እርቅና ውይይት የሚጎዳው የህወሓት ሰዎችን ወይስ መንግስትን ? / በጥላቻ የታወሩ ፖለቲከኞችና የኢትዮጵያ ቀጣይነት

Ойын-сауық

#ፍሬከናፍር #ክፍል1

Пікірлер: 143

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 жыл бұрын

    እሺ ኣሁን ላድምጥ። ግን እያዳመጥኩ ቢሆንም። ኣንድ ነገር ላስቸህራችሁ በቃሉና፣ፋኑኤል የኢትዬ ፎርም ጋዜጠኛ ኣበበ ባዩ ድምጽ ሁኑለት፣ሁላችን እንሁልነት እባካችሁ ጅግና ጋዜጠኛ መንግስ እንደደበደው ሰምተናል በጣም ኣዝነናል

  • @teklemariamtekeste2010

    @teklemariamtekeste2010

    3 жыл бұрын

    He is dead🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾

  • @lensami2970

    @lensami2970

    3 жыл бұрын

    በጣም በጣም ያሳዝናል አንጀቴ ቁርጥ ብሏል ትግራይ ታሸንፋለች በእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @solomonsibhatu9720

    @solomonsibhatu9720

    3 жыл бұрын

    @@teklemariamtekeste2010 you guys I don’t understand what you want let them find solutions for their problems.

  • @syraharari4233
    @syraharari42333 жыл бұрын

    Ethio Fotum is one of trustworthy media like Awlo media. You guys should be a voice for the journalist Abebe Bayu. Thank you guys, you are doing your job with trustworthy and honesty.

  • @dawitshmoy7960
    @dawitshmoy79603 жыл бұрын

    ትግራይ ትስዕር

  • @gabeseifden6043
    @gabeseifden60433 жыл бұрын

    Very interesting Thank you AWlo media 🎤🎤🎬🎬💯🎱

  • @calculator3455
    @calculator34553 жыл бұрын

    ትግራይ ክዕወት

  • @dawitshmoy7960
    @dawitshmoy79603 жыл бұрын

    ትግራይ ረመፅ እያ

  • @alijosu1689
    @alijosu16893 жыл бұрын

    በምርጫዉ ከመጀመሪያው ጀምሮ ልክ ነዉ ብለዉ የተሳተፉት በሙሉ ማለቃቀሳቸዉ ያሳፍራል።ከመጀመሪያው ኦሮሚያ ላይ ያለ ተፎካካሪ ምርጫ ሲደረግ ነበር ነገሩ ሊገባቸዉ የሚገባው የነበረዉ

  • @debrebisratstgabriel1764
    @debrebisratstgabriel17643 жыл бұрын

    Thank you for being a great journalist

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Жыл бұрын

    ለተጠቀመበት እርቅና ውይይት ሁሉንም ይጠቅማል

  • @TW-fr7yz
    @TW-fr7yz3 жыл бұрын

    Good analysis 👍

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi38323 жыл бұрын

    Sew telich neber,thank you

  • @danielzenebe9281
    @danielzenebe92813 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ በኢትዮጵያ ሁሉ ለሚበደሉት ንፁሀን ሰዎች ድምፅ ስለሆናችሁ የሙያ ግዴታችሁን ስለተወጣችሁ ሁሌም አክብሮት አለኝ። በተደጋጋሚ የሚሰማኝን ስፅፍ ሀሳብ ማሻገሬ ነዉ እንጂ ሌላ አይደለም።

  • @teodrostesfay3225
    @teodrostesfay32253 жыл бұрын

    Good job brothers God Bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teodrostesfay3225
    @teodrostesfay32253 жыл бұрын

    Wow thanks you brothers God Bless you 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo96203 жыл бұрын

    Manm ayigodam

  • @arunachala_bird
    @arunachala_bird3 жыл бұрын

    Thank you both for intelligent journalism

  • @righteous8234
    @righteous82343 жыл бұрын

    Great performance today, Beke!

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v3 жыл бұрын

    እርቅ ድሮ ነበረ አሁን ማ የምን ህዝብ ና ንብረት ተጨርሰው ይቀራል ለኛ የደረሰል ለሁሉም ይድረስ እንጅ

  • @sweetiegurl8483
    @sweetiegurl84833 жыл бұрын

    Thank you for honest conversation God bless you guys. Also worried about Ethio forum journalist abebe bayu awlo media can you tell us him thanks.

