🛑ሩታ እና ሄለን ያላሰብት የእራት ግብዣ ተደረገላቸው

‪@marketube391‬

Пікірлер: 3 700

  • @shemima5580
    @shemima55803 ай бұрын

    አብርሽ ሩታ ማርክ እና ሄሉ ebs ላይ እንተዋወቃለን ላይ ይቅረቡ የምትሉ 2K👍👍

  • @ቦን

    @ቦን

    3 ай бұрын

    Betam nw yemnwdchu melkame yefqre zemena

  • @abybitch8991

    @abybitch8991

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @galaxyprime7626

    @galaxyprime7626

    3 ай бұрын

    wow wow ❤❤❤❤

  • @SeadaSeada-ik3sv

    @SeadaSeada-ik3sv

    3 ай бұрын

    የኔም ሀሣብ ነው❤❤

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶቼ🎉❤😂❤😊

  • @HeluTube940
    @HeluTube9403 ай бұрын

    የዛሬዉ ይለያል የምትሉ ብቻ❤❤❤🎉

  • @ያራብ

    @ያራብ

    3 ай бұрын

    አዉ 👌👌👌👌👌ጀግኖች አላህ የሰዉ አይን የጠብቀችሁ

  • @JooklJookl

    @JooklJookl

    3 ай бұрын

    በጣምደስይላልቀጥሉበት😢❤❤❤❤

  • @user-qf5iy2nu6j

    @user-qf5iy2nu6j

    3 ай бұрын

    በጣም ያምራሉ

  • @user-sr4hd1ul8t

    @user-sr4hd1ul8t

    3 ай бұрын

    ሁሌም ልዩ ናችሁ ❤❤❤

  • @user-jt6zq9yz3c

    @user-jt6zq9yz3c

    3 ай бұрын

    በሰዉ ስም መነገድ አይደቢሪም😊😏😏

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v3 ай бұрын

    እነዚህ ልጆች ሠርጋቸው አንድ ቀን ይሁን የምትሉ

  • @user-er5eu3mq9y

    @user-er5eu3mq9y

    2 ай бұрын

    እኔ🎉🎉

  • @RomenAaaa-vn2kr

    @RomenAaaa-vn2kr

    2 ай бұрын

    ደምሪን

  • @MntaTube9090
    @MntaTube90903 ай бұрын

    2 ደስ የሚሉ ፍቅርኛሞች እስኪ የምትወዷቸው❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b3 ай бұрын

    ሄሉየን የምቶዱ ላይክ ✌❤💞

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ🎉❤😊

  • @user-ud2ic9to1l

    @user-ud2ic9to1l

    3 ай бұрын

    አኔ

  • @sikosolo7543

    @sikosolo7543

    3 ай бұрын

    R A🎉🎉

  • @Hawa-gc2pl

    @Hawa-gc2pl

    3 ай бұрын

    እኔስ🎉🎉

  • @user-lq5ep7wx1x

    @user-lq5ep7wx1x

    3 ай бұрын

    እኔ❤❤

  • @user-bc1gr4nt1n
    @user-bc1gr4nt1n3 ай бұрын

    የአብርሽ እና የሩታ የማርክ እና የሄሉ ደስታ የሚያስደስተው ብቻ👍👍ያሳየኝ❤❤

  • @merimatadese9126

    @merimatadese9126

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @arakashsamira3873

    @arakashsamira3873

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-jm5zv9dv5n

    @user-jm5zv9dv5n

    3 ай бұрын

    ❤❤❤በጣም ነው እሚያስደ ስተኝ የኔ ውዶች

  • @sophiaaa-jt8pd

    @sophiaaa-jt8pd

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pg1mj8ry3u
    @user-pg1mj8ry3u3 ай бұрын

    ናይ ሎሚ ይፍለ እዩ ሩታ እና ሄሉ ኩሉ ግዜ ባሓደ ምምፃ ተጋሩዋይ😂👍💊

  • @CharaMai
    @CharaMai3 ай бұрын

    አብርሽ እና እሩታን ማርክን እና ሄሉን የምትወዱ የነሱን ደስታ የሚሰደስተው እደኔ እስኪ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Buzekudosgabrhelabt19

    @Buzekudosgabrhelabt19

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @aseed792
    @aseed7923 ай бұрын

