No video

ርዕስ ትምህርት 1 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም ዩሐ 10፤10 ርዕስ 2 ሰው ሁን! በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
#ሼር_ሼር_ሼር_ይደረግ!
እስቲ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ስለ ማርያም እያላችሁ ሼር አድርጉት።እመቤታችን በወርቅ ጫማዋ ለተጠማ ውሻ ውሃ አካፍላ በመስጠት መልካምነትን እንዳሳየችን እኛም ቃሉን የተጠሙ ብዙዎች አሉና ሼር በማድረግ እኛ የምንጠጣውን የህይወት ቃል እናካፍል።
አንዳንዶቻችን ቁጭ እንዳልን ማንም ሳይነካንና ሳያናግረን እንበረግጋለን፡፡ አንዳንዶቻችን ሥራ እየሠራንና ትምህርት እየተማርን ያለምክንያት እንጨነቃለን፡፡ አንዳንዶቻችን ወደ ውስጣችን አስበን ስለነገው የነፍሳችን መድረሻና ሁኔታ በጥልቀት ስንመረምር ፍርሃትና ጭንቀት ይውጠናል፡፡ በየዕለቱም የምንሰማቸው የተለያዩ አደጋዎችም ቤታችን ቁጭ ብለን እንድንፈራ ያደርጉናል፡፡ ምድር በከፍተኛ ሁኔታ የጭንቀትና የፍርሃት እስር ኃይል መግለጫ ከሆነችባቸው ጊዜያትና ዘመናት ውስጥ ይኸው የኛው የምንገኝበት ትውልድ ውስጥ ያለው ዘመን ነው፡፡ ስለዚህ ብዙ ነገር ነው የሚያስጨንቀን፡፡ ብዙ ነገር ነው የሚያስፈራን፡፡ የምንሰማቸውና የምንመለከታቸው ሰበር የዜና መግለጫዎች በአብዛኛው ፍርሃትንና ጭንቀትን የሚነዙ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ አሁን አሁንማ እንደ አገር ዜጎችም በጋራ መፍራት የጀመርንበት ጊዜ ላይ እንገኛለን፡፡ ጦርነት ያሰጋናል፡፡ በሽታ ያሰጋናል፡፡ ኑሮ ያሰጋናል፡፡ አለመተማመን ያሰጋናል፡፡ መበታተን ያሰጋናል፡፡ እንደዜጋ መተያየት አለመቻላችን ያሰጋናል፡፡ አንዱ ኢትዮጵያዊ ለሌላው ኢትዮጵያዊ አሰፈሪ፤ አንዱ ወገን ለሌላኛው ወገን አስጨናቂ የሆነበት ዘመን ወደ ኑሮአችን መጣ፡፡

Пікірлер: 884

  • @user-es9dq8mr3w
    @user-es9dq8mr3w3 жыл бұрын

    *መምህር ግርማ* የምትውዳችው ላይክ ስጡኛ አንደኛ ነኝ *ዛሬ* ለባታችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @shaulamalamu3273

    @shaulamalamu3273

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @zelalemmengistu6089

    @zelalemmengistu6089

    6 күн бұрын

    አባ አስቡኝ ተክለ ሥላሴ ነኝ በስም ብቻ የቀረሁ።

  • @yonitube9584
    @yonitube95843 жыл бұрын

    እኛ ግን በጣም እድለኞች ነን ካወቅንበት እኚእን የመሰለ አባት ጌታች መዳኒታችን ሰቶናልና ክብር ምስጋና ለሱ

  • @gebreamanuel3139

    @gebreamanuel3139

    3 жыл бұрын

    Awo

  • @gebreamanuel3139

    @gebreamanuel3139

    3 жыл бұрын

    07068598982

  • @user-qg2ub5iy2v

    @user-qg2ub5iy2v

    3 жыл бұрын

    Liki neshi wude

  • @lmx2039

    @lmx2039

    3 жыл бұрын

    ኣበ

  • @lavalave4789

    @lavalave4789

    3 жыл бұрын

    @@lmx2039 አባ እገዚኤቤረ ይጠበቆተ

  • @gosloww297
    @gosloww2973 жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱሥን የሚረዱበት መንገድና አቅም የተለየ ነው ፀጋውን ያብዛልዎ እድሜልክ ያኑርልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን" ኤፍታህ" በለኝ ጌታ ሆይ በልቤ ንገሰ አባታችን እድሜ ከእኛ ጨምሮ ያድልልን ‼‼