  • @mobaramobarak5256
    @mobaramobarak52563 жыл бұрын

    ትግራይ ትዕወት ትግራይ ርመፅ እያ ትግራይ ትስዕር ደቂ ዓደይ ኣጆና ቀርብና እና

  • @muluymaryamlji9323
    @muluymaryamlji93233 жыл бұрын

    በእውነት በቃሉ ለክ እንደስምሆ በቃሉ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes8883 жыл бұрын

    You guys are really Ethiopians

  • @lensami2970
    @lensami29703 жыл бұрын

    በቃሉና ፋኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ አውሬ ነብሰበላ ተጠንቀቁ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29633 жыл бұрын

    ከኣውሬው ኣብይ ኣሕመድ እንዴት በኣንድ ወንበር ተቀምጠው ሊወያዩ ታስባላችሁ በቃሉ? ዘራችን ላጠፋ መንግስትና ህዝብ እርቅ ኣያስፈልገንም ።

  • @tanamedia1
    @tanamedia13 жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ህንፀታ ቤተክርስቲያን በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @hawel6320

    @hawel6320

    3 жыл бұрын

    Ante dikala koy ahun titaredaleh tebik....

  • @amelemoges58

    @amelemoges58

    3 жыл бұрын

    Enkuan abero adrsn

  • @efrem7433
    @efrem74333 жыл бұрын

    ከግዲህ እርቅ የሚብል አይስራም ክነፍጠኛ እና ከአብይ ሂሳብ መወራረድ ብቻ ነው መፍትሂው

  • @kedaseresi3360

    @kedaseresi3360

    3 жыл бұрын

    Bro Temacheshi Lek nehi betam tekekel nehi lgn wedaje tigray tesaer

  • @hnegusieyemame8569

    @hnegusieyemame8569

    3 жыл бұрын

    YOU ARE RIGHT EFREM

  • @teklemariamtekeste2010

    @teklemariamtekeste2010

    3 жыл бұрын

    Fesam 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾

  • @abebechimbae7252

    @abebechimbae7252

    3 жыл бұрын

    @@teklemariamtekeste2010 ፅሕፅሕቲ ሰትሸንፍ አርቅ ማለት ታሪካቹህ ነው ግን የአሁኑ የትግረይ ተውላጆች አርቅ የምባል የለም ካሐዲ ሁላ ድጌም በሰው አገር ባንድራ ሰታረጉ የባታችነታቹሀ የምያሳይ ነው ካሐዲ

  • @user-hv9yb6pm9z

    @user-hv9yb6pm9z

    3 жыл бұрын

    @@abebechimbae7252 ኣነተ ቆሻሻ እያመረራቹ ዋጡት ጠንቋይ ሁላ

  • @abibahgoiss9666
    @abibahgoiss96663 жыл бұрын

    የብፅግና ስብስቢ የመጨረሻ ውሽታሙች በተለይ ድና ሙፍት ዳንቆሮ ውሽታም ነው

  • @berhanemergia6235
    @berhanemergia62353 жыл бұрын

    OMG i am really impressed with this discussion you Tow journalists honestly talking the truth that every house talking on dinner table i thank you please keep doing the good job. This supposed to be done in all politicians if really they are politicians but except few they are not thats why we are going down every time no change just round the circle if you keep doing this you guys make a new jeneration its coming that will take over all things will change once for all tnx.

  • @fifiQueen199
    @fifiQueen1993 жыл бұрын

    ትግራይ በልጆችዋ ታፉራ እና ተከብራ ትኖራለች /ይብላኝ ለጎንደር ለጎጃም ለወሎ ኣየየየየየየየ Mark my word ❗

  • @tedgebregzi3832

    @tedgebregzi3832

    3 жыл бұрын

    Yilikunm reasonable yehonewn tekebel.

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI3713 жыл бұрын

    በቃሉና ፋኑኤል መልካምነታቹና ልፋታቹ መና አልቀረም። የሠላሙ አምላክ ሠላም ይስጣቹ። ትግራይ ታመሠግናቹዋለች።

  • @dawitshmoy7960
    @dawitshmoy79603 жыл бұрын

    ሃገረ ትግራይ

  • @user-io8yn6gs6t
    @user-io8yn6gs6t3 жыл бұрын

    Welcome

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction83103 жыл бұрын

    አይ አውሎ ሚዲያ ልክሽን አገኘሽ ይገባሻል መንግስት እንዳለ ማወቅ አለብህ 💪💪💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jilsonkasereka3752
    @jilsonkasereka37523 жыл бұрын

    Jawar can bring solutions because he believes in dealog and has deep knowledge of politics and knows what issues need to be addressed.

  • @th-ef6me
    @th-ef6me3 жыл бұрын

    ፋኒኤልና በቃሉ በምታስተላልፉት መልእክትና ትንታኔ በጣም መሳጭ ነው በርቱ

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma10673 жыл бұрын

    I like 👍 your program is fare

  • @aman-wg1bz

    @aman-wg1bz

    3 жыл бұрын

    Fair not Fare

  • @besmart3557
    @besmart35573 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @miliardhaile5754
    @miliardhaile57543 жыл бұрын

    Betam gobezoch ketlubet

  • @danielzenebe9281
    @danielzenebe92813 жыл бұрын

    ፋኒ ለተደፈሩት ሴቶች በተገቢዉ ድምፅ ሆነሀል ቀጥሉበት ።

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek95143 жыл бұрын

    What happened to Ethio Forum? We haven't heard from them for the last few weeks.

