ራምላ ከባሏ ጋር ተገናኝች እልል ሰርፕራይዝ አደረኳት! ራምላ እና ባሏ ሲገናኙ እምባ በእምባ • ውድ ስጦታ ሰጠሆት •

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ራምላ ለማ • ራምላን እና ባሏ • ልዩ ሰርፕራይዝ • ባል እና ሚስት • ምርጥ ጥንዶች
ራምላ ከባሏ ጋር ተገናኝች እልል ሰርፕራይዝ አደረኳት! ራምላ እና ባሏ ሲገናኙ እምባ በእምባ • ውድ ስጦታ ሰጠሆት • #ነጃህ_ሚዲያ
#ነጃህ_ሚዲያ
*******
#Eregnaye #babi #ethiopia #Eregnaye እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 3 episode 1 @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep
*******
@Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020

Пікірлер: 2 400

  • @nejahmedia
    @nejahmedia2 жыл бұрын

    *_መብሩክ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ ለራምሊ የደስታ ኮሜንት ግለፁላት_*

  • @user-xs6mp4sw1p

    @user-xs6mp4sw1p

    2 жыл бұрын

    እህት እረሚሊ እጅን ደስ አለሽ

  • @Tube-xb6fj

    @Tube-xb6fj

    2 жыл бұрын

    *የታላቹ የጁነይድ የረምላ አድናቂዎች👍👍👍*

  • @taibakasi9840

    @taibakasi9840

    2 жыл бұрын

    💞🤲🤲🤲🤲🤲

  • @emukhalidyutb

    @emukhalidyutb

    2 жыл бұрын

    ወንድም ጁንድ አላህ ያሰደሰትህ በወጣ አላህ እጥፍ ድረብ ይጨምረልህ ያረብ

  • @habibaha3139

    @habibaha3139

    2 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ተባርከ ርህማን የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሺ እንኳን ደስ አላችሁ ጁድ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን አስተዋይ ነህ ይጨምርልህ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj2 жыл бұрын

    *ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እስቲ እንደኔ የተደሰታቹ👍👍👍👍 አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤*

  • @user-bm2mx7wo9b

    @user-bm2mx7wo9b

    2 жыл бұрын

    እኔምወላሂማሻአላህ

  • @omrahimfohfff9312

    @omrahimfohfff9312

    2 жыл бұрын

    @@user-bm2mx7wo9b መሻአላህህህህህህህህህ

  • @user-ec4ol9xc6q

    @user-ec4ol9xc6q

    2 жыл бұрын

    የሰው ደስታ. ያስደስተኛል አልሀምዱሊላሂ

  • @nafeesaahamed2424

    @nafeesaahamed2424

    9 ай бұрын

    ማሻ አላህ እልልልል

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ጁነይድ ይህ ነዉ ምርጥ ሰወ ማለት የኛ ዉዱ እረሱላችን ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጭምራል ብለዋል።።።። እረምሊየ የኔ ዉድ መብሩክ ሁቢ እንኳንም በደህና ተገናኘሺ ከሀላልሺ ጋ

  • @user-cr9wh6ox1m
    @user-cr9wh6ox1m2 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ነው ደሥ የሚለው የሰው ደሰታ የሚያስደስታችሁ "👍👍👍👍👍👍👍 ላይክ አድርጉ እረምላየ የኔ ውድ እንኮን ለዝች ቀን አበቃሺ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vg1to2my8l
    @user-vg1to2my8l2 жыл бұрын

    ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ኢሲር ቤት ወገኖቸችን ፍትህ ለሚሰቀዩህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zb2uk6tr3f

    @user-zb2uk6tr3f

    2 жыл бұрын

    መብሩክ አላህ እሥከመጨረሻው ያድርግላቺሁ

  • @user-yn1zg1vv2f
    @user-yn1zg1vv2f2 жыл бұрын

    ወይኔ ይችን ቀን በጉጉት ስጠብቃት ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ረምሊ & ሀቢብ አላህዋ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀው የሰውን ደስታ ማየት በጣም ያስደስታል ከችግር በኋላ ምቾት አለ!!በሳኡዲ ያሉትንም አንተ ድረስላቸው ኻሊቁ

