ጠንካራ ሩቃ ከስራ ጋር ለተሰራብን ሲሂር/ድግምት እና ለሂስድ

Пікірлер: 518

  • @user-yo2ov5bs6d
    @user-yo2ov5bs6d Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛከሏልሁ ኸይረን ጀዛ ሁሉንም የሩቃ አይነቶች ይቀሩልን የምትሉ ላይክ

  • @monamona4720

    @monamona4720

    Жыл бұрын

    😢😢

  • @aliami3143

    @aliami3143

    Жыл бұрын

    እኔ እስማማ ለሁ ዉ ዴ

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Жыл бұрын

    ጀዛካምአላህ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    Жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ

  • @SamSuddin-ex2rh

    @SamSuddin-ex2rh

    Жыл бұрын

    🌾🌾🌾🌾🌾

  • @martafeker4997
    @martafeker499711 ай бұрын

    ክርስቴን ነኝ በጣም ደስ አለዉ ዉስጤን አመሰግአለሁ❤❤❤❤

  • @fatumayesuf2088

    @fatumayesuf2088

    11 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @abdimanbarbershop5216

    @abdimanbarbershop5216

    10 ай бұрын

    Mash Allah sister Allah ketetegnawen menged yemrash

  • @dubaidubai3277

    @dubaidubai3277

    10 ай бұрын

    እህቴ.አላህ.ይውደድሽ.አላህ.ቀጥተኛውን.መንገድ.ይምራሽ.የኔ.ውድ.እህት.❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ.እህቴ.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dz9qq5oh6v

    @user-dz9qq5oh6v

    9 ай бұрын

    አላህያሥልምሽ

  • @ZEUSAPOLLO

    @ZEUSAPOLLO

    9 ай бұрын

    😂🤣🤣🤣ክርትናህን በመጀመሪያ ጠንቅቀህ እወቅ እሥላም ጂኒ አንድ ነው ጂኒዎች ቁራንን አዳምጠዋል ስለዝህ 100%

  • @ahmedtube3504
    @ahmedtube35048 ай бұрын

    የአላህ አንተ አዛኝነህና እዘንንልን የታመመም ይሻር የጨነቀውም ይፈርጂ ያርብ አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @user-gt6lm8eb2z

    @user-gt6lm8eb2z

    7 ай бұрын

    አሚንንንን ያረቢ

  • @SamiraSamira-qq2jg

    @SamiraSamira-qq2jg

    7 ай бұрын

    አሚንያረብ🤲🤲

  • @user-tl5gg2cz4r

    @user-tl5gg2cz4r

    7 ай бұрын

    አሚን የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semirasara134
    @semirasara134 Жыл бұрын

    የአላህ እኔ ባቤቴ የሚወደው ስራ ነበረው አሁን ያለምንም ምክንያት ትቶት ከቤት ቁጭ አለ 2አመቱ እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ

  • @sofiyabutajera5347

    @sofiyabutajera5347

    Жыл бұрын

    እኔም አባቴ 10 አመቱ ሆኖታል😢😢😢

  • @abduljelilmohammed5740

    @abduljelilmohammed5740

    10 ай бұрын

    Alhe ymarew

  • @user-xl8lw9kv7b

    @user-xl8lw9kv7b

    10 ай бұрын

    ያረቢ

  • @dubaidubai3277

    @dubaidubai3277

    10 ай бұрын

    እኔም.የምወደውን ስራየን.ንግድ..ለሊት.ቀን.ሳልል.እሰራ.ነበር.3አመቴ.ሀስየላሁ.ወኒእመተል.ወኪል.እቤት.በሽተኛ.አድርገውኝ.ውያለሁ.የአህዋት.ድአድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hassenasfaw354

    @hassenasfaw354

    9 ай бұрын

    አላህ ይርዳው የአላህ እርዳታ አይለየው

  • @ikramyusuf
    @ikramyusuf11 ай бұрын

    መስራት እየቻልን የሰሪ ተመልካች ሁነናል አላህ ይድረስልን!!!!!!

