በሱ ጥፋት እኔ ተለማምጨ ብታረቀው. . . ሰለ አነጋገሪ ግንኙንታቸው ሮዚ እና ረሙ

Ойын-сауық

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact
Dani Royal : • ዳኒን ለምን ነቀስከው

Пікірлер: 2 500

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact2 жыл бұрын

    ከእነ ሮዚ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ የሮዚ ቻናል : - kzread.info የረሙ ቻናል :- kzread.info/dron/VoDbWw1Y9vHuzpnYCwQdBg.html

  • @zinetadem420

    @zinetadem420

    2 жыл бұрын

    ሮዚ. እረጋ በይሴትልጂ ሰከንስትልነውጡሩ

  • @impacttube1

    @impacttube1

    2 жыл бұрын

    ይህም ቢታይ kzread.info/dash/bejne/pKNp0cuEiKnLnNo.html

  • @fgff4871

    @fgff4871

    2 жыл бұрын

    ምን ለመሆን ነው ቤተሰብ ምሆነው ምን ትምህርት የሚገኝ ነገር አላት በልቃጣ ነች ስንት ስርአት ያላቸው ዪቱበር አለ እቺ ወንድ ሽንት ቤት ሲገባ ነው ያለች አተላ ነች ዘጋችኝ ዘጋችኝ አንድ የሳን ነገር አይቼውም አላቅም ሹጣም ነገር ናት 👎👎👎👎🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @keedangalh5121

    @keedangalh5121

    2 жыл бұрын

    አኡዙቢላህ የሴት ልጅ ስርአት የለሽም

  • @meklitsime7994

    @meklitsime7994

    2 жыл бұрын

    ተዉልድ የምታበላሹ ናቹሁ

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt2 жыл бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ይላሉ የኛ ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤

  • @halima1020

    @halima1020

    2 жыл бұрын

    ስ ዐ ወ

  • @hawwabaatii4200

    @hawwabaatii4200

    2 жыл бұрын

    S A w

  • @fafiyasinhara5180

    @fafiyasinhara5180

    2 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-qm5ln7ir3m

    @user-qm5ln7ir3m

    2 жыл бұрын

    ሰለላ ወአለይ ወሰለም

  • @salimahuseen3397

    @salimahuseen3397

    2 жыл бұрын

    Mikeroot istii yachiin lij yemar sitasazin abdallachi iko

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane39742 жыл бұрын

    ዳኒ እና ፅጌን አቅርብልን👍

  • @orthodox_274

    @orthodox_274

    2 жыл бұрын

    Beyesusmmmmm mnew alik😭😭

  • @micahgr2374

    @micahgr2374

    2 жыл бұрын

    Yezan qen ine fegegta reactin unsubscribe aregalew

  • @emiyeethiopia7130

    @emiyeethiopia7130

    2 жыл бұрын

    ከእነሱ ምን ልትማሪ ነው እነሱ የሚቀርቦት ምን ቁም ነገር አላቸው 😏 በውሸት ዝም ብለው የመላእክት የእግዚአብሔር የእመቤታችን ሰም በከንቱ በውሸት የሚጠሩ

  • @user-ww5nk3tn8k

    @user-ww5nk3tn8k

    2 жыл бұрын

    አወ ዳኒንና ጽጌን አቅርብልን

  • @impacttube1

    @impacttube1

    2 жыл бұрын

    ይህም ቢታይ kzread.info/dash/bejne/pKNp0cuEiKnLnNo.html

  • @amititube3765
    @amititube3765 Жыл бұрын

    ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማንኛውንም ወንጀል ተውበት ካደረገ ይማራል ግልፅ ያወጣው ሲቀር አላህ ይምራችሁ

  • @lemelemberu6900
    @lemelemberu69002 жыл бұрын

    ኢሄ ግልፀኝነት አደለም ወይም የሚደነቅ እብደትም አይደለም ምንድነው እንደዚ መቅለል ያለንበት ዘመን ምን ላይ እንደደረሰ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @yesokmylife1796

    @yesokmylife1796

    2 жыл бұрын

    አሜን እግዞ

  • @abdulhakimesak305

    @abdulhakimesak305

    2 жыл бұрын

    ዝምብለ ጉረኘ ነገር ነች ምኑዋም አያምርም

  • @meditishu8014

    @meditishu8014

    2 жыл бұрын

    ደግ እኮ እሚገርመው ሚስሊም ናት እደዚህ እየማገጠች ሞትን እረስታ ፀጉሯ ሳይቀር ይች ውርደታም ያሳዝናል በተሰቦቿ እጭጭ

  • @ye_allah_barya3836

    @ye_allah_barya3836

    2 жыл бұрын

    በጣም ባሌጌነች ነው የልቤን ነው የተናገርሽው አሏህ ርዝቅን ያሳባችሁ አቦ ይህን ያህል ሀያአ ካጣችሁ ከዚህ ውጭ ሌላ አልላችሁም ውዱ ነብያይን የኔ ህዝቦች ወጀል ይሰራሉ ከወጀሎች ሁሉ ከባዱ የሚሰሩትን ወጀል በድፍረት አደባባይ ማወጣታቸው ነው ከባዱ በለዋል እነዚህ መሰል አሳዳጊ የበደላቸው ባለጌወች ግን ለዩቲፕ ብር ብለው በየሚድያው ከመመላቀጣቸው አንፃር ሃያቸው ሙሉ ለሙሉ ተገፎን

  • @kebernsh208

    @kebernsh208

    2 жыл бұрын

    @@meditishu8014 እምትናገረው ባስተካከለች ፀጉር መሸፈኑስ በቀር ወይ ጉድ

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g2 жыл бұрын

    _ከናንት መግማማት የኔ መመልከተ😂_

  • @yube3674

    @yube3674

    2 жыл бұрын

    😄😄😄😂😂😂

  • @user-uf4zz6gf2x

    @user-uf4zz6gf2x

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😁😁😁😁

  • @marthahenos5441

    @marthahenos5441

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-dt6bk6ob9v

    @user-dt6bk6ob9v

    2 жыл бұрын

    ሽት አይገባም ወይ?😂😂😂😂😂

  • @zinethussen5080

    @zinethussen5080

    2 жыл бұрын

    በጣጣጣምምም ወላሂ ፈገግ አርግሽኝ አይ መግማማት

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu61502 жыл бұрын

    አላህ ተውበት አድራጊዎችን ይቀበላል በትክክለኛው መንገድ ተውበት ካደረጋችሁ ከተራፊዎቹ ትሆናላቹና ቶብቱ

  • @universaltube1550

    @universaltube1550

    2 жыл бұрын

    Mndinew yemitaworaw😂😂😂😂😂

  • @nebilabdu6150

    @nebilabdu6150

    2 жыл бұрын

    Yihe kalgebak genetm endematgeba ergtegna hun

  • @feenatatube1022

    @feenatatube1022

    2 жыл бұрын

    @@nebilabdu6150 👍🏻

  • @selus7

    @selus7

    2 жыл бұрын

    @@universaltube1550 jil

  • @sofabdulkerim4118

    @sofabdulkerim4118

    2 жыл бұрын

    @@nebilabdu6150 ትክክል

  • @abelb5604
    @abelb56042 жыл бұрын

    እንደ ዳኒናፃጌ ሳትደብቁ ፍቅራችሁን ስለተናገራችሁ በጣም እናደንቃቸዋለሁ ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ ይሁንናችሁ

