ሮዚ ስለ ሰሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ መልስ ሰጠች Rosiye with Fegegita React

Ойын-сауық

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 701

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact2 жыл бұрын

    የሮዚ ቻናል : - kzread.info

  • @AhmedAhmed-fb1yx

    @AhmedAhmed-fb1yx

    2 жыл бұрын

    አፍርብይ ከኔ፡እድሜ ቀንሶ ላች ትላለች እናትን፡መውደድ በዚህነው አች ሙተሽ እሶ፡ትሰቃይ እሲ፡በሶ ቦታሁነሽ የወለድሽው ልጅ ቢሞትብሽ፡ምን ይሰማሻል

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Wowo wodemache betasab hunolgn

  • @user-vk1uu6bl7t

    @user-vk1uu6bl7t

    2 жыл бұрын

    3 ነገሮች አማትዴራዴርባቸው ስትባይ ቱ ያሳፍራል ሐይማኖትሽ እሳ? 😢😢😢😢

  • @ethiogebeya

    @ethiogebeya

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/io2cxbGNYMzAoLg.html

  • @lubabahlubaba2266

    @lubabahlubaba2266

    2 жыл бұрын

    @@user-vk1uu6bl7t የመጄመሪያው ዲናቺን ነው ዬማንዴራዴርበት ግን ስለ ዳናቺው ስለ እስልማናቸው ለካፊሮቹ የማይናገሩት እንዳይከፉቸው ነው ወይስ ምንዲነው ሰው ባገኘው አጋጣሚ እስልምናን ያስተምራል እንኳን ይሄን መናገር ወላሂ ዲኑን ዬማያከበር ሰው እራሱን አረከሰ እራሱን ካለ ቦታው አስቀመጠ እንጅ አሏህ ብዙ ባሪያወች አሉት ሌሊት ሲሰግዱ የማያድሩ ቀኑን በፆም በተለያዬ ከይር ስራ

  • @user-dn4sc4yb7n
    @user-dn4sc4yb7n2 жыл бұрын

    የኔ እህት አለህ ይጣብቅሽ የለበበስ ምርጫሽን አስታከክይ ሱሪ መልበስ ከወንድ መማሠሣል ነዉ ረሡል ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ከወንድ የሚማሠሠልን ሰዉ ረግመዉታል እና ደሞ ሂጃብሽንም ልበሺ አለህ የሂደየን ልብስ የልብስሽ እንሻአለህ

  • @user-yo5kg9gz9e

    @user-yo5kg9gz9e

    2 жыл бұрын

    ሙስሊም ናትዴ እእእእ

  • @muleman9590

    @muleman9590

    2 жыл бұрын

    ሙስሊም ሆኖ ሱሪ የሚያስንቅ ቀሚስ ሚለብሱ አሉ አይደል

  • @bontusultan3415

    @bontusultan3415

    2 жыл бұрын

    Amiin

  • @muetezahmed6337

    @muetezahmed6337

    2 жыл бұрын

    @@user-yo5kg9gz9e awo muslim nat

  • @tyan4462

    @tyan4462

    2 жыл бұрын

    ቆይ በየቀኑ መናገር አለባት እንዴ ምትናገረውን ካልተረዳቹ አታዳጡ እንዴ ሆ

  • @Et_sapien
    @Et_sapien2 жыл бұрын

    ፋይናል ፈተና ፣ አሳይመንት ፣ ውዝፍ ያልተጠና ኖት ፣ ዳውሎድ ተደርጎ የተረሳ ቲቶሪያል………ይሄ ሁሉ ጉድ እያለብኝ አንዳች እንኳን የማይጠቅመኝን ነገር እማየው ነገርስ😭ስራ ፈት pro max

  • @Love-ht3ed

    @Love-ht3ed

    2 жыл бұрын

    Just like me 😢

  • @helinaa.9168

    @helinaa.9168

    2 жыл бұрын

    😂😂same here

  • @adisuadisu3470

    @adisuadisu3470

    2 жыл бұрын

    Samee

  • @fitsumawit2312

    @fitsumawit2312

    2 жыл бұрын

    Ene erasu nege model eyalegn ....😭😭

  • @mirindaentertainment

    @mirindaentertainment

    2 жыл бұрын

    Me too 😔

  • @enatehiwote3843
    @enatehiwote38432 жыл бұрын

    ሮዚ ከንቺ ምን እንደ ተማርከው እና የወደድኩልሽ ነገር ተውቂያለሽ ? በዉነት ከምሬ ነው !!! በራስ መተማመንን እና እራስን መሆን።የኔ ውድ ሰው ሁሌም ሰው ነዉ ።ዋነኛው እራስን መምሰል ነው ።

