ከሂወቴ ውጣልኝ

Пікірлер: 238

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Жыл бұрын

    አረ ሮዚ በአላህ ይሁንብሽ ሂጃብ ልበሽ ለሂጃብ ብለው ስንት መስዋትነት የሚከፍሉ እስከ ሂወት እዳሉ አትረጅምን ተይ ዱኒያ ቀሪ ናት ለተውበት ቀጠሮም አይሰጥም መቸ እደምንሞት ዋስትና የለንምኮ

  • @Merry2989

    @Merry2989

    Жыл бұрын

    ለ ፎጣ ብለዉ እስከ ሂወት ይጋደላሉ 😂😂😂😂🤔🤔🤔 ለ ክርስቶስ ለወንጌል ቢጋደሉ አይሻልም ቆንጆ 😂😂

  • @soltanwad7a79

    @soltanwad7a79

    Жыл бұрын

    ​@@Merry2989እረ እየሄድሽ ገልቱ የውሸት ፈጣሬን እፈራለሁ ከማለት ጥርት አድርጎ መገዛት ይበልጣል የተላጠ ሙዝ ይመስል መላላጥ ዘጋኝ አላህ ይሄድኩም

  • @Rahmamohmmed-ve6sb

    @Rahmamohmmed-ve6sb

    Жыл бұрын

    ሰዉሲመከር። የተሞካሸይመሰለዋል። አላህይሂደንእንጅ ልጅቱ መቸም እኔአልከታተልም እሷን።

  • @user-lw1nz7zz5q

    @user-lw1nz7zz5q

    Жыл бұрын

    ​@@Merry2989እረባክሽ ጅጀሮ የራሷ. መላጣ. አይታያትም አሉ እኒህን ከጠቀሻቸው. ይልቅ. ፎጣ ይሻላል. አታፍሪምደ ቱ

  • @ethioheran

    @ethioheran

    Жыл бұрын

    ገነት ወይም ሲኦል በግሩፕ አይገባም ብትለብስ ባትለብስ ለራሶ ነው ወጀሉ

  • @merongm5989
    @merongm5989 Жыл бұрын

    ወይኔ ኤቢ ደስ ስትል ስንቴ ማርያምን ጠራት ❤አይ ኤቢ ምን የመሰለች ቆንጅዬ አግቻለው አላለም ግርግር ለሌባ ይመቻል😂😂😂😂ይመችህ

  • @user-tz9rc3ol9m

    @user-tz9rc3ol9m

    Жыл бұрын

    😁😁😁😁👍👍👍

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Жыл бұрын

    ማርያምን ሲል ደስ ሲል ❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Жыл бұрын

    ሮዚ እብዶ የማዘር ነገር እንዴት አስቻለሽ አረናፈቁን❤❤❤

  • @kisanetghebre8901
    @kisanetghebre8901 Жыл бұрын

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ተከባበሩ ሰው ሲከባበር እግዚአብሔር ደስ ይለዋል

  • @Sead647
    @Sead647 Жыл бұрын

    የልጁን ይቱብ እናሣድግለት ለመቀየር ነው ከሷ የምሠራው አለ ጎበዝ ልጅ ሀቁን ተናገረ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @የስደተኞች
    @የስደተኞች Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሀገሩ ታሳመምቶሸል ወፋርሽ አደራ ሂጃብሽን ልባሽ😍❤

  • @user-lw1nz7zz5q

    @user-lw1nz7zz5q

    Жыл бұрын

    ለምን ነው. ማሻአላህ የምትሉት. ግን እናተም. የወጀሉ. ተካፋይ. አትሁኑ. ለምን ታበረታቷላችሁ ሆ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ወይ AB ሙድህ ይመቻል ያስቃል 😅😅ሊለወጥ ነው ሊወጣ ነው 😂😂ሮዝ እብድ እኮ ነሽ ስወድሽ ኤረ ማዘር ናፍቃናለች ቭድዮ ከኢትዮጵያ አስልኪ እና አሳይን 🥰

