ፕሮፌሰር ወርቅ አበባ ከ ፕሮፌሰር ሰለሞን እውነትም ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል

የሀገር ፍቅርን መተሳሰብን ከ28 አመታት አብሮነት በሁአላ እንኳን ያልቀዘቀዘ ፍቅር አለ ከዚህ ቤት ሚስጥሩን ተነግሮነናል እስከ መጨረሻው ይመልከቱ

Пікірлер: 22

  • @solomongmicheal9096
    @solomongmicheal90966 ай бұрын

    በብዙ ጊዜ አጋጣሜ አንዴ ሊሆን የሚችል ልዩ ግጥምጥሞች ነው።ሁለቱም ፕሮፌሰሮች ሁለቱም የፍቅር እና የትህትና ሰዎች መልካም የሚባለውን ነገር ያሟሉ ለሁሉም ሰው ጥሩ ሞዴል የሚሆኑ የሀገር እና የህዝብ ቅርሶች ናቸው። በቅርብ ሰለማውቃቸው የሚያሰቀኑ የትዳር አጋሮች ናቸው።ረጅም ዕድሜ ፣ ጤና እና የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ። You are blessed!!!

  • @ConfusedCows-on6xj
    @ConfusedCows-on6xj6 ай бұрын

    ዶ/ር ፀጉርሽን ሁሌም እንደዚህ ነው ማይሽ በአካል ደግሞ በጣም ደማቅ ነው ብትቀይሪው የበለጠ ሚያምርብሽ ይመስለኛል

  • @sabalule7915
    @sabalule79156 ай бұрын

    ባልና ሚስት ወይስ እህትና ወንድም በጣም ይመሳሰላሉ ወይ የእግዚአብሔር ስራ

  • @bensa3017
    @bensa30176 ай бұрын

    Thank you for sharing this beautiful story. Best wishes to both Profs for the future.

  • @enatleenat7764
    @enatleenat77646 ай бұрын

    Thank you for sharing ❤

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit91826 ай бұрын

    የባቲው ነኝ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ

  • @solomontessema9176
    @solomontessema91766 ай бұрын

    God bless

  • @user-wv3vp9dd5h
    @user-wv3vp9dd5h4 ай бұрын

    Wow

  • @user-rv7wn4ng5t
    @user-rv7wn4ng5t5 ай бұрын

    wow

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh33385 ай бұрын

    Memar Degu,.............Best medical Doctors

  • @BetiNgat-hc9zt
    @BetiNgat-hc9zt4 ай бұрын

    👍👍

  • @abrahamt2356
    @abrahamt23566 ай бұрын

    Hi. Dr ሶሎሞን. I know you personealy when you have been at combolcha. How can😘i contact you please.

  • @hanageremew1994
    @hanageremew19946 ай бұрын

    ሀቅ ሀቅ የተናገርሽው Proffesor

  • @saraweldu9570
    @saraweldu95706 ай бұрын

    Des yilalu🥰

  • @user-fd4hh8qn4o
    @user-fd4hh8qn4o5 ай бұрын

    desyilal

  • @abrahamt2356
    @abrahamt23566 ай бұрын

    Please life show help me to contact dr. Solomon From France

  • @Lifeshowhiwot

    @Lifeshowhiwot

    6 ай бұрын

    ፍቃዳቸውን ጠይቀን ምላሽ እንሰጣለን

  • @abrahamt2356

    @abrahamt2356

    6 ай бұрын

    @@Lifeshowhiwot Thank u very much. If u can i will send u my e- mail

  • @yitayalbelay9632
    @yitayalbelay96326 ай бұрын

    ትምህርት ሰጪ የህይወት ተሞክሮ ነው።

  • @TigistMulugeta-jd3fh
    @TigistMulugeta-jd3fh6 ай бұрын

    ትምህርት ሰጪ ነው።

  • @zelalemebekel5352
    @zelalemebekel53526 ай бұрын

    Doktor Zelaleme.eblllwe.dess.blogle.ssĺýìe

  • @TedrosAbatu
    @TedrosAbatu4 ай бұрын

    wow

Келесі