አንቺ ስትኖሪ ነው መኖሬ ሐገሬ - ዋናው ሙዚቃ በአብርሃም ገ/መድህን- ጦቢያ

Original music by Abraham G/medhin
አንቺ ስትኖሪ ነው መኖሬ ሐገሬ
እንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን
ምስራቅ ተረፈ
ምንተስኖት ማሞ
ምልዕቲ ኪሮስ
ተስፋዬ አየለ
ክብሬ ተስፋዬ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 456

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh16113 жыл бұрын

    ዋው ! ኢትዮጵያ እናቴን ለማገልገል ቆርጬ ተነስቻለሁ ። ከምኖርበት አውሮፓን ትቼ ወደ ሀገሬ ጠቅልዬ ትኬት ቆርጫለሁ ፡ አገሬን ያቅሜን ለማገልገል

  • @mintesnottariku287

    @mintesnottariku287

    2 жыл бұрын

    😀😀😂

  • @user-ft9hu8mp3l

    @user-ft9hu8mp3l

    2 жыл бұрын

    ለምን ትመጣለህ? ከዛው ሆነህ ብር ላክlat።

  • @nebyubirara4312

    @nebyubirara4312

    Жыл бұрын

    Atseks

  • @Tedatheastu

    @Tedatheastu

    2 ай бұрын

    ባክክ አሰክሰን

  • @Tedatheastu

    @Tedatheastu

    2 ай бұрын

    ባክክ አሰክሰን

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale84593 жыл бұрын

    ደጋግሜ ሰማሁት እንባዬን ማቆም እልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ😢😢 እንደው እዚህ ውስጥ ያሉፖለቲከኞች ይሄን እየሰሙ ምን እየተሰማቸው ምን እያሰቡ እንደሆነ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር 🤔

  • @selamberhanu7404

    @selamberhanu7404

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-pz3kd8ej8t

    @user-pz3kd8ej8t

    3 жыл бұрын

    እንብይን እኔም መቆጣጠር አቃተኝ

  • @benana2574

    @benana2574

    3 жыл бұрын

    እኔ የደቡብ ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ነገር ግን ትግሬ ኢትዮጵያን እስጋጡ ድርስ ነው በኢትዮጵያ እየቀለዱ መኖር የሚፈልጉት

  • @mintesenotkassa2851

    @mintesenotkassa2851

    2 жыл бұрын

    @@benana2574 ena chlemetena ye ayemero dha nge nw metelew???

  • @bihonbihon6074

    @bihonbihon6074

    2 жыл бұрын

    @@benana2574 ካምባታ ነክ ሃድያ ስም የሰጠንክ እኮ እኛ ነን እርኩስ መንፈስ ቅማላም ነክ ኣባትህን ኣታቅም ኮ ኣንተ ።

  • @alicopt4161
    @alicopt41612 жыл бұрын

    አንድ ላይ ተከባብረን መኖር ሲገባን የትግራይ ህዝብ አንገቱን ካልደፋ ካላዘነ አብረን መኖር አንፈልግም የሚሉ ሐይሎች የትግራይ እናትን አስለቅሰው ተለያየን። ያሳዝናል።

  • @yebolwtoyobyeniwirem7347
    @yebolwtoyobyeniwirem73473 жыл бұрын

    ወላሂ ይህእን የመሰለ ፍቅር ሊቀሙእን ማአራይ ሀደይ ትግራዋይ እንወዳቹሀለን ከጎናቹሁ ነእን

  • @shwet5513

    @shwet5513

    3 жыл бұрын

    ንፈትወኩም ኢና እኛም የኔውድ እናመሰግናለን

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    2 жыл бұрын

    ቅማላም ሂጀ ወደዛ ትግራይ መሰሉኝ ኢትዮጵያን የሚወርሱት

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader87712 жыл бұрын

    አብዛኛው ትግራዋይ አብርሀም ይህን ዘፈን ሲዘፍን የተሰማው ስሜት ያህል ነበር የሚሰማው በመንግስቱና በወንድም እህቶቹ እስከሚካድ ድረስ:: ያሳዝናል!!

  • @silaskidanu9075

    @silaskidanu9075

    11 ай бұрын

    Afe kurit ybelilh ..