  • @halimatube6233
    @halimatube62332 жыл бұрын

    አላህ ያሥተካክላችሁ ውዶቸ በመካከላችሁ ኒካህ ቢኖር አላህም አይቆጣባችሁም በዛላይ መደሠታችሁም ሣቃችሁም ሁሉም አጅርም ያስገኛችሁ ነበር

  • @anteneh41

    @anteneh41

    2 жыл бұрын

    ቀዳዳ ነሽ የምን ፋገራ ነው ኒካ ጂኒ ቁልቋል ደግሞ ተይው በድብቅ እንዳንቺ የሚደ.....አለ አጭቤ አላህ የነፃነት አምላክ ነው ባርነትን በሀይማኖት ስም አትጫኑብን

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f2 жыл бұрын

    አቦ አትጃጃሉ ኒካህ እሰሩ በዝሙት አትጨማለቁ

  • @semirajemal3653

    @semirajemal3653

    2 жыл бұрын

    Allah yichemirlachu endih endih minager tefito nw

  • @amirahajii5199

    @amirahajii5199

    2 жыл бұрын

    Esuwam ye zina lij nat setstala walhi awuzubila

  • @zamzambashir9001

    @zamzambashir9001

    2 жыл бұрын

    @@amirahajii5199 Ayibalim pls Allah yikir bayi new yikir yibalen🥲🥲

  • @asratekidane530

    @asratekidane530

    2 жыл бұрын

    😘🤣🤣

  • @hidayailyas3303

    @hidayailyas3303

    2 жыл бұрын

    @@amirahajii5199 silemiyagebash bcha awri

  • @tinsaemelhek53
    @tinsaemelhek532 жыл бұрын

    ባለጌ ዝሙትን በአደባባይ የምታስፋፉ ስድ አደግ አግድም አደጎች

  • @zulfaamar1046
    @zulfaamar10462 жыл бұрын

    እሱ ጋር ያለው እርጋታ እና እሷ ጋር ያለው ጭምልቅና መንቀዝቀዝ ....ሴት ልጅ ሃያ ሲኖራት ነው የምታምረው

  • @user-sy1vb6ot5l

    @user-sy1vb6ot5l

    22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tl8iy1kb5n
    @user-tl8iy1kb5n2 жыл бұрын

    እረውይ ወደየት እየሄደች ነው ይች ልጂ እጭ አላህ የሁላችንንም ልብ ይመልስልን ልብ ከጠቆረች ህይወት ተበላሸች ነው ብቻ አላህ ይመልስሽ

  • @edenmesele3823

    @edenmesele3823

    Жыл бұрын

    Weriga

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o2 жыл бұрын

    መጀመርያ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ሲቀጠል እባክሽ ሮዚ ረገብ በይ ሴት ልጅ ረጋ ስት እና ሀያ ሲኖራት ነው አላህ ሁላችንም ያስተካክለን ደሞ እናቴ ትሙት አትበይ እንዴት በእናትሽ ትምያለሽ ? በጨረሻም እዚህ ቻናል ላይ በዙ ልጆች ቀርበዋል ግን ስረአት ነበራችዉ ሲያወሩ እራሱ አይጠገቡም እናም እርጋታ ይኑራቹ ፍቅር ከያዛቹ ኢስላም በሚፍቀደዉ ኒካ አድርጉ በእምነታቹ ክበር ይኑራቹ

  • @alamabrare5871

    @alamabrare5871

    2 жыл бұрын

    ትክክል ውድ

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    2 жыл бұрын

    ጥሩ አንቺ ድንግልሽን የት ነበር የጣልሽው

  • @yemareyam5482

    @yemareyam5482

    2 жыл бұрын

    በትክክል .... ለራስ እና ለሀይማኖት ክብር እንደመስጠት ትልቅነት የለም

  • @salehchanneltechnology4015

    @salehchanneltechnology4015

    2 жыл бұрын

    @@eshetubeyene9557 mn mlt felegeh nw ye muslim set dengelanawan yametataw setageba bcha nw

  • @zamzambashir9001

    @zamzambashir9001

    2 жыл бұрын

    @@eshetubeyene9557 dedeb min ayinet xiyaaqe new niqet mahonu new😡😡likiskis Muslim Ayinazalazelim.

  • @alamabrare5871
    @alamabrare58712 жыл бұрын

    አላህ አንተ መልሳቸው ወዳተ ሌላ ምንም አልልም ፍቅራቹ ማሻላህ ድስ ይላል ግን አላህ በሚወደው መልኩ ቢሆን ኖሮ ደስ ይል ነበር ኢሻላህ አላህ ቀልባቹን ያርጥብልስቹ እስቲ እሮዚና እረሙ ኒካህ ይሰሩ የምትሉ ላይክ ግጩኝ ከግድግዳ ይርተጋጫቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @roqiaroqia5421

    @roqiaroqia5421

    2 жыл бұрын

    አሚን አሚን

  • @user-lw3dc5eh4h
    @user-lw3dc5eh4h2 жыл бұрын

    አይመግማት መግማማት ያረቢ ከሀራም ግንኙነት ጠብቀን እኒኚህንም የተውበትን በር ክፈትላቸው

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g2 жыл бұрын

    እንሳሳማለን ሴክስ እናደርጋለን ግን እህትና ወንድም አይነት ነን ምን ማለት ነው የሴትኛ አዳሪ ኑሮ ሆነብኝ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    2 жыл бұрын

    አቦ ይመችሽ

  • @user-hj8lj3yo7m

    @user-hj8lj3yo7m

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @aidaeshetu1169

    @aidaeshetu1169

    2 жыл бұрын

    ወረኛ ሴተኛ አዳሪ ጋር እንደምትሄድ እያወራህ ነው ደንዛዛ

  • @user-uo3re1hc2m

    @user-uo3re1hc2m

    2 жыл бұрын

    ትክክል ብለሻል እሙ ገላ

  • @meditishu8014

    @meditishu8014

    2 жыл бұрын

    ኧረ እነዚህ ሁለት ሀይማኖትና ቤተሰብአራካሽወች እጭጭ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate40262 жыл бұрын

