"ፍሬው" አዲስ ቲያትር በመላው አለም እየመጣ ነው ተቀበሉት … | Seifu on EBS

Ойын-сауық

"ፍሬው" አዲስ ቲያትር በመላው አለም እየመጣ ነው ተቀበሉት … | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 209

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 Жыл бұрын

    ተሻለ ወርቁ አድናቂህ ነኝ...ወርቅ ነህ ምርጥ አርቲስት👍

  • @user-uv1pd8wo1o
    @user-uv1pd8wo1o Жыл бұрын

    ቴድዬ እመብርሃን ትጠብቅህ ስወደህ እኮ እንኳንም ተረፍክ😔ሁላችሁንም ውድድድ መኩዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ የኔ አጋፍ 💚💛❤በምትሔዱበት ሁሉ እመብርሃን ትከተላችሁ🙏🙏🙏

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Жыл бұрын

    እንግዳሰው ሀብቴ እና ተሻለ ዎርቁ ለኔ አንደኛ ናቸው በጣም አድናቂያቸው ነኝ 🥰🥰🥰

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Жыл бұрын

    አርቲስት መኮንን ለአከ የምወደዉ የማከብረዉ የማደንቀዉ ምርጥ ሰዉ

  • @world123

    @world123

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/opOBprWDn9upgZs.html

  • @nesredintube227

    @nesredintube227

    Жыл бұрын

    እኔም 💚💚💚💚💚

  • @nesredintube227

    @nesredintube227

    Жыл бұрын

    እኔም 💚💚💚💚💚

  • @jemilaatube1904

    @jemilaatube1904

    Жыл бұрын

    @ጠልሰም ፊልምTelsem film ውዴ ደምሪኝ

  • @jemilaatube1904

    @jemilaatube1904

    Жыл бұрын

    @ጠልሰም ፊልምTelsem film መልሻለህ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጃች እንኳን ለፃመ ፍስለታ ፍች እንኳን አደረሳችሁ ደሞ ለከርሞ ያድርሰን አሜን በሉ ።እነዚህን። ምርጥ ተዋናዮች። ይመቻችሁ

  • @world123

    @world123

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/opOBprWDn9upgZs.html

  • @abunezena

    @abunezena

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @AdugentInfotainment
    @AdugentInfotainment Жыл бұрын

    በየትኛም የአለማችን ክፍል ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለእመቤታችን ዕርገት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

  • @edulove1815

    @edulove1815

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @basaamlink9003

    @basaamlink9003

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏💕🙏

  • @jemilaatube1904

    @jemilaatube1904

    Жыл бұрын

    ውዴ ደምሩኝ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Жыл бұрын

    መኩዬ እድሜክን ያርዝምልን በጣም ነው ምንወድክ😍😘❤

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Жыл бұрын

    ተሽዬ ጎበዝ ነክ ሁሌም ነው ማከብርክ ኑርልን

  • @rebka5068
    @rebka5068 Жыл бұрын

    አናመሰግናለን ሰይፉ አርቲሰቶቻቸንም መለካም ሰራ የሀገረ ልጆች ጎበዞች ናችሁ በሰላም ሂዳችሁ በሰላም ይመልሳችሁ ሰተትመለሱ በዩትብ እነጠብቃችሁለን ሰላም ሁኑልን ሰላም ያረግልን ሀገራችንን።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    መኮንን, በደንብ ተሺሎት መጣ እግዚአብሔር ይመስገን! ከራስ በላይ ንፉስ,መጀመሪያ እራስን ወይንም እራሳችሁን አክብሩ,ውደዱ ጤናችሁን ጠብውቁ እግዚአብሔርን ፍሩ ከዛ በሆላ ትርፉን ለምትወዱት አርጉ !🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @roserosa8426

    @roserosa8426

    Жыл бұрын

    አንቺም እንደ እኔ ልብ ብለሽው ነበር ተመስገን ነው ለፈጣሪ

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    የምወድህ ሞኬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!!ሁላችሁንም እወዳቹሀለዉ ቴድዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ👏

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Жыл бұрын

    አንቀበልም እነዚህ። ሆዳሞች። ሲታመሙ። ሲቸግራቸው ነው ሰው የሚፈልጉት። ስት እዝብ። እያለቀ። ወተው እኳ። ፍትህ አይዘጠይቁም

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 Жыл бұрын

    ሞኬ ምነው የድሮው መኮንን አይመስልም ምነው ወንድሜ እንኮን ፈጣሪ ለዚህ ቀን አበቃህ ግን የደበረህ ይመስላል

  • @shumetewalelegn3895
    @shumetewalelegn3895 Жыл бұрын

    ተሻለ ወርቁ በጣም የማደንቅህ ደራሲ ዳሪክተር ተዋናይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yohanesonline5590
    @yohanesonline5590 Жыл бұрын

    ሞክሻ ይመችህ...

