#ሰበር_መረጃ_ጉዱ_ወጣ_ባለቀለበቱ_ጳጳስ_ማነው

╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
INFO
*****
#MEMHERPAWLOS
#ORTHODOXPRICH #EOTC
Join this channel to get access to perks
/ @pawlosmerewaoffical
#kaleawadi
#memher-pawlos
FACEBOOK
/ pawlos.melkeselassieb
tiktok:
#ethiopia
#sebket
#memher-pawlos
#ORTHODOX_SEBKET
related key words
#fyp #viral #newyear2021 #እንተዋወቃለን ወይ #ስብከት #ወንጌል #ethiopianorthodox #ስብከት ኦርቶዶክስ #ምህረተአብ #orthodox #subscribe #youtubeviralvideo #ticktokorthodox #orthodoxmezmur #habeshaorthodox #habeshaviral #viralorthodox #vip #ethipioanviral

Пікірлер: 112

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Жыл бұрын

    ለመረጃው እግዚአብሔር ይሰጥልን እንደዚህ እያጣራችሁ እውነታውን አሳውቁን ጠላት ይፈር ይውደቅ ይዋረድ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @tsegeredabelay3912
    @tsegeredabelay3912 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ አንድ አድርገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengisteАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በጅምላ የተፈረጂ ብዙ ይኖራሉ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት አለመሆኑ ካናት አባቶቻችን ጽናታችሁ ያጸናናል

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 Жыл бұрын

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጡን ሊቀ ማእምራን። እውነት ተደብቆ አይቀርም። ጋዜጠኛውም የቤተክርስቲያን አልባሳት ብትለብስ መልካም ነበር። እናመሰግናለን።

  • @darartuuneng3022
    @darartuuneng3022 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውታውን በ አይናችን እንዲንመለከት ስለ አደረክ እግዚአብሔር ሀራችንን ይጠብቅ 🙏💕

  • @mulugetateshome1831
    @mulugetateshome1831 Жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @beletutesfaeyesus9328
    @beletutesfaeyesus9328 Жыл бұрын

    ማምሬ ጌታሁን ሞርክ በተፈጠረው ነገር እኔም በጣም ደንግጬ ነበር ወደ ቤተሰብ ደውዬ ጣያኩኝ ግን የቅዱስ ሚካኤል ቀን መቶ አንደስቃዳሱ ተነገሬኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከእግዚአብሔር በተች ያሳዳጉኝ ነቸው

  • @meseret10aseaw15
    @meseret10aseaw15 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው ወንድሜ እውነቱን ስለወጣህ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜን ከጤና ይሰጥልን እናመሰግናለን

  • @eyeruseyerus3188
    @eyeruseyerus3188 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ መልካም አሰማን!

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 Жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር ይርዳው እርሶ ተመርጠው ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልዎት አባ እውነት ያሸንፋል በርቱ አባ ይቅር ይበሉን

  • @user-wl3iy4ov5i
    @user-wl3iy4ov5i Жыл бұрын

    እኔ ግን አላምንም እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለጽ 🤕😭 እመብርሃን እናቴ እግዚኦ ምን ይመጣብን ይሆን 😭ይቅር በለን!!🤲😭🤕

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ ሠለ መረጣቸዊ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥትእየሉጣ ይማረን አቤ ቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለሁልግዜዉም ከመካከችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Жыл бұрын

    እንኳን አብራራህልን! ፌስቡክ እያባላን ነው:: ሁለታችሁም በርቱልን!!!

  • @assaa7514
    @assaa7514 Жыл бұрын

    ውይ አባታችን እውነት አገላለፃችሁ ደስ ይላል እደው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Жыл бұрын

    ለሰዎች ሁሉም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እንደዚህ የሰውን ህይወት የምታመሰቃቅሉ ሰዎች ሰርተህ ብላ በሰው ሂወት ቀልደህ ከምትበላ ለራስ እሾክ ሆኖ እንዳይዎጋህ አይቀርም ቀኑ ይርዘም እጅ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fceesau30
    @fceesau30 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃት ቤተክርስቲያናችንን😭😭😭😭😭😭

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @abaynshdegu70

    @abaynshdegu70

    Жыл бұрын

    ለእውነተኛሚደያዎችምሰጋናይገባችኅል

  • @bsahle
    @bsahle Жыл бұрын

    May the Lord Almighty forgive them. Some of them are criminals and the others are being used by these criminals. We are all united in His blood.