    የዛሬው ይለያል የምትሉ👍❤

  • @user-nm5qq4tc4k

    @user-nm5qq4tc4k

    3 ай бұрын

    Bicha ayigelstim liyu ye heluye wondim❤❤❤❤

  • @user-ox2tf7hh2r

    @user-ox2tf7hh2r

    3 ай бұрын

    አተልጅ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240

    @masaratmasarat5240

    3 ай бұрын

    ዊነ ያእተም እደዚህ በርች የኽርብህ

  • @tube5648

    @tube5648

    3 ай бұрын

    ዊናታዉ ❤ያአተንም ❤የኤፋም❤ የብሩክም ❤ እደዚ ❤ ያሳየን

  • @hadiyasissy

    @hadiyasissy

    3 ай бұрын

    ኧረ ዊና አይደለም😅😅

  • @richo3295
    @richo32953 ай бұрын

    4ቱንም እኖዳቸዋለን የምትሉ❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 13:33

  • @Mathina-fw7dp

    @Mathina-fw7dp

    3 ай бұрын

    በጣም ነዉ የምኖዳቸዉ❤❤❤❤

  • @user-cr1kn5jy9q

    @user-cr1kn5jy9q

    3 ай бұрын

    በትክክል ❤❤

  • @sinboone9259

    @sinboone9259

    3 ай бұрын

    Yes❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    3 ай бұрын

    አውው😢😢❤❤

  • @user-ur3qn6tc6f
    @user-ur3qn6tc6f3 ай бұрын

    ሄሉዬ ረጋ ሰከን ያለችልጅ ሴትልጅ እንደ አስተዳደጒ ነው ይሄ አለባበስ ይቅርብሽ የኔ ቆጆ አንቺ በጣም ጨዋ ልጅ ነሽ የኔ ውድ የማርክ ንግስት ስብእናሽ እራሱ በቂ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    3 ай бұрын

    እኔም ሄለን በአለባበሷ በእርጋታዋ ስወዳት ደርባባነች

  • @ylefali

    @ylefali

    3 ай бұрын

    በጣም ውብ ናት❤❤

  • @user-mr4gx1mg4m
    @user-mr4gx1mg4m3 ай бұрын

    በለው በለው የዛሬው ይለያል ቡታጅራ ላይ ፍቅር ብሎ እንዴት ደስ ይላል ቸሩ አምላክ ለሁላችንም እንዲህ ያለ ፍቅር ይስጠን አሜን በሉ ❤❤❤

  • @user-rq4gh6nk6c

    @user-rq4gh6nk6c

    3 ай бұрын

    አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w3 ай бұрын

    ሄሎና ሩታ በመቀራረባቸው ደስ ያለው 👍

  • @Titi_Love_12

    @Titi_Love_12

    3 ай бұрын

    በጣም እኔ ኣድላይ ስያቸው ደስ ኑው ሚለኝ💖💖

  • @almi-mu9kv
    @almi-mu9kv3 ай бұрын

    ማነው እሩታና አብርሽ ማርክና ሄሉን የሚወዳቸው❤❤❤

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    3 ай бұрын

    ደምርኝ

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ ውዴ🎉❤😊

  • @user-lb6ol6ef2r

    @user-lb6ol6ef2r

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @NaM-ju4qn

    @NaM-ju4qn

    3 ай бұрын

    እናሱንየማይወድ ሰይጣንነው😂

  • @user-wo7ck5bt6l

    @user-wo7ck5bt6l

    3 ай бұрын

    እኔ

  • @kdsankds2141
    @kdsankds21413 ай бұрын

    የአብርሽ እና የሩታ የማርክ እና የሄሉ ደስታ የሚያሰደሰተው ብቻ ላይክ ኣሳዪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b3 ай бұрын

    የዛሬዉ ያበደ ነዉ ከአይን ያዉጣችሁ ሁላችሁም አምሮባችኋል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ አሜን

  • @user-vd2nq4zf4d
    @user-vd2nq4zf4d3 ай бұрын

    ያብርሽን የሩታን የማርክን የሄሎን ሰርግ የናፈቀ ማነዉ👍👍👍

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    3 ай бұрын

    ደምርኝዉዴ❤

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ🎉❤

  • @seadaayalo1162

    @seadaayalo1162

    3 ай бұрын

    ይታላል ለወጩም😅

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p3 ай бұрын

    ማነው እዳኔ M&H A&R ያምቶዱ ብቻ ላይክ 😊❤🎉

  • @አማራዊቷ

    @አማራዊቷ

    3 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤

  • @sikosolo7543

    @sikosolo7543

    3 ай бұрын

    Ene🎉🎉

  • @user-pu7xy4nq6v

    @user-pu7xy4nq6v

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-tk6qs1qd7b

    @user-tk6qs1qd7b

    3 ай бұрын

    መተነውየምንወዳቸው

  • @agagsssggegs4135

    @agagsssggegs4135

    3 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Aynalem291
    @Aynalem2913 ай бұрын

    ሄሉ እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል በዚው ቅጥይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችንም

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen36493 ай бұрын

    እኔ ግን ሄሉዬን ስወዳት ከሁሉም ትለይብኛለች ስርአት አላት😘👌❤❤

  • @user-xg1ir5zg8w

    @user-xg1ir5zg8w

    3 ай бұрын

    እኔም❤❤❤

  • @rozaatuba2278

    @rozaatuba2278

    3 ай бұрын

    በትክክል❤❤❤እኔም

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    3 ай бұрын

    እኔም ሄሉን በጣም ነዉ ምወዳት ስርአቷ እርጋታዋ የሴት ወይዘሮ❤❤❤

  • @user-zg6mz5ko9j

    @user-zg6mz5ko9j

    2 ай бұрын

    ወላሂ ሁላቸዉምማርናቸው ምድነው😏

  • @mulumekonen3649

    @mulumekonen3649

    2 ай бұрын

    @@user-zg6mz5ko9j መርጨ የመዉደድ መብት አላኚ ok😉

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New3 ай бұрын

    ሩታና ሄሉ ሁሌ አብረው ቪዲዮ ይስሩ የምትሉ 👍 የኔ ውዶች ውድድድ A&R ❤M&H😘💕💕💕💕

  • @KedirAlemu-fp8lw

    @KedirAlemu-fp8lw

    3 ай бұрын

    ደምሪስኪ ውደ

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    3 ай бұрын

    ደምርኝዉዴ

  • @gughg

    @gughg

    3 ай бұрын

    ይስሩ ኮሜንቶችም መሰዳደባቸዉን ያቆማሉ😊❤❤🎉

  • @erukya

    @erukya

    3 ай бұрын

    አብረዉ ሁነዉ አንድ ቀን በሰሩላቸዉ እያልኩ ነበር እኔም አብርሽንና ማርክን ይስሩላቸዉ

  • @arakashsamira3873

    @arakashsamira3873

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw3 ай бұрын

    እሩታና ሄሉ ሁሌ አብረው ይምጡ ምርጥ ጎደኛማቾች ይሆኑ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤

  • @user-bk6mc7zu7z

    @user-bk6mc7zu7z

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ok1om1il1v

    @user-ok1om1il1v

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @medinaalimedina

    @medinaalimedina

    3 ай бұрын

    እውነትትናገርሽ ሁሉም ባንድላይ ያምራሉ❤❤ አሉጀ ጀሎች ሊለያዮ የሚሞክሩትነገርስ😂😂😂🎉

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen7283 ай бұрын

    አዳሜ ሜዳ ቀርች አብርሽ ማርክ እያሉ መሃል ያጃከሙ ሁላ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው እወቁ ውዶቼ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባቹዋል የዩቲብ ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest10253 ай бұрын

    የማሪክና አብርሺ ጎዳይንነት ይሌያል ልዩ ነው ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉

  • @Sariy177
    @Sariy1773 ай бұрын

    አብርሽ ሩታ ማርክ ሂሉ በሰይፉ ይቅረቡልን 👍

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    3 ай бұрын

    ፍቅር እስከመቃብር አብርሽና ማርክ በእውነት ሳያችሁ አለቀስኩ።ሂሉም አደደራ የእሩታንነገር።ምርጥ እህትም ጎደኛም ሁኒያት ያው አንች አገርሽ ላይ ስላለሽ እሩታየ ደግምከአክስቶና ከሀይሚ ውጭእምቀርበው ሴት የላትም

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 7:54

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ​@@tube-yi8tg ዉድ ደሚሪኝ

  • @sakeraline178

    @sakeraline178

    3 ай бұрын

    Achi minaganash😮😮😮😮

  • @tyuuggg1079

    @tyuuggg1079

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😮

  • @zamzamali4110
    @zamzamali41103 ай бұрын

    ኸረ ቡታጂራወች አልተቻላችሁም ወንዶቹ ለሴት ልጂ ያላችሁ ክብር አንደኛ አምላኬ እኔንም እየኝ ከቡታጂራ👌

  • @users-u9r

    @users-u9r

    3 ай бұрын

    አብሽሪ

  • @user-oh6mb2ue7j

    @user-oh6mb2ue7j

    3 ай бұрын

    😄😄😄😄😁😁😁

  • @የወርዲ

    @የወርዲ

    11 күн бұрын

    እኔማ ቡታ ጅራ ነው እማገባው ቡታ ጅራወች እስቡበት አቤት ፍቅር አሰጣጣቸውኮ ልዩዩ ነው እውይ😂😂😂😂😂😂

  • @ALUMTSHAY13
    @ALUMTSHAY133 ай бұрын

    ሩት የኔ አስተዋይ ዩቱብ ከፍቼ ካላየሁሽ ይጨንቀኛል

  • @Roziy179

    @Roziy179

    3 ай бұрын

    በለወ😂😂😂😂

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-yr4dv5ji3y

    @user-yr4dv5ji3y

    3 ай бұрын

    በለው 😂😂😂😂

  • @Nurya971

    @Nurya971

    3 ай бұрын

    ጅል ስታስጠሉ ምድረ አሽቃባጭ😂😂

  • @meseret6608
    @meseret66083 ай бұрын

    ከአብርሺ ቤት ነው ስሮጥ የመጣውት በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ አይለያቹ አብርሺ ልብስ ምርጫ ላይ ጎበዝ ነው