  • @madinaalali584

    @madinaalali584

    2 жыл бұрын

    ✋✋✋✋👍👍👍#💐💐💐❤❤❤😂😂😂😂

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    እኛም የመዳም ተላላኪወች አላህ።።። ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኘን።።። ጥሩም ሀላል የሆነ ትዳር ይወፍቀን።።።።

  • @eemaneeman6604

    @eemaneeman6604

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @sususu817

    @sususu817

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-pb5xd7df6u

    @user-pb5xd7df6u

    2 жыл бұрын

    Amiiiin amiiiiin

  • @khawlah9347
    @khawlah93472 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ከሚናገረው በላይ ደስ አለኝ ጁነዲይ አላህ ያክብር

  • @rmlamohammed2926
    @rmlamohammed29262 жыл бұрын

    ጁነይድ አንተ እኮ ትለያለህ በደስታ ላይ ደስታ አላህ ይጨምርልህ አተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም🥰🥰🥰

  • @zweloyoutube6042

    @zweloyoutube6042

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እህቴ

  • @user-bx4ch4ko8p

    @user-bx4ch4ko8p

    2 жыл бұрын

    አሚን አላሁመ አሚን።

  • @milkymilky3084

    @milkymilky3084

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @emutube818
    @emutube8182 жыл бұрын

    ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @lababalababa3484

    @lababalababa3484

    2 жыл бұрын

    አይለያቺሁ ማሮቸቸ

  • @user-ty2qw7xx2f

    @user-ty2qw7xx2f

    2 жыл бұрын

    @@user-rn2fy4no5v እንዛመድ እህቶቸ

  • @emutube818

    @emutube818

    2 жыл бұрын

    @@user-rn2fy4no5v አብሺሪ

  • @emutube818

    @emutube818

    2 жыл бұрын

    @@user-ty2qw7xx2f አብሺር

  • @MariamMariam-oi9mq
    @MariamMariam-oi9mq2 жыл бұрын

    መብሩክ እረምልዬ እንኳን ደስ አለሸ እንኳን ከሀቢብ ጋር በሰላም ተገናኛችሁ ደስታችሁ ደሰታዬ ነዉ ዉድ ጎረቤቶቼ 🌺🌻🌿🌺🌻🌺❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam84882 жыл бұрын

    ይሄ ቀን ነበር የናፈቀን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    ልጅቷ በጣም ተጫዋች ናት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችውን እስከ እርጅና ያርግላቸ ልጆቻቸው ይባረኩ ደጋግ ወሎዬዎች ታምራላችሁ❤️

  • @queenqueen73

    @queenqueen73

    2 жыл бұрын

    Yeah were awaki nech

  • @fatemafatema8811

    @fatemafatema8811

    2 жыл бұрын

    Amen enamasaganalan Ethiopia ke

  • @hayaha4929
    @hayaha49292 жыл бұрын

    ፍትህ በሳኡድ አርቢያ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ 🇸🇦😭😭😭🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @user-fl6lh3dr1e
    @user-fl6lh3dr1e2 жыл бұрын

    ጁድ አተም ባወጣኸው አላህ ይተካህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba27452 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ራምላየ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እኔም ውድ ቤተሰቦቸን ከስንት መከራ ቡሀላ ተርፈውልኝ ትላንት ድምፃቸውን ሰማሁ አልሃምዱሊላህ

  • @tameatopto8217

    @tameatopto8217

    2 жыл бұрын

    መሽእለዳሶኢለል

  • @neima8641
    @neima86412 жыл бұрын

    ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅራቹ ይጨምር ዘንድ ብለዋል ረሱል ሠለላሁ አለሂ ወሰልም፡ እህታችን ለምሊ እና ወንድማችን ሀቢብ ውዴታቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ ወንድማችን ጁነይድ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ያረብ!!!!