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    ይቅር ይበሉን ቀሲስ እንዳይከፋዎት አደራ አወናባጁ በዛብን እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @derejekidanewold3576
    @derejekidanewold3576 Жыл бұрын

    ይህ ተንኮል ነው እኝ ስው ንፁህ ናቸው ክፍ ሰው ቅናት ይዞት ነው ስማቸውን የሚጠፍት ኣባታችን እግዚብሄር ይጠብቆት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын

    Thanks 🙏 May God continue strengthen you and be free of such a misleaders?!

  • @monamona7139
    @monamona7139 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በጅምላ የተፈረጂ ብዙ ይኖራሉ እና ጋዜጠኞች መስተካከል ትችላላቹ

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 Жыл бұрын

    Bewntu enamsgnalen 🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏 wey mealety

  • @linegerewneguse1031
    @linegerewneguse1031 Жыл бұрын

    Such information is very important.Thank you for our unity

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Жыл бұрын

    አሜን

  • @frehiowtmekru7858
    @frehiowtmekru7858 Жыл бұрын

    አባ የሚሉት ትክክል ናቸው በገዳም ውስጥ ያደጉ አባት ናቸው ትውልድ ቦታቸውም እውነታቸውን ነው የተናገሩት እኔ የዝዋይ ልጅ ነኝ አብርን ተምህርናል ዝዋይ ትምህርት ቤት

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Жыл бұрын

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN GOOD JOBS 👍 GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 ONE NETION ONE PEOPLE ONE ORTODOX TEWAHIDO FAITH FOR EVER AND EVER AMEN FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 ✌️✌️✌️❤❤❤

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Жыл бұрын

    አምላክ አንድ ያድርገን 🙏

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын

    Be awunet ademeay ketena kenelejochote yesetelen !!! Wenedemachne agezeabeheari yesetelen telate yeferi !!!abakachehu hezebocheay yesewuen seme atatefu💚💛❤️

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Жыл бұрын

    እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይፍርድ

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 Жыл бұрын

    ጠያቂው መንገደኛ ነው የሚመስለው ነጠላ ልበስ

  • @sabelamena8135

    @sabelamena8135

    Жыл бұрын

    Kumingrun benyaw ayshlme yekrta

  • @user-yq1tm4xg4o

    @user-yq1tm4xg4o

    Жыл бұрын

    ካለባበሱምንጉዳይአለሽሆ

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Жыл бұрын

    @@user-yq1tm4xg4o @ ሁሉም ይቅር ግን አንድ የቅድስት የእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስረአትና ደንብ ግን ወንዶችም ነጠላቸውን መስቀልያ አመሳቅለው መልበስ ሴቶችን ከእራስ ፀጉሮ እስከ እግር ጥፍሮ አመሳቅላ ለብሳ እንደ መንፈሳዊ ሆነን መገኘት አለብን ከስረአቱ አንዱ ስለሆነ በርግጥ ዋናው ውስጣችንን ልባችንን ማፅዳት ማንፃትና በንስሃ እንድንመላለስ ታዘናለች በእኔ በሃጠኛይቱ በደካማይቱ ነው የተናገርኩት ካጠፍሁ ይቅርታ 🙏🏼

  • @abebechkanko2478

    @abebechkanko2478

    Жыл бұрын

    ተጠያቂውስ?

  • @kabron366
    @kabron366 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችንን መልስ ልን

