እንኳን ወደ Halima Arega ቻናል ብሰላም መጣችሁ ይህ ቻናል ሁሎንም ያካተተማንኛውንም ነገር በዚህ ቻናል ማግኝት ይቻላል አመሰግናለሁ
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ሠላም መጣሽ ማማዬ በርች ድል ለአማራ🎉🎉🎉
አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ለዚቤት
ሀገር እንዴት ልናገረው፣ እንዴትስ ላስረዳ የወገኔ ጩኸት፣ ከብዶኝ እንደ እዳ ጠጠር ሳያነሳ፣ ድምጹን ስላሰማ ተመታ ተጎዳ፣ ተሰቃየ ደማ እምነቴን አትንኩ፣ አትግቡብኝ ጣልቃ ይገታ ከእንግዲህ፣ የአህባሽ ጠመቃ ክብሬን አታጉድፉ፣ መበቴ አትርገጡ በኢትዮጲያዊነቴም፣ ለኔም ቦታ ስጡ ያሻኝን የማምለክ፣ በውዲቷ ሀገሬ መብት ተሰጥቶኛል፣ ልኖር ተከብሬ ተዉኝ ብሎ ባለ፣ ባሰማ ተክቢራ
Пікірлер: 3