  • @user-sd2bo3td3e

    @user-sd2bo3td3e

    8 ай бұрын

    አሚንን ያረብ❤❤❤❤

  • @HALIMMAHASSAN-zl6qh
    @HALIMMAHASSAN-zl6qh9 ай бұрын

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነትና ሰላም አይለያችሁ በተረፈ ለአንዲ ፍሬ ወንዲሜ ዱኧ አዲርጉልኝ ከላይም ከታችም የለኝም እሱኑ ብቻ ስጦታ ሰታኝ ላትመለስ ሂዳለች እናቴ እና ያመዋል እኔ ስደት ነኝ ያለሁት ሁሌ እግሩንና እጁን ይይዘዋል ስራም መስራት አልቻለ የማንኛችን ዱኧ ተቀባይነት እንዳለው ስለማናቅ ዱኧችሁ አይለየኝ እህቶቸ የወዲሜ ጤና ተመልሶልኝ በሰላም እንዳገናኜን ያረብ😢😢😢

  • @ffafsa378

    @ffafsa378

    9 ай бұрын

    አብሺሪ ወዴ አላህ ጤናውንይመልስለት እስዋንም አላህ ይዘንላት አንቺም ጠንካራ ሁኚ 😊😊 ሁሉም ያልፋል

  • @HALIMMAHASSAN-zl6qh

    @HALIMMAHASSAN-zl6qh

    9 ай бұрын

    @@ffafsa378 አሚን ያረብ ውዴ😘😘

  • @user-wk4bb2oe9g

    @user-wk4bb2oe9g

    9 ай бұрын

    አላህ ያሽረው አብሽሪ 🤲🤲🤲☝️

  • @HALIMMAHASSAN-zl6qh

    @HALIMMAHASSAN-zl6qh

    9 ай бұрын

    @@user-wk4bb2oe9g አሚን ሆቢ❤❤

  • @ttww9470

    @ttww9470

    8 ай бұрын

    አላህ ያሺረው እሩቅያ አሥቀሬበት ኢንሻ አላህ ይድናል ኡሥታዙን አናግሬቸው ደውለሺ

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh7 ай бұрын

    አሚን ያረቢ እኔ በሰራ ላይ 15ዓመቴ ነው በድግር ተመረቄ እስከዛሬ 3000ብር ነው የሚከፈለኝ ይህ ማከሸፊያ ለኔ ነው እደሜና ጤና ይስጡት

  • @user-it5qi1tg6e
    @user-it5qi1tg6e6 ай бұрын

    ዉስታስ ቃላት ያጥረኝል እድሜ ከጤና ዮስጦት በሰዉ ሀገር ጎራሲገባኝ ሲጨቀኝ የርሶ ቁራን ስ ሰማ ዮለቀኝል። በድዋ አዮርሡኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bxhjx5686
    @bxhjx568611 ай бұрын

    ኡስታዝ መስራት እየቻልን የሰሪ ተመልካች ሁነናል አላህ ይድረስልን ተይዘናል ሁሉንም አይነት ሩቃ ቅሩልን ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @hayathkhan1673

    @hayathkhan1673

    10 ай бұрын

    ከባድ ነዉ እህቴ መስራት እየቻልን እሜዳ ላይ ቀርን አላህ ይድርስ ልን

  • @mashaallhsss3479

    @mashaallhsss3479

    8 ай бұрын

    Ke subhi selat bewala yasenin kiri kemategnateshi bafite damo amana resula kiri yetwati yemata ziker arge istegfahr abiyi

  • @ttww9470

    @ttww9470

    8 ай бұрын

    ​​@@hayathkhan1673ሀሥቡን አላህ ወደአላህ በመቅረብ መጠከረ ነውጅ ሜዳላይ ቀረን ማለቱ አግባብ አይደለም በኢማናችን መጠከረ ከሺረክ ከቢድአ መራቅ ነው የታዘዝነውን በመሥራት ዱአ ማድረግ በሱና በተውሂድ በዝክረ. መጠከረ አለብን።

  • @MeremHusen

    @MeremHusen

    8 ай бұрын

    abeshiru

  • @user-it5qi1tg6e

    @user-it5qi1tg6e

    6 ай бұрын

    ትክክል እኔ😢❤❤ አላ ኸይርጄዛ ዮክፈላቸዉ

  • @fjfh3537
    @fjfh353710 ай бұрын

    ❤❤❤❤የልቤብረሀን ቁራአን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ahelam-tf9dd
    @Ahelam-tf9ddАй бұрын

