ራምላን እኔ ነኝ ያሳደኳት ባሏ ተናገረ! በሰርጋችን ቀን የቀረሁበት ምክነያት... ራምላን በጣም እወዳታለሁ •
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
#ነጃህ_ሚዲያ#nejah_media#ስደት#ራያ
#Eregnaye #babi #ethiopia #Eregnaye እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 3 episode 1 @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep
@Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020
Пікірлер: 715
*_ላይክ የራምላ አድናቂዎች ቪዲዮን ላይክ ሼር እያደረጋችሁ ፍቅራቸውን አላህ ይጨምርላቸው_*
@habibaha3139
2 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ አህለን ጅድዬ ረምሊ የኔ እናት አላህ ይጠብቃት ከመላ ቤተስቧ
@user-qp5ex8jg3u
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቸዉ በጣም ደሥ ይላል
@user-dp8un6ql4m
2 жыл бұрын
እራምላ እኮ ደስ አለሽ አላህ በሰላም ያገናኝቹ አላህ አገራች ሰላም ይደርገልን ያርቢ
@user-vy2bo6gv4y
2 жыл бұрын
እርወላሂ በጣም ናፍቃኝ አለቺ እረምሊ
@user-ro9ri3mc1q
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🌹🌹
ልጂ በልጂነት በጣም ጡሩነው እኔም በ14 አመቴ ነው የተዳርኩት እኔግን ባሌን የሰርጌለት ነው ያየሁት አላቀውም ዛሬላይ 4 ልጆችን ወልጀ ወደስደት አመራሁ አልሀምዱሊላህ እነሱን እያስተማርኩ እየሰራሁነው ቢናፍቁኝም ወልጀ በመጣቴ በጣም እኮራለሁ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@hyathyat9071
2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኝን እኔም ሶሰት ልጆች አሉኝ
@user-yt9pz1rh5h
2 жыл бұрын
ባርካሏሁ ፊኪ እህቴ
@user-oe1ni9rl1m
2 жыл бұрын
በጣም እድለኛነሺ በስላም አላህ ያገንልኛችሁ
@user-se8ll8zn2q
2 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል
@saruke2679
2 жыл бұрын
@@user-oe1ni9rl1m አሚን ውዶቸ
ከችግር በሃላ ምቾት ከበሽታ በሃላ ጤና ከሀዘን በሃላ ደስታ ከጨለማ በሃላ ብርሀን አለ ሁሉም ያልፍል አይዞን ኢትዮጵያኖች
@user-yz4tp3fh7u
2 жыл бұрын
ፈቱማ ደምርኘ ወዴ
በመፈታቱ ደስ ብሎኛል አሳዝኖኝነበረ ከልጆቹ ተለይቶሴኖረ 😘😘
@hayathayat869
2 жыл бұрын
ተፈታደ
@user-cr7bl4lt3u
2 жыл бұрын
@@hayathayat869 አዎ
@user-vp5zh5tq1n
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ እንኳንም ተፈታህ ከልጆችህናከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ
@halimatube4649
2 жыл бұрын
ነእነደማመር
የአላህ እደዚህ ጨዋ ወድና አይናፋር ይወፍቀኝ ያረብ
ሀቢብ ከሚስትህህ ነ ከልጆችህ አላህ በሰላም ያገናኝህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን
የኔ ምርጦች ፍቅራችሁን እስከ እዛኛዉ አለም ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል 👏 💚💛❤️ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@zeynebymam9826
2 жыл бұрын
እንደመር ኑረዲን
@lobabalobaba6670
2 жыл бұрын
አሚንእዳተያለያብዛልንአገርወዳድ
@user-py8wk9kp5j
2 жыл бұрын
ኑረድኔ ያንተሥ መቸ ነው
@hayatethiopian5592
2 жыл бұрын
የጀግነው የመገነኛ አደነቂ እስክ ይቶብ እንዴምከፈተ ነገርኝ መከፈተ እፈላጊልሁ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💏💏💏💏💏💏💏💏💏💐💐💐💐💐💐💐💑💑💑💑💑💑💑💑💑💆💆💆💆💆💆💆💆💆💊💊💊💊💊💊💊💊
@sawrtysaerty7253
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👆
ماشاالله ወድም ጂኒድ ለሰው ቅን አሳቢ ነህ እሰከ ባልተቤትህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-vx5eo1rq3v
2 жыл бұрын
መሸአለህ
ማሻአላህ በጣሚ ደስ የሚል ህይወት ነው ራሚየ በጣሚ ነው የናፈቅነው አላህ ሀገራችን ሰላሚ አድርጉ ሀብብ ከሙሉ በተሰብ ጋር የሚትመጡበት ቀን ቅርብ ያድርገው
_አይናፋርነቱን ወደድኩለት ማሻ አላህ እደ ዘመኑ ወንድ የተቅበጠበጠ አይደለም ረምሊዬ የኔ ቅመም አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ስለ ትዳርና ልጆን ስለ መውለድ መብቃቃት ያልከው ተመቼኝ ወላሂ እውነቱን ነው በተለይ እኛ ስደት ላይ ያለነው እድሚያችን ካለፈ በኃላ በጣም ከባድ ነው ላይሞላ ዱኒያ ይሄን ሰርቸው ይሄን አድርጌው እያልን ከንቱ ልፋት ልጅን ያክል ነገር ሌላ ምን አለ_
አልሀምዱሊላህ የምርጧ የጠንካራዋየረምሊ ለማ ባል ሀብቢ እንኳንም ተፈታህ አላህ አይቸግረዉ ብቻ ከረም እና ከልጆችህ ጋ በሰላም ያገናኝህ ያገናኝህ።።።
@halimatube4649
2 жыл бұрын
በቤተሠብአኑን
ረምላዬዬዬ የት ነሽ ❤️😢 አሏህ ባለችበት ይጠብቃት ከባለቤቷምጋ አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ አብራችሁ ሁናችሁ ይሄን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ግን 😢😢
ማሽ አላህ ትዳራችሁ ድኒያ ወለ አሃይራ አላህ ያድርግላችሁ ያገባ ሁሉ በፍቅር በደስታ ይኑሩ ሳይለያዩ
ወድምሀቢብ የረምላን እናት አመስግንልን እሳቸው ብዙ ዋጋ ክፍል ውል እናም አደራም ጭምር ነው እሽ
ረምሊዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ ስወዳትኮ አይይይይ እንዴት እንዴናፈቀችኝ አሏህ ይጠብቃት አሏህ ይጠብቃቹ ረምሊዬዬዬ በቅርብ ዴንነቷን እንዴምታበስረን ተስፋ አለኝ ኢንሸአሏህ
እኔም በ14አመቴ ነው ያገባሁት ትዳር በልጅነት ደስይላል አሁን ግን እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት እሱ ኤቶ ጰነው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ለአለህብላች ሰሰላም ከቤተሰብቸ እድገናኝ ማሬቸ
አልሃምዱሊላህ ሀቢብ ስላየሁከሰ ወላሂ ደስ ብሎኛል ረምሊየ የኔ ልዩ እንኳን ደስ አለሽ ስስቴ 😘♥️
@user-tq9tb9gl4y
2 жыл бұрын
ባአላህ ተፈታእንደ እኔየበፊትመስሎኝነበርእኮ???