  • @user-bx4ch4ko8p

    @user-bx4ch4ko8p

    2 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።

  • @rahmamohd4916

    @rahmamohd4916

    2 жыл бұрын

    ሠለላአሊ.ወሠሌም

  • @Sami-zf1zc

    @Sami-zf1zc

    2 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @modinaibrahim685

    @modinaibrahim685

    2 жыл бұрын

    ሰለላ አላሂ ወሰለም

  • @user-rk6bu7hy9f

    @user-rk6bu7hy9f

    2 жыл бұрын

    ሡላሀአለሂ ወሰለም

  • @user-zh3vi1jy2p
    @user-zh3vi1jy2p2 жыл бұрын

    ፍትል ሳኡድ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን🇪🇹

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wud🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube5509
    @tube55092 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሳቃዬ ወገኖችችን

  • @ethiopia5992
    @ethiopia59922 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ሲል በጣም አስተዋይ ነህ ወንድም ጁነይድ አላህ ያስደስትህ እነዚህን ሁለት ጥንዶች ስለአስደሰትካቸው #ረምላየና ሀቢብ መልካም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመናችሁ የተባረከ ያድርግላችሁ #አላህ ያስደስታችሁ

  • @user-bd4rr6xf2z
    @user-bd4rr6xf2z2 жыл бұрын

    አቦ የሁለቱም ሀገር ደስታ ጀባ ይበልክ ወላሂ በጣም ነወ ደስ ያለኝ ቃላት አይገልፀውም

  • @tibaathubia7054

    @tibaathubia7054

    2 жыл бұрын

    👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @user-bf8dl3xu5r
    @user-bf8dl3xu5r2 жыл бұрын

    ከርጅም ግዜ ቡሀላ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ራምላ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና ነሽ አላህ ቤትሽን በፍቅር ይሙላልሽ

  • @sitiaissah6981

    @sitiaissah6981

    2 жыл бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mmmsss9657
    @mmmsss96572 жыл бұрын

    ደስ ሲል ይነጋል እደጨለመ አይቀርም እኛም ከናፈቁን ቤተሠቦቻችን ያገናኝን በሠላም

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጁነይድ አላህ ያስደስትህ ምርጥ ጎደኝ አስተዋይ አይለያችሁ

  • @Zxz07881
    @Zxz078812 жыл бұрын

    እባካችሁ ሀገርም ያላችሁ ሰላማዊሰልፍ ዉጡና ጩሁ በስደትም ያላችሁእንጩህ እስረኞች እያለቁነዉ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    @najata.medeyanajatamedeya2069

    2 жыл бұрын

    Batekekela batama yasazenala bazalaya berdu mita yarbe atiderselchwa

  • @user-ki8cq4fy8k
    @user-ki8cq4fy8k2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልሥልን🇪🇹 ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😭😭🙏

  • @aassas1178
    @aassas11782 жыл бұрын

    መሻ አላህ መብሩክ እታችን እረምላዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @hayattihayat1870
    @hayattihayat18702 жыл бұрын

    ማሻአላ.አልሀምዱሊላህ.እንኳንደስአላችሁ.እንኳንበሰላምተገናኛችሁ

  • @user-re5jo4wt3d
    @user-re5jo4wt3d2 жыл бұрын

    ዋዉ! ረምላዬ በጣም ደስተኛ ሁነሽ ከባለቤትሽ ጋር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እህት አብሬ ነው ያለቀስኩት ❤️

  • @ekramibrahim2793

    @ekramibrahim2793

    2 жыл бұрын

    ጅኔይድ ለርምላ ወዲሟ ነው እደ ንገሪኝ

  • @totot2437
    @totot24372 жыл бұрын

    ፍትህ በሣዉዲ እስርቤት ለሚቃዩት😭😭😭😭😭

  • @haytseyd5943
    @haytseyd59432 жыл бұрын

    የምር ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኡፍፍፍ የትግስት መጨረሻው ትግስት ነው አረምላ እኮን ደስ አለሽ ውዴ።