    ኡስታዜ ምንገዴን እድመራ ስላደረጋችሁኝ አላህ ይክፈላችሁ የተጨፈነ አይኔን ነው የገለጣችሁልኝ

  • @hdjdjjcjffjf9984
    @hdjdjjcjffjf998411 ай бұрын

    ኡስታዝ እከታተላችኋለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይስጣችሁ

  • @tube-dg2un
    @tube-dg2un11 ай бұрын

    ማሽአላህ ቀጥልበት ኡስታዝጀዛክአላህኽይር

  • @ekramali3222
    @ekramali322210 ай бұрын

    ኢላሂ ያላተ ማንም የለኝምና ከጭንቀቴ ገላግለኝ😭😭😭😭መፍትሄ ካተነውና ድረስልኝ የሲህር ምልክቶች በሙሉ እኔላይ ናቸው እኔማንም አጋዢ የለኝም አላህየ አተድረስልኝ😭😭😭😭😭😭

  • @abuafnan3577

    @abuafnan3577

    10 ай бұрын

    አዳኙ አሏህ ያንሳላቹህ🤲🤲🤲

  • @ttww9470

    @ttww9470

    8 ай бұрын

    ​@@abuafnan3577አሚንን

  • @kjhhkbh7867

    @kjhhkbh7867

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @SacadSaed

    @SacadSaed

    6 ай бұрын

    አላሕይድረስልንያረብእኔጅንአለብኝ

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan167310 ай бұрын

    😭😭😭😭😭ያረብ እህቶችንም ተጪቀት አዉጣ ቸዉ እኔንም እሪዝቄን ክፈት እልኚ ያረብብብብብብብብብብብብብ

  • @user-wc6ek4hk2y

    @user-wc6ek4hk2y

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂👍አሚንንንየኔውድ❤❤❤❤

  • @SamiraSamira-qq2jg

    @SamiraSamira-qq2jg

    7 ай бұрын

    አሚን ያረብ🤲🤲

  • @user-mv4nn6lb9y

    @user-mv4nn6lb9y

    2 ай бұрын

    አሚንንን❤❤❤😢

  • @JituMohammed-yo1ln

    @JituMohammed-yo1ln

    2 ай бұрын

    Amiiin Amiiin yaa Rabbi

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan167310 ай бұрын

    የሚገርመዉ ሰዉች በጣም ነዉ የሙጠሉኚ ምንም ሳላደር ጋቸዉ እህህህ😭😭😭😭😭😭😭☝

  • @user-nt4kt5ho1f

    @user-nt4kt5ho1f

    9 ай бұрын

    አብሽሪ አላህ አይጥላን ፍጡር ያው ፍጡር ነው እኔም እደዛ ነኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @RahmaRahma-ue5jr

    @RahmaRahma-ue5jr

    9 ай бұрын

    አብሽሩልኝ እህቶቾ አሏህ አለን

  • @AykelAli

    @AykelAli

    9 ай бұрын

    የኔ ጤ

  • @user-wk4bb2oe9g

    @user-wk4bb2oe9g

    9 ай бұрын

    ወላሂ የኔስ የከፋ ነው ቢቻ አላሀምዱሊላ አብሽሪ የኔ ቢጤ😢😢😢

  • @hayathkhan1673

    @hayathkhan1673

    9 ай бұрын

    እሺ ማርዋ ግን ለግዜዉ ተጎዳን ወላሂ ስድስት 6 አመቴ ነዉ አድ ብር የለኚም ብቻ አልሀምዱሊላህ ይሁን እሳም ይጥማት ለጌዜዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @yusufbadube
    @yusufbadube10 ай бұрын

    Masha Allah, important and incredible lesson.jzk Allah ustaz.

