ፈረንጇን ያስደነገጠበት የ miko mikee ፕራንክ!

Ойын-сауық

የ Hilal Gebeta youtube channel ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇 👇👇
• ፒዛ ለመሰራት ሊጥ ማቡካት ቀረ /በ...

Пікірлер: 988

  • @MikoMikee
    @MikoMikee3 жыл бұрын

    የ -Hilal Gebeta youtube channel- ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇 👇👇 kzread.info/dash/bejne/d21qz9ewYJbJdNo.html

  • @AlewiZoe

    @AlewiZoe

    3 жыл бұрын

    Ande ken yenen link endemtaskmet tesfa aleng

  • @lemlemawolshafolemlem508

    @lemlemawolshafolemlem508

    3 жыл бұрын

    ሚኮ ናዝሬት ሂድና ስራ

  • @EyerusJerry

    @EyerusJerry

    3 жыл бұрын

    ሚኪሻ ወደኛ ቤት አከባቢ ሂድ እስቲ😂😂❤️❤️

  • @helentube325

    @helentube325

    3 жыл бұрын

    ሚኮ አድራ ብድናጋጤ መኪና ወስጥ እንዳይግቡ ፕራንኩ ጥሩ ነው ፈታ ያደረጋል 🧐

  • @tedatube1832

    @tedatube1832

    3 жыл бұрын

    Weyene ye hawassa lijoch awaredachugh

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok21203 жыл бұрын

    Miko የምመቸዉ ብቻ 👍👍

  • @hawiietopia4356

    @hawiietopia4356

    3 жыл бұрын

    Yenee konjoo baxamaa nuwuu mwedeshii

  • @fromtheeast1589

    @fromtheeast1589

    3 жыл бұрын

    Ramadan Mubarak 🇪🇷

  • @user-ir5em5vn3i

    @user-ir5em5vn3i

    3 жыл бұрын

    ሀያት ናስር እንኳን አደረሰሽ ለረመዳን ከሪም

  • @user-gn5tu3sm5u

    @user-gn5tu3sm5u

    3 жыл бұрын

    ዩቲ ናስ ደምሪኝ እሕቴ አዲሥ ነኝ እስኪ ነይ አበረታችኝ 👏👏👏🇪🇹

  • @narditube4378

    @narditube4378

    3 жыл бұрын

    አረ ዩቲ አይደለችም አትሸወዱ

  • @astu4737
    @astu47373 жыл бұрын

    ሚኮ አንድ አስተያየት ልስጥክ ፕሪክ በምትሰራበት ጊዜ በጣም እፈራለሁ ምክንያቱም አስፓል ዳር ስለምትሰሩ እና ከሰዎቹ ጋር ስትሯሯጥ መኪና እንዳይገጫችሁ እያልኩ እሰጋለሁ እና በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ በተረፈ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @a...1954

    @a...1954

    3 жыл бұрын

    አዎ ለካ

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @zenanebil4133

    @zenanebil4133

    3 жыл бұрын

    ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @a...1954

    @a...1954

    3 жыл бұрын

    @@Atwima enedegagefⓍ

  • @mekdimekdi9031
    @mekdimekdi90313 жыл бұрын

    ሚኮ የምሰራቸው ፕራንክ በጣም ነው የሚያዝናኑት በርታልን

  • @zenanebil4133

    @zenanebil4133

    3 жыл бұрын

    ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብኣድርጉልይ

  • @mekdimekdi9031

    @mekdimekdi9031

    3 жыл бұрын

    @@zenanebil4133 አርጌሻለሁ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @user-jy3np6kd4v
    @user-jy3np6kd4v3 жыл бұрын

    ሚክዬ ሳቅ ብርቅ በሆነበት ሰአት ሳቅን ስለፈጥርክልን እናመስግንህአለን እንወድሀለን

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 жыл бұрын

    እህቴ እስኪ ወደነምነይ

  • @Tube-ni4tt
    @Tube-ni4tt3 жыл бұрын

    ማነው እደኔ miko ድፍረቱ ሚያደቀው በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍👍

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 жыл бұрын

    እንደመር

  • @Tube-ni4tt

    @Tube-ni4tt

    3 жыл бұрын

    @@tigisttube5648 ይህው ደመርኩሽ

  • @zenanebil4133

    @zenanebil4133

    3 жыл бұрын

    ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @Tube-ni4tt

    @Tube-ni4tt

    3 жыл бұрын

    @@zenanebil4133 አደረኩሽ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m3 жыл бұрын

    እግሩን ይዞ አለቅም ያለው ልጅ በሳቅ አደከመኝ😂😂😂

  • @turkishmovieseries4812

    @turkishmovieseries4812

    3 жыл бұрын

    Kelal

  • @user-ns6qo2yt5r

    @user-ns6qo2yt5r

    3 жыл бұрын

    ኡፍ እኔ እራሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @maremaru

    @maremaru

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @yegnatube7556
    @yegnatube75563 жыл бұрын

