እርቅ በይ - እርፎ መረባ - ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ) -ጦቢያ

እርቅ በይ - እርፎ መረባ - ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ)
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 368

  • @ladaylyn
    @ladaylyn2 жыл бұрын

    ይህንን ወጣት አለማድነቅ አይቻልም! 🥰 መርሐባ!

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze64022 жыл бұрын

    የቅኔው አባት ተስፍሽ ያማል ቅኔው !አሜን 💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @amannisrra3985
    @amannisrra39852 жыл бұрын

    ጀግና ነህ ጀግና የጥበብ ሰው:: አርትስ ቲቪ ስታምሩሩሩሩሩሩሩ👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu79322 жыл бұрын

    መርሀባ ወሎ መጀን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን

  • @bute5158
    @bute51582 жыл бұрын

    ይህ ወጣት ታለንትድ የሚሰራው ሁሉ ያምርበታል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ተዋድጅ ነህ በዚህ እድሜ ቁም ነገር እየሰራህ ነው የሀገር ፍቅር ታሳያለህ

  • @heldaaregawi8129

    @heldaaregawi8129

    2 жыл бұрын

    ስወድክ

  • @geremew8763

    @geremew8763

    2 жыл бұрын

    @@heldaaregawi8129 hi

  • @blacklionmedia2296
    @blacklionmedia22962 жыл бұрын

    ጥበብ ቦታዋን እና ባለቤቷን ስታገኝ እንዲህ ከብራ ታስከብርሀለች ተባረክ አቦ

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed25212 жыл бұрын

    መርሀባ ልጄ መርሀባ መርሀባ ያልከዉ ይሁን ያሉብህ አይሁን ወንድም አለም ባልመጣም ግድ የለም ሀገሩ አማን ነዉ ተጠርጓል ሁሉም አህሪቡ ልጄ ግባ ከሀድራዉ ካባ ስበር ሀገር ሀዬ ሀይ በል ሀዬ ወሎ መጀን።

  • @masganawavimangistu6114

    @masganawavimangistu6114

    2 жыл бұрын

    Wolo mejen

  • @eyerusalemsolomon9954

    @eyerusalemsolomon9954

    2 жыл бұрын

    That is so beautiful.I 🙏

  • @johnwonde9822

    @johnwonde9822

    Жыл бұрын

    Berta gobez

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku80272 жыл бұрын

    እድሜህ የቀደምከው ጣፋጭ ልጅ አገር የተሸገረችው እኮእድሜ ተሸክመው ጭቅላት በሌላቸው ነው

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi44052 жыл бұрын

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ጥበቡን ያብዛልህ ።የማይሰለች ዝግጅት ነው ሁሌም በናፍቆት የምጠብቀው

  • @user-qg4kz8vv9v
    @user-qg4kz8vv9v2 жыл бұрын

    ወይ ተስፍሽ ሱስ እኮነህ እናቴን❤❤❤

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi44052 жыл бұрын

    ምንም ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ፍራሽ አዳሽ ፈጣሪ ጥበብን ያብዛልህ ።ይህን መድረክና ፕሮግራም አያመልጠኝም በርታ ተስፋ ሁን ተስፋ ሳትሆን እውን ነህ በርታ

  • @lidyabekele3625
    @lidyabekele36252 жыл бұрын

    አቦ ይመችህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወጣት ማግኛት ይገርማል በቅኔ መዝፈን ትልቅ ተሰጦ በርታልን❤❤❤

  • @masganawavimangistu6114

    @masganawavimangistu6114

    2 жыл бұрын

    Hrif new betam

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    betam waw

  • @aerialamarkos7169
    @aerialamarkos71692 жыл бұрын

    አንተይ የጥበብ ጀግና ነህ አቦ የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ ይጠብቅህ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81932 жыл бұрын