  • @woldekidanitbarek9514

    @woldekidanitbarek9514

    3 жыл бұрын

    @sabit qulubuna ሃሪሞሞ :: ናይልብኺ ዲኺ :: እዞም ደናቁር ኣይገድፉን ኢዮም :: ዳሓን ኣብይ ኣሕመድ ንኽመውት ወይ ንኽሃድም ናይ ሓደ ወርሒ ዕድል ኢዩ ዘለዎ ድሕሪኡ የለን ::

  • @woldekidanitbarek9514

    @woldekidanitbarek9514

    3 жыл бұрын

    @sabit qulubuna እዚ ኣብ ኢትዮጵያ ንሰባት ምፍርራሕ ዝግበር ዘሎ ልክዕ ህግደፍ ኣብ ልዕሊ ኤርትራውያን ዝገብሩዎ ዝነበሩን ዘለውን ምፍርራሕ ኢዩ :: ብልጽግና ፓርቲ ኮፒ ናይ ህግደፍ ኢዩ :: ዝኾነ ዝጥቀሙሉ ምፍርራሕ ከም ናይ ህግደፍ ኢዩ :: ንኢትዮጵያ ህግደፍ ኢዮም ዘማሓዳዱሩዋ ዘለዉ ክባሃል ይካኣል ከምዚ ንርእዮ ዘለና ኩነታት ኣብ ኢትዮጵያ :: ዝኾነ ኮይኑ ኢሳያስን ኣብይን ኣብዚ ቀረባ ግዜ ዕምሮም ክትሓጽር ኢያ ::

  • @hanogg8115
    @hanogg81153 жыл бұрын

    Bekalu ere Ebakachehu le Ethio forum demthe hunulet ewnet menager Hagerachen lay wenjel honoal!! Yehe betam leb yemiseberena yemiyasayen new💔😭😭😭😭😭 sentun jegenana yetemare hayel bezedena sew bemayetereterew huneta endet eyegedeluna kaletemechachew bemegerefena bemasekayet lay nachew. Yehe demo ye Eritrea mengesst hageruna hezebulay yemiyaderegewn new egna Hager lay eyetegebere yalew hethanu Abey malet new. Ke Aheya yewaleche gider fes temera temetalech endetebalew new! Ebakachehu lenezi sewoch demdthe bemehon lehelinachehu bemkom thenu🙏 nege bene new. ........

  • @megfirazeynigeleto3987
    @megfirazeynigeleto39873 жыл бұрын

    ዲያቆንነቱን ፓርላማው አልጠላውም አልተቃወመውም። የግለሰቡን አስተሳሰብና በሌላው እምነት እና ብሔር ላይ ያለው የጥላቻ ደረጃ አይቶ ነው።

  • @user-io8yn6gs6t
    @user-io8yn6gs6t3 жыл бұрын

    Egzaber hawks newo

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma10673 жыл бұрын

    Please be careful guys!!!! Ethioforem journalist, they attacked him.

  • @legeseguta4062
    @legeseguta40623 жыл бұрын

    ሃገር ከሚያጠፋ የሰው ልጅ ጠላት የሰውልጅን ከሚያርድ የሰው ልጅን በዘር ከሚከፋፍል ከነውረኛ ከስሕተቱ የማይማር ጥፋትን እንደ ኩራት ከሚቆጥር ቡድን ጋር ምን አይነት ሕርቅ ውይይት ይደረግ?

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief52133 жыл бұрын

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @salemrimon8605
    @salemrimon86053 жыл бұрын

    No more Ethiopia. We want great tigray💪💪

  • @selamhabesha8866
    @selamhabesha88663 жыл бұрын

    what election? ኦሮሚያ 180 ብልጽግና የተባለው የዱሩየች ስብስብ ብቻውን ምረጡኝ ብሎ የተወዳደረ አሸነፍ ነው ያለው። ተወዳዳሪዎችን አስረኸ ምርጫ አካሄድ ማለት ቀልድ ነው

  • @negatechane5289
    @negatechane52893 жыл бұрын

    Thousands of people already dead its too late now to talk about peace between Ethiopia gov.and people of Tigray. What we need now is justice

