አብርሽ እና ሩታ ተበቀሉን.ተጫወቱብን😱🤣

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 3 500

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki6 ай бұрын

    ለኤፌ ስጦታ ተሰጥቶት አያዉቅም ይሠጠዉ የምትሉ በላይክ❤

  • @EmebatTesfaya

    @EmebatTesfaya

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Awo

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    በጣምየኔልዩ ኤፋዬ❤😢

  • @nahnonutube6563

    @nahnonutube6563

    6 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው ያሳዝነኛል ለምን እደሁ አላቅም ዝም ሰለሚል ነው መሰል😢

  • @seni714

    @seni714

    6 ай бұрын

    አወ እዉነት ነዉ ለሀይሚ እና ለኤፊዬ ይገባቸዋል❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26946 ай бұрын

    የሙቤ ደስታ ደስ የምላችሁ እስክ ስወዳችሁ ሁላችሁም ❤😂😂

  • @user-bl3mc5kl4w

    @user-bl3mc5kl4w

    6 ай бұрын

    ❤😮😮😮

  • @tamanechtafese2694

    @tamanechtafese2694

    6 ай бұрын

    @@user-bl3mc5kl4w 💞💞💞

  • @uaeuae2855

    @uaeuae2855

    2 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @TSegaKetema-ki6xy

    @TSegaKetema-ki6xy

    25 күн бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkk

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39856 ай бұрын

    ግን ማነው ሩታንየ እንደኔ የሚወዳት አለ ግን ❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    እኔ ልዕልት እኮናት የቤቱ ድምቀት

  • @rabiarabu3985

    @rabiarabu3985

    5 ай бұрын

    @@bdhhdhdbdhsjxbx9839ስወዳት ሞቸ ነው❤❤❤❤

  • @user-du8hd4ej1x

    @user-du8hd4ej1x

    Ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-hb6re2xt9t
    @user-hb6re2xt9t6 ай бұрын

    እነዚህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰባች ደስ ሲሉኝ😂😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya16596 ай бұрын

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤

  • @momskiyyah77734

    @momskiyyah77734

    6 ай бұрын

    🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ኧሯ ስሮጥ ነው የደረስኩት አሜን አቦ ይስጠን

  • @tksttkst

    @tksttkst

    6 ай бұрын

    አሜን የኔ ቆንጆ ይሰጠን ለሁላችንም ❤❤❤❤❤

  • @user-bl5im5dp7s

    @user-bl5im5dp7s

    6 ай бұрын

    አሜን ስልችቶኛል❤❤❤

  • @user-gg5qb8fo4h

    @user-gg5qb8fo4h

    6 ай бұрын

    Amen

  • @user-er6xl3fh4p

    @user-er6xl3fh4p

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @RutaTube472
    @RutaTube4726 ай бұрын

    ሙቤ እና ኤፍሬም ሰለ ፍቅር ሂወታቸው ይጠየቁ የምትሉ👍👍 🙈ደምሩኝ🌹👍

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    6 ай бұрын

    ሙቤ ተጠየቀ እኮ ክክክክክክክክክክ

  • @RutaTube472

    @RutaTube472

    6 ай бұрын

    ​@@user-rb6oq2qc4cመቸ😂

  • @madenamohmood

    @madenamohmood

    6 ай бұрын

    ኤፈሪም ገና እኮ ነው

  • @user-ix2xw5du2o

    @user-ix2xw5du2o

    6 ай бұрын

    እፍሬም ትንሽ ልጅ እማ ሙቤ ይጠየቅልን በዛውም ከሌለው እኔ የትዳር ጥያቄ እዳቀርብለት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hshd6729

    @hshd6729

    6 ай бұрын

    ጉድ ሰውኮ ሌላ አጀዳ ትጀምሩ ፈለጋችሁ ክክክክክ

  • @astuastu9903
    @astuastu99036 ай бұрын

    የሩታና የአብርሸ ፍቅር wow በረከታቸዉ ይደርብን በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች 🥰🥰🥰

  • @amenata500
    @amenata5006 ай бұрын

    ሩታ ምርጥልጅ ምርጥአፍቃሪልጅነሽ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻውያድርግላችሁ

  • @user-tc4by6kx1x
    @user-tc4by6kx1x6 ай бұрын

    መጀመራያነኝ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤

  • @danatomso6651

    @danatomso6651

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Rahelname

    @Rahelname

    6 ай бұрын

    እኔ ነኝ አአ

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    6 ай бұрын

    በመደመረያ ላይክ ሰብስክራይ አርጊነዉ ቢድዮ የምጀምረዉ❤❤❤❤😂

  • @admaadma1906

    @admaadma1906

    6 ай бұрын

    ❤️❤️❤️♥️❤️❤️❤️♥️♥️😂

  • @user-jb9qo2fw6c

    @user-jb9qo2fw6c

    6 ай бұрын

    ወይኔ አስይዘው ነው የለቀቁህ አይ ኤፉሬም😂😂😂😂😂😂😂

  • @EmebtTube
    @EmebtTube6 ай бұрын

    እሩታዬ ናፍቃኝ ነበር እንኳን በሠላም መጣችሁልን❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    በጣም ተናፍቃ ነበር የኔ ውዲ

  • @mahbobam250

    @mahbobam250

    6 ай бұрын

    እንም rota baxmin ምዎድሽ

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    Enem ❤❤❤

  • @user-kw1sr1cg4j

    @user-kw1sr1cg4j

    6 ай бұрын

    እኔም❤❤❤

  • @MuhamedAbdu-if6gb

    @MuhamedAbdu-if6gb

    6 ай бұрын

    ​@@user-ph3pi5qe9rእወዳቹሃለሁ

  • @madamsspice6623
    @madamsspice66236 ай бұрын

    ፍቅር የሆና ቤተሰብ አብሱ እሩታ የፍቅር ሰዉ የኔ ፍልቅልቅ ከመጣች ድምቀቱን ጨመረችዉ ❤ ሁሊም በደስታ ኑሮ ሰላማችሁ ይብዛ 💞💞🎉🎉🎉

  • @masal2667
    @masal26676 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቅቹ😂😂😂😂

  • @YikanuLibene
    @YikanuLibene6 ай бұрын

    የሙቤ ፈገግታ ቀልዱ ጨዋታው እንደእኔ የሚመቻችሁ ብቻ 👍

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤እኔም

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit6 ай бұрын

    _በሂይዎታችን ጉዞ ድክም ብሎን እናተ ስትስቁ እንስቃለን ስታለቅሱም እናለቅሳለን ጌታየ እኛንም ሹፈን😢_

  • @user-ld5ze3ig3c

    @user-ld5ze3ig3c

    6 ай бұрын

    የኔማር😂😂

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    6 ай бұрын

    ወላሒ አው ይሹፈን የኔ ማረ❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    በጣምየኔውድ😢😢😢💔💔💔

  • @KemeryaMuhammed-zo6yt

    @KemeryaMuhammed-zo6yt

    6 ай бұрын

    ኤ ወላ 😢😢

  • @jemilyhusin4232

    @jemilyhusin4232

    6 ай бұрын

    አሚን የአላህ ያረብ

  • @AyeleAyele-mb9lp
    @AyeleAyele-mb9lp4 ай бұрын

    ሩታየ 💔 እና 💔 አብርሽ 💔 አላህ 🤲🤲🤲🤲🤲 እስከጠጨረሻው ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደሥ የምትሉ ልጆች ናችሁ እወዳች ኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @AyeleAyele-mb9lp