  • @user-wu4vy5xk1j
    @user-wu4vy5xk1j3 ай бұрын

    እሲ ሩታዬን የምትወዱ💚 የሁሉም ድምቀትኮናት የኔ ኣትጠገብ💜

  • @user-gx2ck2rf9p

    @user-gx2ck2rf9p

    3 ай бұрын

    አይባልም በሰዉ ቤት

  • @user-em5ys4iv5f

    @user-em5ys4iv5f

    3 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤

  • @sdad773

    @sdad773

    3 ай бұрын

    ባሌጌዝበይ

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶቼ❤❤❤😊😊

  • @SetiAl-jv4yi

    @SetiAl-jv4yi

    3 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው ምወዳት❤

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x3 ай бұрын

    ሰርጋቼውም በአንድ ቀን ይሁን የምትሉ 👍👍👍

  • @mersi-xz4mf

    @mersi-xz4mf

    3 ай бұрын

    Wowww ❤❤❤

  • @tigestamare

    @tigestamare

    3 ай бұрын

    😂benate filagoti newu

  • @user-ht7oz7om1x

    @user-ht7oz7om1x

    3 ай бұрын

    @@tigestamare አወ የተመለካች ድምፅ ይሰማ

  • @tigestamare

    @tigestamare

    3 ай бұрын

    Yarigilachewu

  • @user-rr3mq5yf8p

    @user-rr3mq5yf8p

    3 ай бұрын

    ሰህ

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s3 ай бұрын

    ሩታየ ስሚማ ሁሌ ሳይሽ የምስቀው ነገር አለ ያኔ ከማጠሮ መወጠሮ ብዛቱ ብለሽ ያሳየሺው አክት ሁሌ ያስቀኛል ❤❤❤ የኔ ሴት

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d3 ай бұрын

    ሄሉዬ የየ ኔ ሤት ጨዋ ያሣደገሽ ቆንጃት ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53353 ай бұрын

    ሩታን አብርሽን ማርኬን እናሄሉን እንደኔ የሚወዳቸዉ ማነዉ እስኪ 👍👍👌

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    3 ай бұрын

    ደምርኝዉዴ

  • @user-jg4cx5nt1z

    @user-jg4cx5nt1z

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ🎉❤😊

  • @TOYIBAMistofa

    @TOYIBAMistofa

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @arakashsamira3873

    @arakashsamira3873

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ih4kx8nr6j
    @user-ih4kx8nr6j3 ай бұрын

    እስኪ ማርክ ፣150 kእነስገባው የኔ ውዶች በዚህ ሳምንት ❤❤❤❤ ለኔስትሉ እነሱን ሳላይ ከዋልኩ በጣም ይደብረኛል ❤❤❤❤❤

  • @fairouzgargoum8226

    @fairouzgargoum8226

    3 ай бұрын

    እኔም❤

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy37143 ай бұрын

    ሄሉ የኔ ንግስት ሁሉም ባች ይብቃ ልቅልታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉሉሉሉሉሉሉሉሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsahaych7517

    @tsahaych7517

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungA05-je6sw

    @SamsungA05-je6sw

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km3 ай бұрын

    Wow ❤wow ❤wow ❤ዘንድሮ አልተቻላችሁም አምሮባቹኃል ለቀዮ ማርክ ቀይ ሴት ለጠይሙ አብርሽ ጠይም ሴት እግዚአብሔር የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እህትቶቼ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @SsSs-ic8qm
    @SsSs-ic8qm3 ай бұрын

    Wow ሄልዩዬ ልቅም ያለች ቆንጆ ነችኮ ይገርማል በሽጉጥ ሁሉ ተፈትኖ ማርክ ይቺን የመሰለችልጅ ዛሬ ላይ በነፃነት ይዞ ይዞራል እውነተኛፍቅር በራሱ ሀይል ነው 🎉🎉

  • @rjgrjdbgfj131

    @rjgrjdbgfj131

    3 ай бұрын

    በጣም❤❤

  • @ZeinabaSaid

    @ZeinabaSaid

    3 ай бұрын

    ልክ ብለሻል መታገስ ዋጌ አለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @babibabi4471

    @babibabi4471

    3 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ የእነሱ ነገር ተነግሮ አያልቅም

  • @rahima1683

    @rahima1683

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @ZUZUmidiy3714

    @ZUZUmidiy3714

    3 ай бұрын

    በጣም ማማዬ ሄሉዋ የሁሉም በላይ❤❤❤❤❤❤

  • @Abdlmen
    @Abdlmen3 ай бұрын

    ሄሉ ያለችበት ቦታ ሁሌ ድምቀት ነው ምርጥዋ ሴት

  • @user-lo4rv8et5m

    @user-lo4rv8et5m

    3 ай бұрын

    ሰወዳት እኮ❤❤❤❤❤

  • @fydur360

    @fydur360

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ

    @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ

    3 ай бұрын

    በተለይ እርጋታዉ❤❤❤​@@user-lo4rv8et5m

  • @user-bf9iq2zd4d

    @user-bf9iq2zd4d

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉ❤❤❤❤❤❤ልእልተዋ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ሴት ❤❤❤❤❤