@ekramfedlu9890
2 жыл бұрын
አር አያ ይኑርሽ ሀቢቢ የሰው ባል አይባልም
@aaaallaaaall8333
2 жыл бұрын
ሲሙ እኮነውእህት ሀቢብነውሲሙ
@sekinatube
2 жыл бұрын
@@aaaallaaaall8333 ተያት ማማየ ሰዉ ነቅሏል
@sadatube9234
2 жыл бұрын
@@ekramfedlu9890 ሥሙ ነወ ሀቢብ ኢክሩ
ማሻአላህ ደስ ብሎናል ከእስር መፈታትህ ረምላን ከነልጆቻችሁ ባሉበት አላህ ይጠብቃቸው ለሀገራችንም አላህ ሰላሙን ያውርድልን ሁላችንም የቤተሰብ ድምፅ የምሰማበት ቀን ናፍቆናል ባሉብት ጀሊሉ ይጠብቃቸው
@halimatube4649
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
እረሚሊ የኔ ቆጆ እደው አብራችሁ ባያችሁ እደት ደስ ባለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤❤
ወይኔ የጂብነገር በጣም ነው የሳኩት አላህ በሠላም ያገናኝችሁ
ረምልዬ. የልጅ አዋቂ. እሚገርም ገጠመኝ. ነው. በጣም ያስቃል አላህ. ሂወታችሁን ያስተካክለው ያረብ
@omrahimfohfff9312
2 жыл бұрын
መሻአላህ
ወላሂ አላህ ምስክሬ ነዉ ረምሊን በጣም ነዉ የምወዳት እንዴት እንደናፈኳት
ከቤተሰብ የተለያያቹ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ ህ አገገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸን ያብዛልኝ የጠላትሸን አይን ይሸፍንልን 💚💛❤💚💛❤
የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው ደስ የሚሉ ጥንዶች ደስ ሲል ማሻአላህ
😂ወይኔ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ልክ እኔም እደረምላ ነበርኩ የዛሬን አያርገውና እኔም በ14አመቴ ነበር ያገባሁት እና እደ ባል ሳይሆን እደ አባት እደወድም ነበር የማየው እደድል ሁኖ የኔም ባል ካድግራት እስከወልዳየ እስርቤት ሲሟቅቅ 2ልጅ ይዤ ስኖር እኔም ልጄን ጅብ ሊቀማኝ ነበር ይገርማል ሂወታችሁ ከሂወቴ ጋር በጣም ይመሳሰላል
@user-pc6gs2dc2w
2 жыл бұрын
የኔቆጆ አሁን ተፈታልሽ
@zeinebakemal2715
2 жыл бұрын
እኔም👍👍
ማሻአላህ ወንድማቺን እንኳን በሠላም ወጣህ ረምላዬ የኔ ፈንድሻ መብሩክ ብያለሁ ሀያቲ💐💐💐💐💐
አብረው ይቅረብልን ጥዶቹ ይቅረብየሚል ላክ ጁየ አብረህ አቅርባቸው ሲመቻችልህ
@nejahmedia
2 жыл бұрын
መርሀባ
@salhebsi6877
2 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@user-et4de1ck2j
2 жыл бұрын
እኔም አብረው ይቅረቡልንንንንንን ጁነይድድድድ
_ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ ገጠመኞች ናቼው የፊሪጁ ፣የጅቡ ፣የስጋው ክክክክ የረምሊ ባለቤት ሀቢብ እንኳን ለዚህ አበቃህ ይሄ ጦርነት ጠፍቶ ሀገራችን ሰላሙ ተመልሶልን ከቤተሰቡ የተለያየውን ሁሉ በሰላም ያገናኘው ያረብ💚💛❤👍👍_
ሀቢብ ማሻአላህ ወንድም በዚህ ስአት ቢሆንም መፈታትህ አስደስቶናል አላህችከልጆችህና ከምትወድህ ከምትወዳት ረምሊ ያገናኛችሁ ደስታችሁን ያሳየን❤💚💛☝☝
መሻአላህ ያረብ በሰላም ለመኖር ያብቃችሁ
ማሻአላህ ረምላየ እስከ ጀነት አይለያቹሁ ባሁኑ ስአት እንደዝህ አይነት ባል ማገኝት ከባድ ነው