    ጠንካራ መልእክት ፣አዲስ እስታይል ምርጥ አቀራረብ ስራየን ትቸ ነው ያየሁህ. በርታ

  • @selameadm5985
    @selameadm59852 жыл бұрын

    ተሰፍሸ ሀገሪ በሰላም ያግባኝ አንተን ለማድነቅ ለማመሰገን ያብቃኝ

  • @alemedebela5342
    @alemedebela53422 жыл бұрын

    አቤት አንተ ልጅ ጀባ የተባለዉ እውቀትህ ያስቀናል እነኛ የዋሆች ወሎዬዎቹን የደረሰባየዉን ግፍ ሰቆቃ ሳስበዉ አሳዘነኝ

  • @tr7094
    @tr70942 жыл бұрын

    ባለም አደባባይ ወለል በይ......ሞገሴዋ ክብሬዋ እናቴዋ ኢትዮጵያየ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser73792 жыл бұрын

    በድላ አይሆንም በድአ ይስማና አላህ አብሽር መጀን ውሎ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    አንተ የአባቴ ልጅ ትችላለህ እድሜህ ይርዘም ወሎን ፍንጥቅ አርገህ አሳየሀት ተባረክ🙏🏾 ወሎ ገራገሩ በነዚህ አረመኔ የትግሬ ጨፍጭፊዎች እንደተደፈረ ሁሉ ወሎ መቀበሪያቸው ይሁን ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ አይዞን ወገኖቼ ድሉ የኛ ነው ወሎ ፍማለት ፍቅር ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @nadiaahmed7379

    @nadiaahmed7379

    2 жыл бұрын

    ይሁሁሁንንንን መቸ አሁሁን

  • @judietariku612

    @judietariku612

    2 жыл бұрын

    Esti ezeh bota enkuan sele tebebe awere. Geldelew feletew yekoyeleh/yekoyelesh.

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g2 жыл бұрын

    ኑርልን የኛ ድንቅ የአንድነትና የፍቅር ሀዋርያ በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z2 жыл бұрын

    ተስፍዬ ምርጡ ልጅ ከአይን ይጠብቅክ ጥበብ ያደለችክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነክ ስወድክ በርታልን ጀግኔ♥️

  • @user-os1ko7yf2w
    @user-os1ko7yf2w2 жыл бұрын

    ንጹህ ልብ ያለው ሰው ሁሉም ይበራለታል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቆይልን

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele62812 жыл бұрын

    የሰራሕ ብትሰራ የሚዋጥልሕ የሚጣፍጥልሕ ይገርመኛል!!!❤

  • @HDAcademy107
    @HDAcademy1072 жыл бұрын

    አቦ ተስፍየ ሺ አመት ኑርልን😍😍 ....መረባ 🤲🤲....ይህ ነዉ ባህላችን ....ፍቅር ነው ኑሯችን ....ወሎ ኢትዮጵያ 😍😍

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy2 жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ስውድህ አንተ ልጂ👏👏👏👏👌👌👌

  • @hfgkhfhkhg5911
    @hfgkhfhkhg59112 жыл бұрын

    እርፎ መረባ በሀግራችን ኢትዮጵያ የገባው ከፋፋይ ይነቀል ሰላም ይስጠን።

  • @cloud-sc2jt
    @cloud-sc2jt2 жыл бұрын

    ቀን ይውጣልን ቀን ይውጣልን ኢትዮጵያዬ ።

  • @semgnkibret3572
    @semgnkibret35722 жыл бұрын

    የማን ቅኔው የቅኔው ባለሙያ ተባረክልን

  • @sebleaddise6749
    @sebleaddise67492 жыл бұрын

    አቦይመችህ ዉሎ መጀን ...ተስፍሽ💚💛❤

  • @tenad7309
    @tenad73092 жыл бұрын

    ወቸ ጉድ እውነትም የጥበብ ሰው ነህ ተባረክ አቦ🙏🏾🌺♥️

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa85282 жыл бұрын

    በፍቅር ነው የምውዳችሁ እያለቀስኩ ከሳውዲ አርቢያ ምናለ ሁሉም እንደ እናተ ኢትዮጵያን ቢውድ

  • @user-wb1hb4ix3f
    @user-wb1hb4ix3f2 жыл бұрын

    እረረረረረረ ወሎ መጀን ብለናል አንተ ትችለበታለክ አይ ወግ ባህላችን አይ እምዬ ጦቢያ ሁሉ በደሽ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ አገሬ