  • @abebech2218

    @abebech2218

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps2dd7ez8r

    @user-ps2dd7ez8r

    3 жыл бұрын

    አሜን፫ ኤፍታህ ይበለን በህይወታችን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን የእኛን እድሜ ከፍሎ ይስጠው የድንግል ማርያም ልጅ

  • @kennakidane8108

    @kennakidane8108

    3 жыл бұрын

    Ameen......🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adislasti4907

    @adislasti4907

    3 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @kubagudeta7093

    @kubagudeta7093

    3 жыл бұрын

    አሜን አዳራሻቸው የሚያቅ ይጠቁምኝ የሚያገለግሉበትን ቦታ

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h3 жыл бұрын

    እኛ ግን በጣም እድለኞች ነን በአባታችን ዘመን የተፈጠርን እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ታምር ያላየ ስንት አለ በክፉ መንፈስ ታስሮ የሞተ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን

  • @aishaali6195

    @aishaali6195

    Жыл бұрын

    እውነትነው

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v11 ай бұрын

    አባታን በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ የማኛል ብርሃኔ አፀደ ማርያም ብለቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን

  • @Zemen271
    @Zemen2712 жыл бұрын

    በህይወቴ እውነተኛ እውቀት የተማርኩት ከእርስዎ ነው ኣባታችን። እርስዎን የሰጠን ኣምላክ ይክበር ይመስገን የእርስዎ ተማሪ ነኝ ከዓጋመ ኣውራጃ ትግራይ ኢትዮጵያ

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21193 жыл бұрын

    እድሜ ፀጋውን ጤናውን ቸሩ መድኃኒ አለም ይስጥልን ለደጉ አባቴ መልአከ መምህር ግርማ ወንድሙ በእውነት 🌹🌹🌹

  • @hewitz9262

    @hewitz9262

    3 жыл бұрын

    Abatachin Egzihabher edimena segawun abizaliwet egnam meten yefewusu teketay endinhin yefetariy fekadu yihun

  • @selamgebere1340

    @selamgebere1340

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 👍😇💒💚💛❤🙏😇👑

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    @aresamwmeftahgetahoye6275

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @abiykassa54

    @abiykassa54

    2 жыл бұрын

    @@hewitz9262 24

  • @almihiwet6846
    @almihiwet68463 жыл бұрын

    እውነት ነው ልዮ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤

  • @nardoshailemariam3924

    @nardoshailemariam3924

    11 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @dyetube8616
    @dyetube86163 жыл бұрын

    የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን

  • @taddessegebre3836

    @taddessegebre3836

    3 жыл бұрын

    አባታችን ትምሄርትዎ አይጠገብም ዕለት ዕለት መንፈሳችን ያድሳል፤እባክዎ ልጅዎን ወንድምዎን ቀና መንፈስ ያላቸው ካህናት እና ዲያቆናት ያፍሩልን። የአብነት ትምህርት ቤት ይክፈቱልን ለሚመጣው ትውልድ ፤ አለዛ ቤተ ክርስቲያን አርተዶክስ ቤተ ክርስቲያን እየ ደከመች ናት፤መሪዎቻችን መንበረ አቡነ ተክለሃይማኖት ሰው የላትም፡ ሁሉም ሆዳም ነጋዴዎች ሁነዋል። የመንፈስ ልጅዎ ከሣቴ ብርሃን።

