ፕሮቴስታንቶች በሚያነሷቸው ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መልስ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እናድሳለን ብለው የተነሱ ፕሮቴስታንቶች በሚያነሷቸው ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መልስ

Пікірлер: 54

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንንተን የመሰለ የነብስ የስጋ የፈውስ አባቶችን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን አባቶቻችን እድሜያችሁን የማቱሳላን እድሜ ያድርግልን በፀጋው ያቆይልን በረከታቹን ይደርብን እኛንም አምኖ ከመካድ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher44866 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ተመስገን እናንተ የመሰለ መልካም እረኛ ስለሰጠን መድሀኒአለም ጌታ

  • @seloalsos6642
    @seloalsos66426 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደናንተ ያሉ አባት አሁን ላይ በማግኝታችን ደስተኝ ነን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የቡርኪወት ይደርብን አባታችን

  • @alkhormobi9485
    @alkhormobi94855 жыл бұрын

    አባታችን፡በረከታችሁይደረቡን

  • @azmarinofkr2998
    @azmarinofkr29986 жыл бұрын

    እናንተን የመሰሉ ኣባቶች የሰጠን ፈጣሪ ልስሙ ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar20635 жыл бұрын

    መምህሮቻችን ዉድ አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @saranoora5692
    @saranoora56924 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን አሜን ልቦና ይስጣቸው ቤተክርስቲያን አሳድጋ አስተምራቸው ሲኮበልሉ ለህሊና ከባድ ነው ፍቅሩን በቤቱ ያደገ ያውቀዋል የቀደመው ፍቅራችንን ትተናልና ጌታ የሚነቅፍብን ነገር አለ

  • @girmamamo3159
    @girmamamo31594 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን ፡ በረከቶ ፡ ይደርብን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m4 жыл бұрын

    🌹⛪ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን እርሳቸውን የመሰሉ አባት የሰንጠን የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን አሜንንን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r6 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን ሺህ ዓመት ይኑርልን

  • @beletengus3725
    @beletengus37255 жыл бұрын

    ኤፌ 4÷5 አንድ ጌታ አንዲት ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት። ይላል ቃሉ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜያችሁን ያስረዝምልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡን አባታችን።

  • @Hu-uu7zg
    @Hu-uu7zg6 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ። በመሁኔ እግዚአብሔር ይመስግን ተዋህዶ ለዘላለም ኖሪ ሰሌጥ ቢንጣጣ ባንድ ሞቀጫ ይውቀጣል

  • @user-cz4tv7ln5q
    @user-cz4tv7ln5q6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደናንተሀ ያለ አባትን እንደድሮ አባቶች መንጋዉን የሚጠብቅ አባት ሰለሱጠን

  • @fb-xg8tz
    @fb-xg8tz6 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤንነትን አልፋ ኦሜጋ ይባርካችሁ

  • @dinagabri9046
    @dinagabri90466 жыл бұрын

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ቤተ ከርስቲያን አትታደስም ትላንት ያለች ዛሬም ያለች ነጌም የምትኖር እስከ ዘላለም ድረስ የምትኖር ነች እግዚአብሔር በቤቱ ጸንተን እንኖር ዘንድ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @alemhailu29
    @alemhailu296 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ እና በጤና ይቃያልን አሜን

  • @Hu-uu7zg
    @Hu-uu7zg6 жыл бұрын

    እናመስግናለን እናተን የመሰለ አባት ስላለን

  • @meseretaseffa2983
    @meseretaseffa29836 жыл бұрын

    የአባታችን በረከት በኛ ለይ ይደር አደራ ተቀባይ አቀባይ ያርገን በፀሎት አስቡኝ እኽት ወንድሞቼ እንዲሁም አባት እናቶቼ ወለተ ማርያም

  • @gfdvnggjhh3889
    @gfdvnggjhh38896 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይመስግን እንድህ ያሉ አባቶች ስላሉን ድስትኝ ነን በእውንት ቃል ያስማልን አባታችን

  • @user-sf5im9zx5v
    @user-sf5im9zx5v6 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜ እና እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛን በስደት ያለን በክፉ መንገድ እንዳንሄድ ይጸልዩል አባቶቻችን

  • @Bada-gd9hx
    @Bada-gd9hx6 жыл бұрын

    በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልልን አሜን ለወገኖቻችንም ልቦና ይስጥልን አሜን

  • @rahema2255
    @rahema22556 жыл бұрын

    አባታችን፡እረዴቶ ይደርብንቅድስትቤተክርስቲያንእሱባለቤቱ ይጠብቅልን

  • @user-xp2mh4lr8p
    @user-xp2mh4lr8p6 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜአቸውን ያርዝምልን። አምኖ ከመካድ ቸሩ መድሐኒያለም በቸርነቱ ይሰውረን ይጠብቀን በቤቱ በሃይማኖታችን ያፅናን አሜን።

  • @user-gy8tr2lk4s
    @user-gy8tr2lk4s6 жыл бұрын

    ቃለህየወትን የአሰማለን አብስቶቻችን ወታተቶች እባካችሁ ሰለክርስቲያን እነቆርቆር ወደሞች እህቶች እባካችሁ

  • @user-qf9to8ob7s
    @user-qf9to8ob7s6 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን የኦርተጆክስ ሃይማኖት ተከታይ ያረገኝ ኣሜን፫ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኣሜን

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo6 жыл бұрын

    የተመሠገነ ይሁን ኑሩልን

  • @genetabrhaley9653
    @genetabrhaley96536 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale hiywet yasemane

  • @salmachy7672
    @salmachy76726 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya13066 жыл бұрын

    kale heyiwet yasmalin egziabeher libona yistachu sile hulum negr egziabeher yimsgen amen amen amen amen amen amen

  • @dandiidhugaatawahidhoodha3542
    @dandiidhugaatawahidhoodha35426 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesamelan

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88844 жыл бұрын

    Akale hewotin yasemalen Abatochachin yegnam yesemanewn belebonachin yasadereben

  • @maryamenate1555
    @maryamenate15555 жыл бұрын

    amen amen amen abatachn kalehiwet yasemaln

  • @genetabaye3133
    @genetabaye31336 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @birtukanmamo3244
    @birtukanmamo32446 жыл бұрын

    ብፁእ አባታችን እርሰወስ ለህይተወት መንገደን ይዘዋል እያለቀሱላት የኖሩላት ቤተክርስቲያን እንዴት ትሆናለች ባልልም ሞተወትን ሳስብ ይጨንቀኛል ምንም ጨካኝ ብሆን እንባየ ይተናነቀኛል

  • @yeshisolomon8860
    @yeshisolomon88606 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalen eganem bebetu yatenan

  • @hiwetgirmay1017
    @hiwetgirmay10175 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln abatachn edmena tena derbo ystln amen amen amennn

  • @selamteshome9463
    @selamteshome94636 жыл бұрын

    ameen. ameen. ameen. qale hiwot yasemaliin

  • @user-pr8fv4jq6x
    @user-pr8fv4jq6x6 жыл бұрын

    አባታችን አንቱስ መንገዳችሁን አዘጋጅታችኋል ዋ እኛ!!!የኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኖራለች መሠረቷ ክርስቶስ ነውና።

  • @martayourhome2191
    @martayourhome21915 жыл бұрын

    Abune Kewostose Abatchen Ena Abatochachen Kale Hiwot Yasemachu. Amlak Egnanem be chernetu haymanotachenen eske mechereshaw endinatsena yirdan.

  • @hiwetgirmay1017
    @hiwetgirmay10175 жыл бұрын

    EZGAABIHER hule yetemesgene yhun Amen Amen Amen Amennn

  • @yeshisolomon8860
    @yeshisolomon88606 жыл бұрын

    more false look like true ,but can not be true.true is true.our father,I would like say thank you by the name of GOD.Le menafikanum lebona yestelem.

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu13066 жыл бұрын

    Yena abet ayezote dengil tawxachewliche ayezote lasetemarechen ye orthodokes tewado berqeye lijucha nache bexam new yemwdachu selamachun tabzaw dengil

  • @etagegnhiale2137
    @etagegnhiale21375 жыл бұрын

    Abatach edema ly edema tage ly tage yechamerlot!!!

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam82876 жыл бұрын

    Abatochachen bewnte erjim edma kemulu tenaga yesteln tamage agelgay cheru medhaniyalm yekdest dengel mareyam lij yabzalen

  • @tigestmasalewuihet1713

    @tigestmasalewuihet1713

    6 жыл бұрын

    zenu yemayreym lij ehtmareyam አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልለድንግልማራያምልጅለየሱስክርስቶስክብርናምስጋናይሁንጌታሆይመንገድህንለሳቱመንገድህንአሳዮቸዉመንገድህንለሚያዉቁበቤትህአጥናቸዉለሁላችንምማስተዋልንአድለን

  • @marymaryhbs6138

    @marymaryhbs6138

    6 жыл бұрын

    zenu yemayreyቃለሂወት ያረማልን አባታችን ተወዋሀዶ ሀይማኖቴ የጥትነሺ የእናትና አበቴ ተዋህዶ ለዘዛለም ትኑር

  • @marymaryhbs6138

    @marymaryhbs6138

    6 жыл бұрын

    zenu yemayreym lij ehtmareyam ትክክል እረሣችሁን እታርቁ መናፍቅን ልብ ይሥጣቸው

  • @marymaryhbs6138

    @marymaryhbs6138

    6 жыл бұрын

    zenu yemayreym lij ehtmareyam ክብር ለዲግል ማርያም ይገባታል

  • @marymaryhbs6138

    @marymaryhbs6138

    6 жыл бұрын

    zenu yemayreym lij ehtmareyam አቤቶይ ማረን አቤቶይ ይቅር በለን አቤቶይ ምህረትህን አውርዲ እዳሀጣቴ ብዛት ሣትመለከት እንደቸርነትህ ይቅር በለን አምላኮ ሥምህ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን

  • @engdagetg7794
    @engdagetg77946 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን ፡ በረከቶ ፡ ይደርብን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube196 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ያድልልን እንደ እናንተ አይነት አባት ይብዙልን አሜን።

  • @alexandersibhatu6065
    @alexandersibhatu60656 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤንነትን አልፋ ኦሜጋ ይባርካችሁ

Келесі