  • @rezenehabte7848
    @rezenehabte78483 жыл бұрын

    ያልተወዳደሩ ፖሪቲዎች ምርጫውን አንቀበለውም ማላታቸው ብዙአይገርምም ተወዳድረው ውጤቱን አንቀበልም የሚሉት ግን ዲሞክራሲያዊ የምርጫ ህጉን እየተቃወሙ መሆናቸው ማወቅአለባቸው መጀመርያ የምርጫውን ሕጋዊነትና ውጤት መቀበል የግድ ነው :: የምርጫውን ውጤት የተመረጠውን ፖርቲ አልቀበልም እያልክ እንዴትነው ድርድር የሚካሄደው ከፖርቲዎች በላይ የህዝብ ድምጽ ነው የሚበልጠው እና የህዝብ ድምጽአግኝቶ የተመረጠው ፖርቲ አገሪቱን መምራት አለበት ድርድር ዕርቅ የሚለው ነገር የፖለቲካዊ ልዩነት የሃሳብ የፍልስፍና ልዩነት ሲኖር ነው እንጂ በዘር ልዩነት ምክንያት የተፈጠረውን ጥላቻ በሽታ ስለሆነ በድርድር አይፈታም በህግ ብቻ ነው የሚፈታው ከህግ በላይ ማንም ሊሆንአይችልም እና በህግ የተመረጠው ፖርቲ አገሪቱን ይምራ ህግና ስርአት ማስከበር ትልቁ የመንግስት ፖለቲካዊ አጀንዳ መሆን አለበት::

  • @hawel6320
    @hawel63203 жыл бұрын

    Please fre kenafir on journalists right using as entry point the issue of Ethio forum. Bekalu ena fanuel ye gazetegnoch dimts hunu.

  • @abeba45
    @abeba453 жыл бұрын

    Ably to lcc

  • @rahmamustafa4564
    @rahmamustafa45643 жыл бұрын

    እሚሠማ ካለ ድርድር ያሥፈልጋል እኔ የሚሣዝነኝ ሺማግሌ መጥፍቱነው ቡድን አልክ ትክክልነው።

  • @hnegusieyemame8569
    @hnegusieyemame85693 жыл бұрын

    BEKALU ADERBAY LEMIN SILE TIGRAY MIRKOGNA ATZEGBIM

  • @cristabel7627
    @cristabel76273 жыл бұрын

    Well its better to reconcile for our children's future its such a shame for Ethiopian kids to grow up in such bloody hostile environment very dangers mind set for all of us.So quit the war

  • @aminegebre6496
    @aminegebre64963 жыл бұрын

    ሚገርም ንግግር"ይህችን ሃገር ኣምላክ የሚታሳድድ ሃገር ሆናልች" ብዙ ቄሶች ንና ፓስተሮች ወይም ቸኮች ያለ ሰቆቃ ስምተው ዝም ሲሉ እናንተ ድምጽ ስትሆኑ ማየት ትልቅ ነገር ነው

  • @tsigemariummekbeb4930
    @tsigemariummekbeb49303 жыл бұрын

    Brother it is too late

  • @yehabashaw7374
    @yehabashaw73743 жыл бұрын

    ፋኑኤል ሕብር ኢትዮጲያ ምርጫዉን የሚሳተፈው ከመጀመሪያው በሂደቱ የተበላሸና ነፃና ፍትሃዊ እንደማይሆን በማወቅ ነፃና ፍትሃዊ እንዳልሆነ በሂደቱ ለማጋለጥ እንደሆነ አሳውቃል!

  • @yeetgirl2223
    @yeetgirl22233 жыл бұрын

    ጀግና ወጣቶች።የዘመናችን እንቁ ናችሁ የኢሣያስን መሠሪነት፣የአበይን፣እኩይነት፣የሕዉሃት ብሰተኞችን ስሞታ ታግሳችሁ ለትግራይ ሕዝብ ቨመቆማችሁ ልትኮሩ ይገባል።መሥመር ሐይልና የሚለዉን ጋበዝኳችሁ

  • @ziadahaile9074

    @ziadahaile9074

    3 жыл бұрын

    You are an idiot! What do you mean by “የሕዉሃት ብሰተኞች” because it is not. IT IS የትግራይ ሕዝብ ትግል::

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay65233 жыл бұрын

    ሁሉም በጥላቻ አትፈርጀውም:: እውነት የያዘ አስተያየትም ጥላቻ ካልን ችግር አለብን ማለት ነው:: አዎ እውነቱ የተነገረበትን በጥላቻ ነው ማለቱ አይቀርም ይህ ደግሞ እውነቱ ያወጣውን ሰው ጠንክሮ ሲታገልና ሳይወግን አይዞህ የሚለው ከተገኘ በእውነት የሚነገርናን በጥላቻ የሚደረገው ስም የማጠልሸት እንቅስቃሴ ይቆማል::

  • @user-io8yn6gs6t
    @user-io8yn6gs6t3 жыл бұрын

    Abiyyi 👍❤❤

  • @user-zd2fv3yv8j
    @user-zd2fv3yv8j3 жыл бұрын

    የጨረባ ምርጫ!