  • @semirahassen593
    @semirahassen5933 жыл бұрын

    እንዴት ነው እሚያምሩት 😍😍 ኢትዮጵያዬ ስምሽ ሲጠራ ሲነዝር!🇪🇹❤🇪🇹

  • @yehodenmanaye6916

    @yehodenmanaye6916

    3 жыл бұрын

    "❤❤❤❤❤

  • @ihsan2356

    @ihsan2356

    2 жыл бұрын

    ሲያቅለሸልሽ የሀገሯ ህዝብ ላይ ከ4,5 የውጭ ሀየሎች እርዳታ ለምና ሴቶችን የደፈረች, የጨፈጨፈች አኽኽ

  • @yehodenmanaye6916

    @yehodenmanaye6916

    2 жыл бұрын

    @@ihsan2356 Ayezon gena wode laye wode laye yelehale zenedero Le enate ayehonem 😂😂😂

  • @ihsan2356

    @ihsan2356

    2 жыл бұрын

    @@yehodenmanaye6916 Ethio ለኛ ሆነች አልሆነች? Who cares now we have Tigray.

  • @yehodenmanaye6916

    @yehodenmanaye6916

    2 жыл бұрын

    @@ihsan2356 ene yemigeremgne junta setebalu milasachu ayemotem hahaha

  • @abdumohammed2100
    @abdumohammed21002 жыл бұрын

    😭😭😭 እምባየን ማገድ አልቻልኩ : እናት ሀገሬ ክፉሽን አያሰማኝ ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @adisadis5198
    @adisadis51983 жыл бұрын

    እውነት ነው ሀገር ስትኖር ነው መኖር የምንችለው ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁንልን እግዚአብሔር የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore20893 жыл бұрын

    I can't stop my tears 😢 God bless this kids and our country 🙏❤

  • @kassademelashlakew1653
    @kassademelashlakew16533 жыл бұрын

    ከአይን ያውጣችሁ! ውድድ! ክብሬ በርቺ ዝምታችንን ግለጭው፡፡ ኢትዮጵያችን እንደናንተ አይነቱንም ወልዳለች፡፡ እኔማ ፈሪ ነኝ ቦቅቧቃ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie94433 жыл бұрын

    አንች ሰትኖሬ ነው ክብሬ ሀገሬ መመኪያ ክብሬ ኩራቴ ኢትዮጵያየ💚💛❤

  • @user-bq9om5hh7x
    @user-bq9om5hh7x3 жыл бұрын

    ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ተሰብስቦ መሳቅ አዝኖ ማልቀስ ወልዶ መሳም ያለው ሀገር ስትኖር ነው ዘረኝነት ይውደም ማርያምን ይውደም ኢትዮጲያዊነት ይለምልም

  • @ezedingeda5464

    @ezedingeda5464

    2 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን

  • @hiwitube8378
    @hiwitube83783 жыл бұрын

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ስትኖሪ ነው መኖራችን ደስ የሚል ዜማ አብርሽዬ ምርጥ ስለዚህ ሙዚቃህ እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤👈 ዘረኝነት ይጥፋ

  • @melatkahssay7697

    @melatkahssay7697

    3 жыл бұрын

    esu ahun tgl berha lay nw eshi

  • @user-jv3qg5or8c

    @user-jv3qg5or8c

    3 жыл бұрын

    ብሎ ዘፍኖ ነበር ታዳ ምን ያረጋል ከልቡ አልነበረም አሁን አይንዋን ሊያጠፋ ጫካ ገባ ባለ ውለታዎቹን ተከትሎ በማርሽ ባንድ ሲቀበሉት ሲዲውን በመቶ ሲወች ሲገዙት የነበሩትን ጁንታወች ለመካስ ዘመተ ሀሀሀሀ