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Жыл бұрын

    Egzaber hoye Ade aregane😭💔

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Жыл бұрын

    Abetu Amelakachen Andi aderigen zeregninet atefalen 😭😭🙏

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Жыл бұрын

    አባቴ ይቅር ይበሉኝ እኔም ሼር አድርጌዋለሁ ባለማወቅ አባቴ ይቅር ይበሉኝ።

  • @memberekidane9096

    @memberekidane9096

    Жыл бұрын

    Tolo anfrde entagse

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Жыл бұрын

    አልቦ ዘይእኅዝ እርፈ ወየሐርስ ድኅሪተ፡፡ሊተሰ ይመስለኒ ናሁ አልጸቀ ጽድቅ ወመጽአ ብርሃን በዛቲ ሀገር፡፡ወትደመሰስ ዛቲ ብሊት ወእኪት ቤተ ክርስቲያን በስማ ወቤተ ጣኦት በግብራ ዘኮነት ዕቀፍተ ለውሉደ ሰብእ፡፡ወይትመዉዑ እሉ መነኮሳት በስሞሙ ወመሰግላን በግብሮሙ ዘይትመርሑ በአባ ማትያስ(አባ ኃ/ማርያም)፡፡እስመ እሙንቱ ዕንቡዛነ ልብ ወኅፁፃነ አእምሮ፡፡ወያበርህ ለነ ፀሐየ ጽድቅ ዘውእቱ አእምሮ ወሕሊና ሰብእ ወምግባረ ሠናይ፡፡ ዛቲ መልእክት ተፈነወት እምኀበ ሊቀ ጉባኤ ጽጌ ሥላሴ መዝገቡ(0972267590)

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Жыл бұрын

    Thank you for the clarifications!

  • @redattaye2485
    @redattaye2485 Жыл бұрын

    በውሸት ሀብት የሚያገበሰብሱ እንዳሉ ሁሉ እውነት እንዲወጣ የሚሰሩ ሚዲያዎች ሊመሰገኑ ይገባቸዋል

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    ማረነ ክርስቶስ

  • @DEREJETEKLEMARIAM
    @DEREJETEKLEMARIAM Жыл бұрын

    Egziiiiiwoooooo Mahrenee kerestos!!!

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Жыл бұрын

    ሊቀ ማዕምራን ለቄስ ጥምጥም እንጂ ቆብ አይፈቀድም ።

  • @kalkidanyihnewkale2675
    @kalkidanyihnewkale2675 Жыл бұрын

    ተድሮ ተኩሎ ጳጳስ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ምና አልባት ስላልተማርኩ ነው እስኪ አስረዱኝ

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ነገርን ከማራገብ በትጋት መፀለይ ይሻላል ኢትዮጵያዉያን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @mikiyasgebre3351
    @mikiyasgebre3351 Жыл бұрын

    Betam dess yilal Ewnetin Endezih yemiyasay midiya new yeminfelligew

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 Жыл бұрын

    Ewnte ftre newan Hulun mlkmam ydergelne 🙏

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h Жыл бұрын

    አባቴ ይቅር ይበሉኝ እኔም ሼር አድርጊያለሁ

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ። አፍራሾች የማይሰሩት ነገር የለም። በተለይ ንፁሀንን እንዲህ ማድረግ የተለመደ የሌቦች ሥራ ነዉ። photo shop ነው።

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 Жыл бұрын

    የሚጠቀውን ሰውዬ ትተህ የማይጠየቀውን ሰውዬ እየጠየክ አታድርቀን ሁለቱም ሰዎች የተለያዩ እንደሆነ እያወክ ለምንድነው ግዜህን የምትጨርሰው?🙄

  • @yordanosfeleke9054
    @yordanosfeleke9054 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 👉 አማናዊት 👉 ኩላዊት 👉 ሉዐላዊነት 👉 ሠማያዊት 👉 አንዲት ናት ። ነዓምን በዓሓቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዓለ ኩሉ እንተ ይዕይቲ ፅዮን ለዓለመ ዓለም ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚እግዚአብሔር ሀሀገገራራችችንን ከክፉ ይጠብቅልን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ🙏

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Жыл бұрын

    ቀዳማዊ አቡነ ጎርጎርዮስ የመላው ሽዋ ሊቀ ጳጳሳት ነበሩ እንጂ የደቡብ ሸዋ ብቻ አልነበሩም ።

  • @tiktoktalk6706
    @tiktoktalk6706 Жыл бұрын

    ሚዲያን ክሰሱ

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын

    እ ይፈጥናል ደግማ

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 Жыл бұрын

    ፕፕስናውስ ወሸት ይሁን መታወቂያውን በደነብ ይጣራልን እኛ የምንፈልገው ስራውን ሳይሆን ትክክለኛውን እምነት ነው

  • @tifaribekeri2474
    @tifaribekeri2474 Жыл бұрын

    Qomeche

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen1718 Жыл бұрын

    እሺ ማንን ነው የምናምነው እግዲህ እራሳቸው ከመሰከሩ ምን ይባላል

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Жыл бұрын

    Abatachin egzabiher yisetelen Egzabiher lefatewoten yadebelewot But it is good to use the ETOC. tV or MK tv to expose those menafekes who spread lies