  • @MBaba-sk3xm
    @MBaba-sk3xmКүн бұрын

    ኡስታዝ ጀዛከላሁምኸይረ ለኔም ዱአአረጉልኝ ስራአጥቸ በሰውአገረ ቁጭብያለሁ ያረብ ☝☝☝☝☝☝

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c Жыл бұрын

    ጀዛ ከላ ኸይር ውስታዝ አላህ ያጢኩም አፊያ ሰሃ መሸአላህ ተባረክ አላህ ይኸ ትልቅ ኒእማ ነው አላህ በፈቀደው በቁርአን አያ ቶች መታከም ፍቱህ መድሃኒት ነው አልሃምዱ ሊላህ ሽኩር ይገባው ላላህ ሱብሃነሁ ተአላ

  • @bxhjx5686
    @bxhjx568611 ай бұрын

    ማሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ የምንሰራዓበት ሳዓጣ ስራ እንዳንሰራ ከ5 ዓመት በላይ ታስረን ቁጭ ተብለናል የስራ ፍቅር ከፍተኛ ፍላጎት የነበረኝ ሰው ነበርኩ አሁን ግን ምን እንደነካኝ አላውቅም ጉዳዩ ሁሉ ወደ አላህ ትቼአለሁ

  • @MeremHusen

    @MeremHusen

    8 ай бұрын

    du,a abejji

  • @user-it5qi1tg6e

    @user-it5qi1tg6e

    6 ай бұрын

    መስራት። እየቻልኩኝ ተመልካች ሁኜ ቀረዉ ጎራገባኝ ስራ ስሄድ ያለሞንሞክኝት መጀመርያ ዮዱኝል ትንሽ ቆዮተዉ ሰበ ብ ፈልገዉ ያስወጡኝል እየፈለጉኝ እየፈለካቸዉ ያለሞንሞክኝት ደክሞኝ ትንሽ ከተናገርካቸዉ ሰበበ ያረጋሉ ሞን እደሚሻለኝ ግራገባኝ ቁራንሟ በጣሞ ኦዳለዉ አልገባሞ አለኝ ድዋአርጉልኝ ባላ ያጀማ የቲሞነኝ ደሞ እናትሞ አባቶሞ የለኝሞ እናቴ ብቻኤን ጥላኝ ሄደች አባትሞ የለኝሞ ጭቀቴ ማጋራኝ እናቴሞ የችግሬ ደራሽ አላቃትሞ በልጅነቴነዉ የሞተች ያጀማ አትርሡኝ 😢😢😢😢😢 እናት አባት ያላቹ ታዶላቹ አላያቆዮላቹ❤

  • @emanahmed-vb6fy

    @emanahmed-vb6fy

    Ай бұрын

    አብሽርርርርር​@@user-it5qi1tg6e

  • @user-um7xj1ds4f
    @user-um7xj1ds4f7 күн бұрын

    ማሻአላሕ ጀዛክሏሕ ኡሥታዝ አላሕ ይጠቡቅሕ በዝሕ በሽታ ለሚሠቃይ ሑሉ አላሕ አፈያቸዉን ይመልሥላቸዉ

  • @RmkMks
    @RmkMks4 ай бұрын

    ጀዛካላህ ኸይር ን ኡስታዝ

  • @user-pe5ss1md7d
    @user-pe5ss1md7d9 ай бұрын

    ጀዛከለኸይርን ውሥታ እድሜ ይሥልንሹክረን ሹክረንደ ዱኣአርግልኝ የተጨነቀ ሁሉ የሚፈረጅበት ቀን ያርግን ያረቢ😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @sharoaba8527
    @sharoaba8527 Жыл бұрын

    Mashallah Allah keyir jezahin yistih

  • @ekram819
    @ekram819 Жыл бұрын

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @umayayahya773
    @umayayahya7739 ай бұрын

    ዱአ አዲርጉልኝ ስኬታማ እንዳልሆን ተደርጎብኘል ትንሽ ወዳ ጌታዬ ስማለስ ድብርት መሠለቸት መትፎ ፍልሞች የመሣሠሉ አለስፈለጊ ነገሮች እንድታገብር የስገድዳኘል ግን መጥፎ ነገር በጣምናዉ እምጣለዉ

  • @user-it5qi1tg6e

    @user-it5qi1tg6e

    6 ай бұрын

    አብሽሪ ሁሉሞነዉ ስራለሰሪ እሾክ ላጣሪ አላ ዮዝጋባቸዉ ኢሻላ😢😢❤

  • @SdyaNuri
    @SdyaNuri Жыл бұрын

    ጀዛ ከላአ አላአ ይጠብቃቹ ኡስታዝ

  • @bedry520
    @bedry52010 ай бұрын

    ማሻአላህ ጀካሏሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @Jameela-do9df
    @Jameela-do9df13 күн бұрын