  • @hiwitube8378

    @hiwitube8378

    3 жыл бұрын

    @@user-jv3qg5or8c በጣም ያሳዝናል እውነት

  • @ihsan2356

    @ihsan2356

    2 жыл бұрын

    አብርሽ ህዝቡን እና መሬቱን ነፃ ሊያወጣ በረሀ እየታገለ ነው ያለው እሺ

  • @ihsan2356

    @ihsan2356

    2 жыл бұрын

    @@user-jv3qg5or8c ታድያ ህዝቡ ሲጨፈጨፍ, ሲደፈር, መሬቱ እና የሀገሩ ሀብት ሲዘረፍ ያውም ከ4,5 የውጭ ሠራዊት ጦርነት ታውጆበት ኢትዮጰያ እዲል ፈለክ ክክክ...ግን ጥሩ ትጫወታላቹ

  • @user-dl6nt6vi6k
    @user-dl6nt6vi6k Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በታደጊ ወታቶች የእናት ሀገር ፍቅር የገባቸው 💚💛❤️

  • @HabtamuYared
    @HabtamuYared6 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላሙን ያብዛልሽ

  • @machinarygunner6288
    @machinarygunner62882 жыл бұрын

    Ene Ethiopiawi Tegraway negn Ethiopiam hagere nat!! Bigol enejeraw kemesobu lay enat belela yekeyeral wey??? Tsebuk serah Arts TV yemer yeleben new yawerachehut ene Ethiopiawi Tegraway Negn Ethiopiawineten ewedewalehu ብኢትዮጵያውነት ቀልዲ የለን💚💛❤ ♥♥♥ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገረይ♥♥♥ Ajohkum Ethiopia Ajohkum Tegray ye hezeboch dem mefeses yekum nege be tenesh neger lemenemotew!!! ከአይኔም ብሌን በላይ ውድ ነሽ ኢትዮጵያዬ እናቴ !! አያሰማኝ ያችን ክፎ ፈጣሬዬ ሆይ አንድ አርገን አባክህ እንኳን ለኛ ለሌላም እሚተርፍ ብዙ ነገር አለን💚💛♥

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78323 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ይሄን ዘፈን ስሰማው በጣም ነው የማለቅሰው😭😭😭

  • @zemzemnega5582

    @zemzemnega5582

    3 жыл бұрын

    Enem

  • @aynutube7552
    @aynutube75522 жыл бұрын

    እነዚህን ልጆች ስሰማ ውስጤ በጣም ይረበሻል አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላማችንን መልስልን ::

  • @abdelaahmed407
    @abdelaahmed4072 жыл бұрын

    ወላሂ እነዝህ ልጆች ስዘምሩ እምባዬን መቆጣጣር አልችልም እነሱን የምታሰነጥሉ በርቱልን

  • @youtube.com-Admastube
    @youtube.com-Admastube3 жыл бұрын

    አርትስ ቲቪ ትለያላችሁ ከምር በርቱ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅሽ ፣ ሰላም ልምላሜ ፀጋ ያልብስሽ፡፡ በዚሁ ቤቴን እዩልኝ

  • @shdlove6679
    @shdlove66793 жыл бұрын

    እኛም እና መሰገናልን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያደረጋል አሜን ፫

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike24363 жыл бұрын

    ሰሜን ኢትዮጵያ ሰላሟ ተመልሶ ዳግም ኢትዮጵያ በልጆቿ አንድነትና ሰላም የምትደሰትበት የሰቆቃው ጊዜ የሚያበቃበትን ጊዜ እግዚአብሔር ያሳየን ❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤

  • @shwet5513

    @shwet5513

    3 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @Love-kf6jg
    @Love-kf6jg3 жыл бұрын

    እንዴት ደስስስ የሚል ዝግጅት ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba5533 жыл бұрын

    ቅንብሩ በጣም ደስ ይላል,እናመሰግናለን

  • @zelman202
    @zelman2023 жыл бұрын

    "ስሜቱ ከባድ ነው ሀዘን ላይ ቁጭ ብለ በድንኳን ስር ተሰብስበው እንደሚቆዝሙ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ ።

  • @hareyayutbe8720
    @hareyayutbe87203 жыл бұрын

    አስለቃሳቹኝ ሀገሬ ከፍ ከፍ በይልን ሳለምሽ ይብዛ ሀገሬ ሁሌክም

  • @seifu_als2172

    @seifu_als2172

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው አንጀት ሰርስሮ ይገባል። ያለ እናት አገራችን ማን አለን!? ጉዳችንን፣ ገበናችንን የቻለና የሸፈነ አገር ።