  • @user-cm3nj6cy7p

    @user-cm3nj6cy7p

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ውደ❤❤❤

  • @user-ok7kw4um8z
    @user-ok7kw4um8z3 ай бұрын

    ብሩኬ ፣ኤፋ፣ ዊና 😅የት ናቹ ኣንድ ኣንድ በሉ እንጂ 😁ቤኪ የኔ ሚስኪን ኣይንህን ጨፍን 😁❤❤❤❤ ለማንኛው ሁላቹሁም ሄሉየ ሩታየ ኣብርሽየ ማርቆስ እወዳቸዋለው እመ ብርሃን ከማሃላቹ ኣትለይ በርቱ ግን ኣንዳንዴ😂😂 ከናንተጋ ያሉ እሰብላቸው ኣታስቀኑዋቸው እንዴ 😂😂😂😂 የዛሬው ደሞ ይለያል

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali3 ай бұрын

    ምርጫቹ አንደኛ ነው ግን ተገላለጠ የምትሉ 🎉🎉🎉

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    3 ай бұрын

    የሴቶቹ ከላይ ባዶ ነዉ መርዘሙ ጡር ነበረ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy3 ай бұрын

    የሩታዬ ደስታ ያስደሰታችሁ❤❤

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    3 ай бұрын

    አለን❤❤❤

  • @user-yi3rs5ur9r

    @user-yi3rs5ur9r

    3 ай бұрын

    እኔ

  • @user-pj6ml4vg8r

    @user-pj6ml4vg8r

    3 ай бұрын

    እኔ❤❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    3 ай бұрын

    እኔ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c3 ай бұрын

    የአብርሽና ሩታዬ አድናቂዎች የት ናቸው 👍😊A&R የኔ የዎሆች የኔ መልካሞች ከምቀኛ ከቀነተኛ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢ሩትነቴ የሁሉም ድምቀት የፍቅር መምህር የኔ ማትጠገብ የኔ ጠንካራ ሴት እንወድሻለን💚

  • @user-em5ys4iv5f

    @user-em5ys4iv5f

    3 ай бұрын

    ፡ትክክል አሜን 🙏🙏🙏

  • @ZamniyZamniy

    @ZamniyZamniy

    3 ай бұрын

    Amne ❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    3 ай бұрын

    አለን በሷ ፍቀር እየተሰቃዬን❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    3 ай бұрын

    ትኽክል አሜን🤲🥺

  • @SmyrahSgalh

    @SmyrahSgalh

    3 ай бұрын

    ኣለን❤❤❤❤

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts3 ай бұрын

    ዋው ልዩ ነው ስታምሩ የምወዳችሁ ማነው ይሄ ሳቅ ናፍቆት የነበር እደኔ👌

  • @miftahnasir7536
    @miftahnasir75363 ай бұрын

    ሄሉ ምንም ብትለብስ ያምርባት ግን እንዲ የተገላለጠ ባትለብስ

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl3 ай бұрын

    ሩታዬ ሰቀቀኔ ነፍቆቴ አንቺ የለሽበት ሁሉ ይደምቀል❤🎉 ዘሬ ደሞ አምሮበችወል❤❤🎉

  • @SeSe-go4co

    @SeSe-go4co

    3 ай бұрын

    😅😅😅

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d3 ай бұрын

    ሩታ ያለችበትቦታሁሉ ይደምቃል የኔልእልት ሩታ የአብርሺ ንግሥት ሄሉ የማርኬ ንግሥት አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @onezero-xv8ri
    @onezero-xv8ri3 ай бұрын

    ምርጦችዬ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉

  • @hxhbr8341
    @hxhbr83413 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ ለስላሳ የቤት ልጅ ገብርኤልን ስወዳት ♥️

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o3 ай бұрын

    ሄሉ ከሩታዬጋ ሳያችሁ ደስስስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤

  • @hayat1500
    @hayat15003 ай бұрын

    ለናተ ቀን ያወጣ ጌታ ለኛም ከመዳብ ኩሺና አውቶ ቀን ያውጣልን

  • @Nebiha574

    @Nebiha574

    3 ай бұрын

    አሚን ወላሂ 😢

  • @ehehehejj7805

    @ehehehejj7805

    3 ай бұрын

    አሚንንን

  • @SAMSAM-vj7lh

    @SAMSAM-vj7lh

    3 ай бұрын

    Er amen amen amen amen 😢😢😢

  • @rahmahteak9719

    @rahmahteak9719

    3 ай бұрын

    አሚንንንንዱአአድርጉአላህያሥብልናል❤

  • @umueimran

    @umueimran

    3 ай бұрын

    አሚንንን የኔውድድ

  • @user-hg2ik7mn5f
    @user-hg2ik7mn5f3 ай бұрын

    ኡነት ሁለየ አይለያችሁ ከሠዉ አይን ያዉጣችሁ❤❤❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu3793 ай бұрын

    ሄሉዬ የኔ ሙሉ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍትህ ለናሆሜ እና ለሀብታሙ 😢

