አርቲስት ረቂቅ ተሾመ ምላሽ ሰጠች! ጋዜጠኛ እና ደራሲ ቴድሮስ ተ/ አረጋይ ይቅርታ ጠየቀ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 546

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ሰው ከንቱ ነው ሁላችንም ሟቾች ነው የተራ ጉዳይ ነው ከዚህ መማር ያለብን መልካም ስራ ሰርቶ ማለፍ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ያጽናን

  • @aaegrnshnea1331

    @aaegrnshnea1331

    Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ባባየ

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ልብ ይሰብራል ባባዬ ነፍስ በገነት ያኑርህ ለቤተሰቦች እና ለወዳጆቹ መፀናናትን ይስጥ ❤️💔😔😔🙏🙏😭😭😭

  • @tsiontadesse7186
    @tsiontadesse7186 Жыл бұрын

    መሲዬ ግራ የገባኝን ነገር ካንቺ ስለማገኝ ባንቺ ሁልጊዜ ደስተኛ ነኝ ኑሪልኝ እህቴ ምንም መረጃ ከማመኔ በፊት ሸገርን ሳላይ አልወሰንም በጣም አመሰግናለሁ የቴዎድሮስ ይቅርታ በበኩሌ ተቀብያለሁ ከስህተታችን እየተማርን ካልሔድን ነገም ስህተት መፈጠሩ አይቀርም ለሁላችንም መፅናናትን ይስጠን

  • @user-el6qx2md7p
    @user-el6qx2md7p Жыл бұрын

    ሁሉም ለሳምት ነው ይብላኝ ለወላድ እናት 😭😭😭💔💔💔💔💔በመጦሪያ የልጅ ሀዘን 💔💔ሁሌም እህህህህህ መቃጠል😭😭

  • @zewditubekele5820

    @zewditubekele5820

    Жыл бұрын

    Ewunet new😭😭😭😭

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Жыл бұрын

    ማርያምን እስኳሁን ልቤ አላምንልኝ አለ ሕልም ነዉ የሚመስለኝ አምላኬ ሁላችሁንም ለንሰሀ ሞት ያብቃችሁ ያብቃን 💔💔💔😭😭😭😭

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 Жыл бұрын

    ወይኔ ታረኩ ባባ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑረልን ለእናቱ ለእምይ ለእናቱ ጽናቱን ይስጦት

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Жыл бұрын

    ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሶቦቹም ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣቸው

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын

    በጣም በጣም ልብ ይሰብራል ለሁሉም መፅናናት ይስጣቸዉ 😥😥😭

  • @maeritube21
    @maeritube21 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል ታሪኩ ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትርፍ የኔ ጌታ😭😭😭😭😭

  • @kkkk-pd9rh

    @kkkk-pd9rh

    Жыл бұрын

    እንደማመር ውድ

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Жыл бұрын

    መሲ ትክክል መረጃ ስለምታቀርቢ አመሰግናለሁ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለሁ ከደጋጎቹ ጋር ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    በጣም አጀት ይበላል ሚስኪን ገና በወጣትነቱ መቀጠፉ ያማል እግዚአብሔርየወድማችንን ነብሱኑ በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጣቸው

  • @thinathina8641
    @thinathina8641 Жыл бұрын

    ነብስህ በሠላም ትረፍ ባባዬ ለወዳጅ ቤተሠቦችህ ፅናት ይስጥ

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q Жыл бұрын

    የኔ እሕት ስወድሽ እርጋታሽ ትንታኔሽ ሁልጊዜ ይዘሽ የምትመጫቸው መልእክቶች ሁሉ በጣም አስተማሪ እና የሚያረጋጋ ነው ፕሮግራሞችሽ ሁሉ በጣም ያስደስቱኛል እግዚአብሔር ሥራሽን ሁሉ ይባርክልሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    የእሱን ነብስ ይማር እሶንም ፈጣሪ ያፅናት በዉነት የኔ መስሎኝ ነዉ የታየኝ እኔም ያጣዉት በቶሎ ስለሆነ ያማል መቼም አይረሳም😭😭😭😭

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መፅናናት ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭😭 ለቤተሰቦቹ ለጉዋደኞቹ ለአድናቂዎቹ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Жыл бұрын

    ለናቱ ጵናቱን ይስጣቸዉ😥 በጣም ይከብዳል ሚወዱትን ማጣት😭😥😥

  • @Bemente-Temesgen
    @Bemente-Temesgen Жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር ባባዬ "😭 የባባዬ እናት ማምዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ !

  • @dagimgirma5

    @dagimgirma5

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Жыл бұрын

    Teddy, you are an Amazing Journalist! I hope you will be a great example for others! Respect ✊.

  • @dinaayalew7119
    @dinaayalew7119 Жыл бұрын

    ባይቸኩል እረጋ ብሎ አጣርቶ ቢፅፍ ጥሩ ነበር 🤦‍♀️ ዋናው ነገር ጥፋትን አውቆ ይቅርታ መጠየቅና የለጠፈውን ማጥፋቱ ነው ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ 😢

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Жыл бұрын

    ወንድሜ ነብሰህን ይማር ቃልዬ ፅናቱን ይሰጥሸ😭😭😭😭

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Жыл бұрын

    ወንድማችን ነፍስህ በስላም ትረፍ በቃ ተዉትእስኪ ይረፍበት ።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Жыл бұрын

    So sad and heartbreaking to lose icon BABA. RIP BABA. For family and friends condolences. My heart is broken

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Жыл бұрын

    መስዬ ብቻዉን የሚል ቃል እኛ የራብ ሀገር ልጆች አንጀታችን በልቱዋል እንደራሴ የትም ብታ ለሚጠፋ ብር ወንድሜ ን ማሳከም አያቅተንም ነበር 😭 😥😥

  • @alemmamuye2979
    @alemmamuye2979 Жыл бұрын

    ባባዬ እንዳንተ ሞት ያስደነገጠኝ የለም ስደት ላይ ሆነን ቀብርህ ላይ ባንገኝም እኛ የማዳም ቅመሞች በየጓዳችን እንባችን ፈሷል መልካም እረፍት ባባዬ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው በተለይ ለእናትህ ልጄ ልጄ ብሎ መቅበር ከባድ ነው

  • @danielyelidu4256

    @danielyelidu4256

    Жыл бұрын

    Geta hazenen ke enatoch Hulu lay yarek

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Жыл бұрын

    እኛ ሰዎች ስንባል በሬ ወለደ ነው እውነት መሲ ያማል ምት ከባድ ነው ለወሬ አንቸኩል ግበዙ ባባዬ ነብስ ይማር😭😭

  • @mitateferi1859
    @mitateferi1859 Жыл бұрын

    ባባየ ነፍስ ይማር።

  • @mahilove6043
    @mahilove6043 Жыл бұрын

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያሣርፍ ለመላው ቤተሠብህ እና የስራ ባልደረቦችህ መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-id6ol4vx2i
    @user-id6ol4vx2i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን እናንተንም መፅናናቱን 😭💔💔💔 እግዚአብሔር ይስጣችው ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በገነት ያኑረው 😭😭😭 ባባ ያሳዝናል ከዚህ ወጣት ሞት ተምረን ምናለ አንድ ብንሆን

  • @bereketworkneh490
    @bereketworkneh490 Жыл бұрын

    ከይቅርታ በላይ ምንም የለም!!! ባባዬ ነብስክ በሰላም ትረፍ የኔ ጌታ🙏🙏🙏

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    ልብ ሰብሮ ይቅርታ ይበልጥ ይጎዳል

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Жыл бұрын

    ታሪኩ ባባዬ ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ ለቤተሰቦች ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭

  • @thouibatouiba2347
    @thouibatouiba2347 Жыл бұрын

    ባባየ ነፍስህ ትረፍ ምን ልበል እደት እደምወድህ ፈጣሪ ነው የሚያቀው ቃልየ አችንም ፅናቱን ይስጥሺ እህቴ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 Жыл бұрын

    በጣም ወላሂ እኔ እንኳን በሚዲያ ላወኩት እራሱ አንሰፈሰፈኝ ያአላህ ግን ምን ይደረግ ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቱል ሞት ሆነና ነው ነገሩ ብቻ አላህ ሰብሩን ይስጣቸው ሰው ከሆነ ምንም ቢሆን ማውራቱን አያቆሙሙ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭ ) 👉📖🤔።

