ህዝቡን በእንባ ያራጨው የታሪኩ ባባ ፊልም ምርቃት - ወፍ በረር - Wef Berer - አባይ ቅዳሜ | Abbay Kidame -Abbay TV

#Ethiopia #EthiopianEntertainment #Enzirt
ቅዳሜ ከቀኑ 08፡30 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Saturday @ 2:30 PM only on Abbay TV
A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ።|
KZread: / @abbay-tv
Facebook: / abbay_tv
Instagram: abbay_tv?u...
TikTok: vm.tiktok.com/ZML5acQS1/
Watch Abbay Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

Пікірлер: 346

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ባባዬ😭😭😭😭😭😭ፈገግታህ ብቻ እኮ ለዚህ ፊልም ምርቃት ድምቀት ነበር😭😭😭😭የኔ አይን እንዲህ አልችል ያለው የእናትህስ ልብ በምን ይችለው ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Жыл бұрын

    ባባየ እግዚአብሔር ነፍስህን ያስልርፍ ባባየ እልሞተም ምርጥ ልጅ አለው እግዚአብሔር ስሙን የሚያስጠራ ያድርግለት

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын

    ባባዬ አንተን ማጣት በጣም ከባድ ነው መቸም የማትርሳ ሰው ነህ እናት አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @mintamirayicheh
    @mintamirayicheh Жыл бұрын

    እናቱን በመርዳት አይኑን ለሰጠን ምርጥ ሰው ውለታ እንመልስ።

  • @samira7639
    @samira7639 Жыл бұрын

    ባባዬ ምን ልሁን በመልቀስ አመመኝ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማናቹምንም ምንም ክፉ አይንካቹህ ማንኛውም ሰው ክፉ አይንካዉ እህት ወንድሞች በያላቹበት ሀገር ኑሩልኝ በፍቅር በደስታ ሀገራችንም ሰላም ያርግልን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቹ ለስራባል ደረቦቹ ለጎድኞቹ መፅናናት ይስጣችሁ 😢😢😢ታሪኩ ባባ ሙሉ ኢትዪጵያ ልብ ውስጥነው ያለው የሰራውሰራ አይሞትም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fffd7766

    @fffd7766

    Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጥልን 😭😭😭😭

  • @mimodegu2112
    @mimodegu2112 Жыл бұрын

    ባባ አንተ ከአረፍክ በኋላ ፊልም ማየት አስጠልቶኛል ሁሌም በውስጣችን ትኖራለክ አብሶማ ለማዳም ቅመሞች ፈገግታችን ነበር 😭😭😭😭

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 Жыл бұрын

    ባባዬ 💔💔😥😥😥መቼም አንረሳውም እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ያድልልን💔😥😥😥

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ነፍስህ በገነት ትረፍ ' አይ ዛሬ በህይወት ብትኖርልን ኖሮ ምንያልል በደመቀ ነበረ !! በጣም አሳዘንከኝ 😭😭😭😭 አፈሩን ገለባ ያርግልህ።

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 Жыл бұрын

    ብዙ ኮሜንቶች አየሁ ብዙ ዎቻችሁ ሀዘናችሁን መግለፅ ቻላችሁ እኔ ግን ምንም መፃፍ አልቻልኩም ቃላቶች ጠፍብኝ ባባ በምንም አይነት ስሜት ውስጥ ብንሆን የእሱን ስራ ካየን ድብርት ሀዘን ጭንቀት ጥፍት ይላሉ ባባ የብዙዎቻችንን ሀዘን በሳቅ ይቀይርልን ነበር😥

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Жыл бұрын

    እንኳን ለእናንተ ለኛ ባካል ለማናውቀው ከባድ ነው ባባን ማጣት ቃልዬ ፅናቱን ይስጥሽ ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ አንተ የሳቄ ምንጭ ሁሌም አስብካለሁ

