ሮዚ ፋቅረኛዋን ትታው ቱርክ ገባች ረሙ ከሌላ ሴት ጋር

Ойын-сауық

Пікірлер: 26

  • @selamtube21
    @selamtube21 Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ናርዲዬ በእውነት በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸው በፍቅር ያኑራቸው😍

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ናረዲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋይ ዘፈን ሮዚ ተዘፈነላት ክክክክክ

  • @s0ieminayoutube66
    @s0ieminayoutube66 Жыл бұрын

    የሰው ልጅ እድሜወን ሙሉ የሚፈጀው ጥሎ እምሄደውን ንብረት ለማፍራት እንጅ ዘላለማዊ ስም ጥሎ ለማለፍ አይደለም ፡፡ ውድ የኢትዮጵያዊ ወጎች ቤተሰቦች መልካም ስም ከመልካም ሽቱ ይበልጣል እንዲል ላይ የማንኛውም እምነት ተከታይ ሁን/ኚ መልካም ነገር አከናውነህ/ሽ መልካም ስም ተክለህ/ሽ እለፍ/ፊ ፡፡

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 Жыл бұрын

    Slam yebzalgn ema enkuwan dana maxshe egzabher yamsgan sewdachawuu❤❤

  • @rukitube21
    @rukitube21 Жыл бұрын

    ሰላም ናኒሻየ እንኳን ደህና መጣሽ ሁለት እብዶች የቤቱ አልብቃ ብሏቸው በቲክቶከ ላይቭ ከች 🙄

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ቅመም ሮዚና ዋውውውው ምርጥ ግዜ ነበር እናመሰግናለን

  • @brehantube
    @brehantube Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ናረዲዬ እንዃንደህናመጣሸ ሰላምቸሀገራችን ፍቅረለህዝባችን ሰላምሸይበሸዛባለሸበት ሮዚ ቱረክገባች ደሰይላል😍😍

  • @selammesitube
    @selammesitube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ናርድዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሮዛ እና ልጁ 😂😂😂

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Жыл бұрын

    ሰላም ናርዲዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣች እና ሮዚይ አሁን ቱርክ ሆና ነው የምታወራው ማለት ነው እኮ መኪናው ሳይገዛላት ፕራንክ አድርጓት ግን የጫጉላ ሽርሽሩ ሳያበቀ የአያትዋ ጥርሳቸው ገና ተሰተካክሎ ሳይበቅል አይይይይይት ልጁ ግን ሲያሳዝን አልመጣም አለችው እኮ ሚስኪን ነፈር በቃ አያትዋን ተንካባከብላት

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ናርድሻየ እካን ሰላም መጥየሽ እውነት ዘና ያደርጋሉ በጣም ደስ ይላሉ እወነት ዘና የሚያደርግ አያሳጣን ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын

    Selam selsm narediy eqon dehena metashe herfe koyita neber erozi kebetua erahemu chale aregew

  • @Ekramwollotube
    @Ekramwollotube Жыл бұрын

    Aeselemekem werehemeteleh webereket aineken dehenemetesh 💐💐💐🥀🇪🇹🇪🇹

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳቹህ ለአቦዬ ገብረ መንፍስ ቅዱስ ክብረ በአል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን በእውነት

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 Жыл бұрын

    ስላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ናርዲየ እንኳን በስላም መጣሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብ መክባበራ ይድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdetube
    @mekdetube Жыл бұрын

    selam Selam Selamshe Yebza Nardiy Enqane Dena Metashe Yena Wud Erozi Turkie gebache eko dase yelale arefe koyta nabrane dase yamelu nachew fikrachewn yazeliklachaw

  • @user-om7yp9je4n
    @user-om7yp9je4n Жыл бұрын

    😍

  • @sirajjeberti9434
    @sirajjeberti9434 Жыл бұрын

    ሰላም ናርዲ አላዋጣትም ትታው ነካቺው

  • @hayatuu
    @hayatuu Жыл бұрын

    ይመቻችሁ ወገኖቻችን

  • @seni7092
    @seni7092 Жыл бұрын

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah5 ай бұрын

    ለሀቅ እንኳ ቢሆን ወላሂ ተብሎ አይደጋገምም እሺ ሁለተኛው በጣም ስተት ላይ ነሽ አላህ ይመልስሽ እኔ ባንች ወንጀል አልገባም ግን የምመክርሽ ያለሽው ጥፋት ቦታ ላይ ነው

  • @alemkebede
    @alemkebede Жыл бұрын

    ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን ዘርኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን አሜን ዋው ምርጥ ቆይታ አሪፍድንቅ ነው 👍👍

  • @bikib4975
    @bikib4975 Жыл бұрын

    ግንለምንጠፍቹ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Жыл бұрын

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ናርዲዬ ክክክ ተጋብ ተፍቱ ሒዱ መጡ የሚል ነገር ሠለቸኝ እኔ እውነት እየመሰለኝ አዝናለሁ ሆሆሆ እረ ምን በወጣኝ የእራስው ጉደይ ውሸታም ሁላ ያልተጣሉትን ተጣላን 🤔

  • @bikib4975
    @bikib4975 Жыл бұрын

    እሮዚማሬበጣም ምወድሽ

  • @bikib4975

    @bikib4975

    Жыл бұрын

    ዉዶቼ

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Жыл бұрын

    Güzel içeriklerinizi paylaştığınız için çok teşekkür ederim diğer videolarınızı da sabırsızlıkla bekliyorum başarılar dilerim kardeşim

Келесі