ሪዝቅን ከሚያመጡ ነገሮች ||

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 222

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a799 ай бұрын

    እየታውና ላይኩ የሚለያየው ለምደነው ላክ ግጩ አይከፈልበትም አይጎዳንም ይጠቅምናልጅ

  • @umuhubeyb

    @umuhubeyb

    9 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ሰውኮ በማይጠቅመው ነገር ላይ ሁኗል ውሎው አላህ ይምራን በስ

  • @sumeyaseyed2160

    @sumeyaseyed2160

    9 ай бұрын

    እናደርጋል እኔ ብዙጊዜ እየረሳሁት ነው አዳምጨነው እምወጣው❤

  • @user-il5yn5bg2k

    @user-il5yn5bg2k

    9 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-ex4ux6xb9h

    @user-ex4ux6xb9h

    9 ай бұрын

    ማሜ

  • @user-ex4ux6xb9h

    @user-ex4ux6xb9h

    9 ай бұрын

    ሞሟ

  • @biratub8619
    @biratub86199 ай бұрын

    በሰደት ላይ ያየሁትመከራ ሥቃይ የሠውፊት እረዝቅን ፍለጋ ወላሂ ልክየለውም😢 ያረብ መልካምንሢሣይ እረዚቅ እረዝቀን ያረዛቅ

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    9 ай бұрын

    አብሽር ❤❤አሚንን

  • @aliamshan5408

    @aliamshan5408

    9 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @semirabereka6737

    @semirabereka6737

    9 ай бұрын

    Amiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiin yarbe ehita Abishre inshallah Allah eko kayrtga new tilo ayetilem est entgse Allah marfiya tiru yahona tedre yewofkan aminnnnnnn

  • @samira6797

    @samira6797

    7 ай бұрын

    አብሽር❤ አሚን

  • @fatemaf5493

    @fatemaf5493

    7 ай бұрын

    አሚን ያረብ🥺🤲

  • @fatemaf5493
    @fatemaf54939 ай бұрын

    ይህ ዳአዋ ሁልጊዜ በጉጉትነዉ የምጠቡቀዉ ጀዛከላህኸይር በሂወት ጉዞየ ላይ ጠንካራ እድሆን ነዉ የሚያደርገኝ❤❤👍👍👍

  • @HliMetAssen

    @HliMetAssen

    9 ай бұрын

    ሣህ

  • @Linamohamed-rk3em

    @Linamohamed-rk3em

    Ай бұрын

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v9 ай бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ጀዘካላከይር ኡስታዝ በሰማነው የምንተገብር ያድርገን. 😢😢😢 ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ቤተሰቦቻችን አንተው ጠብቅልን. ያአላህ. ኡስታዝ. በዱአ አትርሱን. እኛም በሰው ሀገር ላይ በጭነቀት በሀሰብ አለቅን ያአላህ. ሀሳባችን ጭንቃችን አቅልልን ያረብ 😢😢😢😢

  • @user-sl6ds5nw4s
    @user-sl6ds5nw4s9 ай бұрын

    ጀዛከላህ ኸይር አባ አይድ አላህ በሰማነው ተጠቀመ ያደረገን ያረብ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou43659 ай бұрын

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. جازك الله يا شخونا. اللهمّ مسلي علي حابيبينا محمد. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ. ❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ. ❤.اللهم🌹🌹🌹💞💞💞

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c9 ай бұрын

    وعليكم اسلام ورحمةالله وبركاته جزكم الله خيرنا الله مصلي المحمد

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd10659 ай бұрын

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤🤲🤲

  • @soadhku7895
    @soadhku78959 ай бұрын

    ኢላፍ የሁልጊዜ ምርጫየ ማነው እንደ እኔ በላይክ የሚጀምር ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r9 ай бұрын

    አህለን። ኡሰታዝ ጄዛከላህ። አላህ የሁላችንም ያግራል

  • @zebebatube8475
    @zebebatube84759 ай бұрын

    ስለሏሁ አለይለሂ ወሰለም

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f9 ай бұрын

    🤲 ያ አላህ 🤲 ህልሞቻችንን እና ፍላጎቶቻችንን ካንተ መሻት ጋር አጋጥምልን

  • @user-od8gg7yr3u

    @user-od8gg7yr3u

    8 ай бұрын

    አሚን

  • @hayathsssen3144
    @hayathsssen31449 ай бұрын

    አላህ ያግራልን ለሁላችንም ወላሂ በስደት ላይ ክርትትት አለኩኝ ስራ ጥምምም ብሎኛል በዱአችሁ አግዙኝ አላህ እሪዚቃችንን በሀገራችን ላይ ይክፈትልን ሀገራችንንም ሰላሙን ያዉርድልን ያረብ