  • @sipara8333
    @sipara8333 Жыл бұрын

    የኔ አባት እኔ ልደፋልህ ባባየ የኔ የሳቅ ምንጭ የኔ ደግ💔 ኡፍ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Жыл бұрын

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታን ያምጣልን

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Жыл бұрын

    ባባዬ ሁሌም በልባችን አለህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ እንትህንም መፅናናቱን ይስጣቸው ያበርታቸው ፈጣሪ

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Жыл бұрын

    ባባዬዬ የኔ የዋህ የኔጌታ ነፍስህን ባጸደገነት ያኑርልን ስራወችህ ለታሪክ ይቀመጣሉ መቸም አንረሳህ ሁሌምበልባችን ትኖራለህ አንረሳህም አባቴ ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen2236 Жыл бұрын

    ባባዬ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለእናትህና ለመላ ቤተሰቡ መጽናናትን ያድልልን አሜን

  • @bemnatebemni504
    @bemnatebemni5046 ай бұрын

    ባባዬ የኔ አባት የኢትዮጵያ የፊልም ሞገስ እና ክብር ነበርክ ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነብስህ በሠላም ትረፍ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ሁሌም በልቤ ትኖራለህ እወድሀለው❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    አንተ ባባዬ አንጀት ትበላለህ እንደማውቀው ስው ያሳዝነኛል ለእናቱ ብርታቱን ይስጣቸው ለእናት ከባድ ነው ስናስበው ደግሞ ምን ቀረበት ከዚህ አለም ድካም አረፈ ስለተለየን እናዝናለን እንጂ እሱ መልካም ቦታ ነው ያለው ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ልጁ ይደግለት🙏🏾

  • @adyarega101
    @adyarega101 Жыл бұрын

    ነፍሱን ይማርልን ለናቱ እግዚአብሔር የሀዘን መጨረሻ ያድርግላቸው

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭ሞት ክፉ ነው ደጋጉን ይወስዳል ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን ለናትህ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስቸው

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Жыл бұрын

    አቤቱ የባባን ነብስ አንተጋር አስቀምጣት🙏🏽

  • @maeritube21
    @maeritube21 Жыл бұрын

    ባባዬ መቸም አንረሳህም ሁሌም ልባችን ውስጥ ትኖራለህ ፈጣሪ በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ባባዬ🙏😭😭😭😭

  • @sipara8333
    @sipara8333 Жыл бұрын

    ያንተን ሞት መልመድ አልቻልኩም ባባየዋ ሁሌም እንደአዲስ ኩርምት ነው የምለው💔 የኔ እናት ፈጣሪን ለእርሶም አፅናኝ መልአክ ይላክልወት እኔ ስብር ልበል የኔ እናት😭😭😭

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማር ወንንድሜ

  • @nolidagi140
    @nolidagi140 Жыл бұрын

    እናቴ ፅናቱን ይስጦት የሱም ነብሱ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭

  • @adinoado3009
    @adinoado3009 Жыл бұрын

    ነፍስን ባፀደገነት ያርገው

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Жыл бұрын

    ባባዬ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን ለመላዉ ቤተሰቦቹ ለጓደኞቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥ

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын

    ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በሰላም ያሳርፍልን መቼም አንረሳህም😢😢😢😢😢

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Жыл бұрын

    ነብሰህ በሰላም ትርፍ ለእናቱ መጽናናት ይሰጣቸው

  • @user-rj5sm1iu5q
    @user-rj5sm1iu5q Жыл бұрын

    ነብስህን ባአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын

    ባባየ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @wewee6506
    @wewee6506 Жыл бұрын

    😥😥😥ባባዬ ነብስህን ይማረው በጣም እያለቀስኩኝ ነው አይ ሞት

  • @mdadi127
    @mdadi127 Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @negatetube1599
    @negatetube1599 Жыл бұрын