  • @hareyayutbe8720

    @hareyayutbe8720

    3 жыл бұрын

    @@seifu_als2172 ትክክል ነሽ ማመዬ

  • @abebetube1172
    @abebetube11723 жыл бұрын

    ይህ ተቪ በጣም ደስ ይለኛል ምታቀርቧቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ስሜት ይኮረኩራሉ። እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦችን ጠብቅ።የፍቅር እንባ እያነባሁ ነው። ሰው እንዲህ በፍቅር መኖር እየቻለ ለዚች አጭር ጊዜ ምነው ክፋት ባልኖረ ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ 💚💛♥️

  • @mohammedabdul-kadir915
    @mohammedabdul-kadir9152 жыл бұрын

    ሰትኖሪና መኖሬ ብሎ በመረዋ ድምፁ የዘመረላት ድምፃዊማ እንደባእድ ከባእድ ሀገር ጋር ተባበራችሁ ወንድሙን ገደላችሁበት: እህቱን ደፈራችሁበት: አባቱን ገረፋችሁበት: እናቱን አሰደዳችሁበት: እሱም በረሀ እንዲገባ አረጋችሁት። አሁን ማይሙት ምን ለመሆን ነው? አጉል አዛኝ ቅቤ አንግዋቾች!!

  • @nathanman6847
    @nathanman68472 жыл бұрын

    I don't know how many times I have to watch this...so emotional.

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Жыл бұрын

    Arts TV world ዉድድ እናረጋችሁዋለን። ወገኖቻችሁ ከምድረ አሜሪካ።

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome8473 жыл бұрын

    Amazing message! Our unity is our strength and beauty..I am in tears across the ocean ❤ 🇪🇹

  • @aynalemassefa7598
    @aynalemassefa75983 жыл бұрын

    እማምዬ ሀገሬ አምላክሽ ጠላቶችሽን እግዚአብሄር ከምድርሽ ላይ ብን አድርጎ ያጥፋልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾መድኀኔዓለም ፍፁም ሰላምን ያብዛልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ካለአንቺ እኛ እኮ ምንም አይደለንም😍

  • @tsehayalemu4384
    @tsehayalemu43843 жыл бұрын

    እውነት እኛ እኮ አንድነት ነው የሚአምርብን ፈጣሪ ሰፈጥረን እንድ ንገነጣጠል እንድ ንለያይ አድርጎ አልፈጠረንም አንድ አችን ለአንዳችን እናስፈልጋለን አቶ አብርሀምን ሳያቸ ዘፈኑን ስሰማው እዛ የተሰበሰበውን ሰው ድባብ ሳየው ኢትዮጵያ ዊይነቴን ይበልጥ ወደድኩት በግጥሞቻቺሁ አንጄቴ እየተላውሰ እኔም አብሬ በሀሳብ እናንተው ውስጥ ገብቼ አይኖቼ በባ እየታጠቡ እሳቸው መድረክ ላይ ሲቆም እውነት አልሆን ቢለኝ እራሴን ስዳሰው ይውንድም አለም የት ባገኘውህና ባቀፈኩህ አልኩና ዘፈኑንስሰማማ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሙኑን ልንገራችሁ ወደላይ ቀና ብየ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አንድ አድርገን አልኩ እናንተን እያየሁ የምርጫው ሰአት ደረሰ ሀገሬ እንዴት አደርሽ ብዬ እንደልማዴ ወደምጓጓለት ሀገራውይ ምርጫ ወደአልጋየ ተሳፍሬ ማየት ጄመርከ ሀገሬ መልካሙን ሁሉይግጠምሽ መሪውቻችንን እንደአፋቸው ልቦናቸውንም አንድ ያድርግልን እኔም በዚህ በሌሊት እያለቅስኩ መልካሙን ተመኘሁ ጦቢያ አዘጋጆች እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ አቶ አብርሃምን በማየቴ በአዘጋጃቺሁት እና ያስተላልፋችሁት መልክት ኢትዮጵያ ዊይነትን ያለመማል እግዚአብሔር ለከሀድወችልቦና ይስጣቺሁ