  • @HeluTube31
    @HeluTube313 ай бұрын

    የሚዲያዉ ድምቀቶች ናቸዉ የምትሉ❤❤❤👍👍

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    3 ай бұрын

    የትናችሁሀሚናኤፍርም

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    በትክክል ኤፍ👍

  • @hanawerku
    @hanawerku3 ай бұрын

    ብዙ ፈተና በዞቶባቸዋል አብርሽና እሩታ ተሎ ይጋቡ የምትሉ በላይክ ሔሉና ማርክም ተጋቡ አንብላ ሰርግ

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    3 ай бұрын

    ደምርኝዉዴ

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa22503 ай бұрын

    የምር ትለያላች የኔ ፍቅሮች ከዚህም በላይ ደስታዉንያብዛላች ምርጦችየ

  • @rfds7894
    @rfds78943 ай бұрын

    እውይ ድርብብሽ ያለች ሄሉዬ የኔ ቆንጆጆጆ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar75383 ай бұрын

    እሩታዬ አንቺ ባለሽበት መዞር ስራችን ሁኖል ፍቅርን በተግባር ያሳየሽ ጀግና ሴት የኔ ልዩ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 11:48

  • @Bala-hf3tl

    @Bala-hf3tl

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤እኔም መከተል ስረዬ ሆነል

  • @hawliitube
    @hawliitube3 ай бұрын

    ሰርጋችሁንም በአንድ ቀን አድርጉት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የሠዉልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና ፍቅር ጤና ሰላም ሁሉንም ያብዛላችሁ እኔማ ዘበኛ ሆንኩ በእናንተ ምክኒያት

  • @erukya

    @erukya

    3 ай бұрын

    ያኳ የማይታሰብ ነዉ የነማርክ ገናነዉ

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye9192 ай бұрын

    Masha Allah You all look amazing በጣም ነው የምታሙሩት .

  • @user-yr4dv5ji3y
    @user-yr4dv5ji3y3 ай бұрын

    ሂሉዬ የኔ አንደኞ ፀባዬ ሰናይ የሴት ኩሩ አድናቂሽ ነኝ❤

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1r3 ай бұрын

    አይሩታ የምታስቀኝ ነገርስ አብርሽን ባገኘችው አጋጣሚ ሳም የኔ ፍቅር❤

  • @YalemseraMulat-zd9pl

    @YalemseraMulat-zd9pl

    3 ай бұрын

    እሰሠትልጅ ስትወድ እስከጥግ ነው❤❤

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    3 ай бұрын

    እውነተኛ አፍቃሪ ናት ከልቦ ትወደዋለች

  • @ghb8135

    @ghb8135

    3 ай бұрын

    እረ ወድዛ ስታስጠላ ሴት ልጅ እረገ ኮራ ስትል ነው ይቸ በየ ምንገዱ መስም አዝቢላ እሱካ ያፍርል ይች ይቸ ሰው አታፍር ቤትስብ አታክብር አገሩን ለቃ የመጣች ጉድ ሳታገባ አፈቀርኩ ብላ አሰዳቢ እልቅ ከሄሉ ትማር

  • @user-wq1jx4ip1r

    @user-wq1jx4ip1r

    3 ай бұрын

    @@ghb8135 ባሏ ትቶአት የጠፋ ሴት ኮሜት🤗

  • @user-wq1jx4ip1r

    @user-wq1jx4ip1r

    3 ай бұрын

    @@ghb8135የጋለሞታ ቁሞ ቀር ሰው ኮሜት😅

  • @gughg
    @gughg3 ай бұрын

    ኩልል ያለ የተፈጥሮ ዉበት ማህተቧና አንገቷ የተስማማላት ሔሉዬዬዬ የማርኬ ሚስት እወድሻለሁ😊❤❤❤❤🎉

  • @user-nl1ob3dc7e

    @user-nl1ob3dc7e

    3 ай бұрын

    እኔም ሰወዳት ሄሉዬ የኔ ማር❤❤

  • @ZeinabaSaid

    @ZeinabaSaid

    3 ай бұрын

    Me to❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    3 ай бұрын

    እኔም ስወዳት ሄሉዬ የኔደርባባ❤❤

  • @user-kx5hv4bm9g
    @user-kx5hv4bm9g3 ай бұрын

    WoW የዛሬው ይለያልየኔውዶች ሁሌም ደስይበላችሁ❤❤❤

  • @helentube5226
    @helentube52263 ай бұрын

    ይመቻችው እውነት አንደኛ ናችው እያየናችው ሰለጠናችው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33823 ай бұрын

    ማርክ ለሄሉ ፕሮሚስ ቀለበት ያድርግላት የምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @user-ki5iq8sc9h

    @user-ki5iq8sc9h

    3 ай бұрын

    ሰዉች አብደቹወል እዴ ኢነታችን ሰነገኝ አለለም እዴ ወንድሙወ

  • @heiyrueliyasmustfa

    @heiyrueliyasmustfa

    3 ай бұрын

    ካበዱ ቆይቶ የለ እዴ😮

  • @Titi_Love_12

    @Titi_Love_12

    3 ай бұрын

    ማድረግ ቢችል እስከ ኣሁን ኣይቆይም ነበር ተውት😔

  • @Hawawoll
    @Hawawoll3 ай бұрын

    አብርሺን ሩታን ማርኪን ሂሉን የምትወዱ በላይክ

  • @KedirAlemu-fp8lw

    @KedirAlemu-fp8lw

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @haimanottube
    @haimanottube3 ай бұрын