  • @hnegusieyemame8569
    @hnegusieyemame85693 жыл бұрын

    ADERBAY BE KALU SILEMURKEGNA BITZEGIB YISHALAL

  • @senaitgebregiorgis6072
    @senaitgebregiorgis60723 жыл бұрын

    ኢ*ዮጵያ ውስጥ የሴት ሚኒስተር አሉ እንዴ❓❓❓

  • @slamkahay9131

    @slamkahay9131

    3 жыл бұрын

    ኣዎ ኣንዲት የጦንቃይ ልጅ ኣለች ግን ለሌላ ሴቶች ኣትወክልም ለራስዋ ብቻ ነው ምትወክለዎ

  • @sisayantalo6834
    @sisayantalo68343 жыл бұрын

    Mirchaw wolayta lay kircha new yhonew!

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy3 жыл бұрын

    እርቅም ዉይይትም ለኢትዮጵያ አይሰራም። መጀመሪያ ጭንቅላት ያስፈልጋል። በኢትዮጵያ ጭንቅላትም ስብዕናም የሚባል ነገር የለም። ስለዚህ ሁሉም ይፋለጥ ጭንቅላት ይበቅል ይሆናል። ዋሸሁ?

  • @abck23
    @abck233 жыл бұрын

    እስቲ ስለዳውድ አውራ :: እሳቸው የቤት ውስጥ እስርኛ ከሆኑ 1 ወር አለፋቸው::

  • @beng2839
    @beng28393 жыл бұрын

    ሰዎች ዘረኝነት በፆታ አይወሰንም ሴቶችም ከወንዶች በበለጠ ዘረኛ የመሆን አዝማሚያ እየታዬ ነው

  • @lensami2970
    @lensami29703 жыл бұрын

    የኢትዮ ፎረም ጋዜጤኛ የደበደበና የላከው መሽረፈት እግዚአብሔር ስቃይ ይፍረድባቸው እግዚአብሔር ሆይ ባስቸኳይ ፍርድ እንፈልጋለን አቤን እግዚአብሔር ቀላል ያርግለት ሙሉ ጤንነት ይስጥልን ትግራይ ታሸንፋለች በእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @selamawitshibru6888
    @selamawitshibru68883 жыл бұрын

    አቶ በቃሉ ወጣት እና ጎበዝ ነህ።ግን አንተ እና ሚድያ 3 አመት በሙሉ ምን ስትስራ ነበር?እሺ ያለፈው ትተን ካሁን በኋላም.. .....እስቲ ሚድያ ላይ ያላችሁ የራሳቸውን ድርሻ ተወጡ ።

  • @hbtomatsebeha1751
    @hbtomatsebeha17513 жыл бұрын

    እኔ የምለው ህውሀት መግለጫ ባወጣ ቁጥር እንደራደር ይላል ወይስ የህዋት ስሆን አይዋጥለቹም ይገርማል በግልፅ ተናገሩ አታዳሉ።

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud86493 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫው በማያወላውል እና ግልጽ በሆነ ሁኔታ ተጠናቋል ድጋሜ ምርጫ የለም ብሊከን እና የኤሮፓ ህብረት አሜሪካንን ጨምረው ተቃቅፈው ገደል ገብተው መወያየት ይችላሉ፣፡፡

  • @brook1636
    @brook16363 жыл бұрын

    ድኬት ለካ ያፍናል 😂

  • @JdJj-nx4xw
    @JdJj-nx4xw3 жыл бұрын

    Mengst wushetu yigaletbetal keteweyayu. Wushetam Meri bicha aydelem Ethiopia yalat, Wushet begehad watu yemilut Sibsiboch new yalat. AMARA endehizb wushet machberber DEGAFI honal.

  • @MimiMimi-ql9dq
    @MimiMimi-ql9dq3 жыл бұрын

    አንተ ልጅ ተጠንቀቅ የኢትዮ ፎሮሙ ልጅ እጣ እንዳይገጥምህ አብይ አህመድ እንደሆነ ነብሰ በላ ነው

  • @yirgagenet6363
    @yirgagenet63633 жыл бұрын

    Bekalu tebikiy tikemishalesh ante yelieba liji

  • @abderehimseid8158
    @abderehimseid81583 жыл бұрын

    Presidentwa rasuwa set nech gin banda amara nech......