  • @ansarmar1484
    @ansarmar14842 жыл бұрын

    ማሻኣላህ ተባረከላህ ጀዛክላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @rabitube5961
    @rabitube59612 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጁድ ቃላት ያንሰኛል ለናተ ረምላን ሰርኘራይዝ ስላረካት እኔን እንዳደረከኝ እቆጥረዋለሁ እንድህ ነው ኢትዮጵያዊ ኑሩልኝ ውዶችየ

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah9712 жыл бұрын

    ይሄ ቀን ነበር የናፈቀኝ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ረምሊየ 🥰🥰🥰

  • @user-gt2id8qc1q

    @user-gt2id8qc1q

    2 жыл бұрын

    የኔቆንጆ እወድሻለሁ. እንኳ ደስብሎኛል

  • @tube8181

    @tube8181

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-hx9sw8is5t

    @user-hx9sw8is5t

    2 жыл бұрын

    ምን ሆነው ነበር ??? ተጣልትው ነበር ወይስ መጀመሪየዬ ነው የማያቸው

  • @helalsadet8155
    @helalsadet81552 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ደስ ነው ያለኝ አልህምዱሊላህ ጁነይድ ምረጥ ሰው በቃል አትገለፅም አላህ ያስደስትክ♥️♥️♥️♥️

  • @zaharaebrahim3904
    @zaharaebrahim39042 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጁነይድ አላህ ያክብርህ አላህ ይጨምርልህ

  • @tube-zq2nj
    @tube-zq2nj2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭

  • @TtTt-yd7zm

    @TtTt-yd7zm

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @satrezdtube1162

    @satrezdtube1162

    2 жыл бұрын

    ስብአድርጊኝ እህት

  • @user-ei2vz5mq9k

    @user-ei2vz5mq9k

    2 жыл бұрын

    እንዛመድእህቶቸ

  • @user-ei2vz5mq9k

    @user-ei2vz5mq9k

    2 жыл бұрын

    @@user-rn2fy4no5v ደመርኩሽደምሪኝ

  • @user-ix1kt8ly2n
    @user-ix1kt8ly2n2 жыл бұрын

    ደስታው የኔ ያክል ደስ ነው ያለኝ እንኮን ድስ አለሽ ረምሌ እስከመጨርሻው ደስ ይበልሽ

  • @abdibme4429
    @abdibme44292 жыл бұрын

    ይገባሻል ውዴ በጣም ጠንካራ ሚስት እህት እናት ነሽ! ጁነይድ አላህ ያክብርህ ያቆይህ በጣም ነው ያስደስከኝ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia73942 жыл бұрын

    ስናድቀው ነበር እሄን ቀን እረምሊዬ ኣላህ እኳን በራህማ ኣይኑ ኣየሽ ፍቅራችሁንም እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ጁዲ ኣተን ኣለማመስገን ኣይቻልም ኣላህ እድሜ ከጤና ይስጥክ ኣባ

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube2 жыл бұрын

    እስ እኔም ተባለቤቴ ጋ እና ተልጄ ጋ እንድገናኝ ዱአ አርጉልኝ አምስት አመታችን ከተለያየን

  • @user-tp6zh6qx9d
    @user-tp6zh6qx9d2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ረምላየ ሁሌም በደስታ ኑሩ ማሻ አላህ አለይኩም ደስ ስትሉ

  • @saedasaeda4287
    @saedasaeda42872 жыл бұрын

    ረምላየ እኮን ደስ አለሽ እኮን ባሰላም ከምትውጅው ባልተቤትሽ በሰላም ተከናኝሽ ማሽአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @eiman8907
    @eiman89072 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ስጦታ ተሰጣጡ ዉደታ ይጨምራል አላህ ያስደስታችሁ ጁነይድ እንኳን ደስ አለሽ ረምለ

  • @user-tq8jh1is3n
    @user-tq8jh1is3n2 жыл бұрын

    ፍትሕ ለሳኡድ እስረኞች እረ ፍትሕ ድምፃቸው ይስማ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zweloyoutube6042