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын

    ከባድ ነው አለ ተሸካሚ ቀላል ነው አለ አሸካሚ የሚወዱትን ሰው ማጣት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥሽ 😥💔

  • @frezerabdela3143

    @frezerabdela3143

    Жыл бұрын

    አገላለጽህ ተመችቶኛል

  • @TG-qk7kc

    @TG-qk7kc

    Жыл бұрын

    👍

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 Жыл бұрын

    የምን ማስተባበል ነው ጋዜጠኛው እውነቱን ነው ያወራው አሁንም እረቂቅ ጤና እድሜ ይስጣት እናተ ወሬኞች ናቹ

  • @tiegist6828
    @tiegist6828 Жыл бұрын

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድማችን በእውነት አንጀቴን የበላኸው በእውነት😢💔

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 Жыл бұрын

    የኔ ምሥኪን ነፍሱን መድኃኔዓለም ይቀበላት!🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ባባዬ አፈሩ ይቅለልሕ 😭😭😭😭😭😭ነፍስሕ በሰላም ትረፍ 🙏ጓደኞቹ ከጎኑ የነበራችሁ ከሰው ምንም አይገኝ ፈጣሪ ይክፈላችሁ 🙏

  • @mimia7202
    @mimia7202 Жыл бұрын

    ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏 በተለይ ለእናቱ እና ለልጁ እናት ለቃልኪዳን መፅናናትን ይስጥልን🙏ልጁን ያሳድግልን🙏🥰🥰 ሁላችሁንም ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Жыл бұрын

    ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን እሱንምነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @hirutgetachew2906
    @hirutgetachew2906 Жыл бұрын

    ፈጣሪ በአጸደገነት ነፍስህን ያሳርፍልን ባባ ለቤተሰቦቹም መጽናናትን ይስጥልም 😭😭😭😭😭😭

  • @hayath7571
    @hayath7571 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢ባባየ

  • @hggf1715
    @hggf1715 Жыл бұрын

    ነብስ ይማርልን

  • @yetnayethunde8079
    @yetnayethunde8079 Жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉፉፉ ያማል ሁሉንም ፈጣሪ ያፅናቸው

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 Жыл бұрын

    በቃ ተዉት ነፍሱ ትረፍ ባባ ነፍስይማር 😭😭🖤

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Жыл бұрын

    እንደው መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም እውነትን የምታስተላልፊ ድንቅ ሴት

  • @habtamukassa5398
    @habtamukassa5398 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነፈስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ለወዳጅ ዘመዶችህ መፅናናትን ያድላቸው

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብሱን በሠላም ያሳርፍልን

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 Жыл бұрын

    ወንድማችን ነብስ ይማር

  • @helenalmayo2356
    @helenalmayo2356 Жыл бұрын

    ይቅርታ መጠየቁ ትልቅ እነቱን ያሳያል ባባ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑረው 💔😭

  • @tigistkebedegulma7942

    @tigistkebedegulma7942

    Жыл бұрын

    ይቅርታ ጠየቀ አልጠየቅ እንደ እድሜው ትልቅነትና የሥራ ልምዱ በጣም መጠንቀቅ ነበረበት the damage is done እርሱ እራሱስ ምን አድርጏል? ሰው ላይ ጣታችንን ከመቀሰራችን በፊት ማንን ያስከፋል ያለኝስ መረጃ ምን ያህል እውነት ነው በዛ ላይ ደግሞ እኔ እስከማስታውሰው አያቶቻችን እሬሳ አፈር ሳይለብስ እህልና ውሀ እንኳን አይቀምሱም ነበር እንኳን እንዲህ በሬ ወለደ ብለው ሊያወሩ ይቅርና እሬሳ ክቡር ነው የ እህል ውሃው ፇም ቢቀር አፋችን እውሽት ከማሰራጨት ቢገታ በተለይ የልተበጣጠሰች ሳንቲም ለማግኘት እርሱስ አንደኛውን ላይመለስ ሄዷል ህሊና ካላችሁ ይህንን መርዝ የረጫችሁ ሁሉ ለራሳችሁ ቃል ግቡ ዳግመኛ ይህንን የመሰለ አስነዋሪ ሥራ ላለመሥራት:: ቀን አልፎ የናንተ የሞት ፅዋ ደግሞ ሲደር አሁን ያላችሁትን ሌላ ሰው ስለናንተ ቢል ምን ይሰማችኃል ? እግዚአብሔር ለቤተሰቡና ወዳጅ ጏደኞቹ ብርታትና ፅናትን ይስጥ እርሱን እመቤቴ እጁን ይዛ እየመራችው በገነት እንደምታስገባው ዕምነቴ ፅኑ ነው

