አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ክፍል አንድ በOBN 23 09 2010

Ойын-сауық

Пікірлер: 391

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe4 жыл бұрын

    ጀግና ነህ የኦሮሞ ጀግና አንተን ለማድነቅ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብኝም ሰው ቋንቋውን ብሄሩን ሳይወድ ሳያከብር የሌላውን ብሄር ቋንቋ ማክበር መውደድ አይችልም ብዙ ተምሬብሀለው መልካም ሰው መሆን የምትፈልገውን ኖረሀዋል ብዬ አምናለው ከንግግርህ ዘረኝነት ሳይሆን የብሄር ሰብ ፣ የቋንቋዎች ፣ የህዝቦች እኩልነትን የትልቋን ኢትዮጵያ ውበት አይቼብሀለው ዘረኝነት ይለያል ሌላውን አሳንሶ ማየት መጨቆን በሌሎች ብሄር ብሄረ ሰቦች አለማመን ነው

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r4 жыл бұрын

    😥😥😥😥አንጀቴን በላኝ ትንሽ አስተሳሰቡ አይመቸኝም ነበር ግን በፍፁም በዚህ እድሜው ይሞታል ብዬ ገምቼ አላውቅም😥😥😥 ሞት ለገዳዮች!!!

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k4 жыл бұрын

    ልጄ ነፍስህን ይማረው። እናቱና አባቱ እግዚአብሔር ያፅናችሁ። ሁላችንንም አቃጥሎናል ይሄ ሀዘን።

  • @kuku6515

    @kuku6515

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ziyadabh1866
    @ziyadabh18664 жыл бұрын

    ሰው ሞቶ እስከጥግ አንጀቴ የበላኝ ሰው ቢኖር እሱ ነው

  • @tamraabi1751

    @tamraabi1751

    4 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    Enem😭😭😭😭😭

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k4 жыл бұрын

    በሉት ቆረጠሙት እነዚህ ጅቦች የወጋግ ይወጋ ጀግና ኢትዮጵያዉ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭💔 ሞት ለገዳይ

  • @maseratjifaara7297

    @maseratjifaara7297

    4 жыл бұрын

    ውይይይይይይ. አጬኮ. መልስፍተሁእ. እጅኮስፈጀሙ. አጬኮሆ

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t4 жыл бұрын

    ሀጫሉ በሉህኮ ኡፍ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት አንተ ጥሩ የልጅ አዋቂ ነበርክ ለኛ ለሙስሊሞችም ክብር ነበረህ ቀጠፉህ ኡፍፍ አላህ ይፍረድባቸው

  • @bayegeda9048
    @bayegeda90484 жыл бұрын

    ቅንጣት ያክል ፍርሃት ያልፈጠረብህ ሞትና ሕይወትን የናቅህ ለዓላማህ የጸናክ ልዩ ሰው፡፡ ግልጽ አቋምህን በጀግንነት በተግባር ያሳየህ ድንቅ የእኩልነትና ፍትህ ታጋይ ነህ ፡፡ ሞት ላንተ ምንም ባይሆንም እኛ ግን ለማመን ከበደን፤ አመመን፡፡ የኔ ጀግና አርቲስት ሁሌም በልባችን ነግሰህ ትኖራለህ፡፡

  • @aaaaa-kg1yk
    @aaaaa-kg1yk4 жыл бұрын

    ሀጫሉዬ አንጀቴ እምቢ አለኝ እኔጃ ለቤተሰቦችህ ነብስህን ይማረው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.214 жыл бұрын

    ለልጆችክ እንደው ብትቆይላቸው ያለ አባት ቀሩ 😢😢😢😢😢😭😭😭 በጣም ያማል ነብስ ይማር 💔💔💔 ገና ብዙ መስራት የሚጠበቅበት ልጅ ባጭሩ ቀጩት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tz3lq1pu2z
    @user-tz3lq1pu2z4 жыл бұрын

    ufff አባቴ ሲባል እቀናለሁ 😭😭 አባት ማጣት ከባድ ነው ለቤተሰቦችህ የዘላለም ቀስል ነው መፅናቱን ይስጣቸው 😭😭

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp4 жыл бұрын

    የኔ ጌታ እስካሁን እያመንኩኝ አይደለም ያንተን ማለፍ የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-du8fk6pu6z