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu6873 жыл бұрын

    ኡፍ እምባዬ ሊቆም አልቻልም uf❤❤

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Жыл бұрын

    ይሄ ሙዚቃ ስሰማ እባይን መቆጣጠር አልችልም እናት አገሬ ኢትዮጵያዬ😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትንሳኤሽን ያሣየን

  • @genetyemane2299
    @genetyemane22993 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላላ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችዎን ይጠብቃት::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤️

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u3 жыл бұрын

    💚💛❤️ጦብያ ውስጤ ነው!! የዛሬ ሦስት ወር ኢትዮጵያ መጥቼ ፕሮግራም ቀን አጣው በየ ሁለት ሳምንት ብታረጉት አሪፍ ነው!! ጥሩ ዝግጅት.

  • @jalataahmad2816
    @jalataahmad28162 жыл бұрын

    Abriyyee "you're Serous Ethiopians!.. we love you forver.... Oromo Nang♥💚❤

  • @ethiopia3929
    @ethiopia39292 жыл бұрын

    እንደው ግን አናሳዝናቸውም እንደዚህ ስንጨነቅ ምን አይነት ጭካኔ ነው እፍፍፍ በቃ ያምሱናል እነርሱም ደስተኛ ላይሆኑ ግን ሰው መሆናቸውን የርሱ ይመስለኛል ሰው እኮ በሰው አይጨክንም እነርሱ ግን ጨከኑብን😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እስኪ እግዚአብሔር መከራውን ያሳጥርልን

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel33093 жыл бұрын

    የኢትዮጵያን እናቶች የደስታ ኑሮ ይናፍቀኛል።

  • @fafeahmed1909
    @fafeahmed19093 жыл бұрын

    እኔ ኢትዬፂያ ሲባል እንባ የማያንቀው እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ ግን ጥያቄየ ይሄ ሁሉ ፍቅር ውስጣችን እያለ ለምን ከላይ ከላይ እንደምንባቃ ነው በቃ ይበለን🇪🇹❤🌼

  • @user-uk1bg3xb2b

    @user-uk1bg3xb2b

    2 жыл бұрын

    ዐምሐራዉ ነዉ ፍቅር ፍቅር እያለ የሚወተዉተዉ።

  • @redietababu7224
    @redietababu72243 жыл бұрын

    እኛን ለመነጣጠል ምትሰሩ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @-flight5775
    @-flight57753 жыл бұрын

    እንባዬን ማቆም አልቻልኩም። አያሰማን ያንቺን ክፉ!!!We love you Tigray Adey!

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 Жыл бұрын

    አርትስ ቲቪ እናንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ። ብቻ ኢትዮጵያ ትመርቃችሁ የሷው አምላክ ይጠብቃችሁ !!

  • @mulumola6561
    @mulumola65613 жыл бұрын

    Thank You Arts tv / Toby program It’s all Heart Touching , I feel ft from deep in my heart Bc it ‘s all about my Beloved country Emmy Ethiopia 😍❤️ I have a 👍💪🏾✊& ❤️

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu57122 жыл бұрын

    End tigray hezbi Ethiopiawenatou mewed yalem yasazena egzyabhere salamun yamtalen

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader87712 жыл бұрын

    The irony is the author and original performer of this wonderful song in which he expressed his love for his country is currently in the war front fighting for his existence because the once he so loved and adored country seized to embrace him as her son. Sad!!

  • @nanatube4116

    @nanatube4116

    Жыл бұрын

    I wonder why u want to blame the cause..the terrorist, tplf even once!!!