    😂😂😂😂. እውነት. በሳቅ. ሞትኩ. አይ. የኢትዮጵያ. ህዝብ. ምስኪን. 🇲🇱😍😍

  • @solmar5040

    @solmar5040

    3 жыл бұрын

    KKK KKK KKK KKK KKK omg hoden

  • @user-cy4uj2mg6y

    @user-cy4uj2mg6y

    3 жыл бұрын

    እኔ ሆዴ ቆሰለ እዲያውም ሳቂታ ነኝ

  • @8100A

    @8100A

    3 жыл бұрын

    Ye Ethiopia bandira balhone....

  • @user-kf9kq2jl5x

    @user-kf9kq2jl5x

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @sumayamohmed244
    @sumayamohmed2443 жыл бұрын

    አቤት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፖሊስን እንደሚፈራው ፈጣሪውን ቢፈራ ኖሮ ዘረኝነት ድራሹ ይጠፋ ነበር 😇😇😇😇😇😇

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j3 жыл бұрын

    የምር የኢትዮጵያ ሰው እኮ የዋህ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹😭

  • @tomtom-nq7wr

    @tomtom-nq7wr

    3 жыл бұрын

    ጨካኝ ነው የዋህ አደለም

  • @user-yg2pn5wf9j

    @user-yg2pn5wf9j

    3 жыл бұрын

    @@tomtom-nq7wr ሁሉም አደለም ውዴ ከስንዴ መሀል እንክርዳድ ስለማይጠፋ ነው ማማዬ

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @hfhbnihgd5476

    @hfhbnihgd5476

    3 жыл бұрын

    እደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @EYOEAL_
    @EYOEAL_3 жыл бұрын

    እስኪ miko ምትወዱት

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    አድ አሪጊኝ ውደ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel24843 жыл бұрын

    ወይ ማይኮ ዛሪ ማርያምን ሳልወደ በገዴ አሳክየ እስኬ ዛሪ ማን አለ በሊባኖን እህታችን በጥቁር ፌስታል ተቆራርጣ በተገኝችወ ያዘን እኔን የኔ ክርታታ እህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zbenteyasin1283

    @zbenteyasin1283

    3 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የከፋኝ

  • @user-eq7cp9cz5v

    @user-eq7cp9cz5v

    3 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ያዘኩት 😭😭😭😭😭

  • @amhara74

    @amhara74

    3 жыл бұрын

    በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢

  • @Vip-kr6mj

    @Vip-kr6mj

    3 жыл бұрын

    የት በምላይ ነዉ ያየሻት በናትሽ ንገሪኝ ኡፍፍፍ

  • @hiwetaneshedengel2484

    @hiwetaneshedengel2484

    3 жыл бұрын

    @@Vip-kr6mj kzread.info/dash/bejne/pnansrt6crXOqZM.html ተመለክችወ እሄወ😭😭😭😭😭😭😭

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga62303 жыл бұрын

    ምናልባት ደም ግፊት እና ልብ ድካም ያለባቸው ሰዎች ወንጀል እንዳዬከቱ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @user-gn5tu3sm5u
    @user-gn5tu3sm5u3 жыл бұрын

    ውድ የሙሥሊም እሕት ወድሞቼ ለታአላቁ ረመዳን እኳን አደረሣቹ 👏👏👏👏🇪🇹

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew8143 жыл бұрын

    ቢጫ ቲሸርት የለበሰው ምስኪን እኔ በጣም ያሳቀኝ ፖሊስ ሲያዩ ማስክ ሚለብሱት 😂😂😂😂

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ ውደ

  • @zinetfker
    @zinetfker3 жыл бұрын

    ውድ የኢስላም ልጆች እኳን ለተከበረው ሸህ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ ፁመው ከተጠቀሙት አላህ ያድረገንንን

  • @zenanebil4133

    @zenanebil4133

    3 жыл бұрын

    ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭ወገኔ አጀቴን በላኝ እሽ ብሎ ሊገባ ነበር ደጉ ያገሬ ሰው

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha123 жыл бұрын

    እኔ ፕራንክ ያምባል ነጋር አይማቻኝም ካንቴ ፕራንክ ውጭ Miko 👌 ሳላም ላሀጋራችን 🇪🇹 ፈጣሪ ሀጋራችንን 🇪🇹 ሳላም ያድርግልን