    @user-du8fk6pu6z

    4 жыл бұрын

    ጌታ አንድ ፈጠረ ብቻ ነው ።

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri17414 жыл бұрын

    ገደልነው ልጆቹን አላባት አሥቀረንበት ብላችሁ ተደሠቱ እናተ ሠው በላዎች ጅቦች ።ፈጣሪ አለላቸው ለልጆቹ ሤጣኖች ምነው ደብድባችሁ ብትተውት እናተ ገዳዮች የፈርኦን ዘሮች የገሀነብ እሣት ትበላችኋለች ፈራጅ አለ በሠማይ

  • @nijatyna7012

    @nijatyna7012

    4 жыл бұрын

    Ewent new fethary yferdebachwe. Aykerme ynsu amamat degmo ksu ybse mthfo amamat new methbkachwe

  • @user-jf4wq3sl2i
    @user-jf4wq3sl2i4 жыл бұрын

    መርዞች ገና በለጋ ዕድሜ ቀጠፉት😢😢😢😢😢 እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን አንጀቴ አልቻለም።

  • @zambafikade997

    @zambafikade997

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @emaneman1545

    @emaneman1545

    4 жыл бұрын

    አይይይ በጣም አልቻንልም

  • @kiberuheramo4878

    @kiberuheramo4878

    4 жыл бұрын

    የድንግል ማሪያም ልጂ ነኝ ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት የሌላው ይውደም ይጥፈ

  • @lensebedane1491

    @lensebedane1491

    4 жыл бұрын

    Sew selahonsh new yehe semet yetesemash

  • @user-jf4wq3sl2i

    @user-jf4wq3sl2i

    4 жыл бұрын

    @@kiberuheramo4878 Amen Aemn

  • @user-wf2kn8vw8s
    @user-wf2kn8vw8s4 жыл бұрын

    እኔ የሱ መሞት እንደዝህ ያመመኝ ቤተሰቦቹ እንዴት ይሆኑ ?ጽናቱን ይስጣቸው::

  • @lubabalubaba2544

    @lubabalubaba2544

    4 жыл бұрын

    ብቻያሳዝናል

  • @fozilovetube8968

    @fozilovetube8968

    4 жыл бұрын

    በጣም ቅስሜን ነው የሰበረው እኔን ራሱ

  • @meskeremmamo3989
    @meskeremmamo39894 жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉ ተቃጠልኩ ምን ላርግህ ወንድሜ በአጭር አስቀሩህ 😭😭😭 እግዚአብሔር ነብስህን በአፀገነት ያኑረው ገዳዬችህን እግዚአብሔር ይፍረዳቸዉ የልጆችህ አምላክ።

  • @badeysaatube1036
    @badeysaatube10366 жыл бұрын

    Hacalluu hundesaa one the best musician who I have seen

  • @ahmadkhalil7070
    @ahmadkhalil70704 жыл бұрын

    ነብስህን ይማረው ብዙ መስራት ትችል ነበር በሉህ በጣም ያማል ውይይይይይይይ

  • @genetmesay3625
    @genetmesay36254 жыл бұрын

    አስተሳሰብህ ባይመቸኘም በሞትህ ግን ከልብ በጣምምምምምምምም አዘንኩ 😢ነብስህን ይማር ለቤተሰቦችህ በሙሉ መፅናናቱን ይስጣቹሁ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99444 жыл бұрын

    በጣም ያማል ወጣት ነው ጀግና አይሞትም ጥሩ ነገር የሰራው ሁሉም በሰው ልብውጥ ትኖራለክ

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87984 жыл бұрын

    የሞተ አይመስለኝም እጅግ ያሳዝናል

  • @eyesusiyadinali9543

    @eyesusiyadinali9543

    4 жыл бұрын

    😭😭

  • @user-oh8rr1ik8k
    @user-oh8rr1ik8k4 жыл бұрын

    ኢፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሀጫሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech20404 жыл бұрын

    ነብሥ ይማር ሆዴ ባባባባ የኔ ሚሥኪን እፍፍፍፍፍፍ በጣም ነዉ ያዘንኩት😭😭😭❤

  • @halimaukulu9255
    @halimaukulu92554 жыл бұрын

    Malif garuu yaa hacee Nabsee wolif kenamaa osoo ta, ee sif kenee oromof sii olfadhaa kichuu koo I miss you every💔😭😭dhugaa ree nuu gatee demtaa moo

