እጅግ ደስ ከ 15 ዓመታት በኋላ እናት እና ልጅ ተገናኙ! የተለያዩ የስራ ዕድሎችንም አግኝታለች!

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 590

  • @abt1292
    @abt12925 ай бұрын

    እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያ ሁሉ ፈተና ❤❤ ክብርሽ ከፍ ይበል የኔ እናት ድንግል ማርያም👏🥰

  • @blueblueablueblue5904

    @blueblueablueblue5904

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @hanaalemayehu8057
    @hanaalemayehu80575 ай бұрын

    ድንግል ከንልጅዋ ምስጋዋ አይጓደል እናትና ልጅ እንኩዋን ደስ ያላችሁ በፍፁም ልቡ ላመናት ሰው ሁሌም እንባ አባሽ ናት. እማምላክ ርርሂተ ልቦና

  • @mare7241

    @mare7241

    5 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mare7241

    @mare7241

    5 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @debernesharaya5040

    @debernesharaya5040

    5 ай бұрын

    ​@@mare7241😊

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    5 ай бұрын

    ተባረኪ፤ሚሲ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    5 ай бұрын

    አሁንም፤ተባረኪ

  • @fikreteru6742
    @fikreteru67425 ай бұрын

    የተጨነቁ ልቦዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው🙏🙏🙏

  • @yordi827

    @yordi827

    5 ай бұрын

    Amen

  • @haimont9075

    @haimont9075

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemeshetu8565

    @serkalemeshetu8565

    5 ай бұрын

    Amen

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf5 ай бұрын

    እልልልልልልልል🎉🎉❤❤❤እስይ እንኳን ደስአለሽእንኳን ለእመቤታችን አመታዊ በአለ አደረሳችሁ❤❤❤❤እመቤቴ የለመኑዋት ሁሉም ታደረጋለች❤❤❤🎉🎉

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d5 ай бұрын

    እምቤቴ:ሁሌም: አጠገባችን:ናት:ፍቅሮን: የሚያውቅ:ይገበናል: እንኳን:ደስ:አለሽ::

  • @alemkebede5848
    @alemkebede58485 ай бұрын

    ካዘነው ጋር የምታዝኑ ከተደሰተው ጋር የምትደሰቱ ሁሉ አንኳን ደስ አላችሁ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ያመነ አፍሮ አያውቅም መሲዬ የአንቺ ፊት ራሱ ፍልቅልቅ ነው ያለው ሁሌም ደስ ይበልሽ።

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede695 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአለሽ እኽቴ መሲ ተባረኪ የልጆችሽ እናት ያርግሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከሙሉቤተሰብሽ ❤❤❤

  • @saraahmd5897
    @saraahmd58975 ай бұрын

    ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ እንኩዋን ደስስስስአለሽ

  • @zabebaAman

    @zabebaAman

    5 ай бұрын

    አላህ እድሜ ይስጥሽ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd31465 ай бұрын

    በእውነት የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ለሁላችን አይለየን ክብር ለድንግል ማርያም ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እናት❤❤❤❤ እንኳን ደስ አልሽ❤እልልልልልልል

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g5 ай бұрын

    ክብር ለአምላክ እናት እመቤቴ እልልልል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37335 ай бұрын

    እናቴ ድንግል ማርያም አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ስማችሁን ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ይግባቹ መስዬ እንኳን ደስ ያለሽ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet29265 ай бұрын

    ምስራች ነጋሪ ገብርኤል ገናና: ይዞ መጣ ቤቴ የበረከት ዜና: የምፅናናበትን ሰላም አበሰረ: ያስጨነቀኝ ጠፋ ሸክሜ ቀለለ:: የሚለውን የፋንቱን መዝሙር ጋብዠሻለሁ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke14725 ай бұрын

    ለዚህ ደስታ ምንም ቃላት አይገኝለትም ምን ይሰጠዋል ክብር ምስጋና ለደጉ ለመልካሙ አባት እግዚአብሔር ይሁን

  • @frehiwetbelete9666

    @frehiwetbelete9666

    5 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @Helu460
    @Helu4605 ай бұрын