    ያረብ ዱአ አድርጉልኝ ጨንቆኛል😭😭😭😭😭

  • @user-dj2rg4cp4x
    @user-dj2rg4cp4x Жыл бұрын

    ጃዛክአለህኸያረን❤

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain55049 ай бұрын

    Amin 🙏🙏🙏

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 Жыл бұрын

    ጀዛከላህ ከይር

  • @ekrW
    @ekrW9 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ውንዲማችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ጀዛክአላህ ህዳር አንድ ሰው ሲህርም ይሁን ጂን ያለበት ስው ሁልግዜ ቁርአን የሚያዳምጥ የሚቀራ ከሆነ ክብ እንደትንኝ እየበነነ ይሄዳል ይባላል

  • @ttww9470

    @ttww9470

    8 ай бұрын

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-he3vx4kf3j

    @user-he3vx4kf3j

    5 ай бұрын

    ❤❤❤​@@ttww9470

  • @RehimaWool-cz9uf
    @RehimaWool-cz9uf10 ай бұрын

    ጀዛ ካላሕ ኸይርን

  • @ToybaUae
    @ToybaUaeАй бұрын

    መሽአለህ ጀዛከላህ

  • @SamiraSamira-qq2jg
    @SamiraSamira-qq2jg7 ай бұрын

    አሚንያረብ🤲🤲

  • @abdurazakmuhaba9272
    @abdurazakmuhaba92727 ай бұрын

    Masha Allah

  • @memobbnn
    @memobbnn Жыл бұрын

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @user-dj2rg4cp4x
    @user-dj2rg4cp4x Жыл бұрын

    ጃዛክአለህኸያረን

  • @user-wk4bb2oe9g
    @user-wk4bb2oe9g9 ай бұрын

    እኔ ኢቲዮ አሪፍ እሰራ ነበር እዚ ስመጣ ስራው ሁሉ ጠፋብኝ ወላ ያረቢ በሰው አገር ጭቀት አርቅልን🤲🤲🤲☝️

  • @user-it5qi1tg6e

    @user-it5qi1tg6e

    6 ай бұрын

    አሚን ጨነቀን ከባድነዉ😢📚🇸🇦

  • @user-fn9sp7sm2x
    @user-fn9sp7sm2x11 ай бұрын

    የረቢ;የአለህ;ከሠህሮች;ጠቢቀን;

  • @semirajibril591

    @semirajibril591

    10 ай бұрын

    Ameeeeen

  • @fatumaoumer588
    @fatumaoumer58810 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወረካትሁ ውስታዝ ሽኩረን እኔ ሲሂር የምወዳት እህቴ የስደት ጌደኛየ አድርጋብኝ አልሀምዱሊላህ የበሽታው ሁሉ መዳኔቱ ቁርአን መሆኑን እመስክራለሁ አሁንቁርአስሰማ ስውነቴንሁሉ ይወረኛ ዱአአድር

  • @ttww9470

    @ttww9470

    8 ай бұрын

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @aliami3143
    @aliami3143 Жыл бұрын

    ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይር ያርብ አላህ ይጠብቅልን ኢልምነ ናፊ አ ያርብ ዱኒወላ አሂ ራችሁ ያሳም ረ ላችሁ ያርብ

  • @abuafnan3577

    @abuafnan3577

    Жыл бұрын

    አሚን🤲🤲 ሹክረን🙏🙏

  • @madass826

    @madass826

    Жыл бұрын

    ጀዛከልላህ ኸይረን ኡስታዝ እህቴታማብኝነበር እንደት ነው የምትገኙት

  • @user-wc6ek4hk2y

    @user-wc6ek4hk2y

    9 ай бұрын

    አሚንንንንያረብአላህጀነተልፊርዶስንይወፈቅቻሁኡሥታዝእህማሻአላህያረብእኛምቀጥተኛውንምገድይምራን

  • @user-ci6kg7jb3e
    @user-ci6kg7jb3eАй бұрын

    አሚን አሚንያረብ አለሚን

  • @sikosilo1196
    @sikosilo11965 ай бұрын

    Messh Allahi Jezak Allah hair

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam56379 ай бұрын

    የአላህ አተድረሥልን

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm664410 ай бұрын

    አሚንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 Жыл бұрын

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9hАй бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛክ አላህ ከይር አላህ ሳሂሮችን እስርስር አድርጉ ዱአ አድርጉባቸው አላህ ለራሳው ያድርግላቸው ያረብ አሚን በሉ