  • @sifaanjamal2286
    @sifaanjamal22866 жыл бұрын

    Haciyeeeee koo kolifi mee Sini bonna lenca koo sagale Kee yooni dhagaye hundini Gamada uuuuffee baguma Oromora dhalate waqqayoo Baka jirituti si fana yaa ta.uu Heduni sii jaladha lubiyee😢😍😍😍😘😘😘

  • @rehanamohammd2920
    @rehanamohammd29204 жыл бұрын

    ስደት ላይ መሆኔ ጎዳኝ የአገሬን ውሎ አዳር ለመስማት ዩቱብ እገባለሁ በገባሁ ቁጥር ይሄን ልጅ አያለሁ ሞቱን ማመን አቃተኝ የአገሬ ልጅ ጎረቤቴ አብሮ አደጌ ከታናሽ ወንድሜ ጋር አብረው የተማሩ በጸረኤችአይቢ ክበብ መስርተው የታመሙትን እሚጠይቁ ለህዝቡ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ቤት ለቤት እሚዞሩ እድሜያቸው በአስራዎቹ ውስጥ እያለ ይህን ስራ ይሰሩ ነበር የኔም ወንድም ከአመት በፊት በሰው እጅ ተገደለ ይኸው ሃጫሉም በሰው እጅ ተገደለ በስደት ላይ ሆኜ በውንድሜ ሀዘን እርር ብያለሁ ልረሳው እምታገለውን የወንድሜ ሀዘን የሃጫሉ ሞት እንደ አዲስ ቀሰቀሰብኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አረርኩ

  • @hayatbintislam3264

    @hayatbintislam3264

    4 жыл бұрын

    Ayezoshi yena ehite hulm wedza new geni tenshi beswo ejyi cehone yasazenali ayezogn

  • @mahiletbekele295

    @mahiletbekele295

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት እኔም ማመን ነው ያቃተኝ እግዚአብሔር ያፅናሽ እንኳን አንቺ የምታውቂው እኔ እንኳን በሚድያው የማየው አንጀቴን ነው ያቃጠለኝ

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta38644 жыл бұрын

    The music gifted man, May God rest your soul in peace! LOVE YOU FOREVER.

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp4 жыл бұрын

    ምን አለበት ለልጆችክ ብትቆይላቸው ኖሮ

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar4 жыл бұрын

    ሥታሳዝን አሟሟትህ ሚሥኪን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen56842 жыл бұрын

    ነብስ ይማር ወንድም በልጅነቱ እድሜውን ያሳጠራችሁት ክፍወች ስይጣኖች ምቀኝወች እግዚአብሔር የእጅችሁን ይስጣችሁ ቸሩ መደሀኒያለም የስራኤል አምላክ🙏🏽🙏🏽😭😭🙏🏽☝🏾☝🏾☝🏾

  • @user-zc4cl2ep9m
    @user-zc4cl2ep9m4 жыл бұрын

    ኣንተን፡ያጠፋ፡ሰው፡ለዘለኣለም፡እግዚኣብሄር፡ያጥፋው፡ኣንተን፡ነብስህን፡ይማር,ለቤተሰቦችህ፡ጽናት፡ይስጣቸው።

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu41064 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ገደሉህ አንጀቴ ተቃጠለ ሞት ለገዳይ በሉህ ልጆችን ያለአባት አስቀሩ ለአንተ ይህ አይገባም ብቻ ነብስህን ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe20884 жыл бұрын

    ወይኔ ወንድሜን ባጭር ቀረህ ነፍስህን በአፁደ ገነት ያኑረው ገዳዮችህን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @user-lg4dh1yg6k
    @user-lg4dh1yg6k4 жыл бұрын