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher6302 жыл бұрын

    አንተ ግን ግርም የምትል ልጅ ነህ ልዩ የባህል ተጫዋች ነህ የወለዮወችን ባህል ልቅም አድርገህ ይዘኸዋል 💚💛❤🙏🇨🇬 ለበይክ የዱብርቲ ቋንቋ "ሁሉም ለኔ ለኔ ለግሌ ለግሎ ህብረ ቃሉ ጠፋ አብሮ መኖር ቅኔ"

  • @alemayehuasfaw4393
    @alemayehuasfaw43932 жыл бұрын

    ታድጋለህ እ/ር አይለይህ ድንቅ ሰው እድሜ የሰጠው ካንተ ብዙ ይጠብቃል ታዳጊው ይማራል ቅኝ ገጂዎች የወጣቱን አስተሳሰብ ባጠቡበት ጊዜ ብቅ የምትሉ ወጣቶች የሚገርም ነው በርታልን !!!!!

  • @selamebrihan446
    @selamebrihan4462 жыл бұрын

    መረባ አያቴን አስታወስከኝ አሜን!!

  • @jumbodasta3434
    @jumbodasta34342 жыл бұрын

    በርታልኝ የሀገሬ ልጅ ጎበዝ

  • @yeneneshduguma7614
    @yeneneshduguma76142 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ግን እውነት የኢትዮጵያ እንቁ ነው!

  • @foreverblessed9488
    @foreverblessed94882 жыл бұрын

    እርፎ መረባ ፍቅር ጀባ አማን ጀባ ከቤታችን ይግባ

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey Жыл бұрын

    ጎበዝ ምርጥ ጀግና የሚሉ ቃላት ሁላ ያንሰኛል

  • @zainabxx7382
    @zainabxx73822 жыл бұрын

    ሁሉ ነገር የሚያምርብ ጎበዝ ልጅ ነህ ዛሬ ደግሞ አገሬ አስገባኸኝ ወሎ የዱበርቲዎች አገር ነው ትዝታየን አመጣኸው

  • @destadegu5257
    @destadegu52572 жыл бұрын

    ወይኔ አገሬን አስታወስከኝ ደጒ ጓ የወሎ ሰው :: እንደው አላህ ይስጥህ :: ለማያውቀው ጥንቆላ ይመስላል :: ነገር ግን የባህል ምርቃት ነው :: ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የለውም :: እንቁ ባህላችን :: እንዳው ይመችህ

  • @user-go6dc3ec5j

    @user-go6dc3ec5j

    Жыл бұрын

    ጥንቆላ ነዎ ሚመስል100% ውቃቤ ያለውን ሰው የሚለው ነው እንዲያውም ያጎራሉ አዮቻለሁ

  • @azebnegash1685
    @azebnegash16852 жыл бұрын

    አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @sis83
    @sis832 жыл бұрын