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Жыл бұрын

    እኔም ሼር ብየው አለሁ ይቅር ይበለኝ ሳላጣራ

  • @solomonsola691

    @solomonsola691

    Жыл бұрын

    ይፍቱኝ አባቴ ይፍቱኝ አባቴ

  • @tabmc610
    @tabmc610 Жыл бұрын

    የጉድ ሀገር:: navy blue jacket, me, me, me…I did this, …..i did that….no ጥምጣም... something fishy. I am out of this BS.

  • @yitbarekgirma3968
    @yitbarekgirma3968 Жыл бұрын

    Yihen yewishetamoch social media medihanialem yatfaw. Ignih abat abireachew behintsa aserinet serichalew. Mulu yewer demozachewn lemaserya yemisetun betam tamagn sew nachew. Ye iwnet besemahut ina bawerut lay igziabher yifredibachew

  • @gezemit3891
    @gezemit3891 Жыл бұрын

    THE GUEST SOUND IS MUTED

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Жыл бұрын

    የሰርጉ ስሞን ነው መሰለኝ ሹመቱ። አሳፋሪ ነው ድርጊቱ ሁሉ የዚህ መንግሥት ሲኖዱሱን የእቃቃ ቤት ማድረጉ አይገርምም? ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረስ የሚሉ አይመስላችሁም የበታችነት ስሜት ከወረሰን ያለን ቁመና ሁሉ እውነት እይመስለንም

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын

    ምናግን እ ባትል አጠያየቅህን አሳምረው ከነአለባበስህ እ እ እ እ እ እ እ አትበል ስለመረጃው እናመሰግናለን እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Жыл бұрын

    ይኼ ነገር " ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል " ነውና ይኽንን የሚያቀናብሩት የተወገዘው የጢሞ ጀሌዎች ናቸው ።

  • @zainabmk1224

    @zainabmk1224

    Жыл бұрын

    ገባ እንጂ ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ልብ ይስጣቸው እንጂ ለነ ዮናታንና ለአዩ ጩፋ መቀጣጫ ቢኖር ኖሮ ማንም እየተነሳ ሹመት ባልሰጡ ነበር

  • @meseleabera129
    @meseleabera129 Жыл бұрын

    Atakabed teyaKiew

  • @Muluyyee
    @Muluyyee Жыл бұрын

    Abtu amlke hoy bemaret tamalekatan yihe hulu yeatatachen wutat new

  • @sirakteketel5455
    @sirakteketel5455 Жыл бұрын

    yikir belugn Abate ketesasatut wust andu ene negn

  • @comcell3831
    @comcell3831 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልስ ይስጥ እናንተ የሐዋርያትን ጉባዬ መክፈል ይቻላል ወይ የክርስቶስን ሞታ ማቃለል ነው 😢😢

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 Жыл бұрын

    ከመንግሥትም ጋር እየተገናኘን እየሠራን ነው ማለታቸው እንዴት ነው። መንግሥት ከቤተክርስቲያናችን ጋር አብረው እየሠሩ አይደለም።

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Жыл бұрын

    ይህ ሁሉ መከራ በቤተክርስቲያናችን የደረሰባት የደብተራ ውጤት ነው ቤተክርስትያን ቤቷን ከደብተራ ታጽዳ።

  • @hiyamhiyam162

    @hiyamhiyam162

    Жыл бұрын

    Egziabher betun yatseda lemelkam yehonal

  • @MatewosUka
    @MatewosUka Жыл бұрын

    ይህን ለመጀመሪያ ጊዜ በፈስቡክ የለቀቀዉ ግለሰብ ቀርቦ እንደዚሁ መልስ ይስጥ

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 Жыл бұрын

    ቀኖና ነው የተጣሰው የምትሉ ሰዎች እዩ ዶግማ ተጣሰ እንዴት የምኩስናን ስርዓት ማፍረስ በምን ይታያል?????