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie41093 жыл бұрын

    አይዞህ አይዞህ ዶ/ር አብርሀም

  • @Saranac.x
    @Saranac.x Жыл бұрын

    ከምንም ነገር በላይ ደስ የሚለኝ ይህ ዘፈን በወያኔው አብረሃም ገብረመድህ መዘፈኑ ነው ።አዎ የጠላሽ አይኑ ይጥፋ።።

  • @SB10889
    @SB108892 жыл бұрын

    Ezen qoliu kebdey belienani 🥺🥺🥺 Ajokn dehan kulu halafay eyu zen yehwateyyy❤❤❤

  • @maryanxuseen5620
    @maryanxuseen56202 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን አላህ በጥበቡ በኃይሉ ሰላምን ለኢትዮጵያ ይለግሳት ፍቅር አንድነት ይስጣችሁ አሜን

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r2 жыл бұрын

    አክሱም ላይ ያለሽው ፂዮን ማርያም አንቺ እይን እባክሽ እምዬ እመቤታችን ማርያም ዝም አትበይን አሟሏጇ እናታችን አማልጅን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wl2pp8mw6c
    @user-wl2pp8mw6c3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሪ እናቴ 😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @metadelsimegnew5323
    @metadelsimegnew53233 жыл бұрын

    ጦቢያ 👏👏🙏🙏 በጣም ነው የምዎዳችሁ

  • @menuamre7087
    @menuamre70872 жыл бұрын

    Betam nwe yemetamirut😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰😍😍😍egezabhr lageracn selamani yemelsheln amen 🙏 ♥

  • @mesafintmillion3169
    @mesafintmillion31693 жыл бұрын

    Beautiful! Strong message.

  • @famisha8283
    @famisha82832 жыл бұрын

    ይህንን አይቶ ያላላቀሰ አይኖርም እምዬና ኢትዮጵያ አንድ ናቸው ለኛ ልዩ ፍቅር አለን በኢትዮጵያ በላዩዋ በፍቅር እንኖራለን ስንሞት ወደ ሆዷም ተመልሰን እንገባለን ሀገሬ እንወድሻለን

  • @Selam694
    @Selam6943 жыл бұрын

    አይ አብርሀም ይሄን ድንቅ ዘፈን በዘፈነብት ሊያፈርሳት ደሞ መነሳቱን ሳስብ : ዘርኝነት እውነትም ጥንብ ናት

  • @melatkahssay7697

    @melatkahssay7697

    3 жыл бұрын

    Atesasat zergnet adelm ethiopwintachnn yntkachun enante kehadwoch nachu

  • @ethiopia6030

    @ethiopia6030

    3 жыл бұрын

    @@melatkahssay7697 ahunim trsadebiyalesh? Zergnat malet enante nachu

  • @kaleb7600

    @kaleb7600

    2 жыл бұрын

    @@melatkahssay7697 enante bandawoch nachu serachehun manem lezelalem ayresawem kemdregets yatfachu

  • @lieltethiopia547

    @lieltethiopia547

    2 жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @mulugetamichael3566

    @mulugetamichael3566

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ ዘመዲችህ ወልቃይት የኞ ነው ብለው ሲዘፍኑ ግን ቅዱሳን ናቸው እንደ አማራ እርኩስ ዘርኞ አለ እንዲ

  • @simonedegafe5209
    @simonedegafe52093 жыл бұрын

    በጣም ነው መታምሩት ውብ ናቹ በተላይ የእንቁ ሙዚቃ አቅራቢዎች ሁሌም እንዲህ ያማረ የህብረት ኳዬር በታቀርብ በጣም ደስ ይላል

  • @yosephengda4439
    @yosephengda44392 жыл бұрын

    Ebakachu 1enun ethipiawinet ke zer ke gosa ke kelem kemnm nger belay nw please 🥺 asbut esti ke zer ke leyunet free yehone hager senoren bekan yeselchal eskemeche war zerghenet eskemeche bekan bafachen selamn eyaweran belebachen zerghenet kefat yene bechanetn mnaseb kehone kentu nw so hulachenm 1enuhun Ethiopia lezelalem tenur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush34722 жыл бұрын

    ዋው መስንቆ ግን በጣም ጣፋጭ የሙዚቃ መሳርያ ነው መስንቁ ሜመታው ጉበዝ ነው ብርታ!!

  • @asiasi8328
    @asiasi83283 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭አይ እማማ ሀገሬ አላህ በቃሺ ኢበልሺ ስቃይሺን

  • @montruex1308
    @montruex13083 жыл бұрын

    Tigray shikor ajokhi sweetheart 😭😭😭💚💛❤

  • @gulelatabate794
    @gulelatabate7942 жыл бұрын

    እጅግ ከውስጣችን ያለውን የኢትዮጵያዊነት ስሜታችንን የበለጠ አቀጣጠልሽው እደጊ ከፍ በይ!!!