  • @fikrutadesse7659

    @fikrutadesse7659

    3 жыл бұрын

    @@taddessegebre3836 ልክ ነው ወንድሜ ቤተክርስቲያን እንደሚያገለግሉት አባቶች ወንድሞች እህቶች ብዛት የት በደረስን ነበር ግን ሁላችንም በመናፍስት ጥቃት አለመረዳት ተጎድተናል እንደአባታችን አይነት የመናፍስት አሰራር የሚያጋልጡ አባቶችን የአግልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን::

  • @getumalesa7700
    @getumalesa77002 жыл бұрын

    መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት እየሱስ ክርስቶስ አምላካቺን አባቴ እግዚያብሔር በፈቀደልኝ ቀን እንገናኛለን ::

  • @yirsawtedla5660
    @yirsawtedla56602 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን" ኤፍታህ" በለኝ ጌታ ሆይ በልቤ ንገሰ የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት አባታችን እድሜ ከእኛ ጨምሮ ያድልልን መፅሀፍ ቅዱሥን የሚረዱበት መንገድና አቅም የተለየ ነው ፀጋውን ያብዛልዎ እድሜልክ ያኑርልን...

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash52973 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @elsa7399
    @elsa73993 жыл бұрын

    ♥♥♥♥♥♥♥ሐዋርያ አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሃያሉ ልኡል ጌታችን መዳኒታችን ንጉሳችን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜዎትን እና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-oc4xx6kd1x

    @user-oc4xx6kd1x

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @astekastek1000
    @astekastek10003 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን እንወዶታለን ሺ አመት ኑሩልን

  • @derejefissha9452

    @derejefissha9452

    3 жыл бұрын

    አባቴ ጸጋኦ ይብዛ እባክዎ ጸልዩልን

  • @rthgfg9720
    @rthgfg97203 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና እረጅም እድሜ ይስጥልን ክርስቶስ ,,,እመቤቴ እርጅኝ አባታችንን እንዳገኝ የወንድሞቼን መዳን እዳይ እርጅኝ,,,የክፉ መንፈስ ቀንበር ከቤቻችን ይውጣ,,,,

  • @alemshetferede4791

    @alemshetferede4791

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 💖💖💖🙏

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን

  • @urud8496
    @urud84963 жыл бұрын

    አባ እርሶን የፈጠረልን አምላክ ይመስገን በዕድሜ በፀጋ የኑርልን

  • @amanuel5687
    @amanuel568711 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ከነቤተሰባቹ በዕድሜ ጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ

  • @user-fz8sf1mb6p
    @user-fz8sf1mb6p3 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️💛💚❤️💛💚🤲🤲🤲

  • @kebabush2119
    @kebabush21193 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የእርሶ ትምህርት በልቤ ሳሌዳ ላይ ይፃፍልኝ ሁርካሳን መናፍስት ከእኔ ና ከቤተሰቤ ሁሉ ይተስርልኝ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ይታሰር ይቀጣል

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua392610 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እዉነት ነው አባዬ የእኛ ልዬ አባዬ ኑሩልን ❤❤❤

  • @jfd1969
    @jfd19693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባዬ

  • @tesfayluel3299
    @tesfayluel32993 жыл бұрын

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አሜን ። እርሶን በጸጋ ለሞላልን ልኡል እግዚአብሔር ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን ። በእርስዋም መናፍቃን ምን ያህል በተሳሳተ መንገድ ሂደው ዘመናቸውን በከንቱ እንደፈጁት አወቁ ።

  • @fantaayelin3961
    @fantaayelin39613 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የአባታችን ሰልክ እዴት ማገኝት እንችል አለን

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እኛ እንቁመምህር ግርማ የኔ አስተዋይ ማስተዋል ተመስገን አባትና ልጅ እንዴት ደስስስስስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ከፉከፉ ይበት አቤቱ የቀደመውን በደላችንን አታስብ ጌታየሆይ በአባታችን እንድንባረክ ፉቀድልን ስደተኛችን