    ምርጥ ኢቶጲያዉይ ምርጥ አባት ልጆችክ እድግ ይበሉልህ ግን ለምን ጥሩሠዉ እማይቆዬዉ ኡፍፍፍ

  • @user-lu2dg1fq8j
    @user-lu2dg1fq8j4 жыл бұрын

    ስነስርአቱ ዴስ ሲል ነፍስህን ይማረው ኡፍፍፍ ሞት ለገዳዬችህ ጋዜጠኛዋ ክበሪልኝ

  • @netsitube8346
    @netsitube83464 жыл бұрын

    ሃጬ ውዴ ማሪያምን ሰበር አጣሁልህ ይብላኝ ለቤተሰቦችህ በእውነት ማመን አልቻልኩም በአጭር አስቀሩህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይበቀላቸው 😭😭

  • @haqaaawwalaame1424
    @haqaaawwalaame14246 жыл бұрын

    Haacee wedddddd 😘😘😍😘 Gootaa yeroo jalqabaa durbummaa kiiloo 4 fudhatee 💪

  • @zinnuyedingillij9093

    @zinnuyedingillij9093

    6 жыл бұрын

    Birqee sabbontuu kkkkkkkkkkk

  • @oromotokkoo6970

    @oromotokkoo6970

    6 жыл бұрын

    Birqee sabbontuu Kkkkkkkk dhugaa jettee

  • @pd9193

    @pd9193

    5 жыл бұрын

    Birqee sabbontuu 😂😂🤣

  • @muluberhanumuluberhanuu9515

    @muluberhanumuluberhanuu9515

    4 жыл бұрын

    Kkkk

  • @obsewallagga6957

    @obsewallagga6957

    4 жыл бұрын

    Haqa awalamee sittu kenefiimo👎👎👎👎👎

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee23034 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭haccee koo garani nu gubatee barii maloo wayoo haccee haccaluu

  • @markonjo8425
    @markonjo84254 жыл бұрын

    #legend!! Physically gone but all your work is left in all of us!

  • @mathu4616
    @mathu46164 жыл бұрын

    Ahhhhhhhhhhhhh Heartbreaking 😭 You are talking about your future 😭 So sad dear brother 😥 Love you from Eritreans 🇪🇷 Rip bro!!!!

  • @toptell50
    @toptell506 жыл бұрын

    አጫሉ ወስጤ ነው የኔ ጀግና ቆፈጣናው

  • @user-bk3yi7hk1u
    @user-bk3yi7hk1u4 жыл бұрын

    ነብስ ይማር ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የዘንኩ😥😥😥😥😥😥😥

  • @almilove7680
    @almilove76804 жыл бұрын

    እህህህህ እግዚአብሔር አምላክ የጃችሁን ይስጣችሁ በጧቱ ተቀጨህ ኡፍፍፍ ነፍስ ይማር

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly61524 жыл бұрын

    #THELEGEND #HACALUUNDESSAA GONE BUT NEVER FORGOTTEN RIP BROTHER😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ritaf804
    @ritaf8044 жыл бұрын

    RIP Hachalu.I didn't know you personally nor listen Ormogna but your death broke my heart.

  • @sabontuuamboo7879
    @sabontuuamboo78796 жыл бұрын

    Haceekooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✍✍✍long life you King love😍😍😍😍

  • @nahomeman2269
    @nahomeman22694 жыл бұрын

    አርቲስት አጫሉ ምን እደምል አላውቅም ግን ገዳዮችክ ክፉ ናቸው ገናነኝ እያልክ ገደሉክ ነብስክን በገነት ይኑረው

  • @jimmaaorogirly632
    @jimmaaorogirly6326 жыл бұрын

    long life haceee ilma saba love you😍😍💓

  • @user-et3ts8nr4m
    @user-et3ts8nr4m4 жыл бұрын

    እውነት ለመናግር ለማመን ይከብዳል ሞተ ቢባል አተስ አርፍከው ዋ ልጆችህ ዋ ቤተሰቦችህ ዋ ሚስትህ እደት ሊኖሩትነው ጋዞጠኛውቹ የማይሆን ጥያቄ እየጠየቁ ያስለፍልፊታል እሱ ግን የዋህነው ሀቁን ነው የሚናግርው

  • @sofiaisoof4448
    @sofiaisoof44484 жыл бұрын

    የኔ አባት😭😭😭😭😭😭ምን እደምል አላቅም ወላሂ

  • @marammarem2168
    @marammarem21684 жыл бұрын

    ስያሳዝን ገና አልስራሁም ሲል አጀት ይበላል

  • @masiisaanyiihacaluuhundees5191
    @masiisaanyiihacaluuhundees51916 жыл бұрын

    Nuu jiradhu leencaa keenyaa rabbii sii haa gargaruu ganna kana caalaa ilmaa addunyaa maraa irrati beekaamti argata ilmaa amboo ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vg8vi7wk8g
    @user-vg8vi7wk8g4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ በሉት ነብስ ይማር 😭😭😭