    ወሎዬዎች እስኪ የት ናችሁ?🙌

  • @yacobashenafi8256
    @yacobashenafi82562 жыл бұрын

    እንደገና አዲስ ሥራ በአዲስ መልክ እና አቀራረብ። ይበል የሚያስኝ ነው። አድናቆቴ ይድረስህ። ያጀቡህ ልጆችን ስወዳቸው።

  • @yashihm2932

    @yashihm2932

    Жыл бұрын

    8Ion Ll 8iiiiiiiiii8illpoi

  • @yashihm2932

    @yashihm2932

    Жыл бұрын

    ¡¡l9l¡¡l9¡

  • @kidistcherent6199
    @kidistcherent6199 Жыл бұрын

    ተስፋሁን እውነትም ተሰፋሁን ። ከሰከላው ነው ወይስ ከአባድሩ ጀባ ያለህ ማነው ከዱበርቲው ታምኖ ። እውነት በዚ ጊዜ ያውም ብላቴና የማለዳ ትንታግ ታማኝ ነው ለቀልቡ በአይኔ አይቻለው እመስክራለሁ እርፎ መረባ እኔም አሜን ብዬ እንዲህ እመሰክራለሁ። የታላላቆቹ የደጋጐቹ የአያቶቻችን የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም ይስራል በብላቴናው አፈ ምልክት አድርጓል፤ እልፋኝ ሙሉ ጀማ እማኙ አድርጐ እንዲህ አስጠንቅቋል። አልሰማሁም ባክህ የዛሬን ተዉልኝ ብሎ መማፀኑ ኋላ ቀረርቶ ነው ፤ ይልቅ ቶሎ ብለህ .ቶሎ ቶሎ ከቀልልብህ ተሰማማ ቁጤማውን ይዘህ ከአድባሩ ተጠጋ ፤ እየተመመ ነው ከምስራቁ ጉያ፤ መጫሚያውም ልዩ በወርቅ ኮርቻው ላይ ሰገባውን ይዞ ፤ ብቻውን ያይደለ ይህ ቄሰ ገበዝ በግራ በቀኙ ሞትን ባለሟሉ ግፋ መልህቁ ሀቅን ዳኛ አድርጐ ፤ ሽምጥ አሰግሮ መጣ ሊያበጥረው ስንዴውን ከእንክርዳድ ለብቻ ለይቶ ሁሉንም እንደ ፍቃዱ እየበራየ ፤ ለሰብሉ ጌታ ለዛ ታጋሹ መልሶ ሊያሰረክብ ፤ ቀድሞስ ንጹህ እንጂ እጅ መንሻ ወርቁ ፤ ማን ከዚያ ጌታ ማን ሊቀርብ ከፊቱ ። በተለይ በተለይ ለዛ ክፋ ሎሌ አቤት ወዴት ለሚል ለጨለማው ቄሳር አይደለም ክርፍቱን የቀረሽ ሀቁን ደሙን ለገበረ ። ለአንድ ለራሱ ምሱስ ቀላል ነበር መቼ በጄ ብሎ ፤ ዘርን ምንሽሩ ሞትን ድርጐ አድርጐ ሀቅን አሳደደ የእጅ መንሻ ብሎ እውነትን ገበረ ። መጣልህ በሉልኝ ብርሃን ከምስራቅ እንግዲህ ዋስ ጥራ ጠበቃ ያስጥልህ የታመንከውን ቄሳር ሊያውም ባዶ እጅህን እህ አታውቀው አመሉን ።

  • @addisuwoldie3260
    @addisuwoldie32605 ай бұрын

    ተስፍሽ ባለ ቅኔው ምርጥዬ

  • @elsamesel2181
    @elsamesel2181 Жыл бұрын

    እር እድው ምኑን ሰጠክ ሰሜቴን ነው የነካከው አገሬነ እምዬነ ከገጠማት ደነቀ ራ እገዚሐቤር ነፃ ያውጣት አነተ ግነ አድኛ ተሰፍሁ እግዜሐቤረ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅክ 🏅🏅🏅🏅🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @omyish5043
    @omyish50432 жыл бұрын

    በጣም ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ ፡ ችሎታህ ፡ ታፍሶ ፡ የማያልቅ ፡ እምቅ ፡ ነው ፡ ለወጣቱ ፡ ሀገር ፡ ፍቅርን ፡ በቅኔ ፡ የማስተማር ፡ ድንቅ ፡ ስራ ፡ ነው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ወታደር ፡ ወይም ፡ አገልጋይ ፡ ስትሆን ፡ ደምህ ፡ ፍፁም ፡ ቦታ ፡ ዘር ፡ ሊኖረው ፡ አይገባም ፡ ኢትዮጵያን ፡ ስለምትሆን ፡ ከዘር ፡ በሽታ ፡ እንውጣ ፡ የሰፈር ፡ ትንሽ ፡ አስተሳሰብ ፡ ነውና ፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nanyaya7957
    @nanyaya79572 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ጥበብ እግዝያብሔር አምላክ ይጠብቅ