  • @mebratukebede2748
    @mebratukebede27483 жыл бұрын

    ምርጫ ሁሉን ያሰተፈ ቢን ይመረጣል ግን ፍፁም 100% ማለት አይደለም፡፡ ጠተካሄደዉን ምርጫ አለም መስክሮለተል፡፡ እንደ ገዜጠኛ የምናነሰዉ ጥያቄም አስተማሪ መሆን አለበት፡፡ ምርጫ አንወደደርም የሉ ኦፌኮና ኦናግ ትክክል ነዉ ትክክል አይደለም ብለዉ መተቸት አይችሉም፡፡ ሀገራዊ እርቅ ከትነግና የነሱ ጀሌዎች ጋር ናዉ ወይ? በተገኘዉ የምርጫ ዉጤት ህጋዌ መንግስት (Legitimate government) መመስረት ይቻላል፡፡ ስለዚህ አጀንዳችን የልማት፤ ዓባይና የዉጭ ጫና መከላከል መሆን ነዉ የለበት፡፡

  • @ndgyd8797
    @ndgyd87973 жыл бұрын

    Tigray tisser ....what ever takes we will winn trust me because all tigrians as this time we are one .... tigray people means tiger & we're not like Somalia kill ( abdi ele) to take what ever esayas or abi want to arrest .... we tiger we are one all tigreans

  • @gaya33gaya72
    @gaya33gaya723 жыл бұрын

    Tigray people have no choice only fight till enemies out of tigray. Abie esayas are fascist end of story. No more sweet pretty words. Independent new nation tigray.

  • @gebredemsis
    @gebredemsis3 жыл бұрын

    በቃሉ ይህንን ሁሉ ችግር የወለደው ወይም የዘረጋው ህወሃት አይደለም ወይ ለምን ይህንን ማለት ትፈራለህ ድርጊትህ ሰይጣናዊ ነው

  • @wediofla3230

    @wediofla3230

    3 жыл бұрын

    ይሁንልህ:: ሂድና ትግራይ ሞክራቸው: እንደወድማችህ ትደመሰሳለህ::

  • @abck23
    @abck233 жыл бұрын

    የምን ምርጫ ነው ጃል, አብይን እሰሩት ብዙ ወንጀል ሰርቷል

  • @teklemariamtekeste2010

    @teklemariamtekeste2010

    3 жыл бұрын

    Fesam 😂😂😂💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @meronendalew5821

    @meronendalew5821

    3 жыл бұрын

    አወ ሌባ ነው አክተር ይሁዳ

  • @abck23

    @abck23

    3 жыл бұрын

    @@teklemariamtekeste2010 አንተ ደሞ አውሬ ሰራዊትህን አውጣ :: የሰው ፍጡር አይደሉም, ምናልባትም አንተም ያው ሳትሆን አትቀርም:: ድንጋይ::

  • @kenyagabby7260
    @kenyagabby72603 жыл бұрын

    ውሸት + ውሽት ዱና ሙፍቲ እን መሰሎች እባካቹህ ተጠንቀቁ ከEthio Forum ተማሩ እቺ እገር ወልዶ በሊታ ሆናለችና... እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @gigigerma4165
    @gigigerma41653 жыл бұрын

    በቃሉ በጣም ቅንሰው ለህሊናው የሚኖር እንደ ሌላው ፎጣ ለባሽ ጭፍን አመለካከት የለውም

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy3 жыл бұрын

    አዲስ ንጉስ የምትሉት ታስቃላችሁ። ሁላቸዉም በአንድም በሌላ ሴራ የነበሩ ናቸዉ። ጠባቡ ተለጣፊዉ ቲፎዞወዉ ካድሬዉ ዉሸታሙ የካድሬ ሚዲያዎች አድርባዩ ሁሉም ያለ የነበረ የቀጠለ ነዉ።

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret91943 жыл бұрын

    አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ የኢትዮጵያ መንግሥት እያላችሁ ታወራላችሁ መቼ የተመረጠው መንግሥት ነው አሁንም ምርጫ አካሄደ ትላላችሁ ተወዳዳሪዎች አሠረ ገደለ ኢትዮጵያ ወደ መቀመቅ ከተተእንጂ መች ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ አካሄደናነው ምርጫ የምትሉት እና እንደ ጋዜጠኞች እውነት አውሩ እንደ ኢትዮፎርም ሚድያ ማለቴ ነው

  • @meronendalew5821

    @meronendalew5821

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @kebaberie32
    @kebaberie323 жыл бұрын

    ችግሩ ያለው ትግራይና ኦሮሚያ ነው። የተመረጠው መንግሥት ካልወከላቸው እንዴት ሆኖ ነው የሚፈታው? በቃሉ ወደ ቀልብህ ተመለስ!

  • @tsehayetessema8374
    @tsehayetessema83743 жыл бұрын

    በምርጫውጉዳይ የፋኒኤል ትንታኔ ነው ትክክል በቃሉ አትቀላቅለው

  • @yehabashaw7374

    @yehabashaw7374

    3 жыл бұрын

    ሕብር ኢትዮጲያ ምርጫዉን የሚሳተፈው ከመጀመሪያው በሂደቱ የተበላሸና ነፃና ፍትሃዊ እንደማይሆን በማወቅ ነፃና ፍትሃዊ እንዳልሆነ በሂደቱ ለማጋለጥ እንደሆነ አሳውቃል!