  • @bdbd4713
    @bdbd47132 жыл бұрын

    እድሜ ይስጣቸው ለማሚ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ያቆይልሽ 🙏🙏

  • @aseeahmed4714

    @aseeahmed4714

    2 жыл бұрын

    🙏

  • @Ethiopian729
    @Ethiopian7292 жыл бұрын

    Simply be cool 😎 you are old enough to use your mind አንዳንዴ ሲሳቅልን መሳቂያችንም ብናቅ ቆንጆ ነው

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Mik batasab hunalg

  • @abcdabcd5059

    @abcdabcd5059

    2 жыл бұрын

    Exactly

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    @@abcdabcd5059 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @semusemu6775
    @semusemu67752 жыл бұрын

    ዛሬ ደግሞ ማሻ አላህ ባይው በዝቷል አላህን አትፈሩም ማሻአላህ የሚባልበትን ለዩ ደግሞ እኮ ሙስሊሞች ናችሁ የምትሏት

  • @fafi6898

    @fafi6898

    2 жыл бұрын

    አኡዙቢላህ ለሚባለው ማሻአላህ ይላሉ ጉድ ነውኮ😂

  • @abeni4280

    @abeni4280

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነክ from Protestant

  • @remlatube3464

    @remlatube3464

    2 жыл бұрын

    ለማሽቃበጥ ነዋ

  • @ethiogebeya

    @ethiogebeya

    2 жыл бұрын

    የአላህ ልጆች ተመልከቱና ፈገግ በሉ kzread.info/dash/bejne/io2cxbGNYMzAoLg.html

  • @arsemaarsema2862

    @arsemaarsema2862

    2 жыл бұрын

    Kenat asmesale

  • @hikmaseid5500
    @hikmaseid55002 жыл бұрын

    በመጀመሪያ እሮዝ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ በመቀጠል ሙስሊ እህቶች አትሣደቡ ድአ አድርጉላት

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp2 жыл бұрын

    ለማሚ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት አንቺም ከጎኗ ሁነሽ አግዧት🌹🌹🌹

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @abdellahmuzefa6380
    @abdellahmuzefa63802 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ታቂያለሽ ማንም እስከሚነግርሽ አጠብቂ አላህን ፈርተሽ በስርአት ልበሺ

  • @menorarse2025
    @menorarse20252 жыл бұрын

    እከዛሬ ለሰደብኩ አፍ በይኝ አላህን ፈርተሽ ሂጃብ አድሪጊ በፀባይ

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @yeabdellahenat623
    @yeabdellahenat6232 жыл бұрын

    አላህ ያግዝሽ የኔ ውድ አንቺን ሳይ campus ፍሬሽማን ላይ አንዴ ልጅ ነበረች ስትገባ mini skirt ነበር ምታደርገው graduate ያደረገችው ግ ን በ ኒቃብ ነው ላዛውም በማአረግ እና ብዙ ባህሪያቹ ከእሷ ጋር አንድ yehonebeghal ያንቺን media ላይ መው ጣት ነው ትንሽ ሚለየው any how lelesh michelew yene ehete selatesh lay berchi selat kamatefo negeroch tekalakalach Allah beloal ena in sha Allah through time u will be model for us in sha Allah! Ayzosh

  • @asmayimam5081
    @asmayimam50812 жыл бұрын

    ሮዚን የምትሳደቡ ሙስሊሞች ስርአት ያዙ በቃ አላህ ልቧን ይመልስ ሙስሊም እህታችን ናት ዱአ አድርጉላት አትአትስደቧት

  • @arsemaarsema2862

    @arsemaarsema2862

    2 жыл бұрын

    Good advice

  • @ktube8920

    @ktube8920

    2 жыл бұрын

    ማን ሰደባት

  • @AaAa-nt4yq

    @AaAa-nt4yq

    2 жыл бұрын

    ሙናፊቅ

  • @asmayimam5081

    @asmayimam5081

    2 жыл бұрын

    የስድብ ሱሰኛ አኡዙቢላህ

  • @bizzib8724

    @bizzib8724

    2 жыл бұрын

    @@asmayimam5081 tikikil

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke90962 жыл бұрын

    በመጨረሻም እወድሻለሁ❤ቡጡቃዬ

  • @bezabeza900
    @bezabeza9002 жыл бұрын

    ሮዚ ሙድሽ ሁሉ ይመቸኛል በጣም ነዉ ማደቅሽ ለማዘር እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Buze batasab honulng

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu2 жыл бұрын

    You are a free spirit … much love ❤️

  • @user-og1ph8kx9w

    @user-og1ph8kx9w

    2 жыл бұрын

    Dan ?

