አፈር አይደለህም አዳም ብርሃን ነህ። አዲሱ መዝሙር። Kesis Ashenafi G.mariam

Пікірлер: 120

  • @mekdistube
    @mekdistube29 күн бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማል ቀሲስ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98939 күн бұрын

    "ተነስቷል ተነስቷል ይሄ ነው አዋጁ የሰማያት መግቢያ ተከፈተ ደጁ" እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vg3xk3vl5j
    @user-vg3xk3vl5j29 күн бұрын

    አሜን የተነሳ እንጂ ሞቶ የቀረ ጌታ የለንም!!! በሞትህ ህይወትን የሰጠኸን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ያወጣኸን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን🙏❤❤❤❤

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene924327 күн бұрын

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አጥንትን፡ የሚያለመልም፡ የመላእክትን፡ ዝማሬ፡ ያሰማልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh483028 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet26 күн бұрын

    አሜን ተነስቷ ይሄ ነው አዋጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ተባረኩ አባታችን ኢንኳን አደረሳችው❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna893228 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @martaetopian6896
    @martaetopian689625 күн бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቀሲስ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ዝማሬአችሁን ይቀበልልላችሁ በረከታችሁ በኛም ይደርብን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @jojojo6879
    @jojojo687927 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ አባት ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ በእድሜ በጤና በብዙ በረከት ያቆይህ መልካም በዓል ከመላው ቤተሰብና ወዳጆቸህ!!🥰😍👏👏👏👏👏

  • @dnbirukbokicha
    @dnbirukbokicha28 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ እንኳን አደረሳችሁ❤🙏

  • @mikialegebremedhn
    @mikialegebremedhn27 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባቴ! መድሃኒአለም ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @millionsamuel8372
    @millionsamuel837228 күн бұрын

    ግሩም ዝማሬ:: እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቀሲስ+++ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g26 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እንኳን አደረሶት ከመላ ቤተሰቦቾት ጋር ስታምሩ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ አባታችን❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe752726 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባታችን እልልልል እልልልል እልልልል ዝማሬ መልአከት ያሰማልን መምህራችን

  • @afomiatube41
    @afomiatube4123 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ ተወዳጁ አባታችን ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s28 күн бұрын

    አባታችን እንኳን አደረሰህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked925428 күн бұрын

    ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሄር ዘመኖት ፍሬዎት ይባርክሎት

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe600927 күн бұрын

    Amen the lord has risen from the dead. Be blessed Kesis Ashenafi!! በክርስቶስ እኛም መግባት ሆነልን!!

  • @fah5400
    @fah540027 күн бұрын

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን ቀሲስ ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye29 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏🙏

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw478225 күн бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j29 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @tsedey6121
    @tsedey612128 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-qf8if2mq7p
    @user-qf8if2mq7p29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማርመላክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew704029 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪመላይክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nas7117
    @nas711728 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን መምህርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @iyuu1238
    @iyuu123828 күн бұрын

    ዝማሬመላአትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @milahagos2807
    @milahagos280729 күн бұрын

    እናንተ የዓለም ብርሃን ናቹ

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q26 күн бұрын

    አሜን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @salamkonjo9350
    @salamkonjo935028 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ቀሲስ አሸናፊ እልእልእ❤

  • @hanafkr3940
    @hanafkr394028 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @user-ts9nc5fv5f
    @user-ts9nc5fv5f29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme27 күн бұрын

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @memetabast1601
    @memetabast160128 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @WhinshetLala-kr9gx
    @WhinshetLala-kr9gx24 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat426 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!!!

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe651428 күн бұрын

    ዘማሬ መለክት ያሰማልን አባቴ እግዛቡሄር ይስጥልኘ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash960226 күн бұрын

    እልል እንኮን አብሮ ደስ አልን ቀሲስ ዝማሬ መለአክትን ይሰማልን❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu361728 күн бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie29 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገነ❤❤❤

  • @BeleteSoressa-ev7em
    @BeleteSoressa-ev7em11 күн бұрын

    Kesisye Girum Zimare new. Zimare Melaektin yasemalin!

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n28 күн бұрын

    amen የኛ ሃያል አምላካችን ተነስቷል ኦህ ሃሌ ሉያ!

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell101227 күн бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc28 күн бұрын

    ዝማሬ መላይክት የሰማልን

  • @genetfessehaye8317
    @genetfessehaye831729 күн бұрын

    አሜን ቀስስየ ከነቤተሰብህ መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate28 күн бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያስማልን

  • @seyoumjendo8658
    @seyoumjendo865828 күн бұрын

    ውድ መምህሬ ፀጋው ያበዛልህ አምላክ ይክብር ይመስጌን።እግዚአብሔር በቸርነቱዐይጠብቅህ።ዝማሬ መላዕት ያሰማልኝ

  • @user-fv5cy3ul6h
    @user-fv5cy3ul6h28 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @user-ez3dz1co8t
    @user-ez3dz1co8t28 күн бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ይስማል❤❤❤❤

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas212127 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf27 күн бұрын