ጁነይ በአላህ ባድላይ እድታቀርብልን በጣም ያስቃሉ ኢሽአላህ
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ረምሊ የሴት ጀግና ስወዳት እኮ
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል የህወት ቴሪክነወስለተፈታህ ደስ ብሎኛነል አላህ ይጨምሪላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን ሀግራችንን ሰላም ያረግልኖ
እራምራየ እኳን ደስ አለሽ የኔቆጆ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከልጆቻችሁ ጋር
አኔና ባሌም አጋጣሚው በጣም ደሰ ይላል እህቴን ልናይ አናቴጋ ሂደን ከዛ እናቴ ከህትሺጋ ሰብች ብለኚ ሳምት ተቀምጨ ከዛ የእህቴ ባል ወንድም አጨኚ በ15አመቴነበር ያኔ አይ እኔ አላቅ ለካ እሱ አፍቅሮኚነበር እህቴ መሰመር ወክ ይዛኚ ሰትወጣ ቅናቱ በርቀት ይጠብቅኚ ነበር ብኃላማ ትዝ ይለኛል እነሱ ቤት ቆሎ ተቆልቶ ሂድ ስጣት ብለው እናቱ አብሮ የጣት ቀለበት እቆሎው ላይ ቁጭ አርጎ ዝገኚአለኚ ቆሎውን ትቸ የጣቲቱን ቀለበት ዘግኛመጣሁ ግን እሱ ቤተሰቦቹ እዳያቁበት ነበር ግን በሰተመጨረሻ ፍቅሩ እኔንም ጠልፎኚ እርፍ ከከከከ🤣🤣🤣🤣 አልሀምደሊላ በ17አመቴ ተጋባን አሁንማ ልጂም ወለድን አይ አጋጣሚ
@hawatube8825
2 жыл бұрын
ደስሲል እኔኮ ኮሜቶችን ሥወዳችሁ
@tewekeltuaellah6638
2 жыл бұрын
Kkkkkkk betam aesakshigni aeyi ljinet
@user-sz7mg1se2c
2 жыл бұрын
@@hawatube8825 እኔምኮ ሰወድሺ😘😘😘
@user-sz7mg1se2c
2 жыл бұрын
@@tewekeltuaellah6638 የኔውድ ሳቂልኚ ግንኮ የምሬን ነው አጋጣሚው
@tewekeltuaellah6638
2 жыл бұрын
@@user-sz7mg1se2c desss yilal hubi Masha Aellah
አላህ ይጠብቃት እህቴ እራምላለማ ያረብ ከልጆቿ እና ከናቷጋር አላህ ሰላም ያድርጋት
ደሥየሚል ላይፍነው አለህ ይጨምረላችሁ ተመሥጨነው ዬሠማሁት ውደታ እስከጀነት በሠለም ከልጆችህ ከባለቤትህ አላህ ያገናኛችሁ ያረብ ጁኔድ ጀዘከለኸይር
ወአለይኩም ሠላም ጁዱ !ሐቢብ ወድሜ አጋጣሚዉ መጥፎ ቢሖንም ከስር ስለወጣሕ ደሥሥሥ ብሎኛል ወድሜ ።
አልሀምዱሊላህ ሂደህ እደሁ ብየ አሥቤ ነበር ሀቢብ አብሽር ዱአ አርግ አላህ ኸይር ያሠማን ሁላችንም ነዉ በቤተሠብ ናፍቆት
አልሀምዱልላህ...ወንድማችን ሀብብ ኡንከን.በሰለም .ተፈተህ ራምልንም..አለህ ይጣብቀት
የኔምርጥ እረምሊ እንደት ሆናይሆን የኔተጫዋች የኔገጣሚ ፈገግታሸ ናፍቆኛል
እኔም በአስራ ሁለት አመቴ ነው ያገባሁ ባሌን በጣም ነው እማፈቅረው ፣ ግን በጣም ጫና ተፈጥሮብኝ ነበር ማለቴ ካገበሁ በሁአላ እርልሴን ባልቴት አድርጌ ሰየምኩት ስራ በጣም ተዳፍቸ መስራት ጀመርኩ አማቶቸ ጋ እንቅልፍ ለራሱ ንፁህ እንቅልፍ አልተኛም ነበር እንቅልፍም ናት ምራታችን ይሉኛል እያልኩ ከእንቅልፌ ቶሎቶሎ ነበር እምባንን፣ በጣም ፍሪ ነበርኩ አላወራም ነበር ባሌን ብወደውም አስራ ስድስት አመት እስኪሞላኝ እወድሀለሁ አላልኩትም ፣ ብቻ ደስ እሚል ፓርትም አለው ፣ ደስ እማይልም አለው በህፃንነት ማግባት።
ወንድማችን አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ደስ ብሎናል በመፈታትህ
ሱበሀነ አላህ ታሪካችሁ በጣም ዴሰ ይላል መሸአላህ አለይኩም
