ሩታ እና አብርሽ ድግሱን ጀመሩት🙈❤️❤️

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 2 800

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd6 ай бұрын

    ሩታየ ፍቅርን ካንች ተምረናል መች ነው ለመዝናናት ❤❤❤ የምትሄዱት እዛ አሪፍ ግዜ እደሚኖራችሁ አልጠራጠርም በርቱ ❤❤❤ሩታ ካለች Like እና viweዋውው ❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    የቤቱ❤❤ ድምቀት❤ እኮናት ሰወዳት❤❤❤ የኔ ውዲ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    በጣም የኔ ው ሩታዬየኔልዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @user-rj2eg9gy3g

    @user-rj2eg9gy3g

    6 ай бұрын

    እሷ ከመጣች ጀምሮ ቤቱ ድምቅ ነው ያለው ሩታዬ የፍቅር ተምሳሌት ሩትዬ የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382

    @abayabay3382

    6 ай бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameeraAriga

    @SameeraAriga

    6 ай бұрын

    😅እኔም አለሁ ዘበኛ ከሆኩ ወራቶች አስቆጠርኩ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26946 ай бұрын

    ከእነዝ ልጆች ፍቅር ያዘኝ መሰል ጌታ ሆይ 😂😂እንኩዋን አደረሳችሁ ውዶቼ ❤

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    6 ай бұрын

    እኔም ይዞኛል

  • @user-se6ru9nd2j

    @user-se6ru9nd2j

    6 ай бұрын

    ክክክክ አይዞሽ ጉንፉን ሳይሆን አይቀርም ይለቅሻል

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    6 ай бұрын

    አይዞንእኛንምይዞናል

  • @tamanechtafese2694

    @tamanechtafese2694

    6 ай бұрын

    @@user-xc9xt4vp8s ከሰው ጋር ነኝ ታዲያ 🙄😆😆

  • @tamanechtafese2694

    @tamanechtafese2694

    6 ай бұрын

    @@user-se6ru9nd2j ይሆናል 🙄😆😆

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw6 ай бұрын

    የደም ጎርፍ እሚጎርፍባት ሀገራችን ኢትዮጲያ እንደናተ አይነት መልካም ሰዎችን ስናይ ተንሣኤዋን ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ለልደት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል

  • @jassemalmas

    @jassemalmas

    6 ай бұрын

    እውነት ነወ የደም ጎርፍ ጎርፈባት ኢትዮጲያችን

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon2586 ай бұрын

    መገን አብርሽ ሰምህንና መግባርህን ሳስበው የአባታችን የአብርሐም ታሪክ ትዝ አለኝ አየህ አብርሽየ አባታችን አብርሐም እንግዳ ቤቱ ካልመጣ ምግብ አይበላም ነበር😢😢 ሩቲን እንደ እናታችን ሰራ አንተን እንደ አባታችን አብርሐም እምነትን ከስራ ጋር አብዝቶ ያድልኝ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤ ሐይሚየ ሙቤ ኤፊሻ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ከልቤ❤❤❤❤❤❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk6 ай бұрын

    የነዚህ ጥንዶች ወዳጅ የሆነ ማነው እንደኔ ❤❤

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    6 ай бұрын

    እኔ

  • @emanahmed-vb6fy

    @emanahmed-vb6fy

    6 ай бұрын

    ሁሉምነወወዉ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    6 ай бұрын

    ስጠብቅነዉየዋልኩት😂😂😂እኔምፎንቃያዘኝ

  • @Ruta688

    @Ruta688

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    6 ай бұрын

    የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq6 ай бұрын

    ሙቤ የኔ ውድ ሁላችንም በጣም ነው ምወደችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነት መልካም ሰዎች ናችሁ አላህ ይስጣችሁ ❤🎉እስክ የአብርሽ መልካምነት ምትዘዱለት👍👍ወላሂ አብርሽ መልካምነትህ አይጠገብምኮ 😢😢😢