    ❤️🥰🙏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን አልልልልልል

  • @DawitTerefe-vw6uv
    @DawitTerefe-vw6uv28 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @tsyiontaye2765
    @tsyiontaye276528 күн бұрын

    ENQUAN ADERSEHE KESISE. KE. MELAWE BETSEBOCHEHE. GARE❤❤❤. EGZIABEHERE YESTELEN. SELE MEZURU🙏🙏🙏

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam288528 күн бұрын

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam288528 күн бұрын

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏😭🙏🙏

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi658728 күн бұрын

    Amen amen amen zimare melkitn yesamalachu kess ina betesabochi inkun abiro adarasan ❤❤❤❤

  • @hadhd2653
    @hadhd265328 күн бұрын

    አሜን 🙏💞💞🙏💞🙏💞🙏💞

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s29 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @retasa7652
    @retasa765225 күн бұрын

    Yetbark kesis Ashenafi Egzabher ybarkh betesebhn hulu

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu262828 күн бұрын

    Memeheri kalehiwote yasalene medehene aleme lejochehene yebarikelehe ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow29 күн бұрын

    Egezabeher yemesegen memehir eukan abero aderesahin Amen zemare maliketen yasmalen❤❤❤

  • @user-zr8kn1qh4t
    @user-zr8kn1qh4t28 күн бұрын

    ድንቅ ዝማሬ😍😍

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z19 күн бұрын

    አሜንንንንን❤❤❤

  • @meronabay
    @meronabay28 күн бұрын

    Amen Amen zmarimelak yasemaln

  • @user-vc2qg8zr1i
    @user-vc2qg8zr1i28 күн бұрын

    አንኳን አደረሶት መምህር

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun129029 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰን

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m28 күн бұрын

    ቀሲስዬ እንኳን አደረሳቹ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u28 күн бұрын

    ተነስቷል ተነስቷል ይሄ ነዉ አዋጁ የሰማያት መግቢያ ተከፈተ ደጁ በጉ በመስቀል ላይ ስለታረደልህ አፈር አይደለህም አዳም ብርሃን ነህ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu405128 күн бұрын

    Zemare melaket yasmalegne

  • @webet2273
    @webet227327 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukmamo-hg5fy
    @birukmamo-hg5fy27 күн бұрын

    Zimarae melaket yasemalen

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv26 күн бұрын

    Zemare Melaekten Yasemalen Kessis Tebarekelen🙏

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare430428 күн бұрын

    Amem ewunet new tenestwal!!!!

  • @googleid1116
    @googleid111628 күн бұрын

    አሜን፫ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone194028 күн бұрын

    Zmari melayikt yasemalen Ellllll Ellllll Ellllll

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y23 күн бұрын

    Zmare mlakte ysmaln amne

  • @taziabraham7699
    @taziabraham769928 күн бұрын

    Zemare melakt yasemalen. Abatachen.

  • @yodaheatnasiya4772
    @yodaheatnasiya47724 күн бұрын

    Zemare Melakte yasemalen Memeher EGZIABHER Yagelgelot zemnehen yebark

  • @fruitlife3922
    @fruitlife392225 күн бұрын

    እልልልልልልል❤❤❤

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw741528 күн бұрын

    kalehiwot yasemalign kesis ashenafi

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta217928 күн бұрын

    እልልልል❤❤❤

  • @askaleknife6615
    @askaleknife661526 күн бұрын

    ውድ የምንወዶት ቀሲስ ዘማሪ እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ከነቤተሰቦችዎ ይጠብቅልን:: ጥያቄ:- ከዚህን በፊት ኮቪድ በሺታ ገብቶ አፍአችሁን በማስክ ሸፍኑት ተብሎ ነበር : ከዛም በሺታውን እንዳይተላለፍ ለጥንቃቄ ዛሬ ግን በቤተክርስቲያን የሚቆርቡ ቆራቢዎች ከቆረቡ በሁዋላ ማስኩን ይጠቀሙበታል ይህንን እንዴት ያዩታል እባኮን መልሱልኝ ከተጠቀሙትስ በሁዋላ ምንላይ ሊጣል ይሆን በጣም ስለሚያስጨንቀኝ ነው ::

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l27 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል❤

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo878126 күн бұрын

    Amen!!!

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu630424 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤እልልል❤❤❤❤

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse477329 күн бұрын

    Amen

  • @letshy
    @letshy28 күн бұрын

    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @WegayehuLema-ng9cq
    @WegayehuLema-ng9cq29 күн бұрын

    Aman❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @genetwayesa3139
    @genetwayesa313928 күн бұрын

    Amen AmenAmen❤❤❤

  • @luwamtesfalem6767
    @luwamtesfalem676728 күн бұрын

    Zmare melakti yesmealna abona 🌸🌼🌸🌼💐🌹💐🌹 ellllllllll ellllllllll ellllllllll.

  • @user-io8dy9mt9p
    @user-io8dy9mt9p29 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh387229 күн бұрын

    Ameen ameen ameen zimare melaktin yasemalin abatachin❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m28 күн бұрын

    የትንሳኤው ጌታ እየሱስ ተነስቷል

  • @MeronAbay-zm8es
    @MeronAbay-zm8es28 күн бұрын

    Amari melakyasemaln

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98939 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

Келесі