  • @emmalondon7542
    @emmalondon75422 жыл бұрын

    እዚህ ውስጥ ሙስሊም ሆናቹ ምታበረታቷትና ማሿአላህ ምትሏት ሰዎች እርግጠኛ ነኝ የሷ ብጤዎች ናቹ አላህን ፍሩ 🥺እሱ ሰሚም ተመልካችም ነውና ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን 🥺

  • @user-ig9oz3yv5w

    @user-ig9oz3yv5w

    2 жыл бұрын

    አሜን ያረብ ወላሄ ይቱውቦ የኛወቹ ናቸው ማሻአላ እያሉ እሜያበረታቶት

  • @hgj9782

    @hgj9782

    2 жыл бұрын

    አሚንንንን

  • @user-sp1nt3gr8d

    @user-sp1nt3gr8d

    2 жыл бұрын

    አሚንንንን ያረብ 😢😢🥺🥺

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    @@hgj9782 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    @@user-sp1nt3gr8d እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @eriwood6056
    @eriwood60562 жыл бұрын

    ሙስሊም ሴቶች ለምንድነው የምትሳደቡ?????? እባካችሁ የራሳችሁ ሂወት ኑሩ ::

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Mahmud batasab hounlg

  • @hadilawitaga7105

    @hadilawitaga7105

    2 жыл бұрын

    አንበሳ

  • @ktube8920

    @ktube8920

    2 жыл бұрын

    ማን ተሳደበ አስለን አኡዙቢላህ ማንበብ አትችሉም ማለት ነው ምክር ነው የሠጧት

  • @redwanbilal9942
    @redwanbilal99422 жыл бұрын

    እባክሽ ሮዚ አታሰዲብን አላህ ያስተካክልሽ

  • @atsedeberhefantahun4938
    @atsedeberhefantahun49382 жыл бұрын

    ይመችሽ and also i like your style and ለማዘር ረጅም እድሜ

  • @meriqueen782
    @meriqueen7822 жыл бұрын

    ትመቺኛለሽ🥰 ፈጣሪ አያትሽን ያቆይልሽ🥰🥰

  • @lubabaal8842
    @lubabaal88422 жыл бұрын

    እደው በአላህ እንቁላል እና እዱሜ እችላለሁ ትያለሽ የኔ ልጅ ይሰራዋል ግን የማደንቅልሽ ብኖር ድፍረትሽ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24942 жыл бұрын

    በርቺ ሮዚዬ😻

  • @suraman8623
    @suraman86232 жыл бұрын

    ሮዚ ፈታ ስትይ ደስ ትያለሽ ማዘርንም አችንምፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic2 жыл бұрын

    She’s beautiful gorgeous queen 👸🏾

  • @TUbe-rm5ez
    @TUbe-rm5ez2 жыл бұрын

    እህቴ ሆይ እተቂላህ / አላህን ፍሪ በህጀብሽ ለይ ፅኑ ሁኚ ሞት መች እነ የት እንደሆነ አይተቀቅም አመክሮን አይመጠም በዲንሽ ለይ አደረ

  • @user-ig9oz3yv5w

    @user-ig9oz3yv5w

    2 жыл бұрын

    እረይች ሙስሌም አደለችም እግረ እጣቤውም አደረስ. ይች ብትሞት አሁን አላህ ይረሀምሺ ይባልላታል ፈጣሬዋን እማታውቅ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b2 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ አያትሽን ስለምወጂ አከበርኩሽ ሂጃብ እኮ ቆንጆነው እሚያረግሽ እጂ አያስጠላብሽም እህቴ

  • @bint4181
    @bint41812 жыл бұрын

    እዶሚ ጎበዝ ነኝ አለቺ 😄😄😄😄😄

  • @tube703
    @tube7032 жыл бұрын

    ኧረ ወዲያ አቀማመጥሽ ራሡ ይዘጋል የሴት ልጅ ባህሪ ይኑርሽ አቦ አላህ ሂዲያ ይሰጥሽ ይሰጠን!