  • @redeactef
    @redeactef3 жыл бұрын

    የትምሕርት አሰጣጣታቸው በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይሰውራቸው ፀጋውን ያብዛላቸው የማቱ ሳለ እድሜ ይስጣቸው።

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን። (ኦ ኣቡየ ተዘከረኒ በጸሎትከ ቅድስት ወንጽህት ሊተ ለወለተ ኣመትከ ወለተ ማርያም።

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku12513 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛልን ኑሩልን እግዚአብሔር ከክፉዎች እጅ ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @etiolove1800
    @etiolove18003 жыл бұрын

    ሺ አመት ኑሩሉን አባታችን ለእኛ ሰደቶኞችን በፀሎት ያስቡን ይፍታህ በሉን🙏

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አረጅም አድሜ ይስጠወት አባቴ💖 አኔም አሰወ ጋ መጥቸ ለመፈወስ ያብቃኝ አባቴ🙏🙏

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    ሀይለ መለካት በርታልን እግዜያብሄር ይጠብቅህ የምታቀርብልን በጣም መልካም ነው ወድማቼን ኑርልን

  • @user-sn1sc3zx3j

    @user-sn1sc3zx3j

    3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር

  • @burukm.6176
    @burukm.61763 жыл бұрын

    እርሶን የሰጠን የእመቤታችን ቅድስት ማሪያም ልጅ ልኡል አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile66663 жыл бұрын

    አባየ ቃለ ሄወት ይስጥልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ጌታ ሆይ ስለ አባቶቻችን ፀሎት ልመና ብለህ ማረን ይቅር በለን ያባታችን በረከት እረደኤት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @demekemersha662
    @demekemersha6623 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴ ኑረልኝ የእርሶ ትምህርት ህይወቴን ያረካዋል እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ያልበስዎት አባቴ እወድዎታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዲያቆን ሀይል መለኮት እግዚአብሔር ይባርክ አመሰግናለሁ ከልቤ ትልቅ ቦታ ደርስልኝ ልጄ

  • @lalalala6501
    @lalalala65013 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ ልዩ አባት 💚💛❤️

  • @tegesttegest9127

    @tegesttegest9127

    3 жыл бұрын

    እድሚ ይስጥልን አቦቴ💞💞💞💞💞💞💞

  • @fikrtemu126

    @fikrtemu126

    Жыл бұрын

    Aimn🌹🌹🌹

  • @fikrtemu126

    @fikrtemu126

    Жыл бұрын

    Aimn♥️💝💖💖💖

  • @user-zw6kf4qr5e

    @user-zw6kf4qr5e

    Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታቺን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry3 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን በእድሜና በጤና የቆይልን በረካቶት ይደርብን

  • @fhfhh7925
    @fhfhh79252 жыл бұрын

    አሜን ፫አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እንወዶታለን ሺ አመት ኑሩልን

  • @lalaside9094
    @lalaside90943 жыл бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦቾ ይስጦሁ

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse76593 жыл бұрын

    የዋሁ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተቃዋሚዎችዎን ልቦናይስጥልን::

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba72573 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እርጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን ኑሩል

  • @hopemaryam6968
    @hopemaryam6968 Жыл бұрын

    እንቁ አባታችን ብዙ የተበላሽ ትወልድ አለና የእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልኝ የኔ አባት እንወዶታለን

  • @tesfubekele7514
    @tesfubekele751410 ай бұрын

    መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት:: ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol3 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜጌታሆይ።ይመስገን አባታችንእድሜዪስፅልንፀጋውንያብዛለወ።አስተማሪመካእሪለሰጠንአምላክ ይክበረይመስገንአሜንአሜንአሜን🙏😍😘😘