  • @Zikratahir
    @Zikratahir9 ай бұрын

    MashaAllah

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Жыл бұрын

    ያረህማንንን

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed612610 ай бұрын

    جزاكمالله خير

  • @user-fn9sp7sm2x
    @user-fn9sp7sm2x11 ай бұрын

    ጄዘ;ከለ;ቢከይረንንንንንንን;ኡሥተዝ;ሙክተሪ:

  • @user-dx4wh5vj7d
    @user-dx4wh5vj7d27 күн бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛከላሁ

  • @saedaHussen
    @saedaHussen6 ай бұрын

    جزاك الله خيرا يا اخي

  • @hawasaeed2528
    @hawasaeed252810 ай бұрын

    ማሻአላ ጀዛከኩም ኸይረን

  • @abuhalima411
    @abuhalima4114 ай бұрын

    አሚንን ያረብ ❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-jm7fl8uk5t
    @user-jm7fl8uk5tАй бұрын

    አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u6 ай бұрын

    እህት ወዲሙቸዱአ አረጉልኝ ባለቤት በሲህረ ታሙቢኛል በዱአ😢😢😢😢😢 የአሏህ ነገሮቺ ሁሉ እዳልነበረ እየሆኖብኝነዉ በሰ አልሀምዱሊላህ እሰኪ ነጃ ይበልልሸ በሉኝ ገዜቢም ከመክሰረ በጣም በዙነገረ ያረብብብብ ዱአአ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zeynebmohamed

    @zeynebmohamed

    2 ай бұрын

    አብሽሪ አላህ አፊያ ያርግልሽ ሩቃ አስቀሪለት

  • @user-um7xj1ds4f

    @user-um7xj1ds4f

    6 күн бұрын

    አቡሽሪ አላሕ ከበሽታዉ ይፈዉሰዉ የዚሕን በሽታ ልክ የሚረዳዉ የደረሰበት ቡቻና በቻነዉ አልሐምዱሊላሕ አለኩሊሐል

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 Жыл бұрын

    ሰፈልገው ነበር 😢😢😢😢

  • @user-fn9sp7sm2x
    @user-fn9sp7sm2x11 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንን

  • @user-wz9kx1fh6t
    @user-wz9kx1fh6t9 ай бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @user-zj1ik2gb4x
    @user-zj1ik2gb4x Жыл бұрын

    ገዛት አላህ ኸይር ወድም

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 Жыл бұрын

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Жыл бұрын

    ጀዛኩአላህ

  • @user-hd4kx6uf2z
    @user-hd4kx6uf2z9 ай бұрын

    Alhamdulilah

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan167310 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንንንንንን ያረብ

  • @gyfh9093
    @gyfh90937 ай бұрын

    አሚንያረብ❤❤❤

  • @ahmadnora5941
    @ahmadnora594111 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብብ

  • @user-fr3ci7um7f
    @user-fr3ci7um7fАй бұрын

    ጀዘከለህ

  • @Merima-xp7dg
    @Merima-xp7dg3 ай бұрын

    ሽኩረን ኡስታዞች

  • @oumerebrahim6401
    @oumerebrahim640110 ай бұрын

    Aamin Allahu Aamin!!

  • @user-fn9sp7sm2x
    @user-fn9sp7sm2x11 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንንንንንን

  • @MekiyaMifta
    @MekiyaMifta3 ай бұрын

    ማሻ አላሃ ጄዛኩም አላሃ ኸይሪ

  • @myoutube1806
    @myoutube18069 ай бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @user-fn9sp7sm2x
    @user-fn9sp7sm2x11 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንንንን;

  • @user-hc9oo7uo5f
    @user-hc9oo7uo5f7 ай бұрын

    አሚንንን አሚንንን የረቢ

  • @AbduHassen-xw6mq
    @AbduHassen-xw6mq3 ай бұрын

    Ye Allah yarehmanu yarehim yeferaja ruqa yadergelen Amin yarebelalemin

  • @user-fn9sp7sm2x
    @user-fn9sp7sm2x11 ай бұрын

    አሚንንንንንንን;