  • @hbhd3236
    @hbhd32362 жыл бұрын

    ተስፍሽ ❤❤❤

  • @MA-uo8cp
    @MA-uo8cp2 жыл бұрын

    ይመችህ!! ደስ ይላል። ወሎ መጀን❤❤❤

  • @AdiDeriba
    @AdiDeriba10 ай бұрын

    ብቻህን ቅኔ ነህ ተስፍሽዬ አቦ ዘይረኝ ወንድሜዋ ❤❤❤

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    የወሎ ውቃቤ በጥበብ ሊያራቅቅህ እላይህ ላይ ሰፍሮል ተስፍሽ😊👏👏 ጥበብ ሀይል ይሄ ነው የማህበረሰብ ጥልቅ እውነት እምነት በጥበብ መግለፅ ትችላለለህ ተስፍሽ

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x2 жыл бұрын

    ይሄልጂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @tast684
    @tast6842 жыл бұрын

    ኦ ተስፍሽ ይገርማል በጣም ከባድ ቃላቶች ናቸው ያለ ተረጎሚ መረዳት ይከብዳል ድንቅ ተሰጥቶ በርታ ።

  • @tizibt6026
    @tizibt60262 жыл бұрын

    በእድሜ ትንሹ በእውቀት ትልቁ ልጅ ተባርክ እድሜና ጤና ከእውቀት ጋርአምላከ እስራኤል ይስጥሽ ይህ የጠፋባቸውን ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @harlove2985
    @harlove29852 жыл бұрын

    የተሰጠህን ሰጦታ አነደንቅልሀሉ እግዛቤር በጥበጥ ይጨምርልህ ታበረክ

  • @demekehussen7690
    @demekehussen76902 жыл бұрын

    ተስፊሽ በጣም የምወድህ እና ተሰጦህን በአግባቡ እየተጠቀምክ ያለህ ይመስለኛል እና አሁን የመጣህበትን አቀራረብ አልወደድኩትም ያቺው ጠጆነትሽ ትሻላለች እና ይህኛው እንደኔ የሌሎችንም አስተያየት ሰብሰብ አድርገሽ ወደ ቀድሞ አጨዋወት ብትመለሺ ይሻላል እላለሁ።

  • @alemtsualemtsu2585
    @alemtsualemtsu25852 жыл бұрын

    አንደኛ💚💛❤

  • @teswoldu4562
    @teswoldu4562 Жыл бұрын

    አቦ አንተ ሠው ትልያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ታላቅ ነህ አቦ ከዓይን ያትርፍ!!!!

  • @astergetachew4604
    @astergetachew46042 жыл бұрын

    Love & peace for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @leulkassa2449
    @leulkassa24492 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው። ሁሉም እምያምርብህ። ዕድመህ ይብዛ።

  • @mekdes9004
    @mekdes90042 жыл бұрын

    ሲያምርብህ እኮ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew46042 жыл бұрын

    Love & peace for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @abdobatser7379
    @abdobatser73792 жыл бұрын

    አሚን ስላሙን ይዞ ፍቅርን ይዞ እሚን

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina2 жыл бұрын

    tesfishye, huller tenafaki. great job as usual. yeWello mejen awe. mishit yibelih.

  • @kalikali5826
    @kalikali58262 жыл бұрын

    የለመንከዉ ቃሊቻ ይታረቀን እዉነት የሆነዉን የሚያዉቅ ያቀዋል

  • @btwo9984

    @btwo9984

    2 жыл бұрын

    ቃሊቻ ምንድነው?

