጣርነት አይበጅም ፍጣሬ ሆይ በቃ ይበለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🙏💚💛♥✊

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ቴጂየ

  • @tgzwoadi4833

    @tgzwoadi4833

    2 жыл бұрын

    @@user-km9rd9vr9e እሺ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l2 жыл бұрын

    እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የአለሙ ጌታ መድሃኒ አለም አንተ ሠላሙን አውርድለን 😥😥

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ዩክሬን ላይ የደረሠዉ እሶም አሜሪካ እና አዉሮፖን ተማምና ጠገበች መጨረሻ ላይ ትተዋት ሄዱ ይህ ነዉ በኛም የደረሠዉ

  • @ayoubaayoub7215

    @ayoubaayoub7215

    2 жыл бұрын

    Ewnet new fetary selamen yametaln

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ጠብቅልን ሰላምህን ላክላት ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጕደለ የሚል ቅን ፈራጅ ሰው አምጣልን 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @sound2439

    @sound2439

    2 жыл бұрын

    አሜን እህትዋ 😢😢😢😢😢😢

  • @yefikirTube
    @yefikirTube2 жыл бұрын

    ❤👆❤😘👆ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄

  • @mekditube3799

    @mekditube3799

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-sw3jd7ci8i

    @user-sw3jd7ci8i

    2 жыл бұрын

    አሚንንን

  • @user-qe2jx3gk1x

    @user-qe2jx3gk1x

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben62932 жыл бұрын

    ድል ለአጎቴ ፑቲን ድል ለሩስያ 💪

  • @user-ph3cw2yy7g

    @user-ph3cw2yy7g

    2 жыл бұрын

    አወ ከኢትዮጵያ ጎን ነበረች ድል ለሩሲያ

  • @lijezekiyoutube1497

    @lijezekiyoutube1497

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @hanasamuel8273

    @hanasamuel8273

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @meleketmedia-5596

    @meleketmedia-5596

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-jr1vv7lr7k

    @user-jr1vv7lr7k

    2 жыл бұрын

    🥰🥰

  • @darejehundito2940
    @darejehundito29402 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያችንን አደራ ጠብቀት

  • @ekrutube4011
    @ekrutube40112 жыл бұрын

    ያ አላህ ሰላም ያምጣ የሚጎዱት ንፁሀን ናቸው ጦርነትን ለማንም እሰይ አልልም አሜሪካም ብትሆን አላህ ሰላም ያድርግ የኛም ዜጎች ይኖሩበታል አላህ ይጠብቃቸው ዩቱቤን ግቡና ጎብኙልኝ ውዶቸ

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-55962 жыл бұрын

    ዝሆኖች ሲራገጡ ለሳሩ አያስቡም። ኢትዮጵያዬ ሆይ ፈጣሪሽ በምህረቱ ከልሎ ይጠብቅሽ።

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    እንደማመር ውደ

  • @meleketmedia-5596

    @meleketmedia-5596

    2 жыл бұрын

    @@user-km9rd9vr9e ደመርኩሽ ሲስቱዬ

  • @yefikirTube
    @yefikirTube2 жыл бұрын

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄

  • @waneadem9331

    @waneadem9331

    2 жыл бұрын

    ስቀሽ ሞዠሻል

  • @jesuswonderful529

    @jesuswonderful529

    2 жыл бұрын

    Amen አንታንም ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    እንደማመር እሰኪ

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰራቸው ይገልብጥ አሁን ጦርነት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭😭🙏

  • @user-wz4kh4uc6p

    @user-wz4kh4uc6p

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    2 жыл бұрын

    አሜን 🤲

  • @betiyegetalij5955

    @betiyegetalij5955

    2 жыл бұрын

    አሜንንን 🙏

  • @sofia________bintislam8509

    @sofia________bintislam8509

    2 жыл бұрын

    👍

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i2 жыл бұрын

    እደው ውላችንንም ድምጥማጣችንን ጥፍት ብንል ደሰ ነበር የሜለኝ ፍጣሬ አዲሰ ትውልድ በዘር በአይማኖት የማይከፋፋሎ ፍቅር ያላቸውን ሰው ቢፍጠር

  • @mahitube4141
    @mahitube41412 жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያዊ እህቶቸ ወንድሞቸ በሰላም ወደ ሀገራችን ያስገባን ፈጣሪ እፍፍፍ ምን አይነት ጭንቀት ነው