    ሮዚ ተረጋጊ ሴት ልጅ ስትረጋጋ ነው የሚያምርባት

  • @edenmesele3823

    @edenmesele3823

    Жыл бұрын

    Weriga

  • @nunchannel8441
    @nunchannel84412 жыл бұрын

    ታምራላቹ ግን ሐላል በሆን ምንኛ ይበልጥ ያምር ነበር 😍neju and remu

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p2 жыл бұрын

    ኪሳራችሁ አላህ ወደቀትተኛው መገድ ይምራችሁ ☝️☝️☝️☝️

  • @smarthabesha3170

    @smarthabesha3170

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @zemzemjemal7842

    @zemzemjemal7842

    2 жыл бұрын

    Allah lbachhun yakanalachu allahn fru rozi echi alem eko ttefalech aydel zare muchi nege atakim tewbet adrgi remum yeallah 😭😭😭😭😭😭😭😭lenate ene ferahu

  • @user-cx3kw7rz7q

    @user-cx3kw7rz7q

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @Alhamdululahi

    @Alhamdululahi

    Жыл бұрын

    Tikikil

  • @tigrayviva5881
    @tigrayviva58812 жыл бұрын

    Rosi & Remu- keep it up guys . Nice interview

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t2 жыл бұрын

    ዳኒና ጸጊ ይቅርቡ የምትሉብቻ አሳዩኝ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s2 жыл бұрын

    አይ ቤተሰብ እንድህ ነወይ የሴት ልጅ አስተዳዴግ እማዬ የኔ ውድ እናት ኑሪልኝ ሳይከፋሽ የዱሮ ቁጣሽ ዛሬ ጠቅሞኛል ለካስ ምክር ነበሩ ላንች መሞላቀቅ ቤተሰቦችሽ ናቸው

  • @senaitgetachew1781

    @senaitgetachew1781

    2 жыл бұрын

    እናተ እዴት ነው ያደጋችሁት

  • @user-cu8me2wy4s

    @user-cu8me2wy4s

    2 жыл бұрын

    @@senaitgetachew1781 እኛ በስነ ስረአት ተቆንጥጠን ነው ያዴግነው ያገኘነው ጋር አንጀጃልም ከፈለግሽ ዴሞ ነይ አሳይሻለሁ

  • @jonynaw6603

    @jonynaw6603

    2 жыл бұрын

    Single nesh aaa 😅😅😅

  • @user-ig9oz3yv5w

    @user-ig9oz3yv5w

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @marrsilass7692

    @marrsilass7692

    2 жыл бұрын

    በልጅ ጥፋት ቤተሰብ መውቀስ ልክ አይደለም, የትኛውም ወላጅ ልጁ ሰው ፊት ሲቀርብ ሚያሸማቅቅ ሚያሣፍር እነዲሆን አያደርግም!!! ለመታወቅ ትኩረት ለመሣብ ተብሎ ሚደረግ አላዋቂነት ነዉ.

  • @Sara2127
    @Sara21272 жыл бұрын

    ከምቀኝነት ከቅናት ነፃ የሆነ ኮሜንት እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምረው፡፡

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed36632 жыл бұрын

    በእናንተ ውስጥ ያሳደጓችሁን ቤተሰቦቻችሁን አየኋቸው!! ልጅቷሟ ጭራሽ ታስታውከኛለች ብል ማጋነን አይሆንም!! በእስልምና መንገድ አለማድግ ትርፉ እንዲህ ያሉ አግድም አደግ ትውልድን ማፍራት ነው!! አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ሌላ ምንም አልልም!!

  • @kmloveadamaa8214

    @kmloveadamaa8214

    2 жыл бұрын

    ወላህ ከወንጀል የፀዳን አይደለንም ግብ. መሰተር ጥሩ ነው ያአላህ ልጆቼን. በተርብያ ለማሳደግ ያብቃኝ

  • @alainalain9847

    @alainalain9847

    2 жыл бұрын

    Kkkkkተመቸኝ ጹፉ

  • @rahinahussen8783

    @rahinahussen8783

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @fayzamohammedawel3592

    @fayzamohammedawel3592

    2 жыл бұрын

    እኔ እራሱ ለሰው ልጅ ኩፍር መመኘት የክፋት ጥግ ነው እቺን ግን ምነው ያረቢ ካፊር አድርገህ በፈጠርካት ነው ያልኩት ወንጀሌን አበዛችው አላህ አውፍ ይበለኝ

  • @kidistmekuriya3254

    @kidistmekuriya3254

    2 жыл бұрын

    @@rahinahussen8783 kidist137

  • @fatumatube8034
    @fatumatube80342 жыл бұрын

    ፕሊስ ለንድት ቀን እንኳን ብትሆን በኒካህ አድርጉት አላህ እንዳይቆጣባችሁ እዛው ተላጥቃችሁ እንዳትቀሩ ዝሙትን ራቁት ኢተቁሏህ ሞት አለ ሲራጥ አለ እሳት ና ጀሀነብ አለ ኢተቁ ርቡኩም ጌታችሁን ፍሩ አላህ የህድኩም

  • @rahmatube1535

    @rahmatube1535

    2 жыл бұрын

    ሙስሊም ነውዴ እሱ

  • @hikmitube4297

    @hikmitube4297

    2 жыл бұрын

    @@rahmatube1535 አዎ

  • @user-fi5ll1zc1i

    @user-fi5ll1zc1i

    2 жыл бұрын

    😂😂 ያአላህ አተ ጠብቀኚ

  • @kmloveadamaa8214

    @kmloveadamaa8214

    2 жыл бұрын

    ዋ ሞት ወላህ ማን ሀቀኛ መካሪ. አለ. እንደሞት

  • @edenmesele3823

    @edenmesele3823

    Жыл бұрын

    😂

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u2 жыл бұрын

    ሽንት ቤት አይገባም ይህ ባልሽ🙄🤔 ልጅቶ በጣም አወኩ አወኩ ታበዛለች እረጋ በይ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው የሚያምርባት

  • @memmeem7920

    @memmeem7920

    2 жыл бұрын

    😄😄😄😄

  • @gshjhsfsthhs2323

    @gshjhsfsthhs2323

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍💪💪👍👍😂😂😂😂😂😂😂👍👍💪💪❤

  • @sakenasaeed1219

    @sakenasaeed1219

    2 жыл бұрын

    ይቆያል አሉ ሽንት ቤት ሲገባ የእሷን ሲል ቀንሷል ግን እኮ ተደብቆ ይጠቀማል😂😂

  • @hayati1840

    @hayati1840

    2 жыл бұрын

    ካንቺ አሱ ስርዓት አለዉ ✅️

  • @yeberuknafaki1222

    @yeberuknafaki1222

    2 жыл бұрын

    @@sakenasaeed1219 😂😂😂

  • @kidist56
    @kidist562 жыл бұрын

    ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ እንዳፈራን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። የሴት ልጅን ክብር የፈጠፈጥሽ የወንድ ራስነትንን ያቀለልክ የትውልድ ሽሎች የኢትዮጵያውያን አተላዎች ናቸሁ።

  • @kmloveadamaa8214

    @kmloveadamaa8214

    2 жыл бұрын

    ይቅርታ የሴት ልጅ ስላልሽ አዝኜብሻለሁ

  • @kidist56

    @kidist56

    2 жыл бұрын

    @@kmloveadamaa8214 አነባበቦትን ያስተካክሉ። የሴት ልጅ የጀግና ልጅ ማለት ነው። ብዙዎች ሴትን ያቃለሉ እየመሰላቸው በሌላ ይተረጉሙታል። ሴት ወይም እናትነትን ስለጀግንነቷ ማብራራት አይጠበቅብኝም። ለነገሩ እንደው ጉንጭ ማልፋት ነው ስለ ማንም ደንታ አይሰጠኝም ብላም የለ!