  • @saneytalamyo5519
    @saneytalamyo55192 жыл бұрын

    በአባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውረሰልን ፀጋወትን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲እመቤታችን ትጠብቅልን የወንቅሸቱ ቅዱሰ ገብርኤል ይጠብቆት ሴማቷ ትጠብቆት አባታችን 💟💟💟💟🤲🤲🤲🤲

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43733 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎት ይድረሰኝ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu80063 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋው ይብዛሎት እንወዶታለን።🙏💚💛❤

  • @hanatesfay5007
    @hanatesfay50073 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን💚💛❤👐👐👐

  • @samsungsam4681

    @samsungsam4681

    3 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን እፋፋፋፋፋፋፋፋ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ አምላኬ ሆይ ለኋጢያተኛው ለኔ 😪😪😪😪😪

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስቶት ያቆይልን ኑሩልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o3 жыл бұрын

    ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡ ✝️💒💖🤲🙏ይፍቲ ኣባታችን ✝️💒💖🤲🙏

  • @haymidebele3955
    @haymidebele39553 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን አሜን ።

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j3 жыл бұрын

    አባቴ እድሜ ከነጤና ይስጥልኝ አምላክ ክርስቶስ ሀገሬ ገብቼ (መጥቼ ) እርሶን ለማግኘት እመአምላክ ትርዳኝ አሜን አሜን አሜን

  • @mal4048
    @mal4048 Жыл бұрын

    ለአባችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ከነቤተሰቦቻቸው እኛም የሰማነውንበልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew86182 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተማርነውን በልቦችን ያሳድርብን ጌታ ሆይ እባክህ አሳርፍን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለበት የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠይቃል አሜን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር አይለየን አደራ አሜን አሜን አሜን🌾።

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c3 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከቶት ይደርብን አባታችን በፀሎት አስቡኝ !!!

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h9 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ አምላከ ዳዊት ሆይ ሰው አድርገን

  • @user-jb7lh2co9t
    @user-jb7lh2co9t3 жыл бұрын

    እንደምን አመሻችው የእግዚአብሔር ቤተሰብ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰብ

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar77483 жыл бұрын

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አባ ታችን

  • @betanyabiruk3091
    @betanyabiruk30913 жыл бұрын

    ልቦና ይስጠን አይነልቦናችንን ይግለጥልን ሳይሰለቹ የሚያገለግሉን መምህራችን የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎት። ተባረኩ። ስለሁሉምሽእግዚአብሄር ይመስገን።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54857 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከተኛንበት የሚነቁን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ።

  • @jumana5232
    @jumana52329 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባቴ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @habtuaseyoum1805
    @habtuaseyoum18053 жыл бұрын

    እግዚያብሄር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምነው መንታ ሆነው በተወለዱ ነበር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n3 жыл бұрын

    መምህርየ እንኳን በስላም መጣችህልን የኛ መልካም አባት እድሜና ጤና ይስጥልን የኦርቶዶክስ ጀግና

  • @samsungsam4681

    @samsungsam4681

    3 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ከነቤተሰቦቻቸው እውነት ቢዘገይም አይደብቅም 👀👈

  • @monakorban2008
    @monakorban20085 ай бұрын

    በርስዎ ለመባረክ ያብቃኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-op7ip1yv8c
    @user-op7ip1yv8c3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፀጋዎን ያብዛልን ረጅም እድሜና ጤናውን ያጎናፅፍልን ጠላት ዲያብሎስን ዘወትር ከግርዎ በታች ያንበክልን አሜን

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua669611 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ልዬ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጢና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አባዬ❤❤ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲❤

  • @yennhailu1203
    @yennhailu12033 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር እስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe63033 жыл бұрын

    አባት ለልጁ ጨለማን ሳይሆን ብርሃንን እንደሚያወርስ በእናንተ በምታስቀኑ አባትና ልጅ አይተናል። እባካችሁ ቤተሰቦቻችን ብርሃን አውርሱን!!!