    @AyeleAyele-mb9lp

    4 ай бұрын

    አረ በሳቅ ሩታየ እና አብርሽ 😅😅😅😅😅

  • @user-pl4cm4ou6n
    @user-pl4cm4ou6n6 ай бұрын

    በጣምደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube4856 ай бұрын

    ሙቤና ሩታ የመጀመሪያ የቤቱ ድምቀት ናቸው ቀጣዮቹ..................ይቀጥላሉ ወይኔ ተጫወታችሁባቸው ብድራችሁን መልሱ😂

  • @jemila3639
    @jemila36396 ай бұрын

    😂 አይ ሙቤ የኔ ምስኪንንን ሀይሚ ሳንዘንጥ ትላለይ ደሞ አመድ ለመሆን ሲል ወላህ በሳቅ የጋሽዬ ልጆች ሁሌም ፈታ በሉሉኝ

  • @foziaoumer7956

    @foziaoumer7956

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @habeeba8251

    @habeeba8251

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂አራዳ ስለሆነ ቀየሰው

  • @tisony

    @tisony

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @erukya

    @erukya

    6 ай бұрын

    ​@@habeeba8251በጣም ወሬዉን አጠፈባቸዉጠኮ

  • @jehhe4752

    @jehhe4752

    6 ай бұрын

    ወላሂ በጥም ነው የሰኩት😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx2sr9jn5v
    @user-qx2sr9jn5v6 ай бұрын

    ሙቢ ሊያመልጠው ነበር አመድ ለመሆን አላለም ወየው እዴት እደሳቅሁ😂😂😂😂

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p6 ай бұрын

    እህት እና ወንድም እየተያዩ ሲስቁ አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ😂😂😂😂😂

  • @zedh534

    @zedh534

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    Ай бұрын

    😁😁😁😁

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew67096 ай бұрын

    ማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ ሀይም ወንድሟን እያየች ስትስቅ አመድ በዱቀት ይስቃል እንደምባለው ሁለቱም እየተያዩ በሳቅ ገደሉኝ ይመቻችሁ አቦ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤ ቀጣይ ደግሞ ካመራ ማኑን እንጠብቃለን

  • @Zebu918

    @Zebu918

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @Madi-zt4wx

    @Madi-zt4wx

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yf3zc6vs2h

    @user-yf3zc6vs2h

    6 ай бұрын

    ክክክክክ

  • @meditishu8014

    @meditishu8014

    6 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ክክክክ እባየ እስኪፈስነው የሳኩት

  • @ZabibaAdem
    @ZabibaAdem6 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @MitaMita-mt9ft

    @MitaMita-mt9ft

    6 ай бұрын

    እውነት 💜💜🥰

  • @user-ij7pe2by8q

    @user-ij7pe2by8q

    6 ай бұрын

    በጠም አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @danatomso6651

    @danatomso6651

    6 ай бұрын

    ​😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ed9xb9yv9o
    @user-ed9xb9yv9o6 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፊጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm6 ай бұрын

    ሩታ ናፍቃን ነበር እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji6 ай бұрын

    አብርሽ ግን ሩታ ከመጣይ ጀምሮ ውበት ሁሉ እኮነው የጨመረው😂❤ ሩታዬ የኔ ቆንጆ ማህተብ አርጊ በናትሽ በጣም ስለምወድሽ 😢❤

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    ውነትሽነው

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    በጣም ለአብርሽም ለይቱቡም ድምቀት ናት የምትናፈቅ ልዕልት እኮናት

  • @toybayimor2020

    @toybayimor2020

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂💯💯✅✅

  • @sofiyakonju221

    @sofiyakonju221

    6 ай бұрын

    ኡነት ነው ወላ😂 በጣም ደስ ትለኛለች😅

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    6 ай бұрын

    እውነት ነውአብርሽ ውበቱን ደፍቶበታል። ምስኪን አቦ ምርጥ ልጂ ከፍ ከፍይበል።

  • @hirutarga4704
    @hirutarga47046 ай бұрын

    የመልስ ምትነው ዋውው ይመቻችሁ ሙቢን የቤቱ ድምቀት ሩታና ሙቢ 100 ሺ እናስገባቸው ❤❤❤

  • @Foz-cy4nm

    @Foz-cy4nm

    6 ай бұрын

    አረወይኔ😂😂😂😂😂

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    ❤❤❤😂😅

  • @user-un7hm6wn4w

    @user-un7hm6wn4w

    6 ай бұрын

    እውነት ነው ከምር ሩታዬና ሙቤዬ ያለበት ነገር በጣም ነው የሚደምቀው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    6 ай бұрын

    ❤❤❤😢😢

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-ee3lr1wx6q
    @user-ee3lr1wx6q6 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብናችሁ ፍጣሪ ይጠብቅችሁ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Ethiopia523
    @Ethiopia5236 ай бұрын