  • @hayatmae3622

    @hayatmae3622

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @naomi8232

    @naomi8232

    2 жыл бұрын

    Endflgch thun mnagbk duketam

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube71332 жыл бұрын

    ሰላም ጤና ላገራቺን ፍትህ ለናፈቀው ወገኔ በሰው ወሬ እየተነሳን አገርን መጥላት ማፍረስ ተገቢ አይደለም ላገራቺን ፍትህ ፍቅር አላህ ይስጠን ያረብ ሁሉም ባለበት አድነት ፍትህ ፍቅር አላህ ይስጠን ብርታትን ጥንካሬን አላህ ይስጠን ያረብ

  • @user-ip2lz1ll2o
    @user-ip2lz1ll2o2 жыл бұрын

    በትክክል ሁሉም ከጀርባ ብዙነዉ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56782 жыл бұрын

    22 አላለችም በሱ እድሜሽማ ባህሬን ነበርሽ ከተመለሽ እራሱ ስንትና ስንት ሆነሽ ኸረ አታስቂኝ😂😂😂😂😂

  • @hiatmohameed4278

    @hiatmohameed4278

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @fehad

    @fehad

    2 жыл бұрын

    እድሜ ፀጋ ነው 😁😁

  • @zenuzenu290

    @zenuzenu290

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @user-pe4qz1qz6b

    @user-pe4qz1qz6b

    2 жыл бұрын

    😄😄😄

  • @helinazeleke7219
    @helinazeleke72192 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ግልፅነትሽን ስወደው በርቺልኝ

  • @abeni4280

    @abeni4280

    2 жыл бұрын

    በምኑ ትበርታ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube43452 жыл бұрын

    መሰዳብ፣አትስደባት፣አላህ፣ሂዳያ፣እዲስጣት፣ድዋ፣አድርጉላት

  • @deganishololo8619
    @deganishololo86192 жыл бұрын

    ሮዚዬየኔቆንጆወድሻለዉአምሮብሻል

  • @user-em8dy3hz3l
    @user-em8dy3hz3l2 жыл бұрын

    በጣም ነው እምወድሽ

  • @fatuma283
    @fatuma2832 жыл бұрын

    የኔ እብድ ነመችኛለሺ😍😍

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    22 እሁድ እና ቅዳሜ ሳይጨመር ማለት ነዉ እሮዚየ

  • @rbaba6935
    @rbaba69352 жыл бұрын

    እደፈለክሽ መሆን ትችያለሽ እኛ አያገባንም ግን እወቂው አንች የምሰሪው ሁሉ ረሱል ሰለላህ አለሂ ወሰለም ከረገሟቸው ሴቶች ውስጥ ነሽ ዊግ ታስሪያለሽ ልብሶችሽ የለለ ናቸው በቃ ባአጠቃላይ ገብተሽበታል እደው ዝም ብሎ እኔ ሙስሊም ነኝ ስላልን ብቻ ጀነት አይገኝም እኛ እዚህ ምድር የመጣነው አላህን ብቻ አምልከን እሱ ያዘዘንን ታዘን የከለከለንን ተከልክለን ለመኖር ነው እሱን አችም ልቦናሽ ያውቃል እህቴ ሰው ሆኖ የማያጠፍ ወጣትነት ብር ሙገሳ የማያታለው የለም አላህ ካዘነላቸው ውጭ ስለዚህ ቆም ብለሽ አስቢ እስኪ እስኪ ሸይጣንን አሳፍሪው እየተጨዋተብሽ እኮ ነው አላህ እኔንም አንችንም ይምራን እያወቁ ከማጥፍትም ከሸይጣን ውስወሳ ይጠብቀን አገራችንንም ልሰላም ያርግልን ያረብ

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    ድንግልናሽን የት ነበር የሰጠሽው እ

  • @AaAa-ex7mf

    @AaAa-ex7mf

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-yo5kg9gz9e

    @user-yo5kg9gz9e

    2 жыл бұрын

    ሙስሊም ናትዴ በነገራችን ላይ እኔ አላቃትም አልሀምዱሊላህ ሶሻል ሚዲያ አልጠቀምም

  • @AaAa-ex7mf

    @AaAa-ex7mf

    2 жыл бұрын

    @@user-yo5kg9gz9e ተገላግለሻል ወድ

  • @rbaba6935

    @rbaba6935

    2 жыл бұрын

    @@eshetubeyene9557 ምን ለማለት ነው አልገባኝም

  • @winatube1212
    @winatube12122 жыл бұрын

    ሮዚዬ ስወድሽ💚💚😍😍😍😍😍

  • @fufrshg360
    @fufrshg3602 жыл бұрын

    22 አላለችም እድሜ 22 ማዞሪያ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @selamyehun3794