    @zweloyoutube6042

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ወሎየዋ

  • @user-zm6ym5xw6z
    @user-zm6ym5xw6z2 жыл бұрын

    ለ الله ምን ይሳነዋል አልሀምዱሊላህ እረምሊ እንኳንም ደስ አለሽ የደስታ ህይወትን ኑሩ ጁነይድ ወንድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የሙስሊም እህትና ወንድሞቼ 😍😍😍😍😘

  • @semiratoyub5863
    @semiratoyub58632 жыл бұрын

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ረምሊ እንኳንም አላህ ከባልሽ ጋር አገናኘሽ ያአላህ ደስ ብሎኛል

  • @hayuyoutube2533
    @hayuyoutube25332 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 1000 መብሩክ

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y2 жыл бұрын

    ማሻአላህ መብሩክ🥰🥰👌 ፍትህ ለሣኡድ እስረኞች😭😭😭ኮሜታተሮችየ ፍትህ ሣትሉ እዳወጡ👈🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @hayutitube
    @hayutitube2 жыл бұрын

    ረምላ ማሻ አላህ ማለት ልመጅ ዋው ይቅርብሽ ይቅርታ የግል አስተያየቴ ነው

  • @temerassen3332
    @temerassen33322 жыл бұрын

    ማሻአሊህ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ በአዱኒያም በአሄራም ደስታ ተመኘሁላችሁ አስቀናችሁኝ በርቱ ውዶች እራምላየ ወላሂ እኳን ደስ ያለሽ የኔህት

  • @user-zn7ee3mr7u
    @user-zn7ee3mr7u2 жыл бұрын

    ጁነይድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እደናተ መልካምሰው ያብዛልን

  • @fafitube9302
    @fafitube93022 жыл бұрын

    ከችግር ቡሀላ ደስታ አለ ከስቃይ ቡሀላ እፎይታ አለ ለኛም አላህ መልካምትዳር ይወፍቀን

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ጁናይድ የሰው ደስታ ያስደስትሀል ተባርክ እረምላየ እንኳን ከባለቤትች ተገናኝሽ ማማየ ኢትዮጵያ ሰላም ሁኝልን 💚💛❤

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b2 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ ጁኒይድ አሏህ ያስደሳህ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስይላል ሀቂቃ አሏህ ለዚህቀን አደረሠሽ አቡ አሙቲ ጀዛካለሁኸይር ለአዘገጃጀቱ ያማራል

  • @user-ms2zz8hq4g
    @user-ms2zz8hq4g2 жыл бұрын

    እንኳንደሥአላችሁ ውደታ እሥከጀነት ያድርግላችሁማነው እንደኔ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው💚💛❤️

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ በርግጥም ከብዙ ፈተናና ችግር ስቃይ በሃላ ሰላም ደስታ አለ

  • @HayatHayat-hd5yu
    @HayatHayat-hd5yu2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስስስ ይላል ጁነይድ ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ ልዩ ሰው ነህ

  • @user-go3wd4ht5g
    @user-go3wd4ht5g2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ረምላ እህቴ ጠንካራ ነሽ ሁሉም ያልፍል

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam67422 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ረምሊ ቅመም &ሀቢብ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ ጁነይድ ጥቅሹ ጀዛከላህ አንተም የበለጠ አላህ ያስደስትክ

  • @haueyoutube6009
    @haueyoutube60092 жыл бұрын

    መብሩክ እራምላየ በዚህ ሠአት የማየው ደሥታሽ ደሥታየጨሥለሆነ ነው የኔ ምርጥ ሤት ጠካራ እኮ ነሽ ውደ

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እረምላ እህታችን እኳን ደስ አለሽ እህታችንን

  • @user-md2qz8qm9d
    @user-md2qz8qm9d2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍትህ ሳዉድ እስርቤት ለሚሰቃዩ

  • @user-ke7nv5mc7i
    @user-ke7nv5mc7i2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወይኔ እንደት ደስ ይላል ኡፍፍፍፍ እንኳን ደስ አለሽ ረምሊ ጁዲ ሽኩረን ወንድማችን ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar79082 жыл бұрын