    ቢያመንም እምንደሰትበትን፣ እምንማርበትን ስራ አስቀምጦልናል። ባባ ሁሌም በልባችንም ትኖራለህ።

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Жыл бұрын

    እዴ ባባ ሞት ልቤን የሰበረው የለም የኔ ጌታ ነፍስ ይማር

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም አንጀት ይበላሉ ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Жыл бұрын

    I know it’s difficult but wish Kal and her son were there especially his son when he becomes young and see this back he would say oh my Dad was loved by so many

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Жыл бұрын

    ባባዬ ነፍስ በሰላም ትረፍ 😭😭ለወዳጆቹ መዥናናትን ያድላቸው

  • @yetimworkkassaye6100

    @yetimworkkassaye6100

    Жыл бұрын

    ባባ ፈጣሪ ነፍሰኸን በገነት ያኑረዉ የኔ ሳቂታ

  • @meseretbeweket832
    @meseretbeweket832 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Жыл бұрын

    መዝሙረ ዳዊት ስሙ ደስ ሲል

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ባባዬ ለቤተሰቦችክም መፅናናቱን ይስጣቸዉ ኡፍፍፍፍ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын

    ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 Жыл бұрын

    ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын

    የኔ እናት ብርታቱን ይሥጥወት ማዘርየ

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Жыл бұрын

    የአላህ

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Жыл бұрын

    😢😢😢😢ባባዬ ነፍስህን ይማርልን🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemtakele3723
    @zelalemtakele3723 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር 🙏💕🙏

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር

  • @signoritaofficial1790
    @signoritaofficial1790 Жыл бұрын

    Great job

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Жыл бұрын

    አይይይይይ እኔስ የባባ ነገር ሁሌም አድስ ነው የሚሆንብኝ 😭😭😭😭😭

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ባባዬ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Жыл бұрын

    ነፋስ ይማር ሁሌም አንረሳህም ኡፍፍፍ 😪😭 አይ ሞት

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 Жыл бұрын

    ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ፈጣሪ ያኑራት

  • @hananhussein-hh9ke
    @hananhussein-hh9ke Жыл бұрын

    ባባዬ ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Жыл бұрын

    ባባዬ ፀሀዩዋ ጠለቀች አሁን ፀሀይዋን ብንፈልጋትም አናገኛትም ሳትነግረን ሳትሰናበተን ጥላን ሄዳለች ውይ ጉዳችን😭😭😭😭😭ባባዬ ላልረሳህ ቃል አለብኝ☝🏽ሞት ክፉ🕯

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 Жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉፊ ነብስህ በኣፀደ ገነት ይንርህ ባባ😭😭😭😭😭😭😭

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Жыл бұрын

    ግን የእኛ አርቲስቶች እንደዚህ ብልቅጥቅጣችሁ ይዉጣ😢😢😢 ለራሳችሁ እስከሚያሳቅቃችሁ ድረስ ባባ ፈጣሪ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ 😢

  • @zenabalmari5944
    @zenabalmari5944 Жыл бұрын

    ወላሒ አለቀሥኩ አዘንኩ ከልቤ ልክ የናቴልጅ ወንድሜ ነው የመሠልከኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ሞት በቅያሬ በሆነ ብየ ተመኘሁ የኔ ወንድም ነብስህን ይማረው ሁሌም በልቤ ውሥጥ ነኽ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር ወንድማችን😢😢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Жыл бұрын

    ቤቢዬ የምወደው ሰው በገነት ያኑር 😢😢

  • @saditube8617
    @saditube8617 Жыл бұрын

    የኔ አባት አረ ወንድሜን የማዉቅህ ያክል አንገበገብከኝ ባባዬ የተስ የእግር እሳት ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 Жыл бұрын

    አይ አለም ከንቱ ባባዬ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @mesitube4040
    @mesitube4040 Жыл бұрын

    ባባዬ ነፍስ ይማር 😢😢

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 Жыл бұрын

    የመጨረሻፊልም በለቅሶአይይይይይ😢😢😢😢

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 Жыл бұрын

    በጣም ያስለቅሳል 😥😥😥😥

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር።

  • @user-pe7cx3nn6r
    @user-pe7cx3nn6r Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር😥😥😥