    @selamyehun3794

    2 жыл бұрын

    😂😂😂 10 yet argaw nw

  • @Messi.afomiya21

    @Messi.afomiya21

    2 жыл бұрын

    Ke artistoch leyet libel bila new enji 21 new

  • @richeseid996

    @richeseid996

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክኮሜታተሮችኮ ውስጤ ናችሁ

  • @user-mk3ls1dq2y
    @user-mk3ls1dq2y2 жыл бұрын

    ያረቢ ሀቂቃ ንግግርሽ አለባበሰሽ ስራሽ በጭራሽ የሙእሚን አይደለም አላህ ይዘንልሽ

  • @samiraomal2034

    @samiraomal2034

    2 жыл бұрын

    yech lege gen men temherte letasetelalfe New yalebate 🤔

  • @fafi6898
    @fafi68982 жыл бұрын

    ሮዚየ ሂጃብ ለልበሽ ከሁሉም ለዲንሽ ጊዜ ስጭ ዱንያ ኩንትራት ናት ፈጣሪ ይመስገን ከምትይ *አልሃምዱሊላህ* ብትይ ምን ነበር

  • @netsanetzebene11
    @netsanetzebene112 жыл бұрын

    በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @user-mk3ls1dq2y
    @user-mk3ls1dq2y2 жыл бұрын

    አላህ የህዲኪ ወየህዲና ያረብ ሁስነል ኻቲማ ያረብ

  • @dadaat7208
    @dadaat72082 жыл бұрын

    her heart is pure. lebesh alebeshbelachu atashenkuwat

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed79132 жыл бұрын

    በርች

  • @tensaetilahun2759
    @tensaetilahun27592 жыл бұрын

    ሮዝዬ በጣም ነው ምወድሽ

  • @Hello-sy1yy
    @Hello-sy1yy2 жыл бұрын

    3 የመልደረደርብት ነገር አንደኛ በሃይማኖቴ ሁለት በቤተሰቦቼ ሶስት በሀገሬ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe2 жыл бұрын

    እማትደራደሪባቸው ነገር ስትል እምነቴ እናቴ ሀገሬ እና ኃደኞች ትላለሽ ብየ ስጠብቅ ማፊ

  • @beautifulethiopia1125
    @beautifulethiopia11252 жыл бұрын

    ሮዚየ ቆጆ

  • @user-zz1ui4on1r
    @user-zz1ui4on1r2 жыл бұрын

    ሂጃብ ለብሰው ፖንት የማይለብሱስ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Lulu-cv4wq

    @Lulu-cv4wq

    2 жыл бұрын

    የት አይተህ ንቅል

  • @zamzambashir9001

    @zamzambashir9001

    2 жыл бұрын

    Min lamalet faligih Sawuyew?

  • @masataweshmasatawesh449

    @masataweshmasatawesh449

    2 жыл бұрын

    Kkkk kalaye ijab new kasir bagali new

  • @user-letsub12121
    @user-letsub121212 жыл бұрын

    እብደቴ ስወድሽ ሮዝ በቃ ይመችሽ ዘና በይ❤❤❤👈

  • @meksesgensa4336

    @meksesgensa4336

    2 жыл бұрын

    a

  • @funmedia7350
    @funmedia73502 жыл бұрын

    Allahe hidayahe yesten

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife69492 жыл бұрын

    አይ ሮዚ አሳቅሽኝ ምግብ ማብሰል ትችያለሽ ወይ? አወ ኢንዶሚም ጎበዝ ነው እንቁላል ጎበዝ ነኝ አልሽ ይመችሽ ክክክክክክክ

  • @na-uu5or

    @na-uu5or

    2 жыл бұрын

    😆😆የወንደላጤ (ሞያ) ምግቦች

  • @semu8265
    @semu82652 жыл бұрын

    🥰🥰🥰berchi yene konjo👏👏

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew17812 жыл бұрын

    ሮዝዬ አበሻ ምንም ብታደርግይ መውቀሱን አይተውም 💞💕

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @user-hu7yt2gd7l
    @user-hu7yt2gd7l2 жыл бұрын