ማሻእሏህ እኳንም ተፈታህ አልሀምዱሊላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያውርዲልን።
ረምሊ የኔ ውድ አላህ በሰላም ከባለቤትሽ ያገናቹ ናፍቀሽናል ፍቅራቹን አላህ እስከ ጀነት ያርግላቹ ማሻ አላህ
ሱባሀን አላህ ያሳዬህ ህልም በዚሁ አለፈልህ ወንድሜ
አላሀምዱ ሊላህ እንኳን በሰላም ወጣህ ምርጥ ባል ነህ ማሻ አላህ ይመቻቹ ወሰላሙ አለይኩም
እረ የደሴ አክባር ያላችሁ እኔም 10 አመት እሠዉ ቤት ስሰራ ያልደከመኝን ዘንዲር ደከመኝ በተለይ ጁታዉ ደሴን ከተቆጣጠረ በሁላ ያረብ ፈረጃህን
@hayatfiker4391
2 жыл бұрын
አብሺረ እህት አለህ ይጠብቀች፧☝☝
@user-fr8qb9ij4w
2 жыл бұрын
@@hayatfiker4391 አሚን ያረብ
@zenatberihun9324
2 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ ሁላችንም ነን
ማሻ አላህ አላህ ሀገረችንን ስለም ያረገልን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደሥብሎኛል እንኳንም ተፈታህ ወንድም ሀቢብ አላህ ቀሪ ዘመንህን ከሙሉቤተሰብጋር በደሰታ በፍቅር በጤና በእርዚቅ ያኑራችሁ እንኳንም ተፈታህ
ማሻ አላህ አላህ ልጆቻችሁ በተርቢሀ ያሳድግላችሁ
እራምላየ ቆጆ እኳን ደስ አለሺ ሀቢብ እኳን ደስ አለህ ከችግር በኋላ ምቾት አለ አላህ ከታጋሾች ጋ ነዉ
ማሻአላህ እረሙላ ምርጥ ባል እሺ ትትናው ፍቅራችሁ ይብዛ
ማሻ አላህ ጁነይድ አምሮብሀል
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አላህ ይጨምርላችሁ ሀቢብ ለዚህም ስለበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል
እራምላ ህቢቲ አላህ በስላም ያገናኝቹ ህቢ እኮ ደስ አለህ አላህ በስላም ያገናቹ እራምላ አላህ ይጠብቅሽ ከና ልጅች
ማሻአላህ አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን ያረብ
ማሻ አላህ ወንዲም ሀቢብ እንካን ለዚህ አበቃህ ባባዬ ማሻ አላህ
የጂቡ ገጠመኝ በጣም ነው ያሳቀኝ አሀገር ሰላም ሆኖ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ
አሰላሞለይኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ እንደትናችሁ ውድ የሀገሪ ልጅወች አላህ ሰላሙን ያውርድል ለሀገራችን
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ወላሂ ናፍቃናለች እህታችን ራምላ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
👍👍👍👍👍 አላህፍቅራችሁንይጨምርላችሁ አይዞህ ወድሜዋያልፋልአላህተልጆችህጋተሚስትህጋር በሰላም ይደብልቅህ
ማሻአላህ ትዳር በልጂነት ደስይላል መፈታቱ እደኔ ደስ ያለው
ማሻአላ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ። አገራችንን ሰላም ያርግልኝ
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድም ረምሊ የኔ ውድ በጣም ነበር የምታሳዝነኝ
ያረቢ ቤተሠቦችችንን በራህመት በእዝነትህ ጠብቅልን ረምሊ ናፍቃኛለች ወላሂ አላህ ይጠብቃት ከነ ቤተሠቦቾ ያረብ
ማሻአላህ አላህ ለዚህ ቀን አበቃህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጠንካራ ሴት ናት ረምሊ አሁንም በርቱ