    ለኤፍሬም ስጦታ ስጡ መልካም ልጅ ነው ደግሞ ለሰው የለው አክብሮት 🎉

  • @kadijaahmed1604
    @kadijaahmed16046 ай бұрын

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ስወዳችሁ.❤❤❤ የፈራሁት ነገር 😂ሀይሚና ኤፍሬም ተዘጋጁበት ብዬ ነበር😂🎉🎉🎉🎉

  • @user-il8yv6xl9r
    @user-il8yv6xl9r6 ай бұрын

    የኔ ምርጦች በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይብዛልን❤

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey6 ай бұрын

    የኔ ውዶች ስታምሩ አላህ አስከመጨረሻው አይለያችሁ ያረብ❤❤❤ ግን እኔ ሀይሚ ተገኝታችኋል😂😂😂😂

  • @user-tn9oz6qd3j
    @user-tn9oz6qd3j6 ай бұрын

    በሳቅ ነው የሞትኩኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በጣምነው የምወዳችሁ

  • @kasi5532
    @kasi55326 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላቸው ኤፍና ና ሃይሚ አይዛቸው ቀጣይ የናቴን እንጠብቃለን ❤❤

  • @user-pd7ek5kd3z
    @user-pd7ek5kd3z6 ай бұрын

    በጉጉት እኮ ነው እምጠብቃችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ የጋሽየልጆች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-rz1jl1pg1v
    @user-rz1jl1pg1v6 ай бұрын

    😅😅😅😅😅የምር አሳዘኑኝ ግን ደስ ስትሉ እኔማ ሱስ ሆናችሁብኝ ወላሂ ኑሩልኝ ሽአመት የደስታ ምጮቸ

  • @user-et5dm4bm7m
    @user-et5dm4bm7m6 ай бұрын

    ደስ ክብሉ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ ምስ ቤተሰብኩም ❤❤❤

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh1526 ай бұрын

    ማርያምን ሁላችሁንም ታዛዝን አላችሁ ለኤፍሬም አድቀን እኳን ስጦታ አስጡትም 😢😢😢ይስጠው የምትሉ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.6 ай бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ

  • @user-yu1gb7vs6z

    @user-yu1gb7vs6z

    6 ай бұрын

    አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj5gh7vc6n

    @user-yj5gh7vc6n

    6 ай бұрын

    ❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @YyTt-hd9cs
    @YyTt-hd9cs3 ай бұрын

    ወላሂ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ዋው❤❤በጣም ያምራል😂😂😂

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q6 ай бұрын

    የምር እንደት ዳሳቃችሁኝ ኤፍዬ ሀይምዬ ❤❤❤❤ አብርሽ ሩታዬ ሙብዬ በቃ መለሳችሁ ብድራችሁን😂😂😂

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune6 ай бұрын

    እሩታዬ ናፍቃኝ ነበር በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣረ ፍቅራችሁን ይጨምርላቸው ❤❤❤❤😅

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad8646 ай бұрын

    ጦርነቱን ተጀምረዋል 😂😂😂😂ከዚህ በኋላ ማን እንደሚሸነፍ ❤❤❤❤

  • @meditishu8014

    @meditishu8014

    6 ай бұрын

    አወ 😅😅 እደት እዳሳቁኝ ወደመጨረሻውላይ 😅

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew22516 ай бұрын

    ኸረ በመብርሀን ደብሮኝ ነበረ የዋልኩ ፈታ አደረጋቹክ ክበሩልኝ ማሮቸ❤❤🎉

  • @muneerbadusha1984
    @muneerbadusha19846 ай бұрын

    ደስ ስትሉ አሏህ የጠብቃችሂ❤❤❤

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt6 ай бұрын

    እደኔ በፍቅር የተጎዳችሁ አላህ ዉነተኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @HeythMuch

    @HeythMuch

    6 ай бұрын

    አይዞሽ የኔማር

  • @user-yu1gb7vs6z

    @user-yu1gb7vs6z

    6 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ብጤ ነሽ 😢😢😢😢

  • @SarahSarah-io4pj

    @SarahSarah-io4pj

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-mj1qq1ck8t

    @user-mj1qq1ck8t

    6 ай бұрын

    አሜን😢❤❤❤

  • @user-xf5kn2bl6l

    @user-xf5kn2bl6l

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy98296 ай бұрын

    አረ ማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ😂 ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirye19
    @fikirye196 ай бұрын