  • @ufuchf1401
    @ufuchf1401 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ የባባ ሞት ሁሌም አዲስ ለማመን የሚከብድ ነው ገና በለጋ እድሜ ብቻ እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያደረገው ነፍሱን ይማረው ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ ፅናቱን ፈጣሪ ይስጥልን😭😭😭😭😭

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 Жыл бұрын

    ነፉስ ይማር ባባየ

  • @MekdelawitTesfaye-dk3vv
    @MekdelawitTesfaye-dk3vv Жыл бұрын

    I know is very hard so he very hard worker man ever one love you wow amazing film R.I.P

  • @newaysolomon1972
    @newaysolomon1972 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ባባ

  • @user-bs6tj5vi1b
    @user-bs6tj5vi1b Жыл бұрын

    ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 🙏😥

  • @tinatigist2125
    @tinatigist2125 Жыл бұрын

    Ay ichi aleem😢babaye😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @birtukantolla8986
    @birtukantolla8986 Жыл бұрын

    mezmur enkuan des alhi good job keep it up 👏

  • @eshetuayalew-xl4hk
    @eshetuayalew-xl4hk Жыл бұрын

    ባባየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @user-qu7tf4bh6k
    @user-qu7tf4bh6k Жыл бұрын

    ነብስህን ይማረው ታሪኩ ባባ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ግን እናንተ አረቲስቶች ትናንት አብሯቹህ የነበረው በጣም ቆንጆ ልጅ ሲነጠል አይታችኃል ህይወት አጭር ናት አለባበሳችሁን ብታሳምሩ በስማም እረቃናችሁን ቆማችሁ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @alemabay
    @alemabay Жыл бұрын

    ባባዬ ሁሌም ከልባችን ውስጥ ትኖራለን

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @yayahala615
    @yayahala615 Жыл бұрын

    የማይረሳ ባባ ነፈሰህ ትረፍ ።።።።ይች አለም አሰቀያሚ ናት 😭😭😭 ቃልዬ መፀናናትን ይሰጠሸ እግዚአብሔር

  • @gjuhhh230
    @gjuhhh230 Жыл бұрын

    እፍ😢😢😢😢😢

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    የማይረሳ ሠዉ ነብስክን ይማር😭😭😭

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @elsabeyene6210
    @elsabeyene6210 Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስክን ይማረው እንወድካል ሁሌ በልባችን ትኖራለክ 😭😭😭😭😭😭

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስህን ይማርዉ😭😭😭😭

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Жыл бұрын

    ባባዬ ነብስ ይማር

  • @Gunatube
    @Gunatube Жыл бұрын

    አይ እናት 🖤😭😭😭

  • @sadeh1224
    @sadeh1224 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭ባባዬ

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    ባባ ነብስህን በኣፀደ ገነት ያኑረው

  • @dheh984
    @dheh984 Жыл бұрын

    የኔ አባት ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Жыл бұрын

    ባባየ ነፍስህ ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-kt1oh8cq8i
    @user-kt1oh8cq8i Жыл бұрын

    ባባዬ ምን ብየ ልግለፅህ😭😭😭😭😭

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 Жыл бұрын

    Babaye 😭😭💔💔💔

  • @hshsayay1260
    @hshsayay1260 Жыл бұрын

    ባባየ እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያኑርህ 😭😭😭😭😭🙏

  • @HanaMehamed-ug8kp
    @HanaMehamed-ug8kp6 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢💔💔ባባዬ ነፍሰህን ይማርው

  • @user-ep8sx1uu4l
    @user-ep8sx1uu4l9 ай бұрын

    ነፍስ ይማር ወንድማችነ 2:21

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 Жыл бұрын

    ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ ባባዬ አንረሳም😭😭😭

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

Келесі