  • @najatismail7553
    @najatismail75536 жыл бұрын

    Woow ante iko yaa anbasa lijneh😍

  • @yannetadane1797
    @yannetadane17976 жыл бұрын

    hacaaluu kenyaa sii jalanaa jabaadhu leencaa kenyaa😘😘😘😘😘😘

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor61174 жыл бұрын

    ስለ ፀጋይ ግብር መድህን ስትጠይቀው በአፍን ኦሮማ ብዙ ፅፍዋል ስትለው የሱ መልስ ትክክለኛ ስው የራሱ የሆነ አመለካከት ያለው ትክክለኛ ስው ነበር ያሳዝናል

  • @oromosabakoooromosabakoo3476
    @oromosabakoooromosabakoo34766 жыл бұрын

    woowwww jaganaa 😘❤❤❤❤

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij13824 жыл бұрын

    ሃጫሉ አሳብ ባይመቸኝም ሞቱግን ያማል 😭

  • @siifaanyoutube2837
    @siifaanyoutube28374 жыл бұрын

    Uuuuuuuuffffff machem yemanresawu xabesa nw Acee yente mot ye ayinechn bilen😭😭💔💔💔💔

  • @yarabbimacaarashakkoonabar3764
    @yarabbimacaarashakkoonabar37646 жыл бұрын

    Woooowwww hacee good luack

  • @ilaveyouoromiyailaveyouoro2390
    @ilaveyouoromiyailaveyouoro23906 жыл бұрын

    Hacee wooow gootaa keenyaa bayy'ee sii jaalannaa ❤❤❤❤❤

  • @wawiibacaa9188
    @wawiibacaa91884 жыл бұрын

    Gotaa koo haciye anaanyukaa😭😭😭😭😭😭😭😭😭❣

  • @ebisekaa11
    @ebisekaa116 жыл бұрын

    Lenca tokichaa qixxe dhibba long life hache 😍😍

  • @rozamuahmud1657
    @rozamuahmud16574 жыл бұрын

    R l P እፍፍፍፍ እውነት እንደት ልመን ለቤተሰቦችህ ፅናቱን እመኛለሁ እንድሁም ለዘመድ ለጒደኛ ፅናቱን ይስጥ

  • @user-yu6fx6cl7t
    @user-yu6fx6cl7t4 жыл бұрын

    የኔውድም እፍፍፍፍምንእንደምል አላውቅም 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shamsiisiraaj5738
    @shamsiisiraaj57386 жыл бұрын

    WooooooooW Haceeeeeeee koooo ❤❤❤❤💘💘💘💘💘

  • @Music-vy3pj

    @Music-vy3pj

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bidiqebaqale2455
    @bidiqebaqale24556 жыл бұрын

    Hacee Sannii gotaa baguma shawwati dhalatee sin bonnaa .👍👍👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @saraalsobhi4917
    @saraalsobhi49176 жыл бұрын

    Haacee😍😍😍😍😍😍😍🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒✋✋✋

  • @samrayimre7879
    @samrayimre78794 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል በዚህ እድሜህ ቃጣፉክ።

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw34994 жыл бұрын

    ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀበሮ ሲሉየቀልድ አባባል ይመስለኝ ነበር አጩ ነብስክን ይማር ወንድሜ

  • @emu1070
    @emu10704 жыл бұрын

    Hacee koo si jallanaa💘😭😭 seenaan si hin dagaatuu gotta koo😭😭 wee never forget you💔

  • @zenebumekonin9796
    @zenebumekonin97966 жыл бұрын

    wowow haciyyeee leencaa keenyaa nuuf jiraadhuu

  • @zleekaas5623
    @zleekaas56234 жыл бұрын

    አዪ በጣም ያሳዝናል ነቡሲን ዪማር እንዚ ጂባቺ በሉዪ

  • @ABC-hs3ip
    @ABC-hs3ip4 жыл бұрын

    RIP hero!!