    አረ ውበት ፏ ነው ያለችው 😅እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እመቤቴ ማሪያም የልጅሽን ልብ ጠበቀችልሽ። እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ #መሲዬ እወድሻለሁ 💚💛❤️

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn35635 ай бұрын

    ልጅ እኮ ልጅ ነው ለምን ትክዳለች ስሟን እንኳነ እንኳን ባትጠራ አቧቷን ብትጠላም ልጅ አለቺኝ ባላሳድጋትም ማለት ነበረባት እንደ ራሷ ቁስል ማየት ነበረባት እናት እኮ እናት ናት

  • @AEtt2023
    @AEtt20235 ай бұрын

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ:: ያዘነን ልብ የምታቀል እመቤቴ እንኳን ረዳችሽ:: እግዚአብሄር ጤናሽን ይስጥሽ:: በርቺ!

  • @user-xw5qe8cp9c
    @user-xw5qe8cp9c5 ай бұрын

    የኔ እናት እንኩዋን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስ ታዬ ነው ድንግል ማርያም ላንች እንደደረሰችልኝ ለኔም ትድረስልኝ እኔም ልጄን ካጣሁት ሀያ አመት ሞላው ልጄን ያገኘሁት ያክል ነው የተሰማኝ ማርያምንን❤ ተመስገንን።

  • @meskeremaklilu

    @meskeremaklilu

    5 ай бұрын

    እንኳን ደስአለሽ

  • @user-ox7ni3sp1t
    @user-ox7ni3sp1t5 ай бұрын

    መሲ መልካም ሰው በስመአብ እንዴት ያለሽ ገደኛ ነሸ እግዛብሔር ይመሥገን እውነት እመቤቴ እንበዋን አበሰች በጣም ደስ ይላል

  • @addisietafere1918
    @addisietafere19185 ай бұрын

    መስየ ክብር ይገባሻል እናመሰግናለን ሁሌም ደግ ሆነሽ ኑሪ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12265 ай бұрын

    መስዬ እንችንም እንኳን ደስስስስ አለሽ❤አንቺም ከዘነው ጋር አዝነሽ ከተደሰተው ጋር ተደስተሽ ኡፍፍ መስዬ የልጆችሽ እናት ያርግሽ የድሜ ባለፀጋ🙏

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ ውድ ደምሪኝ🎉🎉

  • @user-op7gi7hn4o
    @user-op7gi7hn4o5 ай бұрын

    መሲ ኣንቺም ዕድሜ ከ ጠናጋ ይስጥሽ. በጣም እወድሻለሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-op7gi7hn4o
    @user-op7gi7hn4o5 ай бұрын

    ማርያም ከነ ልጅዋ እንካን ደረሱልሽ እንባሽን ተሰምተዋል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት

  • @aahmed6426
    @aahmed64265 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤💒❤🌿🌾

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl5 ай бұрын

    እልልልል እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን ክብሮ ይስፋ ተመስገን እልልልልልልልል❤❤❤❤መሲዬ ክበሪልኝኝኝኝኝ❤❤💚💛❤👌

  • @ethioloveemu
    @ethioloveemu5 ай бұрын

    እሰይ አልሀምዱሊላ ❤❤❤❤😢እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-mp8xk6pv1q
    @user-mp8xk6pv1q5 ай бұрын

    የረዳሽ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን የጭንቅ አማላጇ በፀሎት ምልጃዋ እረዳችሽ እናትማ በልጇ አትጎዳ በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃቹ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas59845 ай бұрын

    ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔርን አመስግኝ፡፡ ሊመሰገን የተገባው የሰማይና የምድር ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡

  • @EthioUtube20

    @EthioUtube20

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg5 ай бұрын

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ ሰሚ ነሽና እኔም እንዳትረሽኝ የልጄን ድምፅ አሰሚኝ የአብይዬን ድምፅ አሰሚኝ