  • @007eakonchu3

    @007eakonchu3

    2 жыл бұрын

    You're just jealous of them. Find a lover.

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    2 жыл бұрын

    Get aLife !!

  • @user-xj1ew6cs8n

    @user-xj1ew6cs8n

    Жыл бұрын

    አንች እራስሽ ዝቃጭ ነሽ

  • @efiabe4756
    @efiabe47562 жыл бұрын

    ስወዳችው ፍቅራችው የዘላለም ይሁን

  • @muliyyeshumbura9407

    @muliyyeshumbura9407

    2 жыл бұрын

    Aaaaaaamiiiiiiin allahumma aaaaamiiin

  • @medinamedina91
    @medinamedina912 жыл бұрын

    ሴክስ እናረጋለን ወናኡዙቢላህ ጭራሽ ወንጀላቹን አላህ ሰትሮላቹ እንደ ጀብድ ሚዲያ ላይ ወታቹ ትበጣጠሳላቹ አላ ነስቱር💔😭😭😭

  • @user-ig9oz3yv5w

    @user-ig9oz3yv5w

    2 жыл бұрын

    ግን ይች ሙስሌም ናት እደ

  • @jemalesleman9968

    @jemalesleman9968

    2 жыл бұрын

    Are echii

  • @user-bm9iq8do2h

    @user-bm9iq8do2h

    2 жыл бұрын

    @@user-ig9oz3yv5w 😭😭 ሁለቱን ናቸው አሉ አኡዙቢላህ

  • @smarthabesha3170

    @smarthabesha3170

    2 жыл бұрын

    @@user-ig9oz3yv5w ናቸው እኛ ክፉ ከመናገር ዱዓ እናድርግ አላህ ኢዳ ይስጣቸው

  • @smarthabesha3170

    @smarthabesha3170

    2 жыл бұрын

    @@user-bm9iq8do2h ኢዳ ይስጣቸው ዱዓ አድርጊላቸው

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y2 жыл бұрын

    አይይይ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ ስቱሉ አታፍሩም እባክሽ ብቱወዱት ኖሩ የከለከለውን ትከለከሉ ነበረ ያዘዘውን ትታዘዙ ነበረ ሲቀጥል እኛም ስለአንች አያገባን

  • @user-tc6un7ls7o

    @user-tc6un7ls7o

    2 жыл бұрын

    صح

  • @hanlove412
    @hanlove4122 жыл бұрын

    አቤት ሴቶች ኮመንት ላይ በቃ ምቀኝነት ቅናት ብቻ🤐ሮዚዬ🥰 ረሙ ❤""

  • @kidistzewdu2200

    @kidistzewdu2200

    2 жыл бұрын

    በጣም እንጂ

  • @AliAhmed-fu2me
    @AliAhmed-fu2me2 жыл бұрын

    አንችንም ልጁም በእርጅና ለሚጃጃሉት አያትሽም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ጠሞ ከማጥመም አላህ ይጠብቀን አሳዳጊ የበደለው ማለት እደናተ አይነቱ ነው

  • @abcdddabcddd3899
    @abcdddabcddd38992 жыл бұрын

    እናቱ በደይቃ ውስጥ ብዙ ነገር እደሚቀየር አስቢ በረድ በይ በአንችቤት ሰልጥነሽ ሞተሻል ስልጥንና ግን ፈጣሪውን እሚፈራ በተለይ ሴት ነሽ እረጋ ብለሽ ክብርሽ ጠብቂ ዲናችንንም አታሰድቢ አንችና መሰሎቻችሁ ምድረ መሀይም ዝቃጮች

  • @amira7372

    @amira7372

    2 жыл бұрын

    ኧረ በአላህ መሣደቡ ምን አመጣው

  • @tsi3932

    @tsi3932

    2 жыл бұрын

    Dinan yasedebishiwu anchi nesh sidib haram neu ehite ebakish

  • @bizuhan
    @bizuhan2 жыл бұрын

    መክብብ 12:1 በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ደስ አያሠኙም የምትላቸዉም ዓመታት ሳይደርሱ።

  • @capijhon8566

    @capijhon8566

    2 жыл бұрын

    Amen tebarek😭😭😭

  • @bizuhan

    @bizuhan

    2 жыл бұрын

    @@capijhon8566 amen🙏🥺

  • @user-wn6ro5lb4d
    @user-wn6ro5lb4d2 жыл бұрын

    ረሙ እርጋታህ ደስ ይላል አላህ ለሁለታቹም ሂድያ ይስጣቹ ዱኒያ ጠፊ ናት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    ግልፅነትሽ ደስ ይላል ሮዚ አንተን ዛሬነው ያየሁግን ፈታያላቹናቹ ደስትላላቹ እንግዴ ሰርጋቹን ለማየት ያብቃን😂 ፈ ዳኒና ፅጌንም አቅርቡልን

  • @Madi-mf3mn
    @Madi-mf3mn2 жыл бұрын

    ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው ደስ የምትለው አትቀልቀይ ልጅ እርጋታ አለው አች ግን ወይኔ እጅሽም አብሮ ይውለበለባል ቱቱቱቱቱቱ ምንሽም አይወደድ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @zeharazehara2939

    @zeharazehara2939

    2 жыл бұрын

    ቅናት በጣም ነው ምትወደደው😛😛😛

  • @rmtube8793
    @rmtube87932 жыл бұрын

    የሚገርመኝ ወንድ እንኳን እንደሷ እግሩን ሰማይ ሰቅሎ አይቀመጥም ፈጣሪዬ ሆይ መጨረሻንዬን አሳምረው። ወንዱም የወንድ አልጫ ሚስቱ እንዲህ ስትሆን አብሮ እሷ ጋር ይላላጣል !! ሞት ሳይቀድማቹህ ተውበት አድርጉ ረዚ የምትባይውማ ! ነብዩ ከረገሟቸው ሰዎች አንዷ ነሽ ተውበት አድርጊ! ሴት ልጅ እንዴት ከወንድ ትመሳሰላለች ወነ-አዑዙቢሏህ!

  • @hawahawa6479

    @hawahawa6479

    2 жыл бұрын

    ሙስሊምናት እደ?