እህታችን እረምላ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
ማሻአላህ ሶብር እና ፈቅር ታለ ሁሉም ፈተናያልፋል
እህት ረምላየ አላህ ይጠብሽ ከባለቤትሽጋ አላህ ያገናኛችሁ ረምላ የኔ ቆጆ የኔ ፍልቅልቅ
ሱበሀነአላህ. ከችግር በኋላ ደስታ አለ አልሀምዱሊላህ እንኳን ከእስር ተፈታህ ወንድማችን
ማሻ አላህ እኳን በሰላም ተፈታህ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ራሚየ እኳን ደስ አልሽ የኔ ውድ 😍😍😍😍😍❤
ማሻአላህ አላህ ሰከመጨራሻዉ ያማራ ትድራ ያድራገላችሁ
ሪሚሌ ቆንጆ ሠላም ናት በለችበት አላህ ይጠብቃት
ለምላየ የኔ ቆጆ ምርጥባልአለሺ አሏሕያገናኛችሑ ሐገራችንንሰላምያድርግልንንን
ወከለይኩምሰላም ወረህመቱሏህ እንኳን በሰላም ከቤተሰብህ ተገናኝህ ወድሜ ሀቢብ በእዉነት ነዉ የምላችሁ በመፈታቱ እደት ደስ እዳለኝ ያአሏህ አይዞህ ይሄም ያልፋል ሁላችንንም አላህ በሰላም ቤተሰቦችችን ጋ ያገናኛን
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን ጁነይድ መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹
ደስትትሉአሏህይጨምረላችሁአላህበሰላምያገናኛችሁ
ረምላየ በጣም ነው የናፍቀችኝ አላህ በሰላም ያገናኝን ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን
ማሻ አላህ ምርጥ ጠንዶች አላህ ይጭምርልቹህ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ
ማሻ አላህ እንካን ተፈታህ እንካን ለቤተሰብህ ለልጆችህ አበቃህ
መሻአላህ አላህ በሰላም ያገናኛችሁያረብ
ማሻአላህ ወድሜ ስለተፈታክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጠም ደስ ይለል አላህ አገራችን ሰለም የሪግልን አላህ በሰለም የገለኛቹ
ማሻ አላ ሀቢብ አላህ እካንም ነጃአወጣህ
አልሃምዱሊላህ ወላሂ ደስ ብሎናል ስለተፈታህ ሀቢብዬ አልሃምዱሊላህ
ማሽአላህ ደሥሢል አላህ ባድአድርጎ ህይወታችሁን ያኑራችሁ ያረብ🥰🥰🥰
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ስላም ወጣህ ወንድም ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ገጠመኛችሁ በጣም ያስቃል የእውነት
ይገርማል ያማል ቅኔው ሰላም ላሀገራችን ይሁን ይህ ቀን እልፍ ይወጋል
ግንመፈታቱንሰማች ያረብ አልሃምዱሊላህ 👈እንኳንለዚህአበቃህ
ትክክል እራምራየ አላህ ባለችበት ይጠብቅሽ የኔጠካራ
ወላሂ ስለጂቡ ሲያወራ በጣም ሳኩኝ የአላህ አላህ እስከመጨርሻው አይለያችሁ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ወድሜ ጁነይድ እና ሀቢብ ማሻአላህ ለቤቱ አዲስ ነኝ ተመሰጨ ነው አደመጥኩዋችሁ መታደል ነው ታሪኩ ደስ ይላል አላህ ሁላችንንም መጨርሻችንን ያሳምርልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ
ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች 😍
ማሻአላሕ አቡያሥሚን
ማሻላህ ያገባቹ በሙሉ ትዳራቹ ሳልህ ያርግላቹ
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ሀቢብ ወድሜ
አላህ።ይጠብቃችሁ።እራምሊ።አላህ።በአለሽበት።አላህ።ይጠብቅሽ።የእኔውድ።የእኔ።አሥተዋይ።እንኳን።ደሥ።አለሽ።ባልሽ።ተፈታልሽ።የእኔ።ልእት።👍👍👍👍