    ቆይ እስልምና እደፈላጋችሁ ሁኑ ብሏል እዴ ደስ ስለሚለኝ ነው እምለበሰው ትላለች አጀብ አላህየ መጨርሻየን አሳምርልኝ

  • @ziwihiwi2342
    @ziwihiwi23422 жыл бұрын

    ይመችሽ ማሬ

  • @tube3507
    @tube35072 жыл бұрын

    💓ሮዝ

  • @user-rg9zx3ff2q
    @user-rg9zx3ff2q2 жыл бұрын

    እኔ ያቀማመጥሺ ነገር በጣም ነው የምትመቸኝ😋😋

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @TT-lz3sz

    @TT-lz3sz

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @Noone123-
    @Noone123-2 жыл бұрын

    በ 22 ዓመትዋ ነው ይህን ሁሉ ነገር የሰራችው😂😂

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane80452 жыл бұрын

    ምንም ሁኝ ምንም ብይ ስወድሽ የማእት ነው😘😘😘😘👌👌👌

  • @bezawitmamo1267
    @bezawitmamo12672 жыл бұрын

    From your “friends with benefit” and message of your t-shirt prospect.....girl just respect yourself. Your video may affect your future family you build. Be you children proud not ashamed!! I love your smile anyways...

  • @arditube5698

    @arditube5698

    2 жыл бұрын

    Very true👌👌

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden2212 жыл бұрын

    ግልፅኝነትሽ እወዳዋለሁኖዚዬ አላህ ይመልስሽ

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye2 жыл бұрын

    ደስ ስትይ እና ግልፅናትሽ😍😘

  • @AhmedMohammed-fw7yo
    @AhmedMohammed-fw7yo2 жыл бұрын

    ፈታ ያልሽ ልጅ ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene95572 жыл бұрын

    ሂጃብ ለብሳችሁ ሳውዲ ላይ ዲቃላችሁ ያስቸገረው ሴቶች እዚህ ጋር ለምን ሂጃብ አለበሽም ብሎ ገተታ አይ የገጠር እስላሞች ክክክክ

  • @zamzambashir9001

    @zamzambashir9001

    2 жыл бұрын

    Abbate Mindinew Sira'at maxat ayidebirim Awo lijtwa Muslim nech Hijab libeshi bitabal min chigir Alew? Wayis Ante degmo ba Pant Raqutwan mayet faligeh new? Dedeb neh min Aggabah Ante Sila isliminna Minim Ayimalakatihim Saudii Hijab labsew Yawaladut Ka Baalachew new Muslim Diqala ayiwoldim ishii Balaage

  • @user-sp7ux3pu6v

    @user-sp7ux3pu6v

    2 жыл бұрын

    አንተ የወንድ ሤታሤት በወጣህበት ያሥቀርህ ይሄ ክፉ አናጋሪ

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    @@user-sp7ux3pu6v እረ እዛው አንቺ እንደወጣሽ ቅሪ እሬሳሽ ይግባ እናትሽ ጋር

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    @@zamzambashir9001 መልበስ ካልፈለገችስ ማንም ሲጎሮጉርሽ እየዋልሽ ማን መካሪ አረገሽ ኩሳም

  • @YasinYasin-kb7dm
    @YasinYasin-kb7dm Жыл бұрын

    የኔ ውድድድ ስውደሽ እኮ ማር

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i2 жыл бұрын

    የኔውድ♥️🥰🥰🥰

  • @semiratube6317
    @semiratube63172 жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ አትበይ ምክንያቱም ስራሽ ባጠቃላይ ሙስሊምን ስለማይወክል እጅ እንደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ግን ሙስሊም ነኝ ካልሽ ሀይማኖታችንን ልታቆሽሽ ስለማትችይ መብት የለሽም እባክሽ በምታመልኪው እይዝሻለሁ እንደዚህ አይነት ስራ እየሰራሽ ሙስሊም ነኝ አትበይ