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አንተ መንገዱን አሰተካከልን።

  • @yalgaasfaw1688
    @yalgaasfaw1688 Жыл бұрын

    በቃ የለየላቸው ማፈያ አይደሉ።

  • @memberekidane9096

    @memberekidane9096

    Жыл бұрын

    Nawer nawe mastwle yestke

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Жыл бұрын

    ውሽት ነው ዝም ብለህ አታውራ

  • @kalkidanyihnewkale2675
    @kalkidanyihnewkale2675 Жыл бұрын

    እና ይሄ ህይወት ነው ጵጵስና የሚያሰጥ ???

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Жыл бұрын

    Very drama 👑

  • @bojasenbeta8320
    @bojasenbeta8320 Жыл бұрын

    this is the wrong media

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Жыл бұрын

    በቅዱስ ሚካኤል ስም ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ በእውነቱ አባ

  • @berhanugossaye6847
    @berhanugossaye6847 Жыл бұрын

    እስከ ዛሬ የትአባክ ነበርክ

  • @martaylima3928

    @martaylima3928

    Жыл бұрын

    አርነውርነው?

  • @memberekidane9096

    @memberekidane9096

    Жыл бұрын

    Nawer nawe mastwle yestke

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Жыл бұрын

    ዘመድኩን የተባለ እርጉም፣ የሆነ ባለጌ እንደፈለገ የሚሳደብ ስም የሚስጥ ፣ ነው፣ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын

    አይ ጋዜጠኛ መሆንህ ነው እ እ አጉል ፈሊጥ አለባበስህንም አስተካክል ቤተ ጳውሎስ መስሎኝ ነው እንጂ ጊዜ ማባከን ።

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 Жыл бұрын

    The northern ethiopia orthodox has to come an end. The patriarch is from tigray and he is a tplf member. You can watch the aljazeera interview. He has no Ethiopianism inside him. He is a junta. Viva the opposition with your bright ethiopian nationalist policy. Remove this junta ,corrupt patriarch.