  • @tadelechtanga3189

    @tadelechtanga3189

    6 ай бұрын

    Bert

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @samrawitsamrawit3994

    @samrawitsamrawit3994

    6 ай бұрын

    Silkachewun endet new maginget yemichilew bemariyam nigerung 🙏🙏🙏😊😊

  • @MENGOTTUBE

    @MENGOTTUBE

    6 ай бұрын

    Wow siwodachu eko ❤❤❤❤

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam21206 ай бұрын

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች ከመቶ ሺ በላይ ይገባችኋል 🎉❤🎉🎉

  • @AshenafAsefa
    @AshenafAsefa6 ай бұрын

    የኔ ዉዶች & የእግዚአብሔር ልጆች ሁላችሁም ❤️ እንኳዋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእዬሱስ ክርስቶሰ ልደት በዓል በሰላም አደረሰቹ & አዴሬሴን ❤❤❤

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube64536 ай бұрын

    ወይኔ ስጠብቅ መጡልኝ ማነው እንደኔ እየገባ ሲያይ የነበረ😂😂😂

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    እኔ❤❤❤

  • @habiyoutube6453

    @habiyoutube6453

    6 ай бұрын

    @@user-um4kf8jz6c 😁😍

  • @kebramsalman953

    @kebramsalman953

    6 ай бұрын

    እኔ 😂😂😂😂

  • @naaammmm225

    @naaammmm225

    6 ай бұрын

    ወላሂ እኔ😂😂

  • @user-wb5vf6ib4o

    @user-wb5vf6ib4o

    6 ай бұрын

    ወላሂ እኔ በሚስጀር ቴክስት ሳረግያየኋቸው ጊዜ ትውትአርጌውመጣሁ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji6 ай бұрын

    የሄን ቤተሰብ እኮ የምወዳቸው በምክንያት እኮነው የኔ መልካሞች ፈጣሪ ይባርካችሁ መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤

  • @beletudebele5964

    @beletudebele5964

    6 ай бұрын

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👍👍👍👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-rk5rn7vv5s
    @user-rk5rn7vv5s6 ай бұрын

    አዳድጊዜ እኛ ኢትዮጲያኖች በጣም ደስሚል መከባበር አለን ሙስሊም ክርስቲኑ እድ ተከባብሮ ሲኖር በፍቅር ከዚበላይ ምኒስቀናል ማሻአሏህ ለፍቅራችሁሙቤ የኔ የዋህ 😍💗💞

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed70956 ай бұрын

    ደስ ስትሉ አብርሽ እና እሩታ በቅርቡ ሰርጋችሁን እጠብቃለን ሙቤም አላህ መልካሟን ሚስት አላህ ይስጥህ ምርጥ ጉዋደኛ ነህ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ፍቅሩን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks6 ай бұрын

    የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እዩሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏አሜን

  • @ተሼ-tube
    @ተሼ-tube6 ай бұрын

    እውነት ለመናገር ደቂቃ ብትጨምሩ ደስ ይለኛል እስከ 35 ደቂቃ ደስ ይለኛል ምክንያቱም የናንተ ቪድዮ በጣም ደስ የሚለው በዚ ሃሳብ ሚስማሙ ላይክ ያድርግ

  • @user-ri9im8bj5f

    @user-ri9im8bj5f

    6 ай бұрын

    እወ

  • @user-dc1mr3lo9e

    @user-dc1mr3lo9e

    5 ай бұрын

    ​የኔ ዉዶች ሰታምሩ ሃይሚየ ሩታዬ የኣብርሸ ቤተሰብች ሙብየ እወዳቸዋሎሁ እህችዉ ከትግራዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem6 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱሰ ክርሰቶሰ ልደት በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች🌹 💝🙏

  • @efratatube286
    @efratatube2866 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ትልቅ ሰዎች ናቸሁ ከምር እግዚአብሔር ይባርካችሀለ🎉🎉❤❤✝️🌏🙏እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @abiygintamo8454
    @abiygintamo84546 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችንና ለመድሃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን!❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash3356 ай бұрын

    እንኳን አደራሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት የጋሽዬ ልጆች ክፉ አይንካቹ እሩታዬ አብርሽዬ 100 ሺ አይደለም በቅርብ ሁለት መቶ ሺ ትገባላቹ አያሳስባቹ ውዶቼ ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki6 ай бұрын