  • @mihreteabasfaha7518
    @mihreteabasfaha75182 жыл бұрын

    songs could makes us cry we hear them but actually its not the songs ,its the people behind the memories , God bless Ethiopia and Eritrea !!

  • @brobro2652
    @brobro26523 жыл бұрын

    ሀገሬ አንችሥ ትኖሬ ነዉና መኖሬ 😥😥😥😥😥

  • @zewgeyosieph2281
    @zewgeyosieph22813 жыл бұрын

    እኔ የወንድም እህቶቼ ጠባቂ ነኝ! ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም በክብር ትኑርልን!

  • @user-bq9om5hh7x
    @user-bq9om5hh7x3 жыл бұрын

    ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር ነው የከበደኝ

  • @selemonteshom9577
    @selemonteshom95773 жыл бұрын

    ኢቲዮጵያዬ እወድሻለው አርቲስት ቲቪ አዘጋጆች ተባረኩ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @ec09492
    @ec094923 жыл бұрын

    Thank you guys . Unity is very powerful message 👌 👌 👌 👌 👌 thank you

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በቃ ብሎን በህብረት እድንኖር ያርገን ጸጋ ውን ያብዛላችሁ

  • @mea9296
    @mea92963 жыл бұрын

    ታሪክ የማያቅ ትዉልድ ታሪኩን ለማጥፋት ይሮሮጣል ቢረፋድም መነሻቹን ጥቂቶቻቹ ማወቃቹ አይከፋም

  • @deregegebrehiwot1742
    @deregegebrehiwot1742 Жыл бұрын

    ethiopia need like dr abraham belaye for leder this poor people

  • @metadelsimegnew5323
    @metadelsimegnew53233 жыл бұрын

    Ufffff... weather you believe or not l crying when l listening this. anyhow many tnx for Misrak the program that you prepared is so miracle and realy artfull.

  • @tuotuo9398
    @tuotuo93983 жыл бұрын

    ጌታሆይ፤አባክህን፤አገራችን፤ሰላም፤አድርግልን፤ማረን፤ይቅር፤በለን፤ትንሳኤዋን፤አሳየን😭🙏🙏🙏☝🇪🇹🌾🌾🌾🕊🕊💐💐💐👏ደስይላል፤ቀጥሉበት👏👏👏

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer96963 жыл бұрын

    ድንቅ ሥራ ሁሉንም ገልፃችሁታል እግዜአብሔር ይሰጣችሁ

  • @adisadis5198
    @adisadis51983 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሽን አልስማም 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36203 жыл бұрын

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR ETHIOPIA HAGRACHEN🙏AMEN TO GOD 🙏

  • @medihabshawit7425
    @medihabshawit74253 жыл бұрын

    ትግራይ እናቶች እና ህፃናቶች በጨካኝ ሰራዊት እየተደፈሩ ነው በራሃብ አለቁ እባካቹ ድምፅ ሁንላቸው እባካቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta74233 жыл бұрын

    እሰይ ፍቅርና ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን

  • @abnews9970
    @abnews99702 жыл бұрын

    Abrehamin g/medin yemesele Ethiopiawi ale gin?zare tigre amara oromo iyalin tebalani! Zaremi ilalewu bezer bedel yiqum

  • @kelelaw
    @kelelaw2 жыл бұрын

    እንደሚታየኝ አሁንም የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ዝግጁ ይመስለኛል ። ምናልባትም እጅ መስጠቱ ለወንጀለኞቹም ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል። የንፁሀን ደም ያለአግባብ መፍሰስ ይቁም!!!

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur38682 жыл бұрын

    ትህነግ ነፍስ አይማር! በሰሜን አካባቢ ያላችሁ ወገኖቻችን አይዞን የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም!💚💛❤️

  • @selamlemma5314

    @selamlemma5314

    2 жыл бұрын

    kenante mnfayebt ken nafekonal sew bela

  • @bihonbihon6074

    @bihonbihon6074

    2 жыл бұрын

    ለትህኔግ ማያከብር ሰው ለኔ ሊያከብረኝ ኣይችልም ሶ ወገንክ ፈልግ ፡እቺ ዘፈን የኛ የ ትግሬ ስጦታ ናት ።

  • @simeretm3665
    @simeretm36653 жыл бұрын

    Thank you as always!!!