  • @user-pe9rz8pl5m

    @user-pe9rz8pl5m

    2 жыл бұрын

    አሜን ኡፍፍፍ ከንቱ ድካም ነው እህቶቸ

  • @mahitube4141

    @mahitube4141

    2 жыл бұрын

    @@user-pe9rz8pl5m እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @user-qm5ln7ir3m
    @user-qm5ln7ir3m2 жыл бұрын

    ሚያሳዝነው በሚከፈተው ጦርነት መስዋት የሚሆኑቱ 😭😭😭😭 ኑፁናቸው ሲጀመር ኑፁሀንን ለመጨረስ ነው

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ለአለማችን ሰላም ስጠን

  • @cristianoronaldoreaction794
    @cristianoronaldoreaction7942 жыл бұрын

    ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን like

  • @jdjd7618
    @jdjd76182 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለዓለማችን ሰላም ይስጥ መጸለይ ነው ይታደገን ከክፉ ነገር

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c2 жыл бұрын

    እባካችሁ ሳኡዲ ላሉ ኢትዮጵያኖች መፍትሔ ስጡ እኔ ለነሱ እንቅልፍ አጣሁ

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ

  • @zeynabchannel8919
    @zeynabchannel89192 жыл бұрын

    ያረብ ጦርነትየሚባልነገር አላህ ያጥፍልን ኑፁሀኖች ናቸዉና እሚያልቁት አላህበቃበለን

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim82482 жыл бұрын

    ሩሲያ ጀግና👍👌💪🇷🇺🇷🇺🇷🇺

  • @erusaman3949

    @erusaman3949

    2 жыл бұрын

    🤮🤮🤮dedeb afer bela men ale sle selam btwera

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    2 жыл бұрын

    ሰው ነው የሚሞተው የምን ጀግንነት ነው 🤕😏

  • @meseretseifu3810

    @meseretseifu3810

    2 жыл бұрын

    @@erusaman3949 lemne tesadeblshe ethiopea medere laye selame endayenore zerenete endesefafa yaregechwe eko amreca nate yesenetone agere yafereseche nate seleze ye Ethiopia enatoche yalkesoten enba esome tekmese vive rose

  • @betiyegetalij5955

    @betiyegetalij5955

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይብል ዉድ ውንድሜ ሰላም እንፈልጋለን

  • @erusaman3949

    @erusaman3949

    2 жыл бұрын

    @@meseretseifu3810 bihuonem eko mgestioh eje hzboch aydelum edih yrguen tornet sihuon dmo mskien hzeb eje migoda mgest aydlem slezih tornet mdgef teru aydlem kchlek xley wdem🙏🙏🙏 tornet lmnem aybjem miblaw hxnat argawyan wetat eje poletikna aynkam

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun93752 жыл бұрын

    አምላኬ ሖይ በቃ በለን ለማንኛዉ አለም ጦረንት አይበጅብ አምላኬ እባክሕ ሕፃናት አሮጊት ሽማግሌወች እርጉዞች አሉ እባክሕ ፈጣሪ ሖይ አተ በቃ በላ በለን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e2 жыл бұрын

    እሩሲያ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን።

  • @belilulu8387
    @belilulu83872 жыл бұрын

    ጌታዬ ሆይ በቃ በለን ይቅር በለን ያረብ እንዴ አንተ ቸርነትጅ እንዴኛ ስራ አትቅጣን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91792 жыл бұрын

    አምላክ ሆይ ዓለም ጠብቅ አድራ 🙏🙏🙏

  • @jenetjenet2880
    @jenetjenet28802 жыл бұрын

    ፈጣሪ አምላክ ለአለም ሰላም አውርድልን ለእናት ሀገሬም ኧረ በስመአም በጣም ያሳዝናል

  • @rosetubehabshawit5305
    @rosetubehabshawit53052 жыл бұрын

    አሜሪካ እጇ የገባበት ሁሉ ሰላም የለውም የተረገመች አገር ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድ 🤲🤲

  • @user-tv6kd6es5t
    @user-tv6kd6es5t2 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አስበን

  • @user-en8xj9ut5i
    @user-en8xj9ut5i2 жыл бұрын

    ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉ አባቶቻችን ተናግርዋል አሁን የኢትዮጵያ መከራ ነዉ ቀጥሎ የአለም ብለዉ ነበር አቤቱ ማርን ይቅር በለን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን ስጠን ::😱😱😱

  • @temesgentesfaye680
    @temesgentesfaye6802 жыл бұрын

    ድል ለራሺያ

  • @AliAli-eu4ix

    @AliAli-eu4ix

    2 жыл бұрын

    የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስል ይባላል የናንተአይነቱነዉ ዱአላገራችን ኢትዮ