    ወይዬ ደስ የምትሉ ናቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ♥️🕊♥️♥️🙏🙏

  • @sart7050
    @sart70506 ай бұрын

    ወይኔ ሀይሚ እኤፍሬም ሳዛዝኑ ስታምሩ እግዝአብርይጠብቃችሁ ❤😂😂

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu3796 ай бұрын

    ሙቤ ግን ደስየሚለውነገር የሠውደስታ ያስደስተዋል ከዚህ ዘመንሰው የተለየነው የምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤አብርሽ እና ሩታ አይለያችሁ❤❤❤ሀይሚ ❤ኤፍ ቻሉት❤❤

  • @user-qe6xp3is7t
    @user-qe6xp3is7t6 ай бұрын

    ለኢፍሪም ስጦታ ይሠጠው በተረፈ በቀሎ ተሳክቷል አሀይሚና ኢፍሪም ደስትላላችሁ❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7546 ай бұрын

    ወይ ሙቢ ጨወተክ ደስ ይላል ግን ትንሽ ቆፍጠን ራጋ በል ወይኔ ስያሰዝኑ አይዞወቹ

  • @user-rj2eg9gy3g
    @user-rj2eg9gy3g6 ай бұрын

    የኔውዶች ፍቅር የሆናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤ደስ የሚል ፕራክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo6 ай бұрын

    አህለን ሙቤ ምርጥ ሰው የጋሸ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ በሄሉና በማርክ የተደሰት 👍👍👍👍

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana84896 ай бұрын

    ወኔ እናተ ልጆች ግን እደናተ ፈታ የሚያረገን አለ ግን የምር በርቱ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-fy7vt4kp4j
    @user-fy7vt4kp4j6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሩታዬ ናፍቀሺኚ ነበረ እንኳን መጣችሁልን አብርሺዬ ዉቤ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድድድድድድድ

  • @user-hv5pz8
    @user-hv5pz86 ай бұрын

    ሩታዮ ናፈቅሽን ነበረ እንኳን ደና መጣሽልኝ እንኳን ተበቀላችሁ

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9w6 ай бұрын

    እየጣበኩ ነባር አብርሽና ሩታ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች ፍቅር ብቻ የሆኑ ቤታሳብ

  • @user-pj6xs6wo4o
    @user-pj6xs6wo4o6 ай бұрын

    የኔ ማሮች ሲጠብቃችሁ ነበር እንኳን ዳና መጣችሁ❤❤❤❤❤ ሃይም እና ኤፍሬም አይዛቺሁ 😂

  • @mihretdabboush1025
    @mihretdabboush10256 ай бұрын

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c6 ай бұрын

    ሙቢ ማኛ ፍቅራችሁ ሁል ጊዜ ፏ ፍክት ይበልልኝ❤❤❤❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg86316 ай бұрын

    አረሙብ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂ሁሌም ሩታና ሙቢ ይምጡልን ማርያምን ድምቀት ናቸው❤❤😂😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2336 ай бұрын

    አይ ሙቤ ቀለበቱ እንዴት ነው አላለም የሰው ማኛ እውነት የሰውን ደስታ ያስደስተዋል በጣም እውነት ሙቤ አመድ ለመድ ለመሆን ምን አስጨነቃቹ አላለም

  • @bezab2563
    @bezab25636 ай бұрын

    Kkkkkk waynee si azazinu sorry Ayni enada efreshm sirulati degmo yenate yibektal gain azazanchunyi getan🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍

  • @RehimayimerHassen
    @RehimayimerHassen6 ай бұрын

    ኧረ በሳቅ ልትገሉኝ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ግን ቢያሳዝኑኝም ይገባቸዋል ምክኒያቱም በመኪናው በጣም አሳዝናችሁኝ ነበር