  • @rmtube8793

    @rmtube8793

    2 жыл бұрын

    @@hawahawa6479 አዎ ሙሥሊም ናት ስሙን

  • @endyzema
    @endyzema2 жыл бұрын

    Real talk: ብዙ ሰው ራሱ ማግኘት ያልቻለውን ሌላ ሰው ሲያገኝ የሚከፋው በናንተ አይደለም በራሱ ነው be Easy and still Honest. WHATS LEFT////

  • @desefikado7006
    @desefikado70062 жыл бұрын

    ለፍላፊ ሴት ለሰኮንድ አብሪያት መቆየት አልችልም እጇ አያርፍ አፏ በመለፍለፍ የምትናገረዉ አስቀያሚ ቃላቶች ምኗ ነዉ የሚወደደዉ ሥርዓት የሚባል የሌላት ባለዬ ነገር ናት

  • @maregetessema711

    @maregetessema711

    2 жыл бұрын

    ሰራአት የለሸም

  • @hananahmed9859

    @hananahmed9859

    2 жыл бұрын

    ወላሂውነትሽነው

  • @Madi-mf3mn

    @Madi-mf3mn

    2 жыл бұрын

    በጣም ደሞ ይዝች ይጥናል

  • @fikirm2162

    @fikirm2162

    2 жыл бұрын

    Ashen sekfch yerashen balegnte asayshe achi kesua bemin telyshe

  • @impacttube1

    @impacttube1

    2 жыл бұрын

    ይህም ቢታይ kzread.info/dash/bejne/pKNp0cuEiKnLnNo.html

  • @asmaal8638
    @asmaal86382 жыл бұрын

    ምን ልበል ብቻ አላህ ከኛ በላይ ለኛ ሚበጀንን ያውቃል እና ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን አትሳደቡ ምከሯት ዩቲንምኮ ስንተች ነበር አስታግፊሩላህ አላህ ኢዳያ ይስጠን

  • @user-nt9br6hh6j

    @user-nt9br6hh6j

    2 жыл бұрын

    እሱ ሙስሊም ነው ወይ አላውቅም ንገሩኝ እስቲ ?

  • @user-ki6mq6ys6w
    @user-ki6mq6ys6w2 жыл бұрын

    ማሪያምን እስከመጨረሻዉ እየሳኩ ነዉ ያየሁት የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እሮዚዬ

  • @heebaheeba7160
    @heebaheeba71602 жыл бұрын

    ያተልከሰሳሰ ነገር ደስ አይልም ለዲናቹ ክብር ይኑራቹሁ

  • @Hali4127
    @Hali41272 жыл бұрын

    ትክክለኝዉን መንገድ ይምራን እህቴ ተይ አላህን ፊሬ

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed72452 жыл бұрын

    Are Roza Allah feri keafesh miwetawen qal asteweyi Ramedan antem Allahen fera feru 😭 moten restachuwal welahi Astewelu yalachubeten huneta ewnet gen destegna nachu

  • @abdellahmuzefa6380

    @abdellahmuzefa6380

    2 жыл бұрын

    ልክ ነሽ መሠልጠን ነው አይገባኝም እኔ !!!!እሚያኮራ የሚያምር አለባበስ አዳቡ እያለ አረ አላህን ፋሩ ወደራሳቹ ተመለሱ !!!!

  • @sofabdulkerim4118

    @sofabdulkerim4118

    2 жыл бұрын

    subhanallah😭😭😭😭😭😭

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy69472 жыл бұрын

    ይሔ ነው በቃ መደናነቅ ኢትዮጵያዊ ነት ጨዋነት ስታምሩ አይለያችሁ

  • @rahelgobena3991

    @rahelgobena3991

    2 жыл бұрын

    are u serious 😳!!!!@@

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij37092 жыл бұрын

    እመቤቴን እጠረጥር ነበር እንደውም ሰሞኑን አንቀልቅሎኝ አሽቃባጩ ምናምን ብዬ ሳምንት ሳይሞላኝ ማሻአላ ስታምሩ ብታዩ ረሙዬ ቁምነገረኛ መሆንክ የቃል አወጣጥክ ይናገራል በዛላይ ነገረ ስራክ ያስቀኛል ኑሩልኝ በናታቹ አረ ኮመንትን በቮይስ መሆን ነበረበት ስላቹ በምክንያት ነው ታድያ ሮዚና ጠበቅ ነው💕

  • @liyouyemareyamelij311
    @liyouyemareyamelij3112 жыл бұрын

    በእግዝያብሄር ዳኒን እና ፅጌን አቅርባቸውውውውውው

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @semusemu6775
    @semusemu67752 жыл бұрын

    ወላሂ ጉድ ነውሳ ነገሩ ቤስት ጓደኛ ነን ፍቅረኛ አይደለንም እንሳሳማለን ዚናም እንሰራለን ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ምን አይነት ጉድ ነው አላህየ እዘንልን መጨረሻችንን አሳምርልን እኔማ ጨርሼ አላያችሁም

  • @arsemaarsema2862

    @arsemaarsema2862

    2 жыл бұрын

    They say for fun that's not a big deal

  • @eyuyegatalji2476

    @eyuyegatalji2476

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk Semukonjo endat endasakshign

  • @semusemu6775

    @semusemu6775

    2 жыл бұрын

    @@eyuyegatalji2476 ምን ላድርግ ብለሺ ነው ዚና መስራት (ሴ)ያለችው እንደ መልካም ስራ ታይቶ በራሷ አፍ ስትናገር የእውነት ያሳዝናል እኮ አያስቅም ማሬ

  • @sssss-ow7zi

    @sssss-ow7zi

    2 жыл бұрын

    @@semusemu6775 አላህ ሂዳያ ይስጣት ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ግን አያትየው ናቸው የወደዷት ያዘኑላት መስለው እየበደሏት ያሉት ስትጨፍር አብረዋት ይጨፍራሉ ተይ ብለው እንደመምከር ሂዳያ የሚሰጠው አላህ ነው ነገር ግን ቤተሰብ እንደወላጅ መውሰድ ያለበት ትልቅ የአስተዳደግ ሀላፊት አለበት በተለይ ሴት ልጅ ላይ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ቂያም እየታቀረበ ነው መሰለኝ ሁሉም ነገር ያስፈራል

  • @halimatube6233

    @halimatube6233

    2 жыл бұрын

    ግን እንደዚህኮ አላለችም

  • @fanonegn8018
    @fanonegn80182 жыл бұрын

    በፈጣሬ ስም ይች ልጅ ግን ከትክክለኛ ከሙስሊም ቤተሰብ ነው የተወለደች አባቴ ፈጣሬ ይርዳህ ይችን ልጅ ካገባሀት በቻርጀር መገረፍህ አይቀርም ሴት ነሽ እረጋ በይ ከሁሉም ነገር ሀይማኖት ይበልጣል በቻርጀር

  • @MA_OGTIHIIN
    @MA_OGTIHIIN2 жыл бұрын

    Bad women are for bad men, and bad men are for bad women; while good women are for good men, and good men are for good women ______ May Allah bring you back to the right path my sister and brother