  • @Dubai825
    @Dubai8252 жыл бұрын

    ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ይሄ ሁሉ የኛ ሀጥያት ብዚት ነው ኦ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @betiyegetalij5955

    @betiyegetalij5955

    2 жыл бұрын

    አሜንንን 😭😭

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru14952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለአለም ስላም ና ፍቅር ይስጠን

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana48722 жыл бұрын

    አለማችን በሀያላቹ መሳሬ ህዝብን እየጨረሱ ምስኪኖች ያሳዝናል ምን አለ ለምስኪን ህዝብ ተማር ጎበዝ በልበእል እያሉ በመከራ ቀን ገሽሽ የሚሉ አሜሬካን አዉሬፓይን ተመሩ ያገራችን ሰዎች ጦርነት በጣም ከባድ ነዉ በዚህ ሁሉ እሚጎዳዉ ምስኪኖ ህዝብ ነዉ በመሳሬቸዉ ስንቱን ሰዉ ጨረሱት አይ ጌታ እስኪ እንማር ከዚህ ሰላም ለሀገራችን

  • @haut2294
    @haut22942 жыл бұрын

    አላህ ሆይ ፈረጃህ ን ቅርብ አድርግልን ያረብ

  • @hadeyahadiya7477
    @hadeyahadiya74772 жыл бұрын

    ኢላሂ በቃ በለን ያረቢ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h2 жыл бұрын

    እባካችሁ ጦርነት አይጠቅምም በስላም እንኑር እግዚአብሔር ሆይ ስላም ስጠን 🙏🙏🙏

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    2 жыл бұрын

    እንደማመር ውደ

  • @user-je3qj6fw7f
    @user-je3qj6fw7f2 жыл бұрын

    ድል ለሩሲያ

  • @erusaman3949

    @erusaman3949

    2 жыл бұрын

    🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ bsewi hgrem dgafiy ena tkwamiy honachu 🤮🤮🤮men agbah

  • @user-je3qj6fw7f

    @user-je3qj6fw7f

    2 жыл бұрын

    @@erusaman3949 አሜሪካ መስላኝ ኢትዩጽያ እደዚህ ለጧርነት ያበቃቻት ፈጣሪ ያውድማት አሜሪካን ስንቱን ሀገር አፈረሰች ስንቱን ሰዉ ለሟት አድረገች

  • @guchj14
    @guchj142 жыл бұрын

    አሜሪካ። ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት እጂ ካሀዲ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh39862 жыл бұрын

    አቤቱ አድነን ከዚህ ክፉ ዘመን

  • @hilinatube9763
    @hilinatube97632 жыл бұрын

    በረኸኞቹ የተናገሩት እየተፈፀመ ነው እግኦ አምላካችን አቅልልን

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh39862 жыл бұрын

    እሺ አቤሎ እንመሰግናለም እየተከታተልክ መረጃ አቅርብል እንጠብቃለን በጉጉት መቼም ሌላዎቹ ቆርጦ ቀጥሎች ናቸ ው

  • @user-pr2bj2nu9l
    @user-pr2bj2nu9l2 жыл бұрын

    እባክሽ እህት ውዴሙቼ ሚደያለይ ድርቅ ፍትህ በሉ ሊላ አትፃፍ ተዝህ በላይ ምን አለ አለቁብን

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube65152 жыл бұрын

    ንፁሀን ነው ሚያሳዝኑት እነሱ የፈበረኩት መሳሪያ የንፁሀን ደም ይፈሳል ኢነሊላሒ ወይነኢለይሒ ራጂኡን

  • @betelhemabdisa6208
    @betelhemabdisa6208 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልከም ነው

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash26812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ለአለማችን አርግልን💚💛❤

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman3082 жыл бұрын

    ያሪብ በአለም ሁሉ ሰላም አውረድ ሰላም ናፍቀን ያረብ ሀገሬን ጠብቅልን

  • @user-wz5tv5un2u
    @user-wz5tv5un2u2 жыл бұрын

    ጆባይደንንማ የኢትዩ ሚሥኪን እንባናደም ይፍረድበት

  • @yefikirTube

    @yefikirTube

    2 жыл бұрын

    ❤👆❤😘👆ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed18752 жыл бұрын

    إثيوبيا 🇪🇹🌷

  • @ethiopia2601
    @ethiopia26012 жыл бұрын

    ድል ለሩሲያ ለአባት ሀገራችን ሩሲያ 🇪🇹❤🇷🇺💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋

  • @seblemesfin5025

    @seblemesfin5025

    2 жыл бұрын

    አይባልም ጦርነት ለማንም አይበጅም🙏🙏🙏

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c2 жыл бұрын

    አይ የኢትዮጵያ አምላክ አለኮ በኢትዮጵያ ላይ ሴራ ሲጠነሥሡ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደራ

  • @meseretseifu3810

    @meseretseifu3810

    2 жыл бұрын

    Betame ye Ethiopia enatoche esekahuone derese eylkeso new americ bametachw zerenete yehiwe 31 ametachne yetebalne new geta yeferedebate

  • @user-so2le7lq8j
    @user-so2le7lq8j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን ለምድር ሰጥልን

  • @adanechdechasa7126
    @adanechdechasa71262 жыл бұрын

    እኛንም አለም እንዲ ነው ይይሁን ጌዜ ጀግና ነው

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife.2 жыл бұрын

    Read Matthew 24:4-8 it is all written in the bible. We all need to pray.

  • @etube6895
    @etube68952 жыл бұрын

    ምንም የረሱን ጥቅም ልስከብራ በይአገረቱ የምደፉት ንጹሕንነው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን የዘመን መጨረሻው መሰለኝ

  • @saniaawel8912
    @saniaawel89122 жыл бұрын

    አላህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት አለምን እያተራመሱ ላሉት አተ አደብ ስጣቸው ሰላም ለአለም በሙሉ ይሁን ያረብ

  • @senatyoutube1845
    @senatyoutube18452 жыл бұрын

    አሜሪካ የገባችበት ሀገር ሰላም የለም አሜሪካን ከምር ይጥፋለን

  • @aynukassa9537
    @aynukassa95372 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ አስበን። ይቅር በለን።

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሠቃዩ ኢትዮጵያ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk2 жыл бұрын

    Betam yasezenale egizabher hoy selam ametalen, yeker balane

  • @user-ob1rl5iy4y
    @user-ob1rl5iy4y2 жыл бұрын

    የአለሙ ጌታ ቸሩ መድሃኒያለም እባክህ ይቅር በለን የምህረት እጅህን ላክልን 🙏🙏🙏🙏

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39682 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ በቃ በለን ማርን ሰለ እናት ብለ🤲🤲🤲😭😭😭

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele27302 жыл бұрын

    እግዚአብሄር አለምን ይጠብቃት ከጦርነት የሚገኝ ትርፍ የለም

  • @rthgfg9720
    @rthgfg97202 жыл бұрын

    አቤቱ ምህረትህን ላክልን በቃበለን የመጨረሻው ዘመን ነው መሰለኝ ይቅርበለን ይቅር በለን ይቅር በለን

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe372 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ሠላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-zy6qv4et5m
    @user-zy6qv4et5m2 жыл бұрын

    አላህ እምየ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj2 жыл бұрын

    *ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ለራያ ቀቦ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለአፋር 😢😢*

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment2 жыл бұрын

    ሰላም እኔ ያልገባኝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለምን ዝም ብሎ ይመለከታል እሰከመቸ ድረሰ ነው ዜጎችን ከጣላት የማይከላከል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአሁኑ ሰዓት የጎረቤት ሱማሊያ ህዝብን የጎረቤት የደቡብና የሰሜን ሱዳን ህዝቦችን ከጠላት እጠበቃቸው ነው እንኳን የኢትዮጵያን ህዝብ ዝም ብሎ እንዲመለከት የተደረገው በጣም ህዝቡን ከጠላት እንዳይላከል የተደረገ መከላከያ ሠራዊት ታላቅ ውርደት ነው

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen95122 жыл бұрын

    Selam le ETHIOPIA SELAM le sew hulu yehun Abetu geta hoy maren🤲🤲

  • @sewasew
    @sewasew2 жыл бұрын

    ፈጣሪ የመጣብንን መዓት፣ መከራ እርሱ ይጠብቀን። ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ግን ያለነው። እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርን ሰላምን ለአለም ሁሉ ሕዝብ ስጠን። ብቻ ዘመኑ ከፍቷል!!