  • @user-pn2fb3tr2p
    @user-pn2fb3tr2p Жыл бұрын

    ይህ ሰውየ ውሸታምነው

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 Жыл бұрын

    አቢቹ እንዲህ ልክ ልኩን ንገርልኝ ምድረ ቄስ ለራስህ ስትል ጣፍጥ

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 Жыл бұрын

    የአማራ ሃይማኖት ባርነት ተወገደ። በአሸባሪ ነፍጠኞች ዛቻ በኃይል የሚፈጸም ነገር የለም እወቁ። ደም ይፈሳል እያላችሁ በማስፈራራት የሚቆም ትግል የለም። የኦሮሞዎች ደም ቢታፈሱ የእናንተ ይበልጥ እንደሚፈስ ማወቅ አለባችሁ። ጊዜው የበላይነታችሁ የነገሰበት የምንልክ የኃይለ ሥላሴና የደርግ ዘመን አይደለም እወቁ። በኦርቶዶክስ የአማራ መንግሥት ወደቀ።የአማራ ኦርቶዶክስ ሁለቱ ክንፍ ተሰበረ፡፡የኦሮሞ ቅዱስን ከዲያብሎስ ከመንጋጋው አመለጡ እልል በሉ ። የአማራ ጳጳሳት ቀሳውስቶች ዲያቆናት ደብተራዎችና ምእመናን ተስብስበው ኦሮሞ የራሱ ፓትሪያሪክ ሾመ ኡኡኡ እያሉ የሚያለቅሱበት ምክንያት ምንድነው? ። 1) ኦሮሞ ከአማራ መንፈሳዊ በርነት ለምን ነጻ ይወጣል ነው። 2) የበላይነታችን ለምን ይወድቃል 3) በኦሮሚያ ጦር መሳሪያ ደብቀን ኦሮሞን የምወጋበት ቤተክርስትያን መጋዘን እናጣለን ብለው ነው። 4) ኦርቶዶክስ የፋኖ ሴል የሚደራጅበት ዘረኞች በኦሮሞ ላይ ተንኮል የሚጎነጉኑበት ቦታ ማጣት የለብንም ብለው ይጮሃሉ። 5) ከመላው ኦሮሚያ ቤተክርስትያን የምንአገኘው ጥቅም ማጣት የለብንም ብለው ያለቅሳሉ። 6) የአማራ ደም ስር ኦሮሚያ ስለሆነ ደም ስሩ መቆረጥ የለበትም ብለው ያለቅሳሉ። ለቅሷቸው የኦርቶዶስ አንድነት ለመጠበቅ ከሆነ፤ የተጋሩ ጳጳሳት ፓትርያሪክ ሲመርጡ ነፍጠኞች ለምን አላለቀሱም? ነፍጠኞች የሕዝብ መብት የሚረግጡ ዘረኞች ፍጅት የሚደግፉ አሽባሪዎች የተፈጥሮ ህግ የማያከብረ ህገወጦች ሆነው እያለ ፤የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅቶችን አሸባሪ ይላሉ። ብሔርተኞችን ዘረኛ ይላሉ። የኦሮሞ ኦርቶዶክስ መሪዎችን ህገዉጥ ይላሉ። የችግሮቹ ምንጭ ዘረኞቹ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት በስተቀር የዋቄፈታ፣ የፕሮቴስታንት፣ የካቶሊክ፣ የእስላም መኖር የለባቸዉም ብለው ለማጥፋት ጨቁነው ስወጉ በመኖራቸው ነዉ። የጭቆና ስንሰለት ተበጠሰ። ጨቋኞች ሰንሰለቱ ከእጃችን መውጣት የለበትም ብለው ይጮሃሉ። ኦሮሞ በራሱ ቋንቋ በራሱ ልጆች መርነት አምልኮ እንዳያካሄድ መቃወም ህገውጥነት ነው። ህገወጦቹ የአማራ ቄሶች ህጋዊ እኛ ብቻ ነን ማለታቸው ። የ3000 አመት ታሪክ ያላት ኦርቶዶክስ የበላይነቷ ተጥብቆ ይኖራል እያሉ ይዋሻሉ፡፡ ሕዝብ ያታልላሉ። የክርስትና ሃይማኖት የተፈጠረው እየሱስ ስለ መንግሥተ ሰማይ ማስተማር ከጀመረ በኋላ ነዉ። ዘመኑ1800 አመት ገደማ ነው። ስለዚህ ኦርቶዶክስ የ3000 አመት ታሪክ የላትም ይዋሻሉ።የፊዩዳሎች ቁንጮ የአምባ ገነኖች ደጋፊ የሆነች አሃዳዊት ኦርቶዶስ የሚቃወሙ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ ምእመናን ክደው ጴንጤ ሆነዋል።