    በቃ አብርሼ ቃል የገባህላቸዉን እዳረሣ መቶሽ ገብተሀል ❤መልካም የገና በአል ምርጦቼ❤

  • @Zed-ef4kd

    @Zed-ef4kd

    6 ай бұрын

    የኔ ውዴ ኔይ ቤቴሰብ ሁኑኚ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew25146 ай бұрын

    አብርሽየ ሩታየ ሀይሚየ ኤፋየ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሙቢየ እንወድሀለን❤❤❤ አብርሽየ 100ሽ ገብተናል Congeragultion❤❤❤❤❤❤❤

  • @mametomeri
    @mametomeri6 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ፍቅርኞች ፍጣሪ ለወግ ማዕርግ ያድርሳችሁ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Amen

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    አሜን፫

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    amen(3)❤❤❤

  • @user-vn1mx7uq1m

    @user-vn1mx7uq1m

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሕን ማን ያሰተውላል እግዚአብሔር ይባረካነው

  • @mmn8746
    @mmn87466 ай бұрын

    ሙቤን ስታዩ ደስ የሚላችሁ ባላይክ አሳዩኝ❤❤😊

  • @Alh973
    @Alh9736 ай бұрын

    የክረስትና ሀይማኖት ተከታይ እኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ባወጣችሁት ፍጣሪ እጥፍ አረጎ ይተካችሁ እደመስጠት የሚያስደስት ነገር የለም

  • @adsalm
    @adsalm6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አብርሽዬ እንኳን ደስ አለመቶ ሺ አስገብተናል ቃላችን ፈጽመናል እንግዲህ እኛ የመዳን ቅመሞች ❤❤❤❤

  • @user-pz9ol8vj2m
    @user-pz9ol8vj2m6 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ አቤት ስታምሩ ማርያምን❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA6 ай бұрын

    ምርጦች ከማያልቀው በረከት እግዝአብሄር ይስጣችሁ ስወዳችሁ እኮ በምክንያት እኮ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @danatomso6651

    @danatomso6651

    6 ай бұрын

    “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” - ሉቃስ 2፥11 እንኳን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰብያ በሰላም አደረሳችሁ። ❤በዓሉ የሰላም ❤የጠና ❤የፍቅር ❤የአንድነት ይሁንላችሁ። #መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!

  • @seadaab3547

    @seadaab3547

    6 ай бұрын

    ለሙየ ብከፍችለትም በዙ ግዜ ጥቅም ላይነው የሚሰራው ለፍተሽም አልቀረሽም አላሳፈሩሽም ኑሪላቸው የኔ ደርባባ😢😢😢

  • @aminetube7843

    @aminetube7843

    6 ай бұрын

    ለሙዬ የውድስወድሺ የኔ ጀግና❤❤

  • @ahmsahmd2212

    @ahmsahmd2212

    6 ай бұрын

    ​@@aminetube7843 ለምለምኮ አደለችም

  • @alikaalika3166

    @alikaalika3166

    6 ай бұрын

    አብርሽ ገና የኩረሽል የተንቢ

  • @user-nk1tr8gh4v
    @user-nk1tr8gh4v6 ай бұрын

    መቶሺ ገቡ የስስስስ እልልልልልል ወይኔ ደስታየ ስጠባበቅ ነበር 😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq7ne2zk8s

    @user-bq7ne2zk8s

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaseid9585
    @fatumaseid95856 ай бұрын

    መቶ ሺ ሞላህ እንኳን ደስ አለክ አብሪሽ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ በርቱ

  • @gshgdh1030
    @gshgdh10306 ай бұрын

    እኳን ደና መጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤እንኳ አደረሰችሁ የጌታችን የመደንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ✝️⛪️🙏🙏🙏❤️❤️😍😍🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🥀

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37336 ай бұрын

    አብርሽ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብርክ ያርጋቼ ተባረኩ እወዳቹዋለው መልካም በዓል ይሁንላቹ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q6 ай бұрын