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰው ከንቱነው ሁላችንም ወደዚያው ነን መልካም ሰው ነበር እግዚያብሔር ነፍሱን በአጸደገነት ያኑርልን

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ልብ ይሰብራል ባባዬ ነፍስ በገነት ያኑርህ ለቤተሰቦች እና ለወዳጆቹ መፀናናትን ይስጥ

  • @rahel6046
    @rahel6046 Жыл бұрын

    መሲ ካቺ ስለሰማሁ አምኛለው ተባረኪ ባባዬም ነፍሱ ትረፍ

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 Жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር

  • @fgff4871
    @fgff4871 Жыл бұрын

    ባባዬ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ እንዲ ያዘንኩት እናት ምንያህል ግብግብ እንዳሉ እግዚአብሔር ያፅናናቹ በጣም ቃል የለኝም 😭😭😭😭

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын

    አባቴ ሲተርት ነገርን አዳምጦ ምግብን አላምጦ ይላል ካለፈ በኋላይቅርታ ከማለት ማጣራት መልካም ነው ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын

    ነፍስህን ይማርልን እምንወድህ እምናደንቅህ አርቲስታ ታሪኩ (ባባ) ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነዉ በእርሱ ስራ አይገባም ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-bf6ec2gg5l
    @user-bf6ec2gg5l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀገነት ያኑረው ይሄ ማህበራዊ ሚድያ የሚባል ነገር ሰው ሀዘኑን ማዘን አይችል ሀገር በሰላም መኖር አልተቻለ ጥሩ ሚድያውች እንዳሉ ሁሉ አራጋቢዎች ምነው ቢጠፋ ጥሩ ነበር ፈጣሪ እውነትን ያውቃል ለመላው ቤተሰቦች ጎደኞቹ ፈጣሪ ያጽናችሁ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @yeshisolomon2833
    @yeshisolomon2833 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @mekdibayu7681
    @mekdibayu7681 Жыл бұрын

    የኔ ቃል ብቻ ናት ያንገበገበችኝ ባባዬስ ላይመለስ ኤዷል😢😢😭😭😭😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ባባዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vl4kh5jj6r
    @user-vl4kh5jj6r Жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል መታመሙ ሳይሰማ ሞትን መስማት በእውነት ዱብዳ ነው አላህ ቤተሰቡን በተለይ እናትና ባለቤቱን አላህ ያፅናቸው ልጁንም አላህ ያሳድግለት

  • @sewasewu

    @sewasewu

    Жыл бұрын

    ከታመመ ከቆይተዋል እኮ ሶሰት አመት ሆነው

  • @bemnetgetachew4232
    @bemnetgetachew4232 Жыл бұрын

    መሲዬ ተባረኪ

  • @yodahe5213
    @yodahe5213 Жыл бұрын

    እኔ ከዚህ ሁሉ የገረመኝ ግን, እኛ ኢትዮጵያውያን በሀዘንም በቀብርም ሶሻል ሚድያ ላይ ነን, ልቦና ይስጠን 🙏

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Жыл бұрын

    ውይ ታዋቂ መሆን ግን እንዴት ያስጠላል

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    በጣም በተለይ ፀበል ቦታ እንኳን እንዳይረጋጋ ፎቶ እያነሱ አቅሉን አሳጡት

  • @zone7944
    @zone7944 Жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር 😭😭😭💔💔💔💔😭😭

  • @selam1244
    @selam1244 Жыл бұрын

    ልብ ይሰበራል ነብሱን ይማረው እግዚአብሔር የፈቀደውን አረገ

  • @ebuyaasefa9618
    @ebuyaasefa9618 Жыл бұрын

    ለማንኛውም ለወሬ መቸኮል ጥሩ አደለም ልቦና ይስጠን

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Жыл бұрын

    ታሬ ወንድሜ ነፍስህን በፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ነው የማሳያዥን 😭😭😭 የማወሩት ወሬ እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል

  • @meronm3015
    @meronm3015 Жыл бұрын

    እውነት ነው 💔💔💔💔💔

  • @kidistadenew
    @kidistadenew Жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ! ወንድማችንን ነፍሱን ይማርልን ለአዘኑት ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን ።

  • @amentube6132
    @amentube6132 Жыл бұрын

    ነገ ሞት የሌለብን ይመስል እንዲህ ወሬን ማናፈስ የቤተሰቦቹ በሀዘን ላይ ሀዘን መጨመር ይሆንብናል ።ወጣም ወረደ ባባ ወደማይቀረው አለም ሄዶል ነፍሱን ይማረው 😭😭😭😭😭

  • @anchishi8618

    @anchishi8618

    Жыл бұрын

    እንዴ ከትግሬ እዉነት ይጠበቃል ትግሬ በዉሸት ያደገዉ

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር 🙏🏾

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Жыл бұрын

    ባብዬ ያንተ ነገርስ የእግር እሳት ሆኖብኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @endalkachewmolla4160

    @endalkachewmolla4160

    Жыл бұрын

    በጣም😭 እየቀደም እየከበደኝ ሄደ መቸም አልረሳህም ባባየ😭😭😭😭😍

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g Жыл бұрын

    ባባየ ልጁ ኡፋፋፋ ሲያሳዝኑ የኔማር አላህ ያላዲግልህ አላህ በእዝነቱ በራህመቱ በሀያልነቱ በቅዋዉ ይዘንልህ ይማርህ ብያለዉ ታሪኩ ባባ ወላሂ ዉስጤን ነዉ ያንሠፈሠፈኝ

  • @roobarooba5009

    @roobarooba5009

    Жыл бұрын

    Aznelo fetar nebsn yemar 😭😭😭

  • @user-wb4qr9qf8g

    @user-wb4qr9qf8g

    Жыл бұрын

    @@roobarooba5009 ኤ ወላ ልበቀና ወጣት ነበር አላህ ይዘንለት

  • @mehbubamehbuba4254

    @mehbubamehbuba4254

    Жыл бұрын

    ሙስልም ለልሆና ሰው አላህ ይዘንልህ አይባልም በአላህ አላማናም እና

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያሳዘነኝ ወይ ሞት ለማንም አትቀር😭😭

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @ytw6664
    @ytw6664 Жыл бұрын

    ነፍሱን ይማረው ከደጋጎቹ ያስቀምጠው ከባድ ነው እንደሱ ያዘንኩለት አርትስት የለም ባባዬ😥😥💔

  • @sihamjemal9430

    @sihamjemal9430

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @saadaalieshatu3962
    @saadaalieshatu3962 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ያጌርልጅ አጄቴን በላህው የኔመልከመልካም እፍፍፍፍ ፈጣሪ ያጥናችሁ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Жыл бұрын

    Asrewu bigerfut destaye. Balegi newu. Tebarekiln ye ewunet enat Mesiye

  • @user-on2jr5ft6y
    @user-on2jr5ft6y Жыл бұрын

    በህይወቴ እደ ባባ ሞት ልቤን የሰበረው የለም ባለቅስም ሊወጣልኝ አልቻለም በጣም ያሳዝናል አድስ ስራዎቹን እየጠበቅን ነበር ግን እሱ የፈቀደው ሆነ ለቤተሰቦቹ አላህ መፅናናትን ይስጣቸው😭😭😭😭💔💔

  • @SuperThankyougod
    @SuperThankyougod Жыл бұрын

    ወይ ጉድ እውነት ከወንድማችን ባባ ጋር ተቀበረች::ሁሉም ቀርቶ ባባ ለእናቱ ለልጁ በኖረ :: ያቺ ፅዋ ትንሹን ባባን ብታልፍ ነበር ደስ ሚለው ::እግዚአብሔር ግን አይሳሳትም ልጁን ከዚህ አለም ጣጣ ሊለየው ወደደ ::የምትወዳት ድንግል ማርያም ከልጆቿ ከባለሟሎቿ ጋር ትደምርህ ደጉ የዋሁ ልጅ::እናትህን የልብ ወዳጆችህን እግዚአብሔር ያበርታልህ::