  • @madinaabdu-vr6yu

    @madinaabdu-vr6yu

    9 ай бұрын

    አብሺሪ አይዞሺ አላህ መልካሙን እሪዚቅ ይወፍቅሺ

  • @user-qx8cx4tp2o

    @user-qx8cx4tp2o

    9 ай бұрын

    Yati gnesh yne gedgi

  • @aliamshan5408

    @aliamshan5408

    9 ай бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ እል ነበር የስራዉ መጥመም

  • @user-hg7kw7gy1h

    @user-hg7kw7gy1h

    5 күн бұрын

    አብሺሪ ዉዴ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer9 ай бұрын

    ኡስታዝአላህይጠብቅ

  • @ZeynebYissa
    @ZeynebYissa9 ай бұрын

    ዋአሊኩስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ እኛም በሰማነው አተም በተናገርክው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛአክላህ ሀይር🌹🌹👍👍👍

  • @BaderuLade
    @BaderuLade9 ай бұрын

    ጀዛካአላሁም ኸይረን አላህ ይርዳህ ወንድምችን

  • @user-vr6cs1on2k
    @user-vr6cs1on2k9 ай бұрын

    አለሁምሣሌ አለነቢይን ሀቢቡን መሐመዳ አይህሣለም ፊዳክ ያረሱለለ✅✅✅✅✅

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn9 ай бұрын

    ሠለላሁአለይሂወሠለ አላህመልካሙንይወፍቀንያረብ ጀዛክአላህኸረንኡሥታዛችን

  • @user-kg9xc5fr9p
    @user-kg9xc5fr9p9 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዟከአሏህ ኸይራ

  • @sadahussen620
    @sadahussen6209 ай бұрын

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @neymafishki6236
    @neymafishki62369 ай бұрын

    ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bo2hb6rc8g
    @user-bo2hb6rc8g9 ай бұрын

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አይሂ ወሰለም

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k8 ай бұрын

    ያአባ ኢያድ አሏህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገሮች ያረብ ንግግርህ ማራኪ ምክርህ አይጠገብ ሀቂቃ ከፊትህ ላካብድ ሳይሆን እዉነቴን ወሏሂ ብቻ ረበና ይጠብቅህ መሠሎችህን አሏህ ያብዛልን

  • @nuriya8577
    @nuriya85779 ай бұрын

    ያረብየምሠራውንሀላልገዘቤንበረካአድርግልኝያከሪም👏

  • @omrmobile2678
    @omrmobile26789 ай бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመሁላሂ ወበረካትሁ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላቸው ነብይና ሙሀመድ ሰላለህ አለይ ወሰለም ተስሊመን ከሲራ

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o9 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @tioybamangsha5049
    @tioybamangsha50499 ай бұрын

    صلي الله عليه وسلم

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa94189 ай бұрын

    ጀዛኩም አላህኸይር ያረብ አንተ በእዝነትህ ረዝቀን አሚን❤

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s9 ай бұрын

    አሚንያረብ አላህ ጽናት ይሰጠን

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar90469 ай бұрын

    ጀዘከለህ ከይርን አለሁመ አምን ያረቢ

  • @semurseid4419
    @semurseid44199 ай бұрын

    Allah hum sale ala sayyidina Muhammad ❤️ ♥️ ❤❤❤❤ Allah hum Amiiin ya'rabe ya'rabe ya'rabe Long life Allah Bless you 🙏 ❤️