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Жыл бұрын

    ቴዲየ እንኳን አትረፍክ የምዉዳችሁ ተዋናኛች ለሁላችሁም እመብርሀን ትጠብቅችሁ❤❤❤🙏🙏

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын

    ውይ ቴዲየ እንኳንም አተረፈህ ወድምየ ደሞ የምወዳቹሁ አክተር ናቹሁ እዳላቹሁ በሰላም ህዳቹሁ በሰላም ተመለሱ

  • @dagitube-6921
    @dagitube-6921 Жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ፍቅር ሰላም ያብዛላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የድሮወቹ እየተመ ለሳችሁልነ ነው🥰🥰🥰

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    ዋውው!!ምርጦች ተዋናዮች መልካም ዕድል!😍🤗

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Жыл бұрын

    ናታንየ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @binitaye5059
    @binitaye5059 Жыл бұрын

    ከምንም በላይ ሰይፍሻ እየቀለድክ አንተ የምታረገው ጥሩ ነገር ፤፤፤፤፤፤፤፨፨፨፨፨ተባረክ ።።።።።

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Жыл бұрын

    ቴዲዬ እንኳንም ፈጣሪ አተረፈህ ስወድህ እኮ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Жыл бұрын

    * They All LOOK GREAT!!!!! The PRINCESS Looks More SPECIAL and BEAUTIFUL!!!!! * Seifu Fantahun, LOVE Your SHOW!!!!! THANK YOU ALL!!!!! * EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!

  • @user-oe3dv4wz5s
    @user-oe3dv4wz5s Жыл бұрын

    እኩአን እግዚአብሔር አተረፈክ ቴድዬ

  • @nigatyeemebirehanelij8185
    @nigatyeemebirehanelij8185 Жыл бұрын

    Tedaye yene mirt enkuwane embirehane aterefchihe beterefe hukachyme tileyalachu edimena tena temegewkachu ❤❤❤

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын

    ዱባይ ያላቹ እሰራኤል ያላቹ ሙኬ ከች ልሊነው ታድላቹ በደብ አሰተናግዱት

  • @alebachewmengistie3544
    @alebachewmengistie3544 Жыл бұрын

    ተሻለ ውይይይ በመጥፎ ገፀ ባህሪ ሲሰራ ሲያናድደኝ ግን ፊልም መሆኑ አስብና እሱም ገፀ ባህሪውን በትክክል ገብቶት ከምር እየተጫወተው እንደሆነ ሲገባኝ አደንቀዋለሁ !

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    መኩየ እኳን ተሺሎህ አየንህ በጣም ነው እምንወዳችሁ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Enkuwan Abro Adersen Emebrehan Hagera chinene selam TADEREGELEN 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥ tameralachu wudoche bertu len ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    አርቲስት ተሻለ ወረቁ በጣም ለጥበብ የተሰጠህ ሰውነህ

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Жыл бұрын

    ስታምሩ ሰላማቹብዝትይበል አድናቂቺሁነኝኝ 😘😘😘

  • @kidistseyoum4737
    @kidistseyoum4737 Жыл бұрын

    ተሻለ ወርቁ ያልተዘመረለት ምርጥ እና አንደንኝ አርቲስት።

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Жыл бұрын

    Teddy is the mostly my favorite actor long live all of you I hope you will healthy and happiness life

  • @mimisara9206
    @mimisara9206 Жыл бұрын

    Wow btame dase ylale bartu Ethiopia lzlalme tunar tkabra manm saynkat hlam egbhar Ethiopia ytbkat amen amen 🙏🇪🇹🙏

  • @Aradamedia1
    @Aradamedia1 Жыл бұрын

    በጣም እምወዳቸዉ ተዋናዮቺ ❤❤👍🙏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 Жыл бұрын

    Brilliant good luck my ppl

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb Жыл бұрын

    በሰላም.ኑሁ.እንጠበቅችል.ዱባይ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ey7vv6hh1t
    @user-ey7vv6hh1t Жыл бұрын

    እንግዳ ሰው በታም ነው የምወዲህ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Жыл бұрын

    ስታምሩ😍😍😍😍👏👏👏

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላሞን ያጣልን ታምራላቺሁ

  • @meznagnanamerejatube
    @meznagnanamerejatube Жыл бұрын

    ሴይፋ የምታቀርባቸዉ ሁሉ አዝናኝና አስተማሪ ናቸዉ አድናቂህም ነኝ። እኔም ዘፈን ለማዉጣት እያሰብኩ ነዉ ቢሆንም ግን ምን የፋይናንስ ምንጭ የለኝም እባክህ ለዘፈኔ ስፖንሰር ሁንልኝ ወይም ስፖንሰር ፈልግልኝ እወድሃለዉ ያገሬ ልጅ!ታሪኩ ነኝ ከአዲስ አበባ።።