  • @alinalin1112
    @alinalin11126 жыл бұрын

    Wowowwwwww jiradhuu lubbuko saboon ormoo

  • @taklueromo8407
    @taklueromo84074 жыл бұрын

    Forever we can’t forget we remember u ripe sorry 😭😭😭😭

  • @lyasdall7069
    @lyasdall70696 жыл бұрын

    የኛ ጃግና

  • @mettadeder6637
    @mettadeder66374 жыл бұрын

    ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት።

  • @habenhaile9324
    @habenhaile93244 жыл бұрын

    I’m from Eritrea 🇪🇷 but I feel sorry for Oromo peoples and he is family’s Rest in please 😢 😢 😢

  • @miskal1582
    @miskal15826 жыл бұрын

    Wowwwwwwww❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @yeshargnigatau9054
    @yeshargnigatau90546 жыл бұрын

    Wowow 👍👍👍👍👍👍

  • @alemalem2412
    @alemalem24126 жыл бұрын

    Wow Acee sabbona keenya,ija oroomo

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube31665 жыл бұрын

    ሀጬ ማር ❤❤❤❤❤

  • @ilenkebbed6304
    @ilenkebbed63044 жыл бұрын

    Haceee nebs yimar yamal hacuukoo nebs begenet yanurih fexar late yecekenu aremenochum fexar yifired😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @linaethiopian6941
    @linaethiopian69414 жыл бұрын

    Yene gata beluh 💔 ye sew leji chikan enen enen men madireg yichalal ande ameletken ufffff mekatel bich fetar firdun yestachew fetar nebsehn begenet yanurlen 🙏🏽🕊🕯😥😥😥 We love you Acheko 🖤🖤🖤

  • @meskerembiru3495
    @meskerembiru34956 жыл бұрын

    Wowow hacalu jegana New

  • @iloveyoudad1487
    @iloveyoudad14876 жыл бұрын

    Gazetegnawa beta des yemti ena marek yesewun qelib yemt sib leji nat berch

  • @medahanitlema7692
    @medahanitlema76924 жыл бұрын

    Uuuuuuuufffff 😭😭😭😭💔😭💔😭💔💔 unat esak zare mamen alechalekum

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT4 жыл бұрын

    ሀጬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ! 😢😭💕❤

  • @burteyefanooslij5981
    @burteyefanooslij59815 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @frehiwatmulugeta7974
    @frehiwatmulugeta79744 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍

  • @user-lt5jo3pu2g
    @user-lt5jo3pu2g4 жыл бұрын

    እኔስ ሆዴ ባን አጫሉየ ምን ላርግህ እነዚህ ጂቦች በቀኑ በሉህ ቆሪጠሙህ ገዳይህን ተገሎ ባይ የመጣህ ያህል ዴስ ይለኝ ነበር ኦፍፍፍፍፍ

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd19634 жыл бұрын

    ፈጣሪ ነብስህን ይማረዉ

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim82484 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ekermmuktar724
    @ekermmuktar7246 жыл бұрын

    long life for u hacalu!!

  • @mekkamekka1428
    @mekkamekka14284 жыл бұрын

    ♥♦♥♦♥

  • @user-fb7fs8vb1z
    @user-fb7fs8vb1z4 жыл бұрын

    የኦሮሞ ህዝብ በላው በልጂነቱ እራሳቸው በራሳቸው እየገደሉ ያለቅሳሉ ሱብሀን አላህ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው የገደለ ይገደል

  • @user-pt5px6jg3j
    @user-pt5px6jg3j4 жыл бұрын

    Ewnet betam yamal nebshn bgenet yanurew

  • @user-lh8tm2gp7d
    @user-lh8tm2gp7d4 жыл бұрын

    ውይይይይ ኣደበቱ ደስ ክብል መንግስተ ሰማይ የዋርስካ ኣይ

  • @yemikaellijmeskiyemikaelli205
    @yemikaellijmeskiyemikaelli2054 жыл бұрын

    Ufffffff😭😭😭😭😭😭😭neskn begenat yanurew haace hule belbachin wusti tnoraleh

  • @almetueb3239
    @almetueb32394 жыл бұрын

    Balute egezaber afare yasebalachawo 😭😭😭😭

  • @zeinebadenboba9469

    @zeinebadenboba9469

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Келесі