  • @LubabaMuhamed
    @LubabaMuhamed9 ай бұрын

    አላሁም መሦሊ ወሠሊሚአላ ነብይና ያረሡለላህ ያሀቢበላህ ያሙሀመድ

  • @hawaa7910
    @hawaa79109 ай бұрын

    ያረብ በሰማነዉእምን ጠቀምበትያድርገን

  • @Umumaze
    @Umumaze9 ай бұрын

    الله حفظك

  • @fatimafatum3684
    @fatimafatum36849 ай бұрын

    ያረበና አሚንንን

  • @shukriyasalahden8178
    @shukriyasalahden81789 ай бұрын

    ❤❤❤ሰለላሁ አሌይህ ❤❤❤❤ወሰለም❤❤

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke6 күн бұрын

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Kedija5473
    @Kedija54739 ай бұрын

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ ሱለላሁአለይሂወሰላምጀዛከላህኸይርወንድምአሚንያረብ

  • @user-qt8et2ft9t
    @user-qt8et2ft9t9 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-pv2zd4bu4m
    @user-pv2zd4bu4m9 ай бұрын

    አሚንንንንንንንን አሚንንንንንንንን አሚንንንንንንንን አንንንንንንንንንን ኡስታዚ ጀዛከላሁ ክይረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ወደም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semiraadebulejlile
    @Semiraadebulejlile9 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይኪ ወሰለም

  • @hayatmuhe1505
    @hayatmuhe15059 ай бұрын

    ሽኩረን ሀቢቢይ❤❤❤❤❤❤ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ

  • @user-xp6wp6fc6h
    @user-xp6wp6fc6h9 ай бұрын

    ጀዘአክ አለህ ከይሪ

  • @halima7669
    @halima76699 ай бұрын

    ዋለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላዋለይ ወሰለም😢😢 አላህ ሆይ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲

  • @MunajaSulitan
    @MunajaSulitan9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz4nx6eg1o
    @user-sz4nx6eg1o8 ай бұрын

    አሚንንንን

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f9 ай бұрын

    አላህይጠብቅህኢዝታዝ

  • @AliMehammed-vq5yj
    @AliMehammed-vq5yj9 ай бұрын

    አላህያረዛቁያሯዚቁአሚን

  • @ለምን
    @ለምን9 ай бұрын

    አህለን ያጀማኣ

  • @fgcg-db8gh
    @fgcg-db8gh9 ай бұрын

    صلى الله عليه وسلم❤❤❤

  • @nuriya8577
    @nuriya85779 ай бұрын

    አላህሞሠሌወሠሌምአላነብይናሙሀመድሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @user-fc9py3zp6r
    @user-fc9py3zp6r16 күн бұрын

    S.a.w❤❤❤❤

  • @maryamajaz942
    @maryamajaz9429 ай бұрын

    ያረቢያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @RoseFlowe-zd4nt
    @RoseFlowe-zd4nt8 күн бұрын

    Aminaminaminjezakalahwendema💞💞💞r

  • @LES..Saliha2940
    @LES..Saliha29409 ай бұрын

    አላህ ያግራልን ለሁላችንም

  • @ShemsKedir-jx3up
    @ShemsKedir-jx3up3 ай бұрын

    S.A.W❤

  • @naymanayma2677
    @naymanayma26779 ай бұрын

    صلى الله عليه وسلم

  • @user-by7kn5pr1l
    @user-by7kn5pr1l6 ай бұрын

    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaseid
    @fatimaseid9 ай бұрын

    ጀዛኪ አላህ

  • @GrDgg
    @GrDgg9 ай бұрын

    ጀዛኩላሁሄርን የሒ

  • @fatimafatum3684
    @fatimafatum36849 ай бұрын

    ሱለላሁአይሂ ወሰለም

  • @jujutube9888
    @jujutube98889 ай бұрын

    Jazakalhu barta

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed32129 ай бұрын

    ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበርሃትሁ። ስለላሁ አለይሂ ወስለም። አሚን

  • @ameenaameena6641
    @ameenaameena66419 ай бұрын

    صل الله عليه وسلم❤❤

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv6 ай бұрын

    .ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @assiyahussen3940
    @assiyahussen39408 ай бұрын

    ስለሏሁ አለይሁ ወሰለም

  • @user-tp9jh3gg6l
    @user-tp9jh3gg6l6 ай бұрын

    Kesew fit alaah ytebken aminn

  • @maramesubahaneallahe1385
    @maramesubahaneallahe13859 ай бұрын

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp9 ай бұрын

    ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ያአላህ በሠው ሀገር የተሠደድነው እሪዚቅ ፍለጋ ነው🎉🎉🙏🙏

  • @nihuy-xw2rt
    @nihuy-xw2rt9 ай бұрын

    Wa wr wb s a w❤❤❤❤

  • @kedijaseid6471
    @kedijaseid64719 ай бұрын

    ❤Aww alah yechemereleh mekereh betam yabereta yanesasal!!!alah hayatehen yarzemewe🤲!!!