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x Жыл бұрын

    እንኳን አተረፈክ ቴዲዬ ስወድህ ናታንንም ማን ይመረጣል ከእናተ መልካም የስራጋ ግዜ❤👌

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj Жыл бұрын

    ቴዳ እኳን እግዝያብሔር አተረፈህ ሁላችሁም ጎበዞች ናችዉ ተሸ ያልተዘመረለት ደራሲ ቲወናዉ ደሞ የማይረሳ አተዋወን ገፀባህሬን ወክሎ ሳይሆን ሆኖ መተወን ይችላል

  • @kerimyefanuse6677
    @kerimyefanuse6677 Жыл бұрын

    አርቲስት መኮነን ላአከ በጣም ነው እማደቀ እማከብርህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 Жыл бұрын

    Teshale woreku & moka my favorite actors we love you 😘

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Жыл бұрын

    በጣም በጣም የምወደው አብምህ ቴዲ please እንዴት ነው መያት ምቹላው ምታወቆው ነገር ከለ please🙏🙏

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 Жыл бұрын

    መኩየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын

    ተሻለ እኔም በጣም ይመቸኘል

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Жыл бұрын

    ምርጦቸ

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 Жыл бұрын

    አይ ተሻለ በጣም ነበር እማደንቅህ በተለይ የቀለጠው መንደር ያ የማይክል ዳንስ የመጬ ይከይፈኝ ነበር አድናቂህ ነኝ

  • @mercygreat887

    @mercygreat887

    Жыл бұрын

    እንዴ እሱ ነው እንዴ

  • @sadiqalreshidi659

    @sadiqalreshidi659

    Жыл бұрын

    መጀመሪያ ካሳሁን ነበር በሆላ እሱ ወደውጭ ሲሄድ ተሼ ተተካ

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын

    የኔ ማር አለባበስሽ አንደኛ ማር ነሽ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Жыл бұрын

    ቴዲዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ውይይይይ

  • @enayko5471
    @enayko5471 Жыл бұрын

    Yagn mertuchi mokey sewadek eko 👍😘 are enkuan Egezaberh aterfek teddy🙏

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Жыл бұрын

    ቴዲ መታመምህን ስትነግረን በጣም ነው የደነገጥኩት እንኳን ተረፍክ

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 Жыл бұрын

    ተሼ ወንድሜን ነው የሚመስለ እስከ አነጋገሩ ሁሉ ነገሩ ስወደው

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 Жыл бұрын

    wow teshan betam yemadekw betam yemaknrw denk artist😍😍😍😍

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    የልብሳቸው ዲዛይን 🥰 ቴዳ ግዛት ፊልም ወንጂ ሸዋ ነበር የተሰራው ሐይለኛ ሙቀት ሰአት እንኳን ተሰፍክ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Жыл бұрын

    የኛ ተወዳጆች ወደሃላ የለም ወዱፊት በርቱልን

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Жыл бұрын

    Betam new yemtamrut hulachum sefiye yen wed wedime nurlegi

  • @hayata4998
    @hayata4998 Жыл бұрын

    yehabesha libisu dizayino wow....i like.......silik asikemitulig

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Жыл бұрын

    ፍሬው እንጠብቃለን ይቅናችሁ እግዚ አብሔር ይቅደምላችሁ

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 Жыл бұрын

    Love you guys

  • @amenmesfin8603
    @amenmesfin8603 Жыл бұрын

    Pls tadi betam new yemadeke yemewede pls 1 Giza becha agecha Selam ena photo ena sew aladekeme gin aten betam u are my best artist Ethiopian

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Жыл бұрын

    The best actor ever 5of you 👍👍

  • @semira5875
    @semira5875 Жыл бұрын

    ቴዲዬ ሁላችሁንም ውድድ🥰

  • @netsanetwasihun5949
    @netsanetwasihun5949 Жыл бұрын

    Please work on your pots plants

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Жыл бұрын

    ይቅናችሁ በርቱልን።

  • @bravebravebravebrave9623
    @bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын

    Yetekelekew plant 🪴 sunlight yefelegal please do something seyfu 👍

  • @samsonalemu3497
    @samsonalemu3497 Жыл бұрын

    What happen to mekonen ? I can see he is not in well condition, is there someone tell me ?