  • @user-vy4vd9pg7e

    @user-vy4vd9pg7e

    Жыл бұрын

    አሚንንን

  • @semumuhadin8251
    @semumuhadin82512 жыл бұрын

    ያረብ 😭አንተ ያላስተካከልከውን ሰው አያስተካክለውም መጨረሻችንን አሳምርልን🙏🙏

  • @user-ye2hi4br2h

    @user-ye2hi4br2h

    2 жыл бұрын

    😜😜😜😜

  • @febenshow-7153
    @febenshow-71532 жыл бұрын

    ሴክስ እናረጋለን እንሳሳማለን ግን ፍቅረኛዬ አደለችም ወንድሜ ቢሆን ምድሪሹ ቱአሌኮም ምንድነው ይሄ የዞረበት አለም😠

  • @hanitahop5301

    @hanitahop5301

    2 жыл бұрын

    እድዛ አይደለም ያለችው ጠያቂው ያላትን ለረሜ እያስረዳችው እንጂ በድንብ ስሚው

  • @user-fz8sr6yw1v
    @user-fz8sr6yw1v2 жыл бұрын

    አላህ ከሀራም ፍቅር አውጥቶ በሀላል ፍቅር ይሰትራችሁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ ያለ ኒካህ በዚህ ደረጃ መሣሣም ወላሂ ያሣፍራል ሙሉ የሆነ እምነት አላህ ሰቷችሁ እናተ መጠቀም አቃታችሁ ምን አለ በሀላል ብትሰተሩ አዑዙቢሏህ

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 Жыл бұрын

    Love you Ramo and Rose from Eritrean Australia love 😍😍💖💖💖💖💖

  • @user-kc1tr1zs3w
    @user-kc1tr1zs3w2 жыл бұрын

    መጀመረያ ለሀይማኖትሸ ክብረ ይኒረሸ

  • @zeedjimmaa4658

    @zeedjimmaa4658

    2 жыл бұрын

    leknesh yene konnjoo

  • @fazeyafet1707

    @fazeyafet1707

    2 жыл бұрын

    Amharic mesaf chay megemeriya

  • @impacttube1

    @impacttube1

    2 жыл бұрын

    ይህም ቢታይ kzread.info/dash/bejne/pKNp0cuEiKnLnNo.html

  • @zeedjimmaa4658

    @zeedjimmaa4658

    2 жыл бұрын

    @@fazeyafet1707 wore anche degemo

  • @netsitube3853

    @netsitube3853

    2 жыл бұрын

    ምነው በሷላይ በረታቹ ሁለቱም አንድ ናቸው እኳ

  • @zedovlogs
    @zedovlogs2 жыл бұрын

    🔴የሆነቀን መጥታችሁ Prank ነው ትልናላችሁ 😂😂

  • @jasminejaz9510

    @jasminejaz9510

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @user-wq8fe9nh3x

    @user-wq8fe9nh3x

    2 жыл бұрын

    ካሜራ ሸፍነው ሸራ ተጓተቱ አይደለም እንዴ የት ነበርክ 😂😂😂😂

  • @user-bf4et8ko4r

    @user-bf4et8ko4r

    2 жыл бұрын

    ሲጣሉ አወ

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o3 күн бұрын

    .ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢

  • @abiyot7517
    @abiyot75172 жыл бұрын

    ትችሉበታላችሁ አሪፍ ድራማ ነው በዚህ ሰማችሁ እንዲነሳ ማድረጋችሁ ግን ደሰ አይልም

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram74162 жыл бұрын

    ሙስሊሞች ግን ስታስቁ በቃ ካልተሳደባችሁ አይሆንም እንዴ፣ እስልምናዋን እምታስታውሧት እየተሳደባችሁ ካልሆነ አይሆንም? አረ ቢስሚላህ ልብ ይስጣችሁ፣ ሮዚዬና ረሙ በጣም ነው ምታምሩት የምር ፍቅራችሁ በጣም ያምራል፣ ያው ሮዚዬ እብድ ስለሆንሽ ምርና ቀልድሽ ባይታወቅም ረሙ ግን አይኑ በጣም ያሳዝናል አይኑ ሲንከራተት ፍቅርሽ ምን ያህል እንደያዘው ማየት አይከብድም የምር ጉርምስናዬን ነው ነው ያስታወሰኝ ልብን ሞቅ እሚያረግ አስተያየት ነው ሚያይሽ እና ምን ልልሽ ነው ፍሬንድ ዞን ላይ እንኳን ሆናችሁ ለሙድ ቪዲዮ እምትሰሪ ከሆነ ልጁ በጣም ይጎዳል ተረጅው እንዳትጎጅው። በተረፈ በጣም ነው ምወዳችሁ ፈጣሪ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    2 жыл бұрын

    የሙስሊም እግር እጠቢ ስለ እራስሽ እውቅ ከኢስላም ውጪ

  • @impacttube1

    @impacttube1

    2 жыл бұрын

    ይህም ቢታይ kzread.info/dash/bejne/pKNp0cuEiKnLnNo.html

  • @meki3909

    @meki3909

    2 жыл бұрын

    ታዳ ምን እናርጋት ሰኞ ለቅዳሜ የሆነች ልጅ ሴትልጅ እምነቷን ስታከብር እርሷም ትከበራለች ሂጃብ ብለብስ ይቀልላት ነበር

  • @haymanotaweke9248

    @haymanotaweke9248

    2 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌🙏

  • @memmeem7920

    @memmeem7920

    2 жыл бұрын

    እስልምና እንካን እሳዎ ልታቀዉ አሳዳጊዋችዎ አላወቁትም በጭራሽ የኢትዮ ሴት አትወክልም እሱዎ እና መሰሎቹዎ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @joymypainkiller726
    @joymypainkiller7262 жыл бұрын

    አባቴ ፅናቱን ይስጥ ይሕቺን ከምኑም የሌለች ልጅ ይዘህ መዝለቅ የሴት ለዛ የሌላት በፈጣሪ ቀንድ ቀንዱን እያለችው

  • @fanonegn8018

    @fanonegn8018

    2 жыл бұрын

    የምር ቆይታ ትገርፈዋለች

  • @arsemaarsema2862

    @arsemaarsema2862

    2 жыл бұрын

    Men agebachu sele sew Sele sew atfatftu

  • @user-tr3lu2rb1u
    @user-tr3lu2rb1u2 жыл бұрын

    ስወዳቸው😍😍😍😍😍😍

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo85122 жыл бұрын

    ሮዚ ከሙስሊም ጋር ግንኙነት መጀመረሽ ጥሩ ነው አላህ በሃላል ያድርግላቹ ተውበታቹን ይቀበላቹ አቀማመጥሽን ደግሞ አስተካኪ

  • @semubinthasen4717

    @semubinthasen4717

    2 жыл бұрын

    ልክነሽ ዋናው እሱ ነው

  • @henzitube7129
    @henzitube71292 жыл бұрын

    እንግዲ ቻለው ወደህ ከገባህ ቢረግጡህ አይክፋህ ይላል ያገሬ ሰው ጎረምሳ ጠብሰህ እያዳፋ ይስምህል ማለቴ ይገዛሀል ayezon gelete😂😂😂😂