  • @hafizauktakarime3936

    @hafizauktakarime3936

    2 жыл бұрын

    ሰህ

  • @afiyafiya3288

    @afiyafiya3288

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @seadamuhammed9043

    @seadamuhammed9043

    2 жыл бұрын

    ሠሚ ሰብ አድርጊ

  • @mirindaentertainment

    @mirindaentertainment

    2 жыл бұрын

    እንዴት ነው ሙስሊም ነኝ የማትለው ያውም በኩራት ነዋ 😏 ኃያሉ አዛኙ ጌታ መርጦ የሰጣትን አንቺ ማነሽ እና ነው ልታከፍርያት ምትሞክሪው,,, ፈራጅ አንድ አላህ ነው ሲቀጥል የትኛውም ሙስሊም እሷን እንደ ሞዴል ሊወስድ አይችልም,,, እሷ ብትለብስ ብትራቆት እሷ እና እሷን ብቻ ነች ምትጠየቅበት እንጂ እምነታችንን ሊጎዳም ሊይስቆሽሽም አይችልም ማንም ሰዉ ለምያደርገው ነገር እምነቱ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም,,, አሁንም አልፍ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረጋት ጌታ ሁላችንም ወደ ውስጣች ራሣችንን እንመልከት 🙏

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    ጀዋርም እኮ መስሊም ነው

  • @ritaelku1291
    @ritaelku12912 жыл бұрын

    የኔ ውድ ውድድ

  • @nefisamohammed9105
    @nefisamohammed91052 жыл бұрын

    ኻሊቁረህማን የሂዳያውን በር ይክፈትልሽ

  • @atsedefissha-kf1kr
    @atsedefissha-kf1kr Жыл бұрын

    Rosiy betam new emwodsh ❤❤

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub46772 жыл бұрын

    ሙስሊም መሆንሺን እረሳሺዉ እንደ ፀጉር ገልጦ ሱሪ ለብሶ መዉጣት ብቻ አላህ ሂዳየ ይስጥሺ ይስጠን ያረብ

  • @user-yo5kg9gz9e

    @user-yo5kg9gz9e

    2 жыл бұрын

    ያረቢ ሙስሊም ናትዴ ያኢላሂ

  • @hassenyoutub4677

    @hassenyoutub4677

    2 жыл бұрын

    @@user-yo5kg9gz9e awe

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye12552 жыл бұрын

    አብሽሪ

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce2 жыл бұрын

    Yena konijo love 💘 ❤ 💕 ♥ 💖 💗 💘 you

  • @wolloyewa
    @wolloyewa2 жыл бұрын

    ➾አላህ ያሥተካክልሸ በበኩሌ ምንም አትመቸኝ አሳፈርሽን እባክሽ ወንዱቹ እንኳን አቀማመጣቸው ያምራል ወየው ምንም አላቅም አላህ የሻውን ይመራል ኢንሻአላህ ሰከን በይ እማ እረ ድንሽን ተማሪ ቡኋላ ይቆጭሻል!!👁👁 👉👉➾ ነፍሴ ሆይ እወቂ➾👈👈 ➾ጊዜ ሲሸውደን በወንጀል ተጠምደን አሏህን ዘንግተን ቀብርን ረስተን ➾ሞት መጥቶ ሲከበን ዱንያ ስትጨልመን ➾ገርገራ ስትገባ ተጨንቃ ነፍሳችን ተነጥላ ልቴድ ከቤተሰባችን ዛንዘጋጅበት ለህድ ሲዘጋብን አቤት ክስረታችን..... ➾ነፍሴ ሆይ እወቂ ነገ ትሞቻለሽ ካታላይዋ ዱንያ ወተሽ ትሄጃለሽ ➾በተውሂድ መንገድ ላይ ፅናቱ ይኑርሽ አይተውሽምና ሲርቅሽ ዘመድሽ ወደ ቤት ሲመለስ አፈሩን ጭኖብሽ👁👁

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f2 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @habbibaali3752
    @habbibaali37522 жыл бұрын

    ባለባበስሽ ያሉሽ ሙሥሊም ሥለሆንሽነው እየገባሽ እንዳልገባሽ ትሆኛለሽ ቀጣፊ

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo24372 жыл бұрын

    ሮዚየ በጣም ነው ማደንቅሽ አትሳቀቂ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ራቁትሽን እንደምትመጭ ርግጠኛ ነኝ😂😂አረብኛ አልችልም ያልሽበት ፓርት ተመችቶኛል ሸቃሊት የነበርሽው በአማርኛ ነበር እዴ🤨