  • @user-xi6pt1lw4z

    @user-xi6pt1lw4z

    3 жыл бұрын

    በቃሉ እሚባል ዘረኛ ነው ያስመስላል ክዚ በፊትም ክጋደኛው የተለያየው ምክንያት ዘረኛ በመሆኑ ይመስለኛል የአማራ ምልሻ ይውጣ በሚልበት ስአት የውጭ ሃይል ጣልቃ መግባት የለበትም ብሎ ነው የመለሰው

  • @hnegusieyemame8569

    @hnegusieyemame8569

    3 жыл бұрын

    YOU ARE RIGHT

  • @tesfana
    @tesfana3 жыл бұрын

    ኤትዮጵታውያን በጥልላቻ በተላይ የትግራይ ጥላቻ ታውራችሁ ኢሰያስን እያንንጨበጭባቹ የተቀበላቹ ቀን ነው ። ሃገራቹ ያስበላቹ። ኣሁንም እንንተ ገብታቹዋል ብዙ ጥሩ ነገሮች ኢያደረጋቹ ቢሆንም፡ ነገር ግን በጣም ረፍደዋል። አናንተም ለስንት ወራት ልትቆዩ አንደምትችሉ እግዝሄር ያውቆው። እኛ ኤርትራውያን እንደኣሁኑ ሳንበላ ከ2000-2004 ነገሮች ለማስተካከል ሁሉ የገባው ስቃወም እና ጦርነቱ ግምገማ ተደርጎ በሰላም ይዘጋ ና ወደ ሰላም ና ደሞክራሲ እንግባ ሲባል ኣምባገነኑ ኢሰያስ ለሁሉም ከሱ ውጪ ያሉት የተለየ ኣሳብና የፖለቲካ ኣቃም የነበራቸው ባለስልያናት እና የሃገሪቱዋ ኢሊት ፡የተማረ፡ ጋዜጤኛ፡ ሃገር ወዳድ ተጋይዎች፡ በሃገር ሽያጭን ባንዳ ለብል በማድረግ በመግደልና ማሰር ኢንዳለ ኢንስቲቱሽኑ በመቆጣጠር በ4 ኣመት ብቻ የግሉ ሃገር ኣድርጎ። ኣሁን ምታይዋት ኤርትራ ኣስቀራት። ኢሄ ኤርትራን ደካማ ማድረግ ድርጊት በብዙ ኢትዮጵያውያን እንደ ድል ምታሰብ ነገር ቢሆን፡ለኛ ኤርትራውያን ግን ያታሰበ ውድቀት ነው። ከ 3 ኣመት በፊት ኢሰያስ በኢትዮጵያውያን ሲንጭበጨበለት የ ኢሰያስ ተቃዋሚ በኣዲስ ኣበባ የነበሩት ግን በስውር ወደ ኢሰያስ እየተሰጡ ነበር፡ እኛም ብግዚው ብንጭጫ ወያኔ በማለት ተወግዘን ኣረፍን። ኣሁን ኢትዮጵያውያን ያለፉት 3 ኣመታት የኣቢ ግዜ ብታምኑም ባታምኑም በማትወጡበት ነው የገባቹት። ባጭሩ የ ምርጫ ሂደት ማየት በቂ ነው። ቀጣዩ ኣመት ኣቢ ስልጣን ላይ ካለ ፡ ብዙ ክአነዚ ሙርኛ ጋዜጠኛ ነኝ ኤሊትነኝ የሚል ማናየው ይሆናል። ባይሆን ደስ ይለኛል ሃቁ ግን ኢሄንነው ሚያሳየው። ምክንያቱ ኣምና የነበሩት ብዙዎች ኣሁን የሉምና።

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu28693 жыл бұрын

    Dhre hji erkänna zbale xweta bhzbey eyu zlezy hzbey tgiray hgere kekewnu aelu hzby belu kwsen kakel alwo aby telemnu eyu hji gen geze wedeu eyu ab nxhan kedye chefchefa tegeru hji tray genast nye frdey ketekrbu hgzwom eber hji tigray Ethiopa akoneten

  • @tesfaiberhane6863
    @tesfaiberhane68633 жыл бұрын

    በየነ ደደብ ¡ ሁሌም ''የፉሽስቶች ''መሳርያ የሆነ ደንቆሮ ለደቡብ ህዝቦች ''ለጥይት '' እየሸጠና /ነገደ የኖረ ''መኖር '' የማይገባዉ '' የፖለቲኮኞች ገረድ ነዉ ''

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas32493 жыл бұрын

    አብቾ ይችን የገባባትን ጦርነት እየረገመ ነው😎 ያው አልቃው ኢሳያስን ፈርቶ ዱቅ ብሏል!! ተያይዘው መቀበራቸው አይቀሬ ነው👈

  • @danielzenebe9281
    @danielzenebe92813 жыл бұрын

    በቃሉ በትግራይ ብልፅግና ባንዳነት አንተ ላይታይህ ይችላል ወዳጄ እስኪ ልጠይቅህ የትግራይ ብልፅግና (የአብይ ዉሾች) የሌላ ሀገር ወታደር ገብቶ ትግራዋይ ሲጨፈጨፍ የሚያስተባብር የሚያስገድል ባንዳ ካልሆነ ማነዉ ባንዳ?