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 Жыл бұрын

    ሮዚየ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ😘 ጓደኝኘታቹ ይባረክ🙏

  • @Oziyan_k

    @Oziyan_k

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o Жыл бұрын

    አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እህቴ ወደራስሽ ተመለሽ ዱና ነው❤❤❤

  • @SsSs-rn7uv
    @SsSs-rn7uv Жыл бұрын

    አሪ በአላህ ይሁንብሽ ቢያንስ ሂጃብ ልበሺ ሱሪ ይቅርብሽ አላህ ይመልስሽ 🤲🤲

  • @henanhenan3893

    @henanhenan3893

    Жыл бұрын

    አሠማምበቃ፣ቢመክሯት፣የምለድምበትሠአት፣ቅርብነውኢሻአላሕ

  • @tonyantoury7834

    @tonyantoury7834

    Жыл бұрын

    Ayeselechachum endi aynet aseteyayet

  • @SsSs-rn7uv

    @SsSs-rn7uv

    Жыл бұрын

    @@tonyantoury7834 ምን አገባሽ አሽቃባጭ

  • @rew6664
    @rew6664 Жыл бұрын

    ወይኔ ስንቴ ማሪያም እዳነሳት ደሲ ስል❤

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    Жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ሰም ሲህ ጊዜ ቢጠራ አይሰለችም ሰሟ ማር ነዉ ይጣፍጣል ማርያምን❤❤😘😘

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Жыл бұрын

    ማርያምን ማርያምን ማርያምን ሲል ደስ ማለቱ ❤😊😊

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 Жыл бұрын

    ስጀምር ደስ የሙለዉ ነገር ልጁን ክርስትያን✝️ ነው ❤

  • @fafi_habeshawit

    @fafi_habeshawit

    Жыл бұрын

    ጎጠኛ😊 አልሀምዱሊላህ እነሱም ሙስሊም ናቸው❤

  • @ProudEthiopia

    @ProudEthiopia

    Жыл бұрын

    So what ገለቴ😂😂😂😂

  • @user-lm2zy3xz5w

    @user-lm2zy3xz5w

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @genze-rx7fm

    @genze-rx7fm

    Жыл бұрын

    እውነትም ሙስልም ገልቱ ሁላ

  • @sewaregtariku7467

    @sewaregtariku7467

    Жыл бұрын

    ke remu gar new yemiyamrenshi

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd Жыл бұрын

    ስታምሩ❤❤❤

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Жыл бұрын

    ልለወጥ ነው😅😅😅ደስ ይላል ለካ መንፈስ አለብክ😅😅

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Жыл бұрын

    ሮዝዬ አለባበስሽ ተይግን እቺደኒያ ጠፊነች ሂጃብሽ ልበሺ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 Жыл бұрын

    ግን ኢጃብ መልበስ ለምን አትፈልጊም እኔም እንዳንቺ ኢጃብ አለብስም ነበረ አገር ስገባ የሲስተር ልጆች ገና እፃናት ናቸው 6 አመት እና 4 አመታቸው ኢጃባቸውን ስደብቅባቸው ያለቅሳሉ ያለ ኢጃብ በር ላይ አይወጡም እነሱን ሳይ እኔ ምን ሆኜ ነው ብዬ መልበስ ጀመርኩኝ አልሀምዱሊላ ግን አንቺ ደስታ ይሰጥሻል እንደዚህ በመሆንሽ አላህን ፋሪ መልክሽ እራሱ እያስጠላ ነው ቦርጭሽ ዝርክክክ ብለሻል

  • @hiwot7838
    @hiwot7838 Жыл бұрын

    ዉይ ትግስቱ ደስ ሲል እኔ ብሆን አልቆልሽ ነበር ሮዚ😅😂😂😂

  • @maye1727
    @maye1727 Жыл бұрын

    Rose ሱሪ ለይ የናጠለጣሽሁ ምን ኤርፎን ነው ወይስ ምንድነው ንገርኝ

  • @soliyana1
    @soliyana1 Жыл бұрын

    Rosi and AB Alwes best❤❤ ewedachwales esmum endezaw yene wedoch❤❤

  • @user-cy9bi1ry7n
    @user-cy9bi1ry7n Жыл бұрын

    እሮዚ ነትነዉ ያለሽዉ ወፍረሻል ማሻአላህ ዉፍረት በጣም ያምርብሻል

  • @emufekadu7819
    @emufekadu7819 Жыл бұрын

    Betam tegstegna new Eshi 😊

  • @tube3507
    @tube3507 Жыл бұрын

    ❤❤የተመታሽ😍😍😍

  • @SayydJafry-ov1xy
    @SayydJafry-ov1xy Жыл бұрын

    ረሙ በቅናት ሞተ 😂😂

  • @HaymanotTeka-sy8rw
    @HaymanotTeka-sy8rw Жыл бұрын

    Wey maryam tetebkeh 😊😊

  • @user-tz9rc3ol9m
    @user-tz9rc3ol9m Жыл бұрын

    የሁለቱ ወንዶች ፍቅር ግን ያስቀናል ማሪያምን

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 Жыл бұрын

    ንፋሡ ደሥ ሢል ❤

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 Жыл бұрын

    UK ayeruuuu weyne bkeletew summer nfas ena znabuu

  • @azutube6342
    @azutube6342 Жыл бұрын

    Am the first 😂😂😂😂😂love you guy's❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rosiye