  • @nigistzewdu460
    @nigistzewdu4602 жыл бұрын

    My Hero respect 🙏🙏🙏

  • @user-oc1if9ii2l
    @user-oc1if9ii2l2 жыл бұрын

    ተስፍሽ ማኛ እወድሀለሁ እድሜና ጤና

  • @EmanAhmed-vl1cz
    @EmanAhmed-vl1cz2 жыл бұрын

    This man is 🔥 🔥 fire unbelievable talent 👏 🔥 🙌 👌 😍

  • @monur4093
    @monur4093 Жыл бұрын

    የራያ ዱበርቴ አማን አማን ይሁን አገር አማን ይሁን በላው ተብሪድ ይሁን

  • @roozasis6255
    @roozasis62552 жыл бұрын

    እሚገርም ግጥም♥♥

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75282 жыл бұрын

    ትችላለክ ተስፍሽ በርታልን

  • @familypromotion9552
    @familypromotion95522 жыл бұрын

    መልዕክቱ የገባው ብቻ መርሀባ ይበል

  • @kalidtewodros773

    @kalidtewodros773

    2 жыл бұрын

    Yagebawem endegebaw new duaw (tselotu) enam yalgebawem merhaba kale yegebawal

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje19862 жыл бұрын

    This is amazing 😻

  • @missjomila7833
    @missjomila7833 Жыл бұрын

    አሜን የእኔ አባት ተባረክ❤❤❤

  • @mihretgirma7255
    @mihretgirma72552 жыл бұрын

    Good job Young men God bless you.

  • @yemaye9016
    @yemaye90162 жыл бұрын

    የኔ ማር ምንልበልህ ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @shebelawu
    @shebelawu10 ай бұрын

    ጥበብ በሙሉ ልቧ በጊዜ የጠራችው ሰው

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire15932 жыл бұрын

    የምገርም ፈጠረና ኮንፍስ ዳስ በጠም ደስ ይላል

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube64622 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ወሎ መጀን

  • @angelsinki1922
    @angelsinki19222 жыл бұрын

    አሜን

  • @factisfact7346
    @factisfact73462 жыл бұрын

    This guy deserves the Grammy award 👏

  • @hailushimlese4415

    @hailushimlese4415

    2 жыл бұрын

    💯

  • @tarikudejene4269

    @tarikudejene4269

    2 жыл бұрын

    @@hailushimlese4415 Thank you You are correct b/c This man says fact.

  • @betelhemzeru603
    @betelhemzeru6032 жыл бұрын

    I'm speechless. U r so brilliant and talented 👏 💕

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa98862 жыл бұрын

    ተስፍሽ የዘመናችን ድንቅ ወጣት😍

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw65162 жыл бұрын

    ግሩም ስጦታ።በርታ።

  • @marthasouth5044
    @marthasouth50442 жыл бұрын

    OMG!!!! WHAT A BRILANT AND GENIOUS YOUNG MAN. ALREADY IN LOVE WITH HIM. GOD BE WITH YOU.

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun222 жыл бұрын

    ወይኔ አንተን ሰው ስወድድድድህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic67212 жыл бұрын

    ጎበዝ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @debebetessema7649
    @debebetessema76492 жыл бұрын

    Super. Talented young man with amazing performance.

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome37882 жыл бұрын

    በእናንዬ መጀን ለአገራችን ሰላም ታምጣልን

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne95002 жыл бұрын

    So talented and detailed, Tesfesh wow!

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 Жыл бұрын

    እሰይ ደሰሚል ነበረ እናመሰግናለን❤🎉

  • @alemabebe2398
    @alemabebe23982 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሄጄ ሳላየዉ በመምጣቴ በጣም ነዉ ያዘንኩት።

  • @alenaassamo7703
    @alenaassamo7703 Жыл бұрын

    My special talent,, fetari abzito yitebikih

  • @abbosissayable
    @abbosissayable2 жыл бұрын

    Bravo !!!

  • @beniyhayilu6889
    @beniyhayilu688911 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በርታልኝ ዋው 🙏❤🇪🇹👑

  • @user-yo2rv3vl8i
    @user-yo2rv3vl8i2 жыл бұрын

    እንባይ ነው የመጣ በጣም አስለቀሰኝ እግዛሕቤር ይባረክህ

  • @yemaye9016
    @yemaye90162 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye81692 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

Келесі