  • @astatekeenawa9325
    @astatekeenawa93253 жыл бұрын

    Kkkkkk this guys are confused and confusing people still propagating for TPLF duryre hula ???????

  • @haddiswoldegebriel2419
    @haddiswoldegebriel24193 жыл бұрын

    እርቅ የሚባል ነገር የለም!የአማራ ሻጥር፡ነው!No more the so called Fucken” Ethiopia “go to the hell!

  • @sofisofi2300
    @sofisofi23003 жыл бұрын

    ደስስስስስስስ ሲሊ እንደዚህ በአለም ላይ ኢ.....ያ የምትባል ሰው በላ አገር ስትዋረድ ማየት ደስስስስ ሲል ገና ደሞ ምርኮኞቻችው እጅና እግራቸውን ቆርጠን እንልክላችዋለን መማርያ ይሆናችዋል ደግማችው ዝር እዳትሉ እዛች ምድር ላይ

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin3 жыл бұрын

    ሂድ በለው ስትሉ ነበር በቃሉ የትግራይ ጥላቻህ ይታያል:ለማንኛውም ትግራይ በአምስት ዙሪያ ከባቹህ አሁን ፍርስርሳቹህ ሲወጣ እርቅ አላቹት!🤔እስኪ ትግራይ ሂዱና የተደፈሩትን እህቶችና እናቶችን:የተገደሉትን ህፃናትን:እናቶች አባቶች ወንድሞችን :ጠቅላላ የትግራይ መሬትን እንጠይቅ:ትግራይ ሀገር ነች

  • @abeba45
    @abeba453 жыл бұрын

    Ably mast go 🤮🤮🤮🤮

  • @sisayyilma9173
    @sisayyilma91733 жыл бұрын

    በቃሉ አንተ እርጉም ሀዋሪያ ለማያቅህ ENN ላይ ምን ትሰራ እንደነበር የረሳነው መሰለህ አንተ ሆዳም።

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay65233 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ይህ ብሎ ጥያቄ ምን አመጣው?:: እርቅና ውይይት ማንንም አይጎዳም:: የሚጎዳው ቢኖር ሸረኛ ክፉ ውሸታም በቀለኛ ዘረኛ አስመሳይ ነብሰ ገዳይ ጨፍጫፊ ዘራፊና የሰው ንብረትና ቦታ ሀብት ፈላጊ ብቻ ነው የሚጎዳው:: ይህ አድራጊው ማን እንደሆነ ራስህ አንተ በቃሉ ታውቀዋለህ ወይምመርምረህ ድረስበት:: ለመመራመርህ ግን ሀቅን እንዳትረሳ አደራህን:: ለጥያቄህ ግን መደራደር አሻፈረኝ ያለው አብይና ተከታዩቹ እንጂ የትግራይ ክልል መንግስት አይደለም:: አንተም ታእቀዋለህ:: አሁንም የትግራይ ክልል መንግስት በአመዛኙ ጦርነቱ እየመራ ቅርብ ግዜ እንደራደር ብሎ ጥያቄ አቅርበዋል:: የዚህ ምላሽ ግን " የሌባ አይነ ደረቅ ልብ አድርቅ" ሆነና የአብይና ተከታዩቹ በህዝብ ላይ ያጠፉትን ጥፋትና ያደረሱት በደል መከራ አልበቃ ብሎዋቸው አሁንም በሃጉሪቱ ያደረሱት መከራ እንዳይበቃ ውይይት አንቀመጥም በማለት ሞተው እያለ ያልሞቱ ለመምሰል ያንገረግራሉ:: ስለዚህ እውነቱን እፍረጥርጣችሁ በማውጣት አብይና ተከታዩቹ አገሪቱን ሊያጠፉዋት አንድ ሳምንት ነውና የቀራቸው ይህ ከመሆኑ በፊት አጋልጡ:: በወያዬ በመንጠልጠል ጠባ ነጋ ህዝቡን ማዘናጋት የማያዋጣ ነገር ነው:: የወያኔ ፓርቲ ተወዳድሮ ወደዳችሁም ጠላችሁ በህዝብ ምርጫ የክልሉ መንግስት ሆነዋል::

  • @NinjaGamer-kt7fj

    @NinjaGamer-kt7fj

    3 жыл бұрын

    👏👏❤💛❤💛tigray hager nat debretsey yetigray mengrst new::

Келесі