  • @user-fr4zf6lw1y
    @user-fr4zf6lw1y7 ай бұрын

    ጀዛከላህ ❤❤

  • @hawahawa7248
    @hawahawa72489 ай бұрын

    ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ምራኝ ምገዱን ያረቢ ኣላህ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm9 ай бұрын

    የአላህ አገራችንን ሠላም ይመልስልን

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela70059 ай бұрын

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc4 ай бұрын

    ጀዛክአላህ👍👍👍👍

  • @user-ge4vd6nc1v
    @user-ge4vd6nc1v3 ай бұрын

    ያበረብ አላህየ ወዳታሁለየም ቅረብ አራገን የረብ የማዳም ቅመሞች አላህኢማንን ይለግሠን ያረቢእሚን እዝነትህን ለግሰን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @mominawala5487
    @mominawala54878 ай бұрын

    ጀዛከላህ ህይር በስማነውየምንጠቀም አተምበተናገርከው እኛምበሰማነውተጠቃሚየዲርገን

  • @user-or9cu8iy8e
    @user-or9cu8iy8e9 ай бұрын

    ጀዛከላኸይር

  • @kedijaseyid
    @kedijaseyid15 күн бұрын

    ጀዛ ኩሙሏ ኸይር

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen9 ай бұрын

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @user-zj7up3sh8x
    @user-zj7up3sh8x9 ай бұрын

    አሚንን

  • @cd4076
    @cd40769 ай бұрын

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @taibahmuhammad4683
    @taibahmuhammad46839 ай бұрын

    ወአለይኩምሠላምወረህመትወሏሂወበረካቱሁ።ጀዘክአሏህ ኸይር

  • @user-jh4gq4lg7f
    @user-jh4gq4lg7f4 ай бұрын

    ሠለ ላሁአለይሂወሠለም❤❤❤❤

  • @AliMohammed-qy2th
    @AliMohammed-qy2th9 ай бұрын

    Allah yastekaklen

  • @tesfaneseshtu21
    @tesfaneseshtu219 ай бұрын

    አላህ ያግራልን

  • @maryamajaz942
    @maryamajaz9429 ай бұрын

    ያረቢስጠኒናልስጥ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa72759 ай бұрын

    ጅዛከላህ ኸይር

  • @user-eb9hj8qj1n
    @user-eb9hj8qj1n7 ай бұрын

    امين يارب ياالله

  • @user-mn1ef3ms3u
    @user-mn1ef3ms3u14 күн бұрын

    Wa as wr wb Aimnnn

  • @ChchyfHchchc
    @ChchyfHchchc2 күн бұрын

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o9 ай бұрын

    ወአለይከም ሰላም ወረህመቱላህ አህለንንን

  • @user-sh4qr4mg9c
    @user-sh4qr4mg9c6 ай бұрын

    ሠለላሁ አሌይሂ ወሰለም አሚንንንአሏህማ አሚንንን ያረብ

  • @ramzia3457
    @ramzia34579 ай бұрын

    አሚን

  • @firdosfirdos3449
    @firdosfirdos34496 ай бұрын

    صلي الله وسلام

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo17935 ай бұрын

    በሰማንዉ እንጠቀምበት

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal94495 ай бұрын

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا

  • @semirayonis6804
    @semirayonis68049 ай бұрын

    Amene. Amene. Yarebiylalemn

  • @haleemaabad-sj8tk
    @haleemaabad-sj8tk9 ай бұрын

    ያረቢ እነ ዛሊምነፍሢ አላሑም አፍአኒ ያረቢ ወላሒ አሑንሥ በሥደት የሠው ታዛዥ መሖን ደከመኝ እባክሕ ተምሕረትሕ ተሁብሕ ተእርዚቅሕ ወፈቀኝ ያረሕማን ያረዛቅ

Келесі