    @Rosiye

    Жыл бұрын

    😍😍😍

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Жыл бұрын

    ቢዲዬችሽን ለምን አጠፋሻቼው ወይስ አድስ ከፍተሽ ነው ተመችቶኛል እሽ አስቀነቃቹት ብርጭቆው ዋጋ ከፈለ ክክ

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Жыл бұрын

    ቱቱቱቱቱ አኡዙቢላህ ዝም ብሎ መሣቅም ጀመርሽ ቱቱቱቱ እንደት እንደሚሥጠላ ፀጉርሽ ሂጃብስ ብትለብሽ ያምራል

  • @user-be7pz3tr9u

    @user-be7pz3tr9u

    Жыл бұрын

    ጥርሷ ታስተካከለይ ወዲህ ዝብላ ትስቃልይ😅😅😅😅😅

  • @rozayassin7545
    @rozayassin7545 Жыл бұрын

    አንዴ ከቸናገራቹ አይበቃም በቃ አላህ የህዲነ ጀሚኣ😊😊

  • @FasiNew-kp7fd
    @FasiNew-kp7fd Жыл бұрын

    ሮዚዬ ሰወድሸ እኮ❤😘

  • @sarasara-td5oq
    @sarasara-td5oq Жыл бұрын

    የወድ ልጂ ፍተናው ሰዴት ላይ እንደ ሮዚ ያለ ምላስ መታገሱነው አቃጠልሺው😅😅

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 Жыл бұрын

    ከረሙ ጋ ሁና የምትሰራዉ ፕራንክ የናፈቃዉ

  • @bikib4975

    @bikib4975

    Жыл бұрын

    እኔምአደዛዉ ግንልጁእረሙ ሚመሥልነገርአለበት

  • @samirasamira7080
    @samirasamira7080 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 ከሮዚጋር ፍቅር እውነትም ተመቸኸኝ የምር

  • @monimonasir4785
    @monimonasir4785 Жыл бұрын

    Ay rozi ematamcgew yekeshe ab ❤❤❤

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 Жыл бұрын

    Welcome back 🤗

  • @zamzambashir9001
    @zamzambashir9001 Жыл бұрын

    Woyne siyasazin😢 lijuh😅😅😅😅😅😅

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын

    Tefashiko konijo 😘😘😘😘😘

  • @asukoo3853
    @asukoo3853 Жыл бұрын

    yene.ebid.tefet.belesh.temechalesh.ayidel❤❤❤❤.sewadesh.eko

  • @Rosiye

    @Rosiye

    Жыл бұрын

    💕😍😍

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 Жыл бұрын

    Ufff maryamin selam dessel

  • @Edenn6
    @Edenn6 Жыл бұрын

    rozina lbe❤❤❤ love you so much

  • @Rosiye

    @Rosiye

    Жыл бұрын

    Love u too

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Жыл бұрын

    ሲያሳዝን

  • @FamousEthiopian
    @FamousEthiopian Жыл бұрын

    yichen comment mitanebu bemulu fetari kalachubet chinket yawtachu

  • @sofisofi3563
    @sofisofi3563 Жыл бұрын

    ሮዚዬ የኔ ቀበጥ አድ ነገር ልጠይቅሽ የአረብ ሽትቤት ማጠብ ሰችቶኛል እናም ወደ ቱርክ ለመምጣት ምን ያስፈልጋል እዳታልፊኝ

  • @TT-lz3sz

    @TT-lz3sz

    Жыл бұрын

    ቱርክ ሺንት ቤት የለምዴ

  • @meseretmekonnen6048

    @meseretmekonnen6048

    Жыл бұрын

    ከቱርክ እኮ ወጣለች

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    Жыл бұрын

    ​@@TT-lz3sz😂😂😂😂😂

  • @wintakibreab6199

    @wintakibreab6199

    Жыл бұрын

    ene enegreshalehu ethio nw yalshew keyet nw metneshew ene ke ethi eske europa yalwen negreshalehu

  • @wintakibreab6199

    @wintakibreab6199

    Жыл бұрын

    yete hager nw yalshew ene engreshalehu ke ethio eske europe yalwen

  • @mekyaali8354
    @mekyaali8354 Жыл бұрын

    አላህ ይሁንሽ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Жыл бұрын

    ሮዚ የኔ ቅመም የሆንሽ ልጅ ረሙየ አብራቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @HayimFiker