  • @atamenta6019

    @atamenta6019

    5 ай бұрын

    inbox me your info

  • @Clayinpottershand-sy9yk

    @Clayinpottershand-sy9yk

    5 ай бұрын

    Amen እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @EkramEku-mb9ve

    @EkramEku-mb9ve

    5 ай бұрын

    Enm btsben eflgalaw

  • @omegabiherzere8758
    @omegabiherzere87585 ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላል የእምላክ ክብር አማላጅናታ እንዲህ ሲነገር ክብርና ምስጋና ለድንግል ከነልጇ ለአምላካችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ:እህቴ ሆይ እንኴን ደስ አለሽ ❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67635 ай бұрын

    አምሳያ ልጅሽን ስላገኘሽ እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለሽ መሰረት በዙ ፍፁም እንከን የሌለሽ መልካም ሴት በአንቺ ሚዲያ መጥቶ ሁሉም እየተደሰተ ነው ልበ ቀና መሲ❤❤❤❤❤

  • @rahelztzion
    @rahelztzion5 ай бұрын

    አምላክ ስሙ ይባረክ በጣም ደስ ይላል። እሠይ።እልልልልልልልል። ይሄ ታሪክ በድል መደምደሙ እጅግ በጣም ደስ ይላል።

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam30915 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r5 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ::ውድ ወገኖቼ!! የድንግል ማርያምን ምልጃ ቅመሱ እና እናንተም በደስታ አልቅሱ ምርቃቴ ነው::

  • @hadastekle2644

    @hadastekle2644

    5 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @keneanamen9138
    @keneanamen91385 ай бұрын

    ምስጋና የሚገባው ዙፋኑላይ ያለ የሚኖር ዘላለማዊ አምላክ የሆ ነው ልዕል እግዚአብሔር ብቻ ነው ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልን ይሄ ትልቅ ክህደት ነው የእግዚአብሔር ቃል ይህን ይላል 50 - መዝሙር 23: ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።

  • @exodusexodus8636

    @exodusexodus8636

    5 ай бұрын

    inazih mine yawikallu ba eg/her faanta sawun yamalikallu

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia39355 ай бұрын

    እስይይይ እልል ልብ ድእስ የሚውል ዜና የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ይግባው እመቤቴም ትመስግን እናቴ ይቺ ልጅ ቶሎ ግድም ህግን ታውቆኝ ነበር ።

  • @edutub21
    @edutub215 ай бұрын

    እኔም 16 አመት እናቴ ጋር አልተገናኝሁም ፃለት አርጉልኝ እግዛብሔር ፋቅዶ እናቴ ጋር እድገናኝ

  • @kidestaylwe1619

    @kidestaylwe1619

    5 ай бұрын

    አይዙን ፀልዬ ታገኛታለሽ❤

  • @saratekletekle9467

    @saratekletekle9467

    5 ай бұрын

    Egzyabher yagzsh

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አልሽ እህታችን እመቤቴድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ወይኔ ያንንሰቀቀን አሳልፍሽ ዛሬ እንደዝህ ፉአ ብለሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የልጅሽን አለም ታሳይሽ ድንግል ማርያም

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema48305 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል እናታችን ወላዲተ አምላክ እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን ዘዉድነሽ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s5 ай бұрын

    ውይ እህቴ መሲ እኔ ላች ቃላት የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ ዘመነሺ ሁሉ ይባርክ የልጆችሺ እናት ያርግሺ የሰቱን እባ ጠርገሺ

  • @kon9394
    @kon93945 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል በጣም ተደሰትኩ ደስታ ያስለቅሳል የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove27725 ай бұрын

    እልልልልልል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳን እንባሽበአጭሩ ታበሰልሽ በይ እራስሽን ጠብቂ ደስ ብሎሽ ኑሪ በርቺ:: ወይ እግዚአብሔር እንዴት ስትለባብስ የባሰ እብ ሆነች ድሮም ቆንጆ ነሽ አዛኝቷ አሁንም አትለይሽ ሁሌም ትደግፍሽ የእኛንም እንባ ታብስልን እናታችን:: እግዚአብሔር ይስጣቸው ላሳደጏት መልካም ሰዎች በስነ ስርአት እናቷን እያሳወቁ ማሳደጋቸው ድንቅ ነው:: እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው::