  • @hyathyat5145
    @hyathyat51456 ай бұрын

    جزاكلاخير

  • @user-po2di9hb6r
    @user-po2di9hb6r5 ай бұрын

    Mash Allah

  • @AnwarLalamo
    @AnwarLalamoАй бұрын

    ጀዘኩሙለህ

  • @user-sl2dm2et4v
    @user-sl2dm2et4v5 ай бұрын

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @user-no3ws8uy5e
    @user-no3ws8uy5e8 ай бұрын

    Amn yareb☪️🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @user-tl5gg2cz4r
    @user-tl5gg2cz4r5 ай бұрын

    አሚን አሚን ያአላህ

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev4 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-tl5gg2cz4r
    @user-tl5gg2cz4r5 ай бұрын

    አሚን

  • @aminatayalew3475
    @aminatayalew34755 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንንን❤

  • @SamiraMahmud-tx2bh
    @SamiraMahmud-tx2bh Жыл бұрын

    አሚንንንን😭😭😭😭💔💔💔

  • @Fatmah-nc8qg
    @Fatmah-nc8qg9 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @userasd5115
    @userasd51156 ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንን❤❤❤

  • @ekramali9073
    @ekramali907310 ай бұрын

    አላህየ አተነህ ወኪሌ መደሀኒቴ አስግልኝ😢😢😢😢😢የታሰረብኝም ይፈታልኝ ያረብ ሜዳላይ ቀረሁ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-wc6ek4hk2y

    @user-wc6ek4hk2y

    8 ай бұрын

    አሚንንንን❤😭😭😭😭😭👊

  • @user-it5qi1tg6e

    @user-it5qi1tg6e

    6 ай бұрын

    አብሽሪ ሁሉም ለበጎነዉ ባስራሞት አመቴ አድብር የለኝሞ ካላህ ስጦታዬበቀር 2ልጆች አልኝ አፊዝናቸዉ አባታቸዉስራ ኤለዉሞ እኔነኝ ካላበታች ለሁሉሞ አላፉ ጎራገባኝ መስራት እየቻልኩኝ ተያዘብኝ ልጆቼ እኔነኝ ማስተሞራቸዉ በሰዉሀገር አዮረዱሞ ስለማያቁ አብሹሩ እያልካቸዉ አለቅሳለሁኝ ስራቢአለኝ ሰኦቹ ያለሞንሞክኝት ይጠልኝል መጀመረያ ይዱኝል አልሀሞዱሊላህ ብዬስጀሞር ያስወጡኝል ወርሞ ሰይሞላኝ በዛላይ ቃሚሴራ አገር ኢጃጃ ዛ ገብቼ ከመጣዉ በሀላ ጎራገባኝ ያጀማ ኮረና እደገባነዉ ሂጄ የመጣሁት ሠባት አመት ማሻላ ነበርኩኝ😢

  • @Fatima-ov7ut

    @Fatima-ov7ut

    4 ай бұрын

    የኔማረ አይዛሺ አቀረም አላህ አለሺ

  • @user-yw1rn2dz9h

    @user-yw1rn2dz9h

    Ай бұрын

    አበሽሪ አላህ እያለ የምን ሜዳ መቅረት ነው በአላህ ተወከይ

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m6 ай бұрын

    ሺኩረን

  • @user-vl2yq7kf6m
    @user-vl2yq7kf6m Жыл бұрын

    ማሻአላህ ውስታዝ ጀዛክ አላህ

  • @user-wc6ek4hk2y
    @user-wc6ek4hk2y7 ай бұрын

    አሚንንንንንንን

  • @user-fn9sp7sm2x
    @user-fn9sp7sm2x11 ай бұрын

    አለህ;ይጠቢቀቹ:

  • @user-fq6we9lu3j
    @user-fq6we9lu3j5 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @user-tl5gg2cz4r
    @user-tl5gg2cz4r6 ай бұрын

    አሚን አሚን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw5 ай бұрын

    አሚን አላሁመ አሚን ያረብ

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm664410 ай бұрын

    ያረብብብብ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema71643 ай бұрын

    ጀዛኩም አለኸይር ❤❤❤

Келесі