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ውዴቼ የዛሬው ይለያል መልካም በአል ይሁንላችሁ ሙቤ ድምቀታችን ፈታ ነው የምታደርገኝ አብርሺ እንኳን ደስ አለህ 100 k ስለገባህ ❤👌

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu4526 ай бұрын

    እንካን አደረሳችሁ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል እንኳን አደረሳችሁየኔ ውዶች🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ተሼ-tube
    @ተሼ-tube6 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም በዓል።

  • @sasedsaeed6368
    @sasedsaeed63686 ай бұрын

    የነዚህ በተሠብ ከፍቅርም ከዴግነትም አሟልቶ የሠጣቸው አላህ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    6 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d6 ай бұрын

    Congra 100k አብርሸ እንኳን ለጌታችን ለመደኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳቸው

  • @selmejons5098
    @selmejons50986 ай бұрын

    ለመላው ለኦርቶዶክሰ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት በአል በሰላም በጤና በፍቅር በደሰታ አደረሳችው አደረሰን የማዳም ቅመሞች አላችውልኝ በአልን እንዲ በሰራ አሳልፈናል ተመሰገን ነው ሙብዬ አንተ ምርጥና የዋህ ከልቤ እወድካለው ከሰደት መልሰ ቡታጅራ እናንተን ለመዘየር እመጣለው

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New6 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የነ ውዶች ❤❤❤❤

  • @user-tv3yy6sq9w
    @user-tv3yy6sq9w6 ай бұрын

    የምወዳችሁ እኮ በምክንያት ነው እሩታ ሙቢ የጋሽየልጆች መልካምነታችሁ ለሰው ያላችሁ ክብር አብርሽየ መልካምነትህን ቀጥልበት እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤ወላሂ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u6 ай бұрын

    ደሰሰሰሰስ የምትሉ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን እድሜና ፀጋ ያብዛልን

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l6 ай бұрын

    ሙቢ የኔ ገራገር ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣቹ የምወዳቹ ❤❤❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te6 ай бұрын

    ማነው እንደኔ አይመጡም እንደ እያለ ሲጠብቅ የነበረው ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    6 ай бұрын

    በፈጣሪ ስም ማልቀስ ነዉ የቀረኝ

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    6 ай бұрын

    @@user-or7cd1eq6g ስለቀሩ ነው

  • @M-ou1dg

    @M-ou1dg

    6 ай бұрын

    እኔም ሰጠብቅ ነበረ

  • @naaammmm225

    @naaammmm225

    6 ай бұрын

    እኔ😂😂

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    6 ай бұрын

    ወላሂእኔም

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii6 ай бұрын

    እኳን አደረሳችሁ የጌታችን ለመድሀንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት ብአል አብርሽ&እሩታየ የኔ ሱሶች ስወዳችሁ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn6 ай бұрын

    መቶ ሺ k ገባችሁ እኳን ደስ አላችሁ ሀይሚ ኤፍሬም እሩታ ሙቢ አብርሺ ቃሉን እዳያጥፍ 😂😂

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh6 ай бұрын

    በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ለስንት ሰዉ ሼር አረኩኝ ዋዉዉዉዉዉ100k🎉🎉🎉🎉 ገብተዋል የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ በደስታ ብዛት ልሞት ነዉ ከዚህ በላይ ይገባችዋል የኔ መልካሞች❤❤❤❤❤

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi176 ай бұрын

    እንኳን ለጔታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ታስቀናላቹ ይሔ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ መልካም በዓል ይሁንልን

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u6 ай бұрын

    አይዞአችሁ 200k ትገባላችሁ አይደለም 100k እንካን እብሮ አደረሰን በእውነት ደስ የሚል ለመንፈስ እርካታን የሚስጥ ነው እግዚአብሔር የሚከብርበት ትልቅ ስራ ነው ተባረኩ

  • @Zed-ef4kd

    @Zed-ef4kd

    6 ай бұрын

    የኔ ውዴ ኔይ ቤቴሰብ ሁኑኙ❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana84896 ай бұрын

    እኔ በጣም ደስብሎኛል ማርያምነው የምላችሁ መቶ ሺህ ስለገባችሁ እኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች በርቱ እና ውድ ያገሬልጆች እኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube57046 ай бұрын