  • @fmemy7076
    @fmemy70765 ай бұрын

    የድንግል ማሪያም ልጅ እግዛብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh91715 ай бұрын

    ደስ ሲል ክብር ምስጋና ይግባት ላማኑየል እናት ተመስገን 🙏🙏

  • @MekdiTube
    @MekdiTube5 ай бұрын

    እልልልልልልል ደስ ሲል ከመቸኮሌ የተነሳ ቪዲዮውንእንካን አይቼ አልጨረስኩም በጣም አሳዝነሽኝ ነበር ተመስገን ባጭር ግዜ እመቤቴ ድንግል ማርያም መለሰችልሽ ክብር ምስጋና ይግባት 🙏🙏

  • @inatbizu9051
    @inatbizu90515 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም /አስትሮዮ ማርያም ስለስማችሽ ምስጋና ይድረሳት አሜን ❤!!! እንኳን ደስ ያለሽ የሳሚራዊት እናት መስረት በዙ/መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተስብሽ ከስራ ባልደረቦችሽ/ኩሩዎችሽ በዝህ ሚዲያ የሚቀርበው ነገር ሁሉ መልሱ ፈጣንነው ደስስስ ይላል በርቱ በስራቹ እላለሁ ከልብ ትመስገናላቹ ❤።

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa5 ай бұрын

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን🙏🏻❤

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mm5 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እናት❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12265 ай бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እልልልልልል የኔናት እንኳን የአንድዬናት ከልጅሽ አገናኘችሽ🥰🥰🥰

  • @asasd9600
    @asasd96005 ай бұрын

    ክብሩን እግዚአብሔር እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይወሰዱ አንቺም እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ በሰላም ልጅሽ መታ በአይነስጋ መታ እንድትግናኙ ያድርጋቹ አሜን🙏🙏🙏

  • @abebechkidana3970
    @abebechkidana39705 ай бұрын

    እንኳን፣ደሥ፣አለሺ፣እህቴ፣ክብር፣ምሥጋና፣ለእመቤታችን፣ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagng8956
    @tenagng89565 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ክበር ለናትና ለልጁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioasni6631
    @ethioasni66315 ай бұрын

    እመቤቴ እስከመጨረሻው ታሳምርልሽ።

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb14055 ай бұрын

    እየሱስ.አምላኬ.የኔጌታ እረዳቴ.ካጠገቤ.ሆነክ የምታበረታኝ.የማሰለች ንጉሴ.ሂወቴ.አመሰግንሀለው ወዳጅ.ባጣውጊዜ.አጠገቤ ስለሆንክ.አመሰግናለው እየሱስ.ጌታ.ነው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mihretmengestu2798

    @mihretmengestu2798

    5 ай бұрын

    ባንቺቤትጌታንአውቀሻል ዶማ እኳንእሷአንቺም አውቀሻል ውይመናፍቅስትባሉ ዶማ ዘረቢሶችእናንተከሰይጣንነውየተወለዳቹት እብርትአፍጫተበስተሽ በየዳራሹ ከምደንሺ ልብካለሽ በተግባር ኑሪ

  • @hadastekle2644

    @hadastekle2644

    5 ай бұрын

    Geta Eyesus amlakachin ymesgen Enatun kidist Maryam enat Amalag yeseten meleaktnim yeseten ykiber hule Emebeten sntera melaektochin sintera Egziabiher bewstachew ale adragiw esu newna atmetsadeki

  • @nunuabay1820

    @nunuabay1820

    5 ай бұрын

    @@mihretmengestu2798አምላክሽን የማታውቂ ዶማ አንቺ ነሽ ፈጣሪያችሁን ለማመስገን የምትሸማቀቁ ነውረኞች

  • @mihretmengestu2798

    @mihretmengestu2798

    5 ай бұрын

    አንቺእኮአምላክሽ ሉተርና ጩፋነው አታውቂም ጌታንማ ብታቂ ለሆዳቹእምነታቹን የሸጣቹ ያዳራሽ ዱርዬ ማፈሪያአንድእውቀትየለሽም አዳምጪያንቺቢጤዋ ሶፊያ የሰጠችውን ምላሽ