    @HayimFiker

    Жыл бұрын

    😮😮😮😮😮

  • @madinamustafa6346

    @madinamustafa6346

    Жыл бұрын

    ዬት አብረው ሆኑ

  • @HiHi-xn3mr

    @HiHi-xn3mr

    Жыл бұрын

    ያየሻቻው በህልምሽ መሆን አለበት የታለ ረሙ

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Жыл бұрын

    ልለወጥ ነው😂😂😂

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Жыл бұрын

    አኡዙቢላህአላለም😂😂

  • @soofiyajed3209
    @soofiyajed3209 Жыл бұрын

    ሮዚ እንቺ እብድ እንደት ነሽ

  • @samuelkalieb
    @samuelkalieb Жыл бұрын

    Rozi portugal endenesh tru dena new

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Жыл бұрын

    ረሙን አውርይው ሮዝዬ ስሞትልሽ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Жыл бұрын

    ክክክክክ😅😅😅

  • @toyba1599
    @toyba1599 Жыл бұрын

    ሰራችልክ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @jfjxxgjxy6291
    @jfjxxgjxy6291 Жыл бұрын

    ተመችቶኛል ልጅቱ ግን ያሳዝናል

  • @zhabebintseid3692
    @zhabebintseid3692 Жыл бұрын

    ረሙ የትገብቶነው ግን ደሞ ከሌላወንድጀመርሽ🙄🙄🙄🙄😅😅😅

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    Жыл бұрын

    እሷ ሌላ አገር ሄደችኮ

  • @RespectVideo168
    @RespectVideo168 Жыл бұрын

    Ke Remu Gar Lemen Aqomshe Negrin Yemetlu like Argu🎉🎉🎉

  • @praiseyo3454
    @praiseyo3454 Жыл бұрын

    ተለወጥ the mask 😂😂😂 ልለወጥ ነው i like that እስከ አሁን እራሱ አለመለወጥህ😂😂😂

  • @enaterose6888
    @enaterose6888 Жыл бұрын

    Maryamen maryamen maryamen...................maryamen❤❤❤❤❤❤maryamen maryam fikrachun tabzaw!!!!!!!

  • @user-jx9oi2bx8w
    @user-jx9oi2bx8w Жыл бұрын

    በራኪይቅረበችሂ❤❤❤😂😂😂

  • @user-jx9oi2bx8w

    @user-jx9oi2bx8w

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @abiti3603
    @abiti3603 Жыл бұрын

    mothern wusejachew bchachewun eza mn yseralu kanchi teleytew

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Жыл бұрын

    ሰራሽለት

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Жыл бұрын

    የሮዝይ ቤተሰብ በቅነነት እሰኬይ ጉብኝኝ እሮዝየ እርሙው አልነፈቀሸም🎉

  • @bekelemisrak1288

    @bekelemisrak1288

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @sewaregtariku7467

    @sewaregtariku7467

    Жыл бұрын

    ermu yet talshiw

  • @samiramohammed4739
    @samiramohammed4739 Жыл бұрын

    እኔ ያሳቀኝ ልቀየር ነዉ ሲል

  • @raniyarani4381
    @raniyarani4381 Жыл бұрын

    Rozi ab en eko asechnkshw

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Жыл бұрын

    ልጁ ሙዱ kebad🤣ነው 🤣ሳቁ ተመቸኝ e🤣

  • @user-dp1jg7pe5h
    @user-dp1jg7pe5h Жыл бұрын

    አይ እሮዚ ልደበድበኝ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-uy4sm7ew7c
    @user-uy4sm7ew7c11 ай бұрын

    😅😅😂😂😂😂❤

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Жыл бұрын

    አላህን ፍሪ ሂጃብ ልበሺ😢

  • @RadzoI
    @RadzoI7 ай бұрын

    በኢትዮጵያ ስታይል ነው ያለሽው እጊሊዝ ያሉት ልጆች ማቹርድ ናቸው ተገሽግሸናል በናትሽ ይቅርብሽ ቀልድ

  • @tareshak4793
    @tareshak4793 Жыл бұрын

    ልለወጥ ነው ክክክክ

  • @KamilaGatwo
    @KamilaGatwo Жыл бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @azizaa908
    @azizaa908 Жыл бұрын