    እልልልልልልልል 100ኬ እንኳን ደስ አለክ አብርሺዬ ከዚ በላይ እንጠብቃለን ፍቅር ሰላም ለናተ ይሁን ደስ ብሎኛል

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily236 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤

  • @laylaeth8040
    @laylaeth80406 ай бұрын

    እንደኔ ሩታን እና የሚወድ እንደ ሩታ አፍቃሪ ይብ ይስጠን ❤❤❤❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    እኔ ሙቸ ነው የምወዳት❤❤❤

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Enem widdddd❤❤❤❤

  • @smeerhs638

    @smeerhs638

    6 ай бұрын

    እኔም❤❤

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d6 ай бұрын

    ዋውውውውውውው አብርሽ መቶ ኬ ገብታል አዋጂ አዋጂ ለሰማ አሰማ አብረን እንደሰት እምገርም ትናትም ኮሜት ፂፋለሁ በበአል መቶ ሺ ሁነው እደሚውሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የደስታየ ምንጮች እካን ደስ አላችሁ

  • @users-u9r
    @users-u9r6 ай бұрын

    100K 🎉🎉🎉🎉ገብተናል የሁላችንም ደስታ እንይ ❤😊

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed81306 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት🎉❤ ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”ሮሜ 9፥5 እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ። በዓሉን የሰላም የደስታና የፍጹም በረከት በዓል ያድርግልን።

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    አሜን ፫ በእውነት

  • @khngkhan7289

    @khngkhan7289

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sd8fw7ll9r
    @user-sd8fw7ll9r6 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርካቹ ፍቅሪ የሆኑ ቤተሰብች ሰውዳቹ👏😍💛❤

  • @user-vn1mx7uq1m
    @user-vn1mx7uq1m6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ ምጡቅ አእምሮ ነው ያላችሁ የጋሺይ ፍሬወች በእውነት ይሕን ማን ያሠተውላል አዳሚ በየ ምግብ ቤቱ ከረሱን ሲሙላ ይውላል ከእናዚሕ ጀግናወች ተማሩ

  • @shemima5580
    @shemima55806 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ወርቅ የሀገሬ የቡታጀራ ልጆች በጣም እወዳቹአለሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ❤❤ አብርሽ መልካም ሰው ነህ አስተሳሰብህ ከእድሜህ በላይ ነውና አላህ ይጠብቅህ😍

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz6 ай бұрын

    እንኳን አደረሰችሁ የጌታችን የመደንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል እግዚአብሔር ይሰጥችሁ የሰጣት ሰወች❤❤❤🎉🎉🎉😘

  • @hbeesan7426
    @hbeesan74266 ай бұрын

    እንኳንም አደረሳችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤ የኔ እህት እሩታዬ ከይቅርታ ጋር አደራ ማህተብሽን እሰሪ 🥺❤❤❤❤

  • @rahelwondimu5352
    @rahelwondimu53526 ай бұрын

    እውነት እናተን የውለድ ዘራቸው ይባረክ እግዚአብሔር ይባረካቹ ለነሱ እንደደረሰቹ ለእናተም ፈጣሪ ይዲረስላቹ ❤❤❤❤❤

  • @user-vc9nv8nc2i
    @user-vc9nv8nc2i6 ай бұрын

    እነዝ ፍቅር የሆኑ ልጆች video ከለቀቁ እነሱን ለማየት ብየ መዳም ቢጠራኝ ማልሰማዉ ነገርስ 😳😂ምርጥ ፋምልይ ❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r6 ай бұрын

    ሙቤ የጋሽዬ ልጆች ድምቀት እኮ ነክ የኔ ምርጦች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ ባገር ውስጥም ካገር ውጪም ያላቹ

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    6 ай бұрын

    ኣሜን🥰

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    amen(3)❤❤😢😢

  • @Hiyba123

    @Hiyba123

    6 ай бұрын

    Amennn Amennn Amennn 🤲 🤲 🤲

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    6 ай бұрын

    ሁቢ አለሽ❤

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii

    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii

    6 ай бұрын

    Amen unimaginable❤❤

  • @jamalaride7767
    @jamalaride77676 ай бұрын

    በቃላችን ተገኝተናል 100ሺ ገብታቹዋል እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SerkeAsalfew
    @SerkeAsalfew6 ай бұрын