  • @marthachane9777
    @marthachane97775 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ

  • @user-vq2kh5bb4i
    @user-vq2kh5bb4i5 ай бұрын

    መሲ የኔ መልካም በአንቺ ሚዲያ ላይ ቀርቦ መፍትሄ የማያገኝ የለም ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው

  • @yenubayu1696
    @yenubayu16965 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ፈጣሪ እረዳሸ❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane55155 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በስላም ያገናኛችሁ እመቤታችን ክብሩን ትውሰድ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw1035 ай бұрын

    እመብርሃን በለተቀንሽ እንደዚህ አይነት ደስታ ሁሌም አሰሚን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85085 ай бұрын

    ለተቸገረ ሁሉ መልካሙ ሁሉ ይሁን መሲ ተባረኪ

  • @beetyube
    @beetyube5 ай бұрын

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ከበር ውስጅ❤❤❤❤

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye19175 ай бұрын

    መሲ ትሁት ሴት ሸገር ኤፍ ኤም የጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ አይነት ለዛ ያለሽ በእሷ የተቃኘሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ስራዎችሽ ሁሉ ድንቅ ናቸው ስለሁሉም ነገር እናመሰግንሻለን ለተቸገረ ግራ ለገባው ደራሽ ነሽና

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube53935 ай бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ ውድ ደምሪኝ🎉🎉

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    5 ай бұрын

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10595 ай бұрын

    እንኩአን ደስ አለሽ እህቴ እችን ብርቅዬ ቆንጆ ልጅሽን ስላገኘሽ እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ🙏🏽🥰💜🇪🇹

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d5 ай бұрын

    እውይ እህቴ በደስታ አለቀስኩኝ ስለእመቤቴ❤❤❤❤፣ ተመስገን ሌላ ምን ይባላል፣

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g5 ай бұрын

    መስዬ ተባረኪ ደስታሸ ይጋባል መንሱዴ ሲያምርበት

  • @userenter2635
    @userenter26355 ай бұрын

    ተመስገን🙏የእኔ እናት እንካን ደስ አለሺ😘❤

  • @BayushAdebebe
    @BayushAdebebe5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢ተመስገን ላችምን ይሳንሻል ወላዲቷ እመብረሀን

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17985 ай бұрын

    በመጀመሪያ እመቤቴ ድንግል ማርያም የአማኑኤል እናት ከነ ልጇ ምስጋና ይግባት እህቴ ደስታሽን ይባርክልሽ በጣም መጠንቀቅ ያለብሽ ከዚህ በሃላ ነው ቤተስቦችሽን በሚመለከት የተናገርሽው አለ ስለዚህ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሊደግሙት ይችላሉ በተለይ ልጅሽ የምትመጣ ከሆነ አንቺ ላይ የተደረገው ለሷም ያስጋል በጣም ተጠንቀቅ አደራሽን የልጅሽ ልፋቷ ገደል እንዳይገባ አደራ አደራ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns5 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ተገናኙ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon49475 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ🎉🎉🎉

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እመብርሃን ከልብ ከጠሯት ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም❤❤❤❤❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer7485 ай бұрын

    አምላክ ይመስገነው በማርያም አማላጂነት የሚያምን አያፍርም!❤

  • @manycell9813
    @manycell98135 ай бұрын

    እንኮን ደስ ያለሽ ተመሰገን እመቤት ማርያም በሰላም ያገናኘችሁ

  • @helenusman7795
    @helenusman77955 ай бұрын

    እሰይ የምስራች ነው ሁሌም ምታመጪው ሁሌም ምስራች ነጋሪ ያድርግሽከርእሱ ሳየው ብቻ ደስ አልሽኝ ቆይ እስኪ ልስማው

  • @smms6004
    @smms60045 ай бұрын

    የኔ ውድድድ እስየየየየየየ እንኳን ደስስስ አለሽ እንጅ ታሪክሽን ሰምቼው አዝኜ ነበር❤❤❤❤

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ ውድ ደምሪኝ🎉🎉

  • @fikertesema1872
    @fikertesema18725 ай бұрын

    ክብር ለመድሀኒአለም እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት በርች

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker18205 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እንኳንም ደስአለሸ 🎉❤ ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው ሕማምላክ ብዬ.........ይሄ መዝሙር ላንቺ ነው ሕግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63345 ай бұрын

    እልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ክብር ምስጋና ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን እመቤቴ

  • @lizethio6061
    @lizethio60615 ай бұрын

    እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ እመቤቴን ጠርቶ ማንያፈረ አለ መሲዬም ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር የእርሱ ድልድይ አድርጏ ስለመረጠሽ እድለኛ ነሽ ❤

  • @LikineshTy-pe9gi
    @LikineshTy-pe9gi5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ እንኳን እመብረን የልጅሽን ነገር አሰማሽ መስዬም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @godislove5271
    @godislove52715 ай бұрын

    ተመስጌን እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤

  • @user-xn2hk4uj5c
    @user-xn2hk4uj5c5 ай бұрын

    እድህ ናት ድግል የአምላክ እናት ፈጥናአ ❤ትደርሳለች 🙏🙏🙏 እልልልልልልል ክብር ለልጆአ ይሁን አመብርሐን የጭቅ አማላጇ ምስጋና ይግባሽ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu43015 ай бұрын

    የደስታ እንባ ነው ያነባሁ ❤ እሰይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ❤ መስየ መልካም ሰው ❤❤❤

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np5 ай бұрын

    ደስታሽ ደስታችን ነው ሸገር ያለችዋን ልጅሽን መርሳት አልነበረብሽም ያሳዝናል ለማንኛውም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ከአንድ ሀይማኖተኛ ሰው የሟይጠበቅ ስራ ነው የሰራሽው ልጅሽን ይቅርታ ጠይቂ

  • @tesfaneshyohannis4871
    @tesfaneshyohannis48715 ай бұрын

    መሢዬ በጣም ነው የማከብርሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir22995 ай бұрын

    እንኳን ደሰሰሰሰሰ አለሸ የኔእናት ደሰታሸ ደሰታችን ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold29555 ай бұрын

    Mesi you are the best journalist you did great for yourself and for voiceless people. You respect your profession

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman49635 ай бұрын

    እቤት መስዬ አንቺን አይቱ ችግሮን የማይፈታለት የለም አንቺ ልበቀና በፈጣሬሽ በፍፁም እምነት ይሁናል ብለሽ ስለምትሰሬ መሻትሽን ይሙላልሻልአ አሁንም አሁንም ፈጣሪ ሁሌም ይሙላልሽ ስወድሽ ኩራቴ ዉዷ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @getegemechu5299
    @getegemechu52995 ай бұрын

    ክብር ለመቤቴ ተመስገን

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እናት እና ልጅ

  • @welotube463
    @welotube4635 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15435 ай бұрын

    እንኳን ደስ ያለች በአይን ደግሞ ለመታየየት ያብቃችሁ ኢንሻአላህ🎉

  • @lemlembereket839
    @lemlembereket8395 ай бұрын

    ለሁሉ ጊዜ አለው ፈጣሪ ይመስገን

  • @gigigebra869
    @gigigebra8695 ай бұрын

    እልልልልልልልል እልልልልልል እንኳን እናትና ለጁ እባሽን አበሱልሽ መስዬ አም እድለኛ ነሽ ሀሉም ከልብሽ ነው ፈጣሪ ሞገስ ይሁንሽ አሁንም❤❤❤

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f5 ай бұрын

    ጤና ይስጥልኝ የእግዚአብሔር መልስ እመቤታችን እስከነልጆ ክብር ምሥጋና ይድረስ አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese15445 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሀያል አምላክ ነው ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74505 ай бұрын

    መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የብዙዎች ዕንባ በአንቺ ታብሷል እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s5 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ🎉❤

  • @ferhiwoseyoum4239
    @ferhiwoseyoum42395 ай бұрын

    Blessed all the kind heart peoples in the world's ❤

Келесі