    ማሻአላህ እንኳንደስ አለሽ ረምሊከሀዘን በኋላ በእርግጥም ደስታአለ ሀገራችንንም ሰላምያድርግልን በሳውድ እስርቤት የሚሰቃዮ ወገኖቻችንም ረበና ይድረስላቸው

  • @user-jh7hi3kz4i
    @user-jh7hi3kz4i2 жыл бұрын

    ጁነይድ ጀዛከላህ ኸይር እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ደስ አለሽ ማማየ

  • @user-yh4zz7zo4s
    @user-yh4zz7zo4s2 жыл бұрын

    ወሏሃ በጣም ደሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ደሥታ አለ

  • @user-qm7hs3zs1u
    @user-qm7hs3zs1u2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብሃ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ኢፃናት

  • @madinamadina4406

    @madinamadina4406

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ😘😘😘😘👌

  • @user-ps5jl2kp2m
    @user-ps5jl2kp2m2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ረምላ እንኳን ደስስስ አለሽ የሴት ጀግና ነሽ ብዙ ፈተና አስልፈሽል

  • @nurhasan7893
    @nurhasan78932 жыл бұрын

    ጁነይድ ጀዛከሏህ ኸይር ደስ አስባልካቸው እኛም ደስብሎናል

  • @user-lj5mm5lm5p
    @user-lj5mm5lm5p2 жыл бұрын

    የአላህ ደስ ስትል ማሻአ አላህ እስኪ እኔንም ከባሌጋር በሰላምእድገናኝ ዱአአድርጉልኝ

  • @user-jv1ju2hk2b
    @user-jv1ju2hk2b2 жыл бұрын

    ፍትህ እስርቤት ላሉት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ያረብ አንተው ፈርጃቸው

  • @user-oo8mo2py3w
    @user-oo8mo2py3w2 жыл бұрын

    ማሻአላህህ እንኳን ደሥ አለሽ ረምሊ እኔም አለቀስኩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛ ጁነይድ አላህ ይጨምርልክ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-bd8tu8xb4z
    @user-bd8tu8xb4z2 жыл бұрын

    ለምራዬ አስለቀስሽኝ. ማሻአላህ. አላህ ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @user-ku7ur7ns9n
    @user-ku7ur7ns9n2 жыл бұрын

    ጁነይድ ምርጥ ጓደኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-kf5vi7hd7s
    @user-kf5vi7hd7s2 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ነጃህ ሚድያ ወንድማችን ኑርልን

  • @EeEe-oe9rd
    @EeEe-oe9rd2 жыл бұрын

    ጀዛክላህ ኸይር ጁነይድ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @najeebanajoob4960
    @najeebanajoob49602 жыл бұрын

    ጃዛከለህ ካይር ጁነይድ ረምርዬ ኡካን ደስ አለሽ ማሻ አለህ

  • @Nejat197
    @Nejat1972 жыл бұрын

    Masheallh masheallah ጁዲ እና ጀሙ በጣም ነዉ የምታስገርሙኝ የእዉነት መልካም ናችሁ ሁሌም በደስታና በፍቅር አላህ ናኑራችሁ ለናንተ ቃል የለኝም ለረምሊ በማንኛዉም ጊዜ ከጎኗ ስለነበራችሁ Thank you በጣም ደስ ያለኝ ረምሊ ጠንካራ ለጅነሽ ካንቺ ብዘ ተምሪያለሁ እንኳን ደስ አለሽ ማማየ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa78352 жыл бұрын

    ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከብዙ መከራ ብሀላ ብዙ ደስታ አለ

  • @alisalem4511
    @alisalem45112 жыл бұрын

    ማሻአሏህ እኳን ደስአለሽእራምሊየ

  • @queenqueen73
    @queenqueen732 жыл бұрын

    Gobez nejah Mashaallah they deserve honesty. May Allah always be with You guys! Ameen!