በአማራ ጽንፈኞች የዘር ፍጅት የታወጀበት የተጋሩ ቀሳውስቶችና ጳጳሳት የአማራ ኦርቶዶክስ የበላይነት ሰብረዉ የራሳቸዉ ፓትሪያሪክ መርጠዋል። ይህ ሁሉ ውድቀት ነፍጠኞች የመጡት ቀውስ ነው። የሀገር ጠባቂ አማራ ፣ የአንድነት ጠበቃ አማራ፣ የመንግሥት መሪ አማራ፣ የሁሉም የበላይ አማራ፣ 88 ብሔር ብሔር ሰቦችን የሚሳደብ ፣የሚያዋርድ ፣የሚጠላ ፣ የሚወጋ፣ ዘረኝነት የሚያስፋ፣ ሕዝብ የሚፈጅ ቤት ንብረት የሚያቃጥል፣ የሰው አንገት እየቆረጠ ደም የሚጠጣ፣ ሰው ከነሕይዎቱ አቃጥሎ ጠብሶ የሚበላ የሁሉም ጠላት አማራ ነው። ይህ ሁሉ ወንጀል ሲፈጽም የአማራ ቅኝ እጅ የሆነች ኦርቶዶክስ አላወገዝችም ደገፈች እንጂ። የአማራ መንግሥታት ካድሬ የሆነች ኦርቶዶክስ ጦርነትና ፍጅት መደገፍ እንጂ የሕዝቦች ሰላምና ነጻነት እንዲጠበቅ ተናግራ አስተምራ አታውቅም፡፡ በኦርቶዶክስ ተቀብቶ በነገሰው በኃይለ ሥላሴ የሚመራ አሃዳዊ የአማራ መንግሥት ተንኮታኩቶ ወድቋል። የአንድ ዘር የበላይነት የሚቀውሙ የኦሮሞና የሌሎች ብሔር በሔረሰቦች ቀሳዉስቶች ጳጳሳት ዲያቆናትና ምእመናን ከጭቆና ነጻ ሆነው በቋንቋቸዉ በነጻነት ለማምለክ የራሳቸው መሪ ፓትሪያሪክ መርጠው የአማራ የበላይነት ደም ስሩን በጣጥሰዋል ። ጀግኖች የታሪክ አርበኞች ናቸው።የአማራ የበላይነት ጠባቂ የዘር ፍጅት ደጋፊ የኦሮሞ ጠላት የሆነች ኦርቶዶክስ ክንፎች ተሰበብረው አማራ ራቁቱን ቀርቷል። የጨቋኝ መንግሥታት ደጋፊ የዘረኝነት አስተማሪ የኋላቀሮች ምሽግ የሆነችው የኦርቶዶክስ ጭቆና ቀምበር የሰበራችሁ የኦሮሞ ጀግኖች እንኳን ነጻ ወጣችሁ። ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ። የኦሮሞ ሕዝብ ከጎናችሁ ስለሆነ በርቱ። ስለዚህ የኦሮሞ ጴንጤ ዋቄፈታና እስላም ሳይቀር ለጀግኖቹ ድጋፍ መስጠት አለባቸው። መንፈሳዊ ኦፕዴኦ ከውስጣችሁ እንዳይነሳ ተጠንቀቁ።ኦፕዴኦ የነፍጠኞች ጉዳይ አስፈጻሚ የአንድነት የነጻነት የትውልድ የታሪክ ጥርት መሆኑ ምንጊዜም መረሳት የለበትም ። ህገመንግሥቱ "መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ አይግባም፤ ሃይማኖት በመንግሥት ውስጥ ጣልቃ አይግባም" ይላል።የአማራ ጉዳይ አስፈጻሚ የበላይነት ጠባቂ የኦሮሞ አንድነት ማንነት ነጻነት ጠላት የሆነዉ አቢይ አህመድ ትግራይ ፓትሪያሪክ ስትመርጥ ምንም አልተናገረም። ህገመንግሥቱን ጥሶ በሃይማኖት ጉዳይ ውስጥ ገብቶ ኦሮሞ ፓትሪያሪክ ስመርጥ ኦርቶዶክስ መከፋፋል የለባትም በማለት ተቃውሟል።የብሔር መከፋፈል መልክ ይዟል የሚል ምክንያት አስተላልፏል። የሚገርመዉ ብሔር ብሔረሰቦች አንድ ሆነው አያውቁም። የአማራ ቤተክርስቲያን ጠባቂ ጉዳይ አስፈጻሚ የበላይነት ጠባቂ የኦሮሞ አንድነት ማንነት ነጻነት ጠላት መሆኑ እንደ ገና በተግባር አረጋግጧል፡፡ የበላይነታችን ደም ስር መቆረጥ የለበትም የሚሉ የነፍጠኞች ዛቻ ጩሀትና ለቅሶ እንደ ፖለቲካ መንግስታቸው መፍረስ ይኖርበታል።ሼር በማድረግ ለሕዝብ አሳውቁ

  • @nigattube6485

    @nigattube6485

    Жыл бұрын

    ሁሌም የበታችነት ስሜት በስመ አብ

  • @jonathanmaurer9629

    @jonathanmaurer9629

    Жыл бұрын

    Bulto Bena የፃፍከው ቃላቶች በሙሉ እኮ ከግእዝ የመጡ የተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፊደሎች ናቸው። አንተ ጥላቻ ካለብህ እንደምትለው ከሆነ፣ ለምን በአማርኛ ፊደል እና በአማርኛ ትፅፋለህ?? ፈጣሪ ልቦና እና የማስተዋል ልብን ይሰጥህ።የጥላቻን መንፈስ ከልብህ ውስጥ ያርቅልህ። ጋዜጣ ብትጸፍ ይሻልህ ነበር። እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Жыл бұрын

    አባቴ ይቅር ይበሉኝ እኔም ሼር አድርጌዋለሁ ባለማወቅ አባቴ ይቅር ይበሉኝ።

  • @mulugetateshome1831

    @mulugetateshome1831

    Жыл бұрын

    ደስ ይላል

Келесі