  • @user-dt6bk6ob9v

    @user-dt6bk6ob9v

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @yeneneshaschalew1602

    @yeneneshaschalew1602

    2 жыл бұрын

    miseta y50 aleka yeset wetader nech betetalan kuter taseferaragnalech hhhhhhh bengabezaw men yemselhal

  • @amytk6095

    @amytk6095

    2 жыл бұрын

    @@yeneneshaschalew1602 😂😂

  • @henzitube7129

    @henzitube7129

    2 жыл бұрын

    @@yeneneshaschalew1602 teyew ahun afatugne bilo memtatu ayekrm

  • @user-qm5ln7ir3m
    @user-qm5ln7ir3m2 жыл бұрын

    መጨረሻችንን እረ ሂጃብሽን አወቀሺው ያረብ ሂዳያ ይስጠን ተረጋጊ ያ አላህ ሙስሊም አርገ እደፈጠርከን ሙስሊም አርገ ግደለን አይ ዱኒያ እእእእእ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube4852 жыл бұрын

    ልጅቱ እኮ ወንድ ልጅ ሽንት ቤት ገብቶ ሲወጣ በጣም ያስጠላኛል ብላለች😂😂😂😂 ስለዚህ እንደት ሆንክ ባል ወይም ፍቅረኛ ተብየው

  • @lubabadubai5580

    @lubabadubai5580

    2 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @user-oi2mk7my3j

    @user-oi2mk7my3j

    2 жыл бұрын

    ጌታን የኔም ጥያቄ ነው እሷ ራሱ ታስጠላለች በጣም

  • @user-bl9ps7rd2k
    @user-bl9ps7rd2k2 жыл бұрын

    እናንተ ልጆች ሙስሊም ከሆናቹ አሏሀን ፍሩ እባካቹ እስላማችን እሄን አላስተማረንም ወደ አሏህ ተመለሱ ወደሱ ተመላሾችን አሏህ ይወዳል ሀቂቃ አጋጣሚ ነው ያየኋቹሁ አሏሀን እንፍራ

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g2 жыл бұрын

    ወይኔ እኔ እንደ አንች እብድ ብሆን እስካውን ስንት ወንድ ጠበስኩ😊😂 ደስ ትላላቹሁ 😍ግልፅነትሽ 😍

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    2 жыл бұрын

    ችግሩ እንደዚህ አይነት ፀባይ ያለው ሰው አይረዳውም በጣም ከባድ ነው

  • @user-ey1pj7hp1g

    @user-ey1pj7hp1g

    2 жыл бұрын

    @@user-tc7ct5xq8y tikikl eite

  • @tutuz8920

    @tutuz8920

    2 жыл бұрын

    እበደት አይደለም የዎህነት ግልፅነት በራስ መተማመን ነው

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel78722 жыл бұрын

    ወይኔ የእንዳልክ እህት ነሽ እንዴ ስታወሪ ፈጠነሺብኝ ወንድሜ ፈጣሪ ፀናቱን ይስጥቅ አልጋ እያሉ ወንድም እና እህት ይሉናል እንዴ ታምራላቹ አይለያቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ🥰

  • @bluwon5783

    @bluwon5783

    2 жыл бұрын

    They say its not but they are friends with benefits lol

  • @abuyetube
    @abuyetube2 жыл бұрын

    አላህዬ ትላለች እንዴ ኸረ ልብ ይስጥሽ ሚዲያ መሆኑን እንዴት እረሳችሁ ህፃናት እኮ ያያሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fjdf9143
    @fjdf91432 жыл бұрын

    ውይ አንቺ ልጅ ባክሽ ቀዝቀዝ በይ የእውነት በጣም አወኩ አወኩ ብለሻል እግዚያብሔር ያብርድሽ ሰው መሆንሽን እራሱ የረሳሽው ይመስላል

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia73942 жыл бұрын

    ሁላችሁንም ኣላህ በመገዱ ቀጥ ያድርጋችሁ በሱና ያኑራቹ በሀላል ኣድ ያድርጋቹ ኣሜን በሉ የኔ እብዶች

  • @haymitube8022
    @haymitube80222 жыл бұрын

    😊❤❤😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ

  • @Cicandlayla
    @Cicandlayla2 жыл бұрын

    They’re so cute together❤️

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy97192 жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ አይለያችሁ🥰🥰🥰

  • @TUBE-kv9ly

    @TUBE-kv9ly

    2 жыл бұрын

    ጄሉ 45

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay51852 жыл бұрын

    ኧረ ጌታ ልብ ይስጥሽ አንቺስ ምን ጉድ ነሽ ሴት ልጅ ረጋ ሰከን ስትል ነው ሚያምርባት እንዴት ብታድጊ ነው ወዱ ተሻለሽ ከአንቺ በእርጋታ ደሞ ለሰው ልጅ ክብር የለሽ 🙄😏

  • @tsi3932

    @tsi3932

    2 жыл бұрын

    Ere banish lerasish libona yisitish Alice's chirash were asitedadego hedish sile asitedadego min mistaking never ale

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    ከአቀማመጥሺ አነጋገርሺ አሳሳቅሺ የሴት ቅርጽ የሌለሺ አለማፈርሺ አላህየ ስትይ

  • @user-lr5rv5vc8c
    @user-lr5rv5vc8c2 жыл бұрын

    አቤት መጨማለቅ የሴት ቀላላ አኡዙቢላህ

  • @edenmesele3823

    @edenmesele3823

    Жыл бұрын

    Weriga

  • @profic9222
    @profic92222 жыл бұрын

    ፈኢዛ እብተለይቱ ኢንሰትሩ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ሀጥያት ኣለው ግን እንደዚ እዩሉን ስሙልን ማለት ይቀፋል ::

  • @maledachekol6594
    @maledachekol65942 жыл бұрын

    የገጠምከዉ ግጥም ተመችቶኛል🤣🤣❤️❤️❤️🇪🇹

  • @asmayimam5081
    @asmayimam50812 жыл бұрын

    እብዶ ታምራላችሁ ስወድሽ ሮዚ

  • @babyflower5176
    @babyflower51762 жыл бұрын

    ግን እንደዚ አይነት ነገር አለ እንዴ የብልግና ጥግ አይ ጊዜ ያሳዝናል ልጆች ይሄን እያዩ ምን ይማሩ😭

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo62192 жыл бұрын

    ግዜው የማንተ ነው ሳይማር ያስተማረ ቤተሰብ ልጄ ተምራለች ብላ የኢትዮጵያ እናት እንዲው በተስፋ ይኖራል።ምድረ ወጠጤ ግን ልክ እንደሚዳቋ ስወራጭብን በዚ ግባ ማይባል ትርኪምርኪ ሲወሩይውላሉ እንስሶቹም እነሱን እየትከተሉ ስድብና ኮመንት ሲያነቡ ይውላሉ።ምን አለበት በእዚህ ወጣትነታቹ ጥሩ ነገር ብትሰሩ👀በናንተ ቤት ተሰለጠ ነው