  • @lassddf2180
    @lassddf21806 ай бұрын

    ውይ ኤፋና ህይሚ ዛሬ አሳዘናችሁኝ😢ቻሉት እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም😂😂😂😂 አብርሽና እሩታ ሙቢ የመልስ ምት ነው የዛሬው ይለያል ዋው😂😂 በጣም ነው ደስ የምትሉት የኔ ምርጥ ቤተሰቦች አይለያችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ኑሩልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg4ek6hs3w
    @user-fg4ek6hs3w6 ай бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ ሙቤ የኔ የዋህ የሰው ደስታ የማስደስትህ። 😊😊❤

  • @melataskal9201
    @melataskal92016 ай бұрын

    ይመቻቹኡ በጣም ደስ ይላል ወይኔ ዛሬም ተሸወዱ❤❤❤❤❤

  • @beliyewunu9616
    @beliyewunu96166 ай бұрын

    አብርሽ ቅዱስ ኡራኤል መስቀልእሰርላት

  • @wadiwadi4717
    @wadiwadi47176 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የፍቅር ተምሳሌዎች❤❤❤❤

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g6 ай бұрын

    እረ ሙቢ ቁጭ ብሎ ሲያዳምጥ እንዴት እንዳሳቀኝ 😂😂😂😂😂አብርሽና እሩታዬ ፍቅራችሁን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chru8003

    @chru8003

    6 ай бұрын

    በጣም ወላሂ እኔም ስቃለሁ እነሱ አላዩትም ነበር😂😂😂😂

  • @arabiagoratcha
    @arabiagoratcha6 ай бұрын

    ሙቢ ልብሴንም ሰልቀይር ስትለው ምንደለት ደሞ ለመድ መቀየር አለት 😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj7im9dw4m
    @user-qj7im9dw4m6 ай бұрын

    ኦፍፍ ሙቢኮ ልዩ ኑው አሀ የሚላት ነገር ውስጤ ናት

  • @user-mm3nw4db3p
    @user-mm3nw4db3p6 ай бұрын

    ሩታዬ ናፍቃኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ❤🎉

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12176 ай бұрын

    ወይኔ በጣም ድስ እምተሉ ቤተስቦች እኳን ሰላም መጣችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂ሀይሚ ኢፌ አይዛችሁ እሩታ አብርሽ ሙቤ የመለሡን ምት ጠብቁ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @seenaakabadaa199
    @seenaakabadaa1996 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ Beautiful family so much ❤❤❤

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g6 ай бұрын

    😂😂😂😂ዉይኔ እንዴት እዳሳቁኝ ደሞ የኤፍሪም ጪኸት ደስ ስትሉ እወዳችሗለሁ❤❤❤

  • @Geni341
    @Geni3416 ай бұрын

    እናንተ ልጆች በቃ ፍቅር አስያዛቹን እኮ ኧረ ቶሎ ቶሎ ኑ♥♥

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris14476 ай бұрын

    ከፕራንክ ውጡና ወደ በተክርሲቲያን ፈጣሪያችሁን ቅረቡት ደስታን እንድጨምርላችሁ❤

  • @user-yu1gb7vs6z

    @user-yu1gb7vs6z

    6 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤❤❤ይመቺሽ❤❤❤❤❤

  • @elsadegene1883

    @elsadegene1883

    6 ай бұрын

    Mn dnew ydesetubet ❤❤❤

  • @genetzegeye3752
    @genetzegeye37526 ай бұрын

    አየ ሀይሚየ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ አተ ካሜራውን አጥፋ አባባሏ ያስቃል ይመችሽ ❤❤❤😂😂😂

  • @wjwjjw4346
    @wjwjjw43466 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤ እደው እደዛሬው ስቄ አላቅም😂😂

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc6 ай бұрын

    አብርሽ ይህን ልጅ ከጎንህ አትለየው ወላሂ አብራችሁ ስሰሩ እውኚ እውኚ ነው እሚለው ሙቤ ሙሀባ አለው ❤❤❤❤❤

  • @taibah5903

    @taibah5903

    6 ай бұрын

    ደሞየሚያሽቃብጠዉነገር እየዞራቸዉ ሙቤምርጥልጅ😅

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሙቢዬሳህ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    6 ай бұрын