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wud🔴🔴🔴

  • @user-up4bo9nu9b

    @user-up4bo9nu9b

    2 жыл бұрын

    ጁነይድ ያላሠበዉ እራህመት ይግባ

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m2 жыл бұрын

    ስጦታ ተሰጣጡ ውደታን ይጨምራል እና ብለዋል [ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] አላህ ይጨምርልህ ረምላ አልሀምዱሊላህ እኳን ለዚህ አበቃሺ በሳኡድ ለታሰሩት ዱአ እና ድምፅ አንርሳ😢

  • @zweloyoutube6042

    @zweloyoutube6042

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ዜድየ

  • @rmlamohammed2926
    @rmlamohammed29262 жыл бұрын

    ዉይ ደስታ ያስለቅሳል እንዴ ረምሊ እንኳን ደስ አለሽ ወላሂ ደስ ብሎኛል🥰🥰ስታዝኚ አብሬሽ አዝኘ ነበር በገዘብ ባረዳሽም በዱአ እረድቸሻለሁ ዉድድድድ ነዉ የማደርግሽ🥰🥰

  • @user-ml7rh5br4k
    @user-ml7rh5br4k2 жыл бұрын

    ማነው እደኔ ጁነይድን እሚወደው አላህ ይጠብቅህ ተነባለቤትህ ተነልጂህ

  • @hayuti4060
    @hayuti40602 жыл бұрын

    Masha allah enkuwan allah beselam agenagnachew

  • @user-to5vy2gm7q
    @user-to5vy2gm7q2 жыл бұрын

    *ረምላየ አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እኛ እንቼኩላለን እንጂ ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ*

  • @zuhabudamtovlogs2281
    @zuhabudamtovlogs22812 жыл бұрын

    መሸአላህ ስጦታወቹ ጁኔድ አላህ ይጨምረልክ ጓዴኛ መለት እዲህ ነው ጎበዝ👍👍👍

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g2 жыл бұрын

    _ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ ማሻ አላህ አላህ እስከጀነትልፊርዶስ ረምላየ እኳን ድስ ያለሸ_

  • @mediyoutube7983
    @mediyoutube79832 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @ekruwello7645
    @ekruwello76452 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ከችግር በሗላ ምቾት አለ ፍትህ ለሳዉድ እስረኞች

  • @user-wq9fj7lg5u
    @user-wq9fj7lg5u2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ይህን ቀን ስናፍቀው ነበር እልልል 🥰🥰🥰

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e2 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ረምሌ 💖💖💖💖እፍ እኔም ባሉካ ናፍቆኛል አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ በሉኝ

  • @kedijayimam3578
    @kedijayimam35782 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ረምሊ እንኳን ደስ አለሽ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @haueyoutube6009
    @haueyoutube60092 жыл бұрын

    የሠው ደሥታ የሚያሥደሥተው ብቻ👍

  • @fafafafa1396
    @fafafafa13962 жыл бұрын

    ረምሊ እንኳን ደስ አለሽ ከአንቺ በላይ ማለት አይቻልም እንጂ ይሄን ቀን በጧም በጉጉት ስጠብቅ ነበር አልሀምዱሊሏህ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በተለይ ጁንታ ደሴ ከገባ በሆኋላ ለቤተሰቦቸ ከምጨነቀው ያላነሰ ነበር የተጨነቅኩት እስረኞችን እየፈቱ ከፊት ለጦርነት ያሰልፋሉ ሲባልማ ወይኔ ጭንቀቴ ከባድ ነበር

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd93362 жыл бұрын

    ማሻእሏህ መብሩክ እንኳንም ተገናኛችሁ አላህ ያስደስትህ ወዲም ነጃህ

  • @mumenamumena9360
    @mumenamumena93602 жыл бұрын

    ጁነይድ ምርጥ ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር ጁቲ ትለያለህ መልካምነቴህ

  • @user-le9bq6gq3e
    @user-le9bq6gq3e2 жыл бұрын

    ስጠብቅር ነበር ማሻ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

Келесі