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 Жыл бұрын

    I like you artist Mekonen 💓

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ዋው አባታችን መኮንን ላከው በጣም የምወደው የማደንቀው አርትስት new

  • @mihretmekuriya8420
    @mihretmekuriya8420 Жыл бұрын

    Welcome

  • @teddytade3362
    @teddytade3362 Жыл бұрын

    Seyifu lemen egedasewn atakerebewm

  • @Hana408
    @Hana408 Жыл бұрын

    የሁላቹም ኣድናቂ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ😘😘😘😘

  • @abebutemesgen2382
    @abebutemesgen2382 Жыл бұрын

    Bettam mewodachu ena makebrachu Egzabyer zemanachu yibark d des yemil new bertu ena be You top enetbkachuwaln

  • @user-rq9kw7ry8w
    @user-rq9kw7ry8w Жыл бұрын

    ሁላችሁንም እውዳችሁ አለሁ ኑሩልን 💛💚❤️😘😘😘😘😘😘

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Жыл бұрын

    አርቴስት መኮነን ላከ ስወደው ተሻለ ወርቁ ቴዲሻ በቃ ሁላችሁም ስወዳቺሁ❤😘

  • @Benjamin-bb3pq
    @Benjamin-bb3pq Жыл бұрын

    ተሻለ ወርቁ ጀግና

  • @tsegaeyesus5387
    @tsegaeyesus5387 Жыл бұрын

    Seyfu is for real a quality show man... he is very natural and talented.

  • @heroniahmichael6828
    @heroniahmichael6828 Жыл бұрын

    How can I come and attend like audience

  • @suauhaik6260
    @suauhaik6260 Жыл бұрын

    መኩ ቴዶ ተሼ ኤዱ ናቲ በጣምነው የምወዳችሁ መልካምእድል

  • @user-ee4sq7kh1g
    @user-ee4sq7kh1g Жыл бұрын

    Woww dasi yilalu

  • @abiyana1133
    @abiyana1133 Жыл бұрын

    Endihu erasu taskunalachiu enkuan seratachihu🥰🥰🥰

  • @wesignlewsitetenlalidegime3006
    @wesignlewsitetenlalidegime3006 Жыл бұрын

    tadye weyim egda sew betam new enkwan 2gnw yemnor edl teseth kifu aykcu miwedih macegihim hulacum beselam nulin gn dubayi yet new tiyatr likhayd micilew yemyk kale aswukugne

  • @netsanetwasihun5949
    @netsanetwasihun5949 Жыл бұрын

    And the account no posted for supper request '''Kelem'' is inactive

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 Жыл бұрын

    Teshale worku #1 😍😍😍😍

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 Жыл бұрын

    Gash Mokee does not seem ok what happend to him?

  • @mubarekali7133
    @mubarekali7133 Жыл бұрын

    Zare i think ene negn yemejemeriya comment sechi..demo seifesha yihene ayetehe akerebegn aluh😂😂

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    መቼም የማይሰለች ከነክብሩ ያለ የሚኖር መኮነን ላከ

  • @fevenfanta7656
    @fevenfanta7656 Жыл бұрын

    Teshalu werku 1

  • @mercygreat887
    @mercygreat887 Жыл бұрын

    ተሻለ ወርቁ ያልተዘመረለት ሰው ገራሚ ሰው ነው

  • @yemiabelete7340
    @yemiabelete7340 Жыл бұрын

    ተሼ።👏👏👏👏👏

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 Жыл бұрын

    Hulachume gobezoche nachew melkam sera

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Жыл бұрын

    Sefu show is the best one.

  • @addisababalij
    @addisababalij Жыл бұрын

    Hulum betam des yilalu

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын

    እኛ እኮ ከአሁን በሆላ እደረኛየ ያለ ነገር ካልተሠራ ተመሥጠን አናይም ቻው በህንድና ቱርክ ሂደናል የረኛየ ደራሢ መልሠው በሌላ ሢመጡ እንመለሣለን😂😂####😂😂😂😂😂 በሊብ 73k የሚታዬ

  • @user-dc4il3oj5h

    @user-dc4il3oj5h

    Жыл бұрын

    እኮ😁😁😁

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A

    @Lesewe-hm2fe1sv9A

    Жыл бұрын

    @@user-dc4il3oj5h መሄዳችንን ካላወቁ ብየ ነው የነገርኳቸው😂

  • @jemilaatube1904

    @jemilaatube1904

    Жыл бұрын

    @@Lesewe-hm2fe1sv9Aውዴ ደምሩኝ

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 Жыл бұрын

    Best enjoying time for me

  • @jamboobest6389
    @jamboobest6389 Жыл бұрын

    ቴዲዬ betam nw yemiwodeh

Келесі