    በመላው አለም ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2336 ай бұрын

    እናተ የተባረካቹ ቤተሰቦች አልተቻላቹም እውነት እግዚአብሔር ያስብላቹ ስለምታስቡ በጣም ጥሩ ሀሳቦችን በጥሩ እየተገበራቹ ነው ዋው እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቹ ጠንክሩ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሆን

  • @user-ph3pi5qe9r
    @user-ph3pi5qe9r6 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ የኔ ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከት ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-si3vz1zy1u
    @user-si3vz1zy1u6 ай бұрын

    የተግባር ሰዎች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ የከርሞ ሰዉ ይበለን ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን👏👏👏👏

  • @hjhj8157
    @hjhj81576 ай бұрын

    የኝ መልካሞች አሏህ ይጣብቃቹሁ ሙቢ ማሻ አሏህ በቃላችን ተገኝተናል 100ሺ ገብታቹዋል እንኳን ደሰአላቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube71156 ай бұрын

    ኸረእናተ ሰዎች አስቀናቹን እኮ የማዳም ስራ ለቀን እንምጣ በጣም ደስየሚል ስራነው የሰራቹት የዛሬ ስራቹ ለነገ ስንቃቹነው በርቱ

  • @user-pj6xs6wo4o
    @user-pj6xs6wo4o6 ай бұрын

    እነዚህ ፍልቅልቅ የሆኑ ልጆች ሱስ ሆኑኝ እኮ 😘እንኳን አደረሳችሁ 🎉🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    6 ай бұрын

    ማሬ ሰብ አዲርጊኝ😊

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa79276 ай бұрын

    የደሰታችን ምንጭ የሆነው ❤ኢየሱስ ክብሩ ይውሰድ❤አብርሽ❤ሁላቹም❤እንኳን አደረሳቹ❤❤ውዶች❤ዘመናቹ❤❤የተባረከ ይሁን❤

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle26276 ай бұрын

    እንኩዋን አድረሳችሁ ዬ ጌታችን የመዳንታችን ዬ እየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል ሁላችሁም 🎄❤የኔ ዉዶቼ ❤ስታምሩ 🤗💜

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45616 ай бұрын

    ወላሂ እናንተ ልጆች ስወዳቹ በጉጊት ነዉ የምጠብቃቹ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ

  • @user-uy6jj1ip7e
    @user-uy6jj1ip7e6 ай бұрын

    ❤❤❤እንኳን ጌታችን ለመድሃኒታችን ለእሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሠላምበጤና አደረሣችሁ

  • @Zed-ef4kd

    @Zed-ef4kd

    6 ай бұрын

    አሜን እንኳን አቡሩ ኣደረሰን በናትሽ ኔይ ቤቴሰብ ሁንኚ❤

  • @user-vw1lr8tv9q
    @user-vw1lr8tv9q6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ እስይ ጥሩ ስራ ነው ደሞ 100አችንን ሞልተናል አብርሾ

  • @hilamoo928
    @hilamoo9286 ай бұрын

    መብሩክ አብርሾ 100k❤❤❤❤❤❤ገባህ አምሸቸ ነበር የመጣሁ ዛሬ ላያቹሁ ሰገባ መቶኬ ገብታቹሃል ጎበዝ በርቱ ምረጦች

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም በአል ያድርግልን በያለንበት ቦታ በእውነት እንዴት እንደምወዳቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ባወጣቹ እግዚአብሔር ይሙላላቹ በረከተ ነፍስ በረከተ ስጋ ያድርግላቹ አሜን የአመት ሰው ይበለን🙏🥰💚💚💚

  • @ggffyff4753

    @ggffyff4753

    6 ай бұрын

    እሜን እሜን እሜን🙏🙏🙏

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @MaaanjJopnj-pg2bu

    @MaaanjJopnj-pg2bu

    6 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @EmebetAshine
    @EmebetAshine6 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት በዓል በዓሉን የሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏❤️