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe26662 жыл бұрын

    የሰው ማንነት በንግግሩ አይለካም ከላይዋ ላይ ውረዱ ምንድነው እንደዚ ሰው ማሸማቀቅ ሮዚ እና ረሙ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed12192 жыл бұрын

    ካልጋ ዉጪ አላለችም እዚህም ደረጃ ደረሰ ሻል ማለት ነው😉🙆

  • @emuabatwa4507
    @emuabatwa4507 Жыл бұрын

    ፍቅራቹን ያብዛላቹ የምር ስወደቹ ደግሞም ወንድ ረጋ የለ ሲሆን ሴቷ ደግሞ ልክ እንዳነቺ ስቶሆን ነው 😘🥰

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke90962 жыл бұрын

    የሌለ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abcdddabcddd3899
    @abcdddabcddd38992 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ ምን አይነት እሚያስፈራ የፈሳድ ዘመን ላይ ደረስን የሌላ እምነት ተከታይ እንኳን ካንች የበለጠ ስርአት አላቸው አኡዙቢላህ እኔ ሂዲያ ይስጥሽ አልልም ምክንያቱም አውቆ ጠፍ ስለሄንሽ ሞት ያለብሽ አትመስይም

  • @aminakebede3225

    @aminakebede3225

    2 жыл бұрын

    ዘመንን መውቀስ ጥር አይደለም ዘመኑን ተገዲፍን ናውግባችንን የምናማላው እኛ ስወች ከሽይጣንን ያልተናናስ ስራወች እየስራን ግዜው ምንአደርገ

  • @ferdosfedlu3460

    @ferdosfedlu3460

    2 жыл бұрын

    ሂዳያ በአላህ እጅ ነዉ የፈለገዉን ይመራል የፈለገዉ ያጠማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @zodiac9629

    @zodiac9629

    2 жыл бұрын

    Malet selelela haymanot men agebachu lela haymanoten mesale metaderegut

  • @abcdddabcddd3899

    @abcdddabcddd3899

    2 жыл бұрын

    @@zodiac9629 በጣም ይገባናል ስለ ሀይማኖት እውቀት ከሌለህ ወይም ከሌለሽ ዝም በይ ወይም በል ከዛ በተረፈ የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት አንተም የራስህን ስጥ ስለ እኔ አያገባህም አሽቃባጭ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove25532 жыл бұрын

    ዋው አሩን የማያራ ሰው አገኘሽ በጣም ደስ ይላል ቂጥ የሌለው ወንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም ነበር😂😂😂😂😂😂😂

  • @mitsuwagirma6685

    @mitsuwagirma6685

    2 жыл бұрын

    KkKkkkk ashigot new

  • @ethiopialove2553

    @ethiopialove2553

    2 жыл бұрын

    @@mitsuwagirma6685 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hj8lj3yo7m
    @user-hj8lj3yo7m2 жыл бұрын

    አትሻብኝ አላህዋ ምን አይነት ሂወት ነው አያትሽ ትልቅ ሰው ናቸው እደት እቤት እየመጣ እያደረ ዝም ይላሉ ለሀውላ ወለ ቅወተ ኢላ ቢላ ቅፍፍ አይላትም እንባ--ን ስትል ሴክስ በግሊዘኛው ስለቀለለሽ ነው አጀብ

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c2 жыл бұрын

    ልጅትዋ ግን አልተመቸችኝም በጣም ፈጣን ድርቅ ያለች የመልኳን ውበት ሁሉ በፀባይዋ በኔ እይታ አጥታለች መልኳን አይተህ ሳትጨርስ ማውራት ስትጀምር የምትጠላት አይነት ነች

  • @fatimaali-yimam9645

    @fatimaali-yimam9645

    2 жыл бұрын

    Allah fru dua adrgulat kechalachihu kalchalachihu zm Belu! Anchi balsshi fit andi sew biasanshish mn aynet smet ysemashal slezih yesew lb atsberi in sha Allah Allah hidya ystachew na be halal yastesasrachew

  • @user-pz2bx8pw6c

    @user-pz2bx8pw6c

    2 жыл бұрын

    @@fatimaali-yimam9645 አንቺ ደሞ የማነሽ ወረኝት እነሱ ፈቅደው በአደባባይ የወጡት ከተመልካች አስቲያየት ለማግኘት ነው ስለዚህ ያለውን የሚታየውን በግልፁ አስቲያየት መስጠት ምን ችግር አለው? ግድ የሌለውን ውሸት መናገር ሀጥያት ነው እሷም ከጥጨፋትዋ ልትማር ገባሽ???

  • @fatimaali-yimam9645

    @fatimaali-yimam9645

    2 жыл бұрын

    @@user-pz2bx8pw6c yeneger yaleh mty aynet set nesh yene mannet mn yaderglshal box lgetmign mnm ko alkereshim anchima be adebabay endezih tru snemgbar mtasay set aydelesh ?

  • @user-mk3ls1dq2y
    @user-mk3ls1dq2y2 жыл бұрын

    እናት አለም ሙስሊም እንደሆንሽ በሌላ አትማይ በአላህ ብቻ ማይ እማዬ ትሙት አባዬ ይሙት ወዘተ... አይፈቀድልንም

  • @abiyot7517

    @abiyot7517

    2 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል ህግ ሰለማያከብሩ እንጂ በክርስትና ም መሀላ ክልክል ነው

  • @user-wg1rr7xf3z
    @user-wg1rr7xf3z2 жыл бұрын

    አነጋጋሪ መሆን ለምን ትፈሊጊያለሽ😏 እብደትነትሽን ብወደሁም ግን ስትናገሪ አስበሽ ተናገሪ 😡አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል 😏😏😏

  • @snittesfalem9295
    @snittesfalem92952 жыл бұрын

    ስታምሩ💖😊💖💖💖

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i2 жыл бұрын

    ስታምሩ ዉዶቸ🥰🥰🥰

  • @mekaahmed9787

    @mekaahmed9787

    2 жыл бұрын

    Tasafralchu midya lay kissing ebdet ke muslim ayetbkm

  • @mekaahmed9787

    @mekaahmed9787

    2 жыл бұрын

    Mejajal

  • @user-wv7xv1ug2d
    @user-wv7xv1ug2d2 жыл бұрын

    አኡዙ ቢላ ስራአት የሚባል የላችሁም እስልምና ይሄን ነዉን ያስተማረን 😤

  • @banchu3147
    @banchu31472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጣምራችሁ በጣም ታምራላችሁ የእውነት በደስታ ነው ያየሆችሁ በርቱ

  • @brehanemeskelifa366

    @brehanemeskelifa366

    2 жыл бұрын

    በክቶች።

  • @yohana4369
    @yohana4369 Жыл бұрын

    Enanten lemimeleketew young generation asebu. Men aynet gudoch nachu befetari. Egziabher mastewalen yistachu, geta hoy.

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu6872 жыл бұрын

    Ur best በጣም በሳሎች ናቹ ከዳን ፅጌ more best ናቹ ♥እርጋታው ደስ ይላል

Келесі