  • @wondaendayhu3614
    @wondaendayhu36142 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጊዜ ለኩሉ ውበታችን አንድነት ነው

  • @amsalualemnew4990
    @amsalualemnew49903 жыл бұрын

    አይ ኢትዮዽያየ ስንት ሊቃውንት ባፈራሽበት ምድርሽ ምነው ዛሬ ፈተናሽ ሁሉ በዛ ምነው በዚህ ዘመን ባልተወለድኩ አሰኘኝ ዛሬ

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe98213 жыл бұрын

    በርቱ ኡፍፍፍፍፍ ሰላምሽን ይስጥሽ ጠላትሽን ያጥፋልሸ ኢትዮጵያዬ

  • @addismereja9491
    @addismereja94913 жыл бұрын

    I got gussmps the whole video omg so moving❤️❤️

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede41003 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @fromteraratube
    @fromteraratube3 жыл бұрын

    እያለቀስኩ ነው፡፡ብራቮ ጦቢያ ብራቮ ምስራቅ

  • @user-np9ql7jt2f
    @user-np9ql7jt2f2 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚 አሏህ ሰላምሽን ይመልስልሽ

  • @TheMrtesfa
    @TheMrtesfa3 жыл бұрын

    ሁሌም በታሪክ ውስጥ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ካለ ምጥ አይወለድም!!! ዛሬ ጠላቶቹዋ በዝተው ቢታዩም ጠባቂዋ ከላይ ነውና ዛሬን በብልሀት እንለፋት ኢትዮጵያን ከሚያፈርሱት ጎን እንዳንቆም እንጠንቀቅ! ኢትዮጵያ በመሰዋትነት የቆመች ሁገር ናት ዛሬም በመሰዋትነት ትቀጥላለች አፍራሾቹዋ ግን የታሪክ ተወቃሽ ሁነው ለልጅ ልጆቻቸው ሀፍረትን አውርሰው ያልፋሉ!!! ብረት ለበሶቹም ሀያላን ሀገሮችም ቢሆኑ ከየኢትዮጵያ በታች የሚሆኑበት እሩቅ አይደለም፡፡

  • @sinasinaaa8711
    @sinasinaaa87112 жыл бұрын

    Liben eskiyamegn alekesku endeze bilo yezefenelat abraham eyewegat new ere yihen andinet ena fikir melisilin medihaniyalem abate 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @novelmulubrhan6223
    @novelmulubrhan62232 жыл бұрын

    በዚ ስአት ለኢትዬጵያ ያለኝ ጥላቻ ከፍተኛ ነዉ ብየ አስብ ነበር ይሄ ሙዚቃ ስሰማ ግን ዝም ብየ አለቀስኩኝ

  • @nurumuhamed3028
    @nurumuhamed30282 жыл бұрын

    ሃገሬ እወድሻላሁ ኣላህ ከ ክፉ ነገረ ይጠብቅሽ ሰላም ያረግሽ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta4993 жыл бұрын

    ሰው እንደዚህ ዘፍኖ የኮሚኒስት ባንዲራ ሲያንጠለጥል እጅጉን ያስቀኛል🤔😂

  • @melatkahssay7697

    @melatkahssay7697

    3 жыл бұрын

    Mnkyatu gn ygbah aymslgnm bigbah ayaskhm nbr

  • @tabor1968
    @tabor1968 Жыл бұрын

    What a goosebumps music

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini3 жыл бұрын

    ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ💔😥💚💛❤

  • @sulululu6942
    @sulululu69422 жыл бұрын

    እልልልልልልልል እሠይይይይይየኛጀግና የምትደነቁ ናችሁ ዋውውውው"እናመሠግናለን

  • @user-ji1qt7uc8d
    @user-ji1qt7uc8d3 жыл бұрын

    እማ ክፍሽን አልስማ የስደት መመኬያ ኢትዮጵያየ 💚💛❤️🙏

Келесі