  • @user-vb7jq1ym5e
    @user-vb7jq1ym5e6 ай бұрын

    ዋዉ 100k ገባችሁ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤በል አብርሽ ቃልህን በተግባር አሳዬን ❤እኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @user-vy1qf8mr4l
    @user-vy1qf8mr4l6 ай бұрын

    ምትገርም የፍቅር ሰወች ናችሆ አኮ ለእናተ እንኳን ላይክ ነብሴን እሰጣችሆ አለሁ ማርያምን በጣምነ ዉምዳችሁ ስደተ ኛዋእህ ትችሆ መልክም ባአል ይሆና ችሆ አብርሽ እዬ ትለያላችሆ እኛም በጣም እንወዳች ሆአለን ሆላችሆንም ሀይምየ የኔዉድ ዉድድድድድድ ነዉማረ ግሽየኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdet4963
    @mdet49636 ай бұрын

    ሙቤ ን አለማድነቅ አይቻልም ሁላችሁም ዴሥ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሡሥ ክርስቶሥ በአል በሠላም አዴረሳችሁ አዴረሠን🎉🎉❤❤❤

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh27166 ай бұрын

    እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zed-ef4kd

    @Zed-ef4kd

    6 ай бұрын

    አሜን እንኳን ኣቡሩ አደረሰን ውዴ በናትሽ ኔይ ቤቴሰብ ሁኑኚ❤

  • @rsyrtwgfh2716

    @rsyrtwgfh2716

    6 ай бұрын

    @@Zed-ef4kd እሺ እማዬ ደስይለኛል የኔዉድ❤❤❤

  • @Zed-ef4kd

    @Zed-ef4kd

    6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የኔ ውዴ እህት❤

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s6 ай бұрын

    የአብርሽና የሙቤ ፈገግታ ልብ ሰራቂ ነዉ ሁሌም ፈገግታ ሳቅ አይለያችሁ በርቱ

  • @user-uz2fp2bw8f
    @user-uz2fp2bw8f6 ай бұрын

    እኳን ደና መጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች የትንሽ ትልቅ ናችሁ ቀጥሉበት

  • @user-eu9eb6li5h
    @user-eu9eb6li5h6 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zed-ef4kd

    @Zed-ef4kd

    6 ай бұрын

    አሜን እንኳን ኣቡሩ ኣደረሰን በናትሽ ኔይ ቤቴሰብ ሁኑኚ❤

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f6 ай бұрын

    ማሻአላህ እኳን ደስ አላችሁ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች 100 ሺ ገብተዋል እልልልልልልልል ሀሚ ትናት ልብሴን አጥቤ እየጠበኳችሁ ነው ብላናለች ሀቂቃ ቃላት የለኝም በጎዳና የሚኖሩትን ማስታወሳችሀ በርቱ መልካምነት ለራስ ነው በርቱ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በዚሁ ቀጥሉበት 👍🌹

  • @user-bd7db9tj7k
    @user-bd7db9tj7k6 ай бұрын

    አብርሺ የሩተን ፊቅር እስከ ዘለቅ ድረስ በተደርስ ወ ከቤቱ ዊልቅ ብዬነዉ ምወጠዉ በጠም ጡሩ ልጂነት❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach23506 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በስደት ያለንንእኛን፣ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችንያብቃን❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @fastfast4996
    @fastfast49966 ай бұрын

    አብርሽ ታድለህ እደዚች ያለች አፍቃሪ ሥለሠጠኸ❤❤❤😢😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c6 ай бұрын

    ምርጥ ቤተስብ እንኳን አደርሳቹ ለልደት ባዓል የአብርሽ እና የሩታ ተመልካቶችየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-bt7xi6od3m
    @user-bt7xi6od3m6 ай бұрын

    ዋው አብርሽ እንኳን ደስ አለችሁ መቶ ሺ ገብታችኻል🎉🎉🎉😊❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fguctb4638
    @fguctb46386 ай бұрын

