ሰበር ዜና - በሱማሊያ ልዩ ኦፕሬሽን ተጀመረ | አሜሪካ ሱማሊላንድ ገባች | ቻይናና ኔቶ ከባድ ፍጥጫ

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzread.info/dron/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 52

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam459921 күн бұрын

    ምነው ይች አሜሪካ የማትገባበት ነገር የለም ፈጣሪ ለኢትዮጵያ እና ለቤሩት ሊባኖስ እንዲሁም ለመላው አለም ስለደሀው ህዝብ ብለህ ሰላምን አውርድልን ባለስልጣኖችን ልቦና ስጣቸው

  • @devlukko4833

    @devlukko4833

    21 күн бұрын

    🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsonayele4044
    @samsonayele404421 күн бұрын

    ድል ለቻይና ለሩሲያ!!

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne485821 күн бұрын

    ዜጎቻችን ምንምአይነት ተቀባይነት በሌለው ለሶማሊያ ህልውና መሞትየለባቸውም መንግሥትቐ ሊያስብበት ይገባል እርሳየግብፅ ተላላኪናት ውለታውንብታውቅ ወደብእንዳናገኝ ባልጣረችም ነበር

  • @hanamaryam4599

    @hanamaryam4599

    21 күн бұрын

    በትክክል

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq21 күн бұрын

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሕዝቦች እናመሰግናለን አቤል ❤❤❤

  • @zd820
    @zd82021 күн бұрын

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk21 күн бұрын

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @DaniFkru
    @DaniFkru21 күн бұрын

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ

  • @user-rq1ty1jy9j

    @user-rq1ty1jy9j

    21 күн бұрын

    የፌስ ቡክ ትግል

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp21 күн бұрын

    ሶማሊያ ልካችን ካለሳየናት አሻፈራኝ እየለች ነው😅😅😅

  • @bachejon4982
    @bachejon498221 күн бұрын

    ሰላም ለአገራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @meselemesfin9644
    @meselemesfin964421 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha21 күн бұрын

    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @sarasara5346
    @sarasara534621 күн бұрын

    Abelo ❤❤❤

  • @MamoPetrus
    @MamoPetrus21 күн бұрын

    Wow

  • @mamemome8341
    @mamemome834121 күн бұрын

    አብዛኛው ታጋይ ከቆመለት አላማ ውጪ የህዝብ ጥቅምን በሚጎዳ መልኩ የሚንቀሳቀሰው በሀብት ማካበት ፍቅር ሰለሚጠናወተው ነው። ይህ ማለት ድብቅ ፍላጎቱ ጸረ ፍትህና አላማ ያደርጓል። አብዛኛው በረሀ የገቡ ታጋዬች የዚህ ባህሪ ይጠናወታቿል።

  • @abel930
    @abel93021 күн бұрын

    Good evening Abel

  • @essaessa4842
    @essaessa484221 күн бұрын

    Abelo My breakfast ❤

  • @SelamNahom
    @SelamNahom21 күн бұрын

    ❤❤

  • @marumaru1882
    @marumaru188221 күн бұрын

    አንድ ኮመንት አነበበኩ ኢስራኤል በፍልስጤም ወድሞች እና አህቶች በምትፍፀመው ለምን አትዝግብም ይላል ምን ለማለት ተፈልጎ እድሆን አላቅም በንግራችን ላይ ጋዜጠኛ ማለት ሀጋዊ እና መስርት አዊ የሆኑትን ማቅርበ ስራው እና ግዲታው ነው ነው ምክኒያቱም ህጋዊ ጋዜጠኛ እስከሆን ድርስ አቤልም አድዛ ማለት ነው እናም ህጉን መስርት አድርጎ ያለውን ያቅርባለ ።

  • @sarasara5346

    @sarasara5346

    21 күн бұрын

    Yesss

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j21 күн бұрын

    የቱ የኢትዮ መከላኪያ 😅😅😅 እግዚአብሄር ነው ኢትዮ እየጠበቃት ያለው

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan37821 күн бұрын

    እኔን የሚገርመኝ ነገር ምዕራባውያን የፈለጉትን በጦር መሳሪያ ስደግፈው ቻይና ኢራንን ሩስያ መደገፋቸው ምኑ ጋ ነው ሀጥያታቸው ? መርዳት ና መደገፍ የምዕራባውያን ብቻ ያደረገ ማነው ?