  • @user-gc6df6tm5e

    @user-gc6df6tm5e

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @elshadaytariku6476

    @elshadaytariku6476

    2 жыл бұрын

    ሮዚ ለኔ ትመቺኛለሸ በዚሁ ቀጥዪ

  • @sadasada6586
    @sadasada65862 жыл бұрын

    የኔ፡ቆንጆ፡ማሻ፡አላህ

  • @abduseid8591
    @abduseid85912 жыл бұрын

    ትመችኛለሽ

  • @jonitube5124
    @jonitube51242 жыл бұрын

    Roseye🥰

  • @sadatubee

    @sadatubee

    2 жыл бұрын

    Batasab hunulgn wodamamache pls

  • @zedolifeway
    @zedolifeway Жыл бұрын

    So good

  • @Ruta688
    @Ruta6882 жыл бұрын

    ኢሄ።ይሻላል

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Жыл бұрын

    እህቴ ሞት የሚመጣ ቀን አይጣወቅም አዱኒያ ብላሽ ናት ለብር ወይም ለሀብት ብለሽ አሄራሽን አታበላሺ እህቴ ልምከርሽ ወደ ራስሽን ተመለሺ ቆመሽ አስቢ አስተዉይ ብቻ አላህ ህዲያ ይስጥሽ ግን እኔ ምልሽ እጃብ ተለብሶ ሀብታም መሆን አይቻልም ወይም ብር አይገኘም አልሀምዱሪላህ ሙስሊም ላረገኘ ጌታ መጨረሻዬን አሳምርልኘ አላህዬ ግን እህቴ እጃብ አንቺ ብታፋሪበት እኛ የሙስሊም ልጆች ክብራችን ነ ሂወታችን ነው

  • @isilamnewuhieite6995
    @isilamnewuhieite69952 жыл бұрын

    😘😘😘😘

  • @rukyadawud745
    @rukyadawud7452 жыл бұрын

    አላህ አንቺንም እኔንም ይመልሰን

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed42782 жыл бұрын

    አላህ ያስተካክልሺ

  • @hiwi99
    @hiwi992 жыл бұрын

    እማትረብ በኢጃብ ተደብቃቹ ስንት ጉድ አይደለ ምትሰሩት አፋቹን ዝጉ እንደፈለገች ትሁን

  • @bietajera7403
    @bietajera74032 жыл бұрын

    💕💕💕💕

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b2 жыл бұрын

    እኔ ደግሞ ሞልቃቃ ሴት አትመቸኝም 100% ምድረ እራቁታም እኔኮ ግርም የምለኝ ፈጣሪ ለሁሉም ሽፋን ሠቷል ለምሳሌ ሙዝ እና ብርቱካን ሙዝም ከተላጠ እንደማያገለግል ሁሉ ሴትም ስትገለጥ ሲኦልን መምረጥ ነው

  • @mewdedlapiso9583

    @mewdedlapiso9583

    2 жыл бұрын

    letacham

  • @enatmk8964

    @enatmk8964

    2 жыл бұрын

    ዋው ነው መልሱ።

  • @susutube6227
    @susutube62272 жыл бұрын

    ምንሽምሙስሊም አይመስልም እስተፉረላህ አልሀምዱሊላህ ለማለት ምን አስፈራሽ ፈጣሪ ምናምን ትያለሽ ይች አለም ከንቱ ናት ትንላንት የታየው ዛሬ እየጠፋ ወዴ ፈጣሪሽ ተመለሽ እህቴ ይሄ ሁሉ ግዜያዊ ነገር ነው ሂጃብሽን ልበሽ ስራሽንም ስሪ ምን ይከለክላል ግዴታ ተመነቃቀሩ አልተባለም

  • @betiyetklyilij6359
    @betiyetklyilij63592 жыл бұрын

    Yena ebd wedeshalew❤

  • @zeynebebrahim981
    @zeynebebrahim9812 жыл бұрын

    እባክሽ ሒጃብ ልበሽ አዋዋልሽን አሳምሪ ጭራሽ መጠጥ ቤት እያስተዋወቅሽ ነው ከምር እያስተዋወቅሽ ነበር ሮዚ ተይ በዚ የመጣ ገንዘብ ይቅርብሽ

  • @user-dm8gt6oq6w
    @user-dm8gt6oq6w2 жыл бұрын

    Wawo

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu2 жыл бұрын

    Rosiye konjo berechlg sis 😘

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    ግልፅነትሽ እናፈታ ያልሽልጅ ደስትይኛለሽ

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l2 жыл бұрын

    ❤💋👍👍🙏

Келесі