    ሩታና ሀይን በሀበሻ ቀሚሥ እንጠብቃለን እነሄለንማ ከራሣቸው በቀር ለተቸገረ መርዳት አያውቁም እናተ ናችሁ ጎበዝ ቀጥሉበት ጎበዞች

  • @fahdmtere-uj6vu

    @fahdmtere-uj6vu

    6 ай бұрын

    በጣም ሁሌም ለራሳቸው ነው😂😂

  • @user-oy3bh9pr5z

    @user-oy3bh9pr5z

    6 ай бұрын

    ሁቴለሁቴል😂😂😂 ይሰራሉ ምንም ቁምነገር አይሰሩ

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Tikikil ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Jkeesum

    @Jkeesum

    6 ай бұрын

    እነሱ መልካም ስራ አያቁም የራሳቸዉን ደስታ ነዉ የሚፈልጉት አብርሽ ደሞ መልካም ስራ እንደሚሠራም ገና ቻናሉን እንደከፈተ ተናግሯል የኔ ወንድም የቲንሽ ትልቅ ነዉ ማርያምን የሠዉ ደስታን ማየት ነዉ የሚፈልገዉ ከራሱ ይልቅ ልቦናዉን አይለዉጠዉ ቸሩ አምላክ ሲያለቅሱ አልቅሶ ሲስቁ ስቆ ነዉ ደጉ አብረሀም ነዉ❤❤❤

  • @fguctb4638

    @fguctb4638

    6 ай бұрын

    አወ እነዚህ ናቸው ጎበዝ ለራሣቸው ብቻ ሣይሆን ለሠውም አሣቢ ሁሌም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji6 ай бұрын

    በቀጣይ እሩታና ሀይሚን በአበሻ ቀሚስ አሳምሮ ያልብሽልን የምትሉ 👍👍

  • @desubrhane8253
    @desubrhane82536 ай бұрын

    አንቃን ደስ ኣለህ 100ክ ደስርስሃል ኣብሪሽ ❤❤❤❤❤ ታስታዉሳለ የግዚኣብሄር ስራህ ሁሉ ነገር ለበጉ ሞሆኑ ምጀሚርያ ወደ አሀትህ ሜሀድህ ኢግዚኣቢሀር ሩታ ኣዝጋጀልህ ደስ ዪላል አንቃን ደስ ኣልህ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta6 ай бұрын

    ሩታ እና ሙቤ የየዋሁ ቤተሰብ ድምቀቶች ናችሁ❤❤

  • @sadyatamam6451
    @sadyatamam64516 ай бұрын

    ሩታ ሙቤ የጋሽየ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw6 ай бұрын

    ሀቅ ለማውራት ከዶሮ ፍቅረኛህ ሩታ ትበልጣለች አብርሽ❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    አስር እጥፍ ምን ንስሀ አይወጣላት እሩትዬ የቤቱ ድምቀት

  • @smeerhs638

    @smeerhs638

    6 ай бұрын

    አወትበልጣለች❤❤❤

  • @user-dl5wb7ic8q

    @user-dl5wb7ic8q

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @sofiyakonju221

    @sofiyakonju221

    6 ай бұрын

    ያች እማ ነካ ያዴርጋት ነበር መሠል 😂😂😂

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Awo❤❤❤❤

  • @hayatomar8066
    @hayatomar80666 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞችኮ እንለያለን በቃላችን መሰረት 100ሽ አስገብተናል አብርሽ በል ቶሎ አዝናናቸው አብርሽዬ❤❤❤❤🎉

  • @user-oy3bh9pr5z
    @user-oy3bh9pr5z6 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኤፍሬም ሀይሚ ሙቤ አብርሽ እሩታየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኳደስ አላችሁ 100Kገባችሁ

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay2226 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሩታዬ እኮ የምር ፍቅር የሆነች ልጅ ነች

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube20636 ай бұрын

    አብርሽ & ሩቲዬ & ሙቤ &ሀይሚ & ኤፋዬ ለናንተ ቃላት ያጥረኛለች የልጆች አዋቂ ናችሁ በእውነት ትለያላችሁ 🎉🎉🎉🎉

Келесі