  • @user-ui8bp5wi5l
    @user-ui8bp5wi5l21 күн бұрын

    Mndenew metawraw sel amahara awra banda bull

  • @official_mahderasefa
    @official_mahderasefa21 күн бұрын

    📞

  • @user-ml5nc7hw8f

    @user-ml5nc7hw8f

    21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @SolaHebeshw-og2le
    @SolaHebeshw-og2le21 күн бұрын

    ሰላም አቤል እስራኤል በፍልሰጤም ወንድም እና እህቶች የምተፈፅመውን በልዩ ሁኔታ ለምን አትዘግብም ከእስር ቤት በሚፈቱ ወንድሞች በቂ ዘገባ መስራት ትችላለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aziebtekie4932

    @aziebtekie4932

    21 күн бұрын

    Abel was honest youtuber but now He is lobes for biltsgna::

  • @Dont-k3j

    @Dont-k3j

    21 күн бұрын

    ለምን ሄዳቹ አትዋጉም እናንተንም አፈር አልብሳ በዛው ታስቀራቹኋለች የሙስሊሞች መድሃኒት እስራኤል ዘላለም ኑሪልን አቦ 😅😅😅😅

  • @dufh7068

    @dufh7068

    21 күн бұрын

    ​@@Dont-k3j አጎላም ድሮስ ከካፊር ምን የጠበቃል

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n21 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ከሌላ ሀገራት ክብሪት ጫረች አብይ እስካለ ሰላም የምጠብቁ😂😂😂 ሀገራችን ዜጎች በደም ዋኘች😭

  • @feridnura-xg9hq

    @feridnura-xg9hq

    21 күн бұрын

    እኛ ሰላም የከለከለን ፋንዶነው

  • @muluguadu6381
    @muluguadu638121 күн бұрын

    I am first Mister Abel🎉

  • @user-ui8bp5wi5l
    @user-ui8bp5wi5l21 күн бұрын

    Just yehan abeloo yembalwen sewtew follow kensu benatachu

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979921 күн бұрын

    alshebaben adkmo wededinrchen endaytga tibek kutetr adergo leraschew telo mewtat new yemshlew!!!

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979921 күн бұрын

    enzih yemider gudoch ensu hizeb chanka lay kuch belew kalbezbzu lelaw siaregew kunene ensu siydergut sidek minyahel yeabtchewyechlemaw abt yediabilos lijoch mehonchewn yasyal!!!!

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n20 күн бұрын

    አቃረረብህ ይመቸኛል

  • @HelenBeyene-yd7fo
    @HelenBeyene-yd7fo21 күн бұрын

    Lemn sle ertreawi biniam grmay zena atseram enante batserum alem mulu zena honewal

  • @Desa483
    @Desa48321 күн бұрын

    እንደልማዷ ተዋርዳ ትወጣለች

  • @photography6969
    @photography696921 күн бұрын

    Neto shentam belaw eyabala hagratin makseri naw alamaw aywagam berasu😂

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabruk21 күн бұрын

    Don't lie because many unfollow

  • @josephelias3480
    @josephelias348021 күн бұрын

    Anchi lemin atigejem...ager swatch nesh

  • @danieldesta4139
    @danieldesta413921 күн бұрын

    3 yrs subscribe your channel but now you become bilsignan party like haleta belay mengesha. Today am going to unsubscribed

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou21 күн бұрын

    ሱማሌና ሱማሌ ላንድ በጁቡቲ አየተስማሙ እያለ ቀጠሮ ላይ እንዳሉ ጠ /ሚ አብይ ጣልቃ በመግባት እውቅና እንሰጣችሃለን ወደብ ስጡን ብለው አዲስ ሃሳብ በመፍጠር ውጥረትና ችግር ፈጠሩ ይህም ሃሳብ የሳቸው ሳይሆን የኢሜሬቱን መሪ ሴራ ነው ያስፈፀሙት የሱማሌው ፕሬዘዳንት አንድ አይደለም ሶስት ወደብ እንሰጣችሃለን ከማእከላዉ መንግስት ጋር ተስማሙ ለጋራ ጥቅም በጋራ እንቆማለን ሁለታችንንም ተጠቃሚ ባደረገ ብለዋል አዋራውን የሚያስነሳው የኢትዮጵያ መንግስት ነው በቱርክም በኬኒያም በሱኡዲና ለዄታርም አደራድሩኝ ብሎ ጠይቌል የኢትዮጵያ መንግስት

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele933721 күн бұрын

    አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ እዬንን የሸራተን መንገድ ማሰየት ተፅዕኖ ለመፍጠር ነው ዳሩ ተከፋይ ነህ

  • @sarasara5346

    @sarasara5346

    21 күн бұрын

    Men malet newu ayinachu melkam nager mayet ayifelegem ayidel medre qoshasha 😅😅😂😂

  • @ATKAWFitsum

    @ATKAWFitsum

    21 күн бұрын

    ጀግና ነህ እናቱን ሠደብክ እኮ?? ዛሬ አልጀመረ ከሑለት ሶስት አመት ጀምሮ እየተዘዋወረ ነው ሚያሣይ

  • @linaejabo8229

    @linaejabo8229

    21 күн бұрын

    Yebalege sew comment mikegna

  • @kefetatube3338

    @kefetatube3338

    21 күн бұрын

    ገና ታለቅሳለክ ኢትዮጵያ በከፍታላይ ነች

  • @hanhn7623

    @hanhn7623

    17 күн бұрын

    እረ.ብለግና.ነው.ነውረኛ..አሳፋሪ.ነክ.መልካም.ነገር.ነው.ያየነው

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu809721 күн бұрын

    999+1=1k 🎉❤🎉❤🎉❤

Келесі