    Min litamechi😂😂😂😂

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Жыл бұрын

    ጠጪ አለ😂

  • @almazbolkeecho4679
    @almazbolkeecho467911 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seriesmoviesfastinfo6115
    @seriesmoviesfastinfo6115 Жыл бұрын

    betifi bleh atigelagelim kkkkkkk

  • @gelila936
    @gelila936 Жыл бұрын

    ወይኔ AB አሳዘነኝ

  • @romanaromi9260
    @romanaromi9260 Жыл бұрын

    Llewete new alalem😅

  • @user-uy4sm7ew7c
    @user-uy4sm7ew7c11 ай бұрын

    😮😮😮😮😮

  • @Oziyan_k
    @Oziyan_k Жыл бұрын

    ጥሩ ጥሩ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ እሺ

  • @Rosiye

    @Rosiye

    Жыл бұрын

    Eshi 💕💕

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re Жыл бұрын

    ወይ መጃጃል አሁን አች ሙስሊምነሽ አላህ ይህድና ይህድሽ

  • @iteneshsleem

    @iteneshsleem

    Жыл бұрын

    ምን አገበሽ😮😊

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Жыл бұрын

    ሳይለወጥ አለቀ ሲያናድድ😮

  • @user-ox9ol3pr8z
    @user-ox9ol3pr8z Жыл бұрын

    ዘር ሃይማኖት ሳትለዩ ስትዋደዱ ያብርባቹሃል ይመቻቹ 100%

  • @hanakasa9528
    @hanakasa9528 Жыл бұрын

    የትም ግፍ አለብሽ

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 Жыл бұрын

    😂😂❤❤❤❤

  • @EkuFano
    @EkuFano Жыл бұрын

    1ኛነው ልጁ😂

  • @merhawishemangus9939
    @merhawishemangus9939 Жыл бұрын

    ሮዚ ሮሙ ስ 😢😢😢

  • @muluneshkebda2426
    @muluneshkebda2426 Жыл бұрын

    😅😅😅😅

  • @MominaMohammad-mq6wh
    @MominaMohammad-mq6wh Жыл бұрын

    እረበነትሽየሥላምእሤትአታሠድቢበይሆንቀሚሥለበሽ❤❤❤

  • @salesale2542
    @salesale2542 Жыл бұрын

    እህቴየሰዉልጅሲባል ሁላችንምንፁህአደለንምማለቴወንጀሎኞችነንግንጌታችንሁለየእንድምረንመለመንአለብንእናዱንያጠፊናት ሌላዉቢቀርለአላህእልሻለሁ ሂጃብሺንአስተካክይ በተለይሱሪአኡዙቢላህአትልበሺ ሰፋፊቀሚሶችልበሺ ጠጉርሺንምጠረሐልበሺ ወላሂነገትለድማለሺ

  • @madi2644
    @madi2644 Жыл бұрын

    አሠላማሊኩም፡ሠላምናችሁ፡እህቴ፡ወደራስሽ፡ተመለአሠላማሊኩም፡ሠላምናችሁ፡እህቴ፡ወደራስሽ፡ተመለሽ፡ቀሚስናሂጃብልበሽ፡ሞትንአስቢ፡ለራስሽነው፡ልቦናይስጥሽ

  • @saddasadda9000

    @saddasadda9000

    Жыл бұрын

    አረ እሷ መስሟ ጥጥ ነው ሰው ይቀየራል እሷ ይብስባታል🤔

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын

    አሁን እችን ሙስሊምናት ቢባል ማን ያምናል አላህ ሂዳይስጥሽ🤔🤔

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    Жыл бұрын

    ሙስሊም እኮ ነዉ ሳዉዲ ላይ ዲቃላዉ ያስቸገረዉ

  • @susuhabeshawit

    @susuhabeshawit

    Жыл бұрын

    ​@@eshetubeyene9557እ የውሸትም ልክአለው

  • @amisherif4589

    @amisherif4589

    Жыл бұрын

    @@eshetubeyene9557 muslim kal neeka ayweldm

  • @user-ow8nz1xq3l

    @user-ow8nz1xq3l

    Жыл бұрын

    @@eshetubeyene9557 አኡዙቢላ እደት ልትይቻልሽ ወሸት አታውሪዝብለሽ

  • @sada5587

    @sada5587

    Жыл бұрын

    ማንምአያምን

  • @wudewude6936
    @wudewude6936 Жыл бұрын

    😂😂😂😂❤

  • @KokebGselase
    @KokebGselase Жыл бұрын

    Roziye konjooooooooooooooooo😍😍😍😍😍😍

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 Жыл бұрын

    ዛሬ የቀደመኝ የለም❤❤❤❤

  • @edenhazard7687

    @edenhazard7687

    Жыл бұрын

    Mn

  • @Rosiye

    @Rosiye

    Жыл бұрын

    😍😍😍

  • @emukiya1
    @emukiya1 Жыл бұрын

    ይሄ ልጂ ረሙን ይመስላል

  • @EkuFano
    @EkuFano Жыл бұрын

    😂😂

Келесі