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun72742 жыл бұрын

    አለምነህ ዋሴን ታዋቂ ያደረገው የባህረ ሰላጤው ጦርነት ነበር አቤሎ ደግሞ በዚህ bravo it’s your time

  • @saraalsara6754
    @saraalsara67542 жыл бұрын

    አቤቱ። ይች አሜሪካ እዴት እደጠገብች። እግዚአብሔር። ጠጋቦን ያብረድልን እግዚአብሔር አማላክ ሰላም አውረድልን🙏🙏🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    አላህ ሰላም ናፈቀን ሰላም የሚገኘዉ ካንተ ነዉ ሰላም አዉርድልን

  • @mgabrans2745
    @mgabrans27452 жыл бұрын

    Abel congratulate betam nbar ytabkow eynin news

  • @gesges7385
    @gesges73852 жыл бұрын

    ድል ለሩስያ

  • @user-hh8bg1vf8s
    @user-hh8bg1vf8s2 жыл бұрын

    ሠላም ለናተ የአቤሎ ቤተሠብ

  • @azebabebe3702
    @azebabebe37022 жыл бұрын

    እረሀገራቺነን ሰላም አዲርግል አለምንሁሉ ሰላም አዲርገዉ

  • @user-de2pi1wq6p
    @user-de2pi1wq6p2 жыл бұрын

    አላህ ሰላም ያውርዳለች ያረብ

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza49112 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ አለም የጥፋቷ የአልታዘዝ ባይነቷ ዋጋ ልትከፈል ነው እንደኛ ሳይሆን እንደ ፍቃድህ ማረን ይቅር በለን

  • @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
    @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi54352 жыл бұрын

    አቤቱ የሰማይና የሆነምድር ጌታ ለአለም ስላምን አውርድ

  • @abazemary4646
    @abazemary46462 жыл бұрын

    አስፋር ዛማን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44772 жыл бұрын

    ያረብ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ኢትዮጲያችን አደራ🇪🇹😭🙏አሁን ሩሲያ እያናደደችኝ ነው

  • @user-sg1md3fe9s
    @user-sg1md3fe9s2 жыл бұрын

    እእእእእእ እግዚሆ አተ ጠብቀን አበቤቱ ጉድ እእእ😭😭😭😭☝⛪💚💛❤

  • @user-gi4zo6sq7w
    @user-gi4zo6sq7w2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን ከጦርነት ምንም የሚገኝ የለም የአለም መፈፀሚያ አታርገን እባክህ

  • @mamem3030
    @mamem30302 жыл бұрын

    እደዛሬ ስቄ አላውቅም 10ሺ ኮፍያ ሀሀሀሀሀሀሀ አሜሪካ አለሁ ካለችህ ጠብቀህ ሸሽ ልታስበላህነው

  • @user-cz8lj8ko7g
    @user-cz8lj8ko7g2 жыл бұрын

    አላህ ሆይ አንተ ሠላምነህ ሰላምም ካተነው አንተ በአለምላይ ሰላሙን አውርድልን ያኢላሂ እኔስ አልቻልኩም ያረብ እምናየውም የምንሰማውም እውነት ያስጨንቃል ህዝባችን ጪካኔውን አወረደበት እደትያለው ዘመን ደረስን ያኢላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @firyetube5833
    @firyetube58332 жыл бұрын

    እግዚአብሐር ኢትዮጲያ ይጠብ🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥰

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    ቀልዱስ ቀልድ ነዉ እንደዉ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ነገሩ ቀላለ አይሆንም እንዳያያዛቸዉ ከምር😢

  • @yefikirTube

    @yefikirTube

    2 жыл бұрын

    ❤👆❤😘👆ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄

  • @emutienani6069

    @emutienani6069

    2 жыл бұрын

    👍👍🙏🙏

  • @7ayatwahab169
    @7ayatwahab1692 жыл бұрын

    የአላህ አተሰላሙንአምጣልን

  • @kediryerayaw1696
    @kediryerayaw16962 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba39672 жыл бұрын

    ሰላም ለሃገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-gs2rh9fz8n
    @user-gs2rh9fz8n2 жыл бұрын

    የአላሕ

  • @zytunadawwod4850
    @zytunadawwod48502 жыл бұрын

    እባክህን አምላኬ ሆይ ለአለሙ ሁሉ ሰላምህን በፍጥነት አምጣልን

  • @betiyegetalij5955

    @betiyegetalij5955

    2 жыл бұрын

    አሜንንን 🙏

  • @user-xf2hw2yu1d
    @user-xf2hw2yu1d2 жыл бұрын

    የሰላም ዜናአሰማን ሰላም አገሪይትዮጵያይሁን

  • @edengebresilase8301
    @edengebresilase83012 жыл бұрын

    ድል ለራሸያ

Келесі