    ሳህ😢❤

  • @Tube-vj8sm

    @Tube-vj8sm

    6 ай бұрын

    በጣም የኔ አሽቃባጭ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd26 ай бұрын

    ኤፍሬምየ የኔ ፀባይ ፀናይ ስወደው ❤ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow44266 ай бұрын

    አብረሀም እሩትን ያግባት የምትሉ ጥሩ ሰዉ ናት ሩት በላይክ👍

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o

    @Zubyda-gz2kx8gy5o

    6 ай бұрын

    የንቺው ይበስ ታደ ጓደኘው አይደለች እንዴ🎉🎉

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw6 ай бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ሀይሚ እና ኤፊ ዛሬ ተገኛቹህ😂😂😂😂😂

  • @peaceworld6710
    @peaceworld67106 ай бұрын

    አላህ ሀገረችንን ሰለም የርገን ዉድ እህት እና ዉንድሞቼ አላህ ይጠብቀቹሁ በሰለም ለሀገረችን የብቃን አሚን በሉ

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg9616 ай бұрын

    ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጂ አይወለድ😂😂😂ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤

  • @yemisirachbirihanubirihanu5287
    @yemisirachbirihanubirihanu52876 ай бұрын

    አይዞአችሁ ኤፍና ሐይም እኔ ግን በሳቅ ሞትኩላችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂

  • @tigstkifle
    @tigstkifle6 ай бұрын

    የኔውዶች ደስስትሎ ቀናሁባችሁ ግን መንፈሳዊቅናትነው😅

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone6 ай бұрын

    በባለፈው ፕራንክኮ ካሜራማናችሁም አለበት እሱም ፕራንክ ይደረግ የምትሉ 😂😂❤❤🎉🎉

  • @SerkeAsalfew

    @SerkeAsalfew

    6 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው ይደረግ ባይ ነኝ👌👌

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂የባሠዉሸረኛ

  • @user-ph3pi5qe9r

    @user-ph3pi5qe9r

    6 ай бұрын

    👍👍👍🏼

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i6 ай бұрын

    ሙቤና ሩታ እኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሆል🌷🌷

  • @user-ou3ln9oe5g
    @user-ou3ln9oe5g6 ай бұрын

    እንደ ዛረ ግን ስቄ አላቅም ደሞ ብቻቼው ቀርተው ስጫወቱ ደስ ሲል 😂😂😂😂

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t6 ай бұрын

    ዋውውው ደስ ስትሉ አይይ እነ ሀይሚ ተሠራላችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do6 ай бұрын

    በጣም ደስስስስ የሚሉ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu25846 ай бұрын

    ሩታ የዩቱብ ድምቀት ዋው 200k እናስገባቹሀለን ❤❤❤❤❤

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r6 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ ልፈነዳነው ዶሞ ለምን እንደሆነ ሃይሚና ኤፋ አሳዘኑኝ😂😂😂😂😂

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme13426 ай бұрын

    ወይኔ ተጫወታችሁባቸዉ የኔ ማሮች 😅አሳዘኑኝ

  • @baqqaluugaddisaa
    @baqqaluugaddisaa6 ай бұрын

    ይህን ቤተሰብ የሚወድ እንደ እኔ like😱😱😱😱😱😱😱😂😂😂😂😂እንደ ዛሬ ሳቄ አላውቅም kkkkkkkk

  • @user-lj6pb8mb1l
    @user-lj6pb8mb1l6 ай бұрын

    ለምንድነው ለኤፍሬም ስጦታ የማትሰጡት ትገርማላቹ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ኣብርሽ ለኤፍ ስጦታ ስጠው 🎉🎉🎉

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd6 ай бұрын

    አብርሽ ሩታዬ እውነት ይገባቸዋል አብርሽ እኔ እራሱ እንዴት አዝኛ እንደ ነበር ስለ መኪናው የእውነት አዝኛ ነበር አብርሽእንኳንም አደርግኵቸው😂😂😂😂

  • @taibah5903
    @taibah59036 ай бұрын

    አየሙቤባጃጅላዬ እንደሆኑ ተሳስቶኮ ተናግሯል አመድባመድለመሆንአለ ከዚህበላይ መዘነጥ ወላሂበሳቅ ሆዴ ቆሰለ😅😅😅

Келесі