    የዛሬዉ ይለያል ዋውው በጣም አምሮባችሃል ልኡል እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የሚወድ በላይክ ያሳየኝ🫶🫶🫶👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r3 ай бұрын

    ዋአው በጣም አምሮበችሀል የዛሬዉ ይለያል 👍👍👍😍😍😍😍❤❤❤

  • @ZafuHadush-kv4kl
    @ZafuHadush-kv4kl3 ай бұрын

    ሩታየይ ውድ ነገር የእኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e3 ай бұрын

    እሩታየንና አብርሽን ሄሉየንና ማርክን እደኔ እሚወዳቸው🥰🥰🥰🥰

  • @LulumTube
    @LulumTube3 ай бұрын

    በጣም በጣም አረፈ ነው ደስታቹን ነው ምንፈልገው ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤ግን ሩማቹ አልተመቸኝም ትራሶቹ ላይ የሉት ባዴራው፣ሌላ ታሪክ ላይ ነው😮😮

  • @rahmetuae5467
    @rahmetuae54673 ай бұрын

    የዛሬው ይለያል ውይይይይይዮዮዮዮዮዮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እደትአባታችሁነው ያማረባችሁ የሠውደሥታደሥታችሁ የሆናችሁ እዴኔ የትናችሂ እሥኪ በላይክ ❤❤

  • @Zehara244
    @Zehara2443 ай бұрын

    በዚህ ዘመን እዉነተኛ ወዳጅ እና የትዳር አጋር ማግኜት መታደል ነዉ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም መልካም ይሁንላችሁ

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c3 ай бұрын

    ዋዉ የዘሬዉ ይለያል ወላ ስታምሩ እኮ የኔ አለሞች እወደችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤እስት ማርክ ሄለን ና አብርሽ ሩታ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👊👊❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    3 ай бұрын

    ደምርኝ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-tn3zb6pw9k
    @user-tn3zb6pw9k3 ай бұрын

    ማሻላ ሁላቹም ደስ ትላላቹህ ሁለየም ደስ ይበላቹህ!!🎉🎉🎉

  • @FozyOuss
    @FozyOuss3 ай бұрын

    አብርሽዬ ሁሌ ስትበሉ ሳትጎርስ ነው ቀድመ ለሩታዬ ምታጎርሳት ልምጣ እዴ ቡታጅራ አትቀበሉኝም😍😍😍

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem3 ай бұрын

    የማርክ እና የአብርሸ ትህትና ደሰ ሲል ንግሰቶቹ ሩታዬ እና ሄሉዬ አምሮባችኃል የእኔ ፀባዬ ሰናይ ❤❤❤

  • @seadahusen5691
    @seadahusen56913 ай бұрын

    ሄሉየ የኔ ሳቂታ ዛሬ ላች ነው የምኮምተው ለምን እንደሁ ባላውቅም እናት ስለሌለኝ ሁሌም ከኔጋር አመሳስላታለሁ እናም አጀቴን ትበላኛለች የኔ ቆንጂየ ሄሉ

  • @user-sr2rf6nn6n

    @user-sr2rf6nn6n

    3 ай бұрын

    አይዞሽ እማ እኔም እናት የለኝም

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ​@@user-sr2rf6nn6nዉደደምሬኚ❤❤

  • @user-yt8kf3nl3o

    @user-yt8kf3nl3o

    3 ай бұрын

    😢😢😢እኔም​@@user-sr2rf6nn6n

  • @ZuzuZuzu-qh3zu

    @ZuzuZuzu-qh3zu

    2 ай бұрын

    ሄሉ እናትዋ የለችምዴ በሂወት አለች አይደል አይዞን😢

  • @user-ly9cb5xv2o
    @user-ly9cb5xv2o3 ай бұрын

    ዋውዛሬ ትልያላቺሁ አላህ ይጠብቀቺሁ 🌹🌹

  • @user-mj1hi7ws7w
    @user-mj1hi7ws7w3 ай бұрын

    የኔ ቆንጆዎች በጣም ነው ተአምሮት እግዚአብሔር አሁንም ፍቅር ያብዛላችሁ ውድድር ነው ማረጋጋችው እሺ 😘😘💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k3 ай бұрын

    ሩታየ የእኔ ውድ ነገር የእኔ ፍልቅልቅ ሁለየም ሳቁልኝ ❤❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 12:06

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo74833 ай бұрын

    እኔ ግን አንድ ነገር ልምከራቹሁ እኔ በጣም ነው ምወዳቹሁ ግን ዝንብላቹ ለቁስሳቁስ ዝብላቹ ከማጥፋት ገንዘባቹሁን ጠርቀምቀም አድርጋቹ ተጋብታቹ ለቁም ነገር ብትበቁ አለም አጭር ናት ወልዳቹ ከብዳቹ ብትኖሩስ

