RYAN GIGGS ተቀናቃኞቹን ግራ ቀኝ ሰለሜ የሚያስደንሰው በራሪ ታማኝ ቀያይ ሰይጣን በትሪቡን የኮኮቦች ገፅ

Спорт

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 30

  • @henokzewdie
    @henokzewdie Жыл бұрын

    ሁሌም በምታቀርባቸው ዘገባዎች በጣም ነው ምመስጠው bro የሞስኮ የጉዞ ማስታወሻ ብትደግምልን ደስ ነው የሚለን

  • @fikeryashenefal2053
    @fikeryashenefal2053 Жыл бұрын

    ሪያን ጊግስ ዋውውውው

  • @teddyted7025
    @teddyted7025 Жыл бұрын

    Coming King MUN UNTD for every one ☝☝

  • @habtatesfaye5983
    @habtatesfaye5983 Жыл бұрын

    ትዝ ይለኛል እንደዛ ተንሰፍስፌ አንተን ለማየት ነበር ኳስ ምገባው አንተን ካላሳለፈክ ደሞ ፈርጌ ላይ በጣም አዝንበት ነበር እና ተቀያሪ ላይ ሳየው ደሞ በጣም እፅናና እስትገባ እናፍቃለው !!! በሂወቴ እንዳንተ የወደድኩት ኳስ ተጫዋች የለም ❤❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305

    @newtestamenttubeephrem9305

    5 ай бұрын

    ኮመንቱን በአማርኛ የጻፍከው ጊግስ እንዲያነበው ነው 😂😂😂?

  • @AhmedMohammed-gi5ee
    @AhmedMohammed-gi5ee Жыл бұрын

    He is legend

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын

    ኤፍሬም የማነ እንዲህ በሚያምር አገላለጽ በሚገርም ድምፅ የሪያንን ጊግስ ታሪክ እንዲል ስለዘገብክልኝ ክብርና ምስጋና ይግባሀል ክበሪልኝ

  • @mahimohammed2964
    @mahimohammed296411 ай бұрын

    harif naw bro💟💞💞💞💞💞

  • @Eleni-bw7og
    @Eleni-bw7og Жыл бұрын

    እናመሰግናለን😍🙏

  • @yesuf875
    @yesuf875 Жыл бұрын

    ሁሌም ማን ዩናይትድ ስለ ሾው አቅርብልን

  • @degnesebuka2350
    @degnesebuka2350 Жыл бұрын

    ስለ ስኮልስ ስራልን ❤❤❤

  • @adisugobena7718
    @adisugobena7718 Жыл бұрын

    Just wow !!

  • @solomonddemisse8729
    @solomonddemisse8729 Жыл бұрын

    We'll come bruv!

  • @shinbirayimer5694
    @shinbirayimer5694 Жыл бұрын

    ኳስ ለሱ ፊደል እንደመቁጠር ቀላል ነው

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын

    የዩናይትድ ጀኔራል ታማኙ ንጉሥ በራሪው የዩናይትድ ድምቀት የዩናይትድ አይረሴና አይነኬ ተጫዋቾች በደጋፈዎች ልብ በማይደበዝዝ በደማቅ ቀለም የተፃፈ ኩሩ ታማኝ ምትሀተኛ ለኳስ የተፈጠረ ድንቅ በራሪ ኮከብ ሪያን ጊግስ የዘመኑ ምርጥ እነዛን ምትሀተኛ እግሮች መቸም አንረሳውም ጊግስ ይለያል በቃ

  • @DaneilTilahun-od4ek
    @DaneilTilahun-od4ek Жыл бұрын

    እኔ አንድ ነገር መናገር እወዳለሁ ኤፍሬም ግን ለምንድን ነው አንድን ባላዶር ለመስጠት ግዴታ ዋንጫ እና ጎል የሚታይ ተፈጥሯዊ ችሎታ ምንድን ነው?

  • @ThomasAEBEBE
    @ThomasAEBEBE5 ай бұрын

    👍

  • @user-ow9wl3yn7x
    @user-ow9wl3yn7x Жыл бұрын

    Ante tleyaleh ❤❤ Willian akrbln 🙏 🙏 pls

  • @motloutsitheona4871
    @motloutsitheona4871 Жыл бұрын

    💔💔💔💗

  • @Ronaldo-ei8gb
    @Ronaldo-ei8gb Жыл бұрын

    Sile bruno

  • @mahimohammed2964
    @mahimohammed296411 ай бұрын

    Ya didi wynm vava siralgn

  • @MyBro-fp6ef
    @MyBro-fp6ef Жыл бұрын

    gareth bale sraln

  • @KasahunAhmed
    @KasahunAhmed11 ай бұрын

    ሆላንዳዊው ሮቨን ለምን አይታወስም

  • @abdurazaqnasri7735
    @abdurazaqnasri7735 Жыл бұрын

    Ye real madrid degafi nenye ina min adisi neger alle bro

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem93055 ай бұрын

    ጊግስ ማለት ማን ዩናይትድ ማለት ነው

  • @yimer2543
    @yimer2543 Жыл бұрын

    11ቁጥር ለባሹ የቀያዩቹ ታላቅ አርበኛ ለክለባችን ላደረገው ሁሉ ሁሌም በልባችን አለ። ስለ ደቪድ ቤካም ና ፓትሪክ ኤቭራ ትሪቡን የሆነ ነገር ይበለን!

  • @newtestamenttubeephrem9305

    @newtestamenttubeephrem9305

    Жыл бұрын

    ገብታችሁ እዪ ስለ David beckam ተሰርቷል

  • @henokzewdie
    @henokzewdie Жыл бұрын

    ሁሌም በምታቀርባቸው ዘገባዎች በጣም ነው ምመስጠው bro የሞስኮ የጉዞ ማስታወሻ ብትደግምልን ደስ ነው የሚለን

  • @solomonddemisse8729
    @solomonddemisse8729 Жыл бұрын

    We'll come bruv!

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Жыл бұрын

    👍

Келесі