  • @kokobe1457
    @kokobe14572 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ይመስገን በዚሕ ዘመን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ያባታችን ጉባኤ የት እደሆን ነገሩን እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም

  • @bdbd114
    @bdbd1143 жыл бұрын

    አባየ ልብ የሚረካ ትምህርት እረጅም እድሜ ያኑርልን። በፆሎታችህ ከስቡኝ

  • @almazmelkamu6062
    @almazmelkamu60623 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይፋቱኝ ለእኛም ማሰተዋልን ይሰጠን አባቴ

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry11103 жыл бұрын

    ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን

  • @ufudud7552
    @ufudud75523 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና የሰጠልን ለደጁህት የብቀኝ

  • @shitabadeg-hj3iz
    @shitabadeg-hj3iz8 ай бұрын

    አሜን አባታችን ቀለ ሕይወትን ያሳማልን ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b3 жыл бұрын

    Abatachen Egzeabher edeme Tena yestlene Amen Amen Amen

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir17683 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እግዜአቢሄ አምላክ

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca93363 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn bereketewe yderbn amen amen amen

  • @tymordoha
    @tymordoha8 ай бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑርልን ያገልግሎት ዘመነቶን ይባርክሎት ጠላቶትን ዳቤሎሰ ክግሮት በታቸ ይጣልሎት እግዜያብሄር ቃለሄወት ያሰማልን አባዬ ሰውዳት እንዳቱ ያለ አባት ያብዛልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz24 күн бұрын

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከእነልጇ😢😢😢😢

  • @addisaddis6818
    @addisaddis68183 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አባቶቻችን በእውነት።

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh65662 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын

    የኔ አባት እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እስከቤተሰቦህ ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8oАй бұрын

    እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን ሺ አመት!!!

  • @fantaayelin3961
    @fantaayelin39613 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አባታችን በሰከቶት ይደረሰን አሜን የአባታችን ትምህርት እዴት ነው መከታተል የምንችለው መቸሰ ነው የፈውሰ ጉባይ የሚጀምሩት አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @betiybetiy3351

    @betiybetiy3351

    Жыл бұрын

    ቃሉን የምንሠማበት ልቧና ይሥጠን

  • @user-uw2qc3hf2l
    @user-uw2qc3hf2l3 жыл бұрын

    እውነት ነው እድሉን በመጣት ነው እኔ የት ናቸው አባታችን የት እንደማገለግሉ በውቅ አባታችን እርጂም እድሜ ይስጥውት ሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @RediatTamirat
    @RediatTamirat2 ай бұрын

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት ፀጋዎትን ያብዛሎት

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @a.m5875
    @a.m58753 жыл бұрын

    መምህር ሆይ የልባችንን ችግር እንዴት እንደሚነግሩን ልባችን ይመሰክራል። እድሜና ጤና ከክብርና ከግርማ ሞገስ ጋር ይድልዎት።

  • @mesi557
    @mesi557Ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን✝️❤

  • @Kingsam450
    @Kingsam4508 ай бұрын

    አባቻችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነው ሚያስተምሩን

  • @mahletmegersa2651
    @mahletmegersa26512 жыл бұрын

    አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betyabera9644
    @betyabera96443 жыл бұрын

    አሜን አባታችን በረከትዎት ይደርብን በፀሎት አስቡኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኹኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwott2209
    @hiwott22093 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @ua21s24
    @ua21s242 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ልብ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ሰምተን ፴ ፷ ፼ ይማር ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa29073 жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣህ ወንድማን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም በእድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመኖት ይባረክ የኛ ኣባት እኛም በኣይነ ልቦናችን ሰምተን 30፣60፣100 መልካም ያማሬ ፍሬ እንድናፈራ እማኣምላክ ትርዳን ኣሜን

  • @user-vu8wp9pp2n
    @user-vu8wp9pp2n Жыл бұрын

    አባታችን ቃልህወት ያሰማልን እግዜአብሕር እረጅምእድሜይስጠውት

Келесі