  • @selijesuslove7925

    @selijesuslove7925

    3 ай бұрын

    ትክክል👍👍

  • @user-pj6ml4vg8r

    @user-pj6ml4vg8r

    3 ай бұрын

    ትክክል❤❤

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    3 ай бұрын

    ብታጂራ ለስራና ለመቆጠር የታወቁ ናቸው ግን ሰርተው መደሰትም አለባቸው ገዘብ መስራት ለዚህ አይደል

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    3 ай бұрын

    መቼም በቀጥታ ወደ ትዳር አይገባም ቀለ ል የሚለዉ ትዝታ ሲኖረዉ ነዉ እና ዘና ፈታ ይበሉ ልጆች ናቸዉ ሀሳቡን ለመቃወም አይደለም ምክሩ ጥሩ ነዉ እኛ ሴቶች ደግሞ ኑሮ ዉሰጥ ከገባን ሁሌ ሰለ ቤታችን ነዉ የምናሰበዉ እና ትንሽ ዘና ካጠፉሁ ይቅርታ🙏🙏🙏

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    3 ай бұрын

    ትክክክል

  • @user-yy6zl3ng9h
    @user-yy6zl3ng9h3 ай бұрын

    እኳን እናተን መሆን ከናተጋር መዋልኳን መታደል ነው ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @user-ut3df3gc5j
    @user-ut3df3gc5j3 ай бұрын

    ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    አብርሽ ማርክ ሩታዬ እና ሄሉዬ የምትወዱ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 9:01

  • @ahamaddawud3350
    @ahamaddawud33503 ай бұрын

    የዛሬው ይለያል የምትሉ ለይክ🥰

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil39513 ай бұрын

    ምርጦችየ ስወዳችሁ እኮ ዛሬ ደሞ ባድ ሁናችሁ የለለ አምሮባችኋል ሰላማችሁ ብዝት ይበል አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @TESFANESHGETAHUN
    @TESFANESHGETAHUN3 ай бұрын

    Wowwww sitamiru tileye alachew wunet

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k3 ай бұрын

    እሩታ ባለችበት የትም እሄዳለሁ ምክንያቱም የፍቅር መምህር እሩታዬ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    3 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 8:46

  • @user-gf1sm8eb2s

    @user-gf1sm8eb2s

    3 ай бұрын

    ሄሉዬ ትክክኘ ሴት

  • @user-gg4pt3hc2h

    @user-gg4pt3hc2h

    3 ай бұрын

    Heluye yeset lek sewedesh❤❤❤❤

  • @fatumaahmed2270

    @fatumaahmed2270

    3 ай бұрын

    ማንእደሄለን የኔጨዋ❤

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    3 ай бұрын

    😂😂😂ቱ አሁንሌላሴትእያለቀሰች አፈቀርኩብትል ስታብጠለጥይ እናይሽ ነበር ለሩታግዜ ግን የፍቅሴትአልሽ😅 ለማንኛውም ሁሉም ሴቶች ፍቅር ናቸው አታሽቆልጡለአንድቱብቻ

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w3 ай бұрын

    ሜካፕ የለ ምን የለ ኩልል ያለ ዉበት ሔሉዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @user-tl6zh9vd5e
    @user-tl6zh9vd5e3 ай бұрын

    ሂሎየ አሰል እኮ ነሽ

  • @Birtukanbaba
    @Birtukanbaba3 ай бұрын

    Wow amazing ስታምሩ ያላችሁ መከባበር መቻቻል ሳያስቀና😮

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi3 ай бұрын

    ሩታዬ❤ንፁ ልብ በጣም ነው ምወድሽፍክት በይልኝ ቡርቱካነሽ አሉ የምትመጠጪ እርጎ ነሽ አሉ የምትገመጪ ከልብል ገብተሻል አርፈሽ ተቀመጪ❤❤❤አብርሽዬ በርቱ ለወረኛ ቦታ አትስጡ❤❤❤❤😢 ማርክ❤ሄሉ እኖዳቹዋለን❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @srtube8529
    @srtube85293 ай бұрын

    A&r&m&h ውለዱ ክበዱ ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላቹ የአብርሽ ንግስት የማርክ ንግስት እነወዳቹአለን የፍቅር ተምሳሌቶች❤

  • @Makidas-21
    @Makidas-213 ай бұрын

    ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy7qu6ck2r
    @user-qy7qu6ck2r3 ай бұрын

    ዋዉ ስታምሩ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h3 ай бұрын

    ሩታ እየወፈርሽ ነው የኔ ውድ አቆምሽን እዳታበላሺ በተረፈ ደስ ብሎኝ ፍክት ብየ ጨረስኩት አራታችሁም አምሮባችኸል ውድድድድ 🥰🥰🥰

  • @Sadiya-x4o

    @Sadiya-x4o

    3 ай бұрын

    አወ እያወፈራች ነው

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse3 ай бұрын

    ጌታን የዛሬ ይለያል ስታምሩ አብርሽ vs ማርክ vs ሩታዬ vs ሄሉዬ እንዴ እኔ ምትዎዱ በላይክ♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kf1xp8dg5e
    @user-kf1xp8dg5e3 ай бұрын

    ዋውውው ሄሉ እዴትነው ያማረባት

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed35313 ай бұрын

    ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹህ❤❤❤

Келесі