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Жыл бұрын

    ታሪኩ ባባ ነፍስህን በአፅደ ገነት ያድርግልህ ቤተሰቦቹና ወዳጂ ዘመዶቹ እንድሁም አድናቂወቹ መፅናናትን እመኛለሁ እውነት ሁልግዜም እውነት ነች ግን ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በሶሻል ሚዲያ መሰራጨቱ በሀዘን ላይ ሀዘን መጨመር ነው ምን ሊጠቅም ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ ነው ያለፈን ስህተት ባይመልስም የወደፊቱን ችግር ግን ይፈታል

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Жыл бұрын

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @user-hh6ll8ln9z

    @user-hh6ll8ln9z

    Жыл бұрын

    ሙስሊም አደለህዴ እግዝያቤር ያጥናችሁ የምትለው የምታምነው አላህን ታፉርበታለህ

  • @michaelmulugeta2143
    @michaelmulugeta2143 Жыл бұрын

    በነገራችን ልይ ረቂቅ ታምሪያለሽ ነፍስ ይማር:

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቀኙ የአስቀምጥክ ወድሜ ባባዬ ለእናቱና ለባለቤቱም ለወዳጅ ዘመዱ ለጋደኞቹ ለኛም ለምንወድው አድናቅወቹው መፅናናትን ሰቶ መልካሙን መርጠን እድሰማ ያድለን በነፈሰበት እዳነፍስ ሰው አዘኑን እዳያዳምጥ ምክናት አንውን 💔💔🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 Жыл бұрын

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ባባዬ 😭😭😭😭😭

  • @user-on2im5do6w
    @user-on2im5do6w Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው ምስኪን ሁላችውም ወረኛ በቃ ተውት ይረፉበት።

  • @user-sf5pb1dx8f
    @user-sf5pb1dx8f Жыл бұрын

    ባባ ነፍስህን ይማረው 💔

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ሌላ ምን ይባላል

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ወንድም

  • @amyam2368
    @amyam2368 Жыл бұрын

    ነፍስ ያማር በጣም ያሳዝናል

  • @frewoyniabate4762
    @frewoyniabate4762 Жыл бұрын

    እነሱ ሲሉ አልሰማንም ወሬ ነው የጠላነው። ሀዘናቸውን ይዘኑበት ብዙ አታውሩ።። ማውራት ሲፈልጉ አራሳቸው ያውሩ አፍ አላቸው!!!

  • @user-re2kq6pr4r
    @user-re2kq6pr4r Жыл бұрын

    ልጁ ይረፍበት አይ የሰው ነገር ከበት በሌለበት ኩበት ለቃማ ትል ነበር እናቴ ይሄንም ማለቷ ሳያዩ ማውራት ለማለት ነው እንደዚህ ሰውን ከመንቀፍ ራሴ ምን አደረኩ ማለት ጥሩ ነበር ለወሬ ከመሮጥ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር ባባዬ 😭😭😭ጽናቱን ለእናትህ እና ለባለቤትህ ለመላው ቤተሰቦችህ ይስጣቸው

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Жыл бұрын

    ያም አለ ይህ የሞተ ተጎዳ ባባዬ ነፍስህን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን😭 ልጁን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቸው ለቁም ነገር ያብቃለት ሰው ቢኖር ባይኖር እግዚአብሔር ያለው አይቀርም እሱ አረፈ ግን ትዝብት ይሆናል በደስታብቻ ሳይሆን በሀዘንም መገኘት አለብን ጓደኛ ማለት ከእናት ልጂ በላይ ነው ብቻ ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው

  • @hanlove412

    @hanlove412

    Жыл бұрын

    ወሬኛ እና ነበሩ ከጎኑኮ

  • @tenalehulum

    @tenalehulum

    Жыл бұрын

    የጥበቡ ልጅ እናቱ ቃልኪዳን ልጃቸውን በደንብ ታሳድገዋለች ።

  • @impacttube1

    @impacttube1

    Жыл бұрын

    የበረከት ለበረከት kzread.info/dash/bejne/lq2AxZtpZcLXeJc.html

Келесі