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq3 жыл бұрын

    😂ሳቅ ጠፍቶብኝ ነበር እግሩን አለቅ ያለው

  • @AlewiZoe
    @AlewiZoe3 жыл бұрын

    Ramadan kerim eseti ye miko Muslim fans likeee

  • @abdihabesha12

    @abdihabesha12

    3 жыл бұрын

    Me

  • @tigisttigabu4748
    @tigisttigabu47483 жыл бұрын

    እያነባው ነው ማየት አልቻልኩም ወይኔ የዛሬው ደግሞ ይለያል ሚኮዬ ምርጤ😂😂😂😂

  • @beshrbeshr963
    @beshrbeshr9633 жыл бұрын

    ሚኪ የምፈራልህ ነገር ቢኖር ደንግጠው ሲሮጡ መኪና እንዳይገጭብህ

  • @semutube4577
    @semutube45773 жыл бұрын

    ሙስሊም አሀት ወንደሞች አንክሃን አደረሳችሁ ረምዳን ከሪም

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮአደርሰን

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 жыл бұрын

    እንደመር

  • @imranalitube4673

    @imranalitube4673

    3 жыл бұрын

    Enkuan abro aderesen

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ ውደ

  • @zahrah1561
    @zahrah15613 жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣ሚስኪን ህዝብ ሚኮ ያተፕራክ የለለለነው😍😍

  • @tigistgtachew3652
    @tigistgtachew36523 жыл бұрын

    ውይለረጅም ግዜ ስቄ አላውቅም ነበር በጣምነው ልቤ የደከመው ይመችህ ሚኮ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    እግሩን የያዘው ልጅ😁😁😂😂 እረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    3 жыл бұрын

    ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂

  • @wowwow-tn5fu

    @wowwow-tn5fu

    2 жыл бұрын

    ክክክ ወላሂ በሳቅ እህህህህ

  • @user-sv9wo3yr9h
    @user-sv9wo3yr9h3 жыл бұрын

    እቺ ኮሜንት የምታነበው እህትና ወንድም ስደትህን ያሳጭርልህ ማን ነው እንደ እኔ መዳም ቤት የሰለቸው😒

  • @haseteyrus8511

    @haseteyrus8511

    3 жыл бұрын

    አኔ 🙏🙏🙏

  • @belayneshmengist7561

    @belayneshmengist7561

    3 жыл бұрын

    እኔ አለሁልሽ ማማዬ ኡፍፍ

  • @anshaa5057

    @anshaa5057

    3 жыл бұрын

    ከሰለቸሽ አትወጭም

  • @user-sv9wo3yr9h

    @user-sv9wo3yr9h

    3 жыл бұрын

    @@anshaa5057 ኣረ ስንቱ ጋጥወጥ ኣለ እጭ

  • @user-sv9wo3yr9h

    @user-sv9wo3yr9h

    3 жыл бұрын

    @@belayneshmengist7561 ኣይዞስ ማማየ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e3 жыл бұрын

    ሳቅ በጠፋበት ጊዜ በግድ ቢሆንም ሳቅን😂😂😂

  • @user-mw4jg4ft9i
    @user-mw4jg4ft9i3 жыл бұрын

    ማነዉእደኔ እግሩንይዞአለቅም ያለዉልጅ እየደጋገመያየ👍👍በሳቅሞትኩ😁😁😁😁😁😁😁😁😁ልቀቀኝይለዋአለቅም😁😁😁ሆዴቆሰለማርያምንተባረክዘናአረከኝ🙏🙏

  • @itisme5996
    @itisme59963 жыл бұрын

    ገና ሳላየው ሳቁኝ 😂😂

  • @yegnatube7556
    @yegnatube75563 жыл бұрын

    ሲሮጡ. መኪና. ቢገጫቸው. ፕራክ ቢቀር. አሪፍ ነው. የኢትዮጵያ. ህዝብ አያቅም 💔

  • @tinatubeyoutube967

    @tinatubeyoutube967

    3 жыл бұрын

    እኮ

  • @user-zr1rh6lx4x

    @user-zr1rh6lx4x

    3 жыл бұрын

    ትክክል👍👍

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o3 жыл бұрын

    ማይኮ የስራህን ይስጥህ ሳልፈልግ ታስቀኛለህ አባቴ ስራዎችህ ሁሉ👌👌👌ናቸው በርታ

  • @NahiMedia
    @NahiMedia3 жыл бұрын

    የሚኮ አድናቂዎች እስቲ እንያችሁ 👍

  • @user-wp1tj7kc1m
    @user-wp1tj7kc1m3 жыл бұрын

    ልቀቀኝ 😁😁😁😁😂😂አረውይይይይይ በሳቅቅቅ ማነው እደኔ ያሳቀው 😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @user-wt1yv8tf4x

    @user-wt1yv8tf4x

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @meskimeski2217
    @meskimeski22173 жыл бұрын

    ኧረ በሰው ነብስ አትጫወቱ 😄😄😄😄 ሰው ኑሮው እራሱ ተጫውቶበታል

  • @anshaa5057

    @anshaa5057

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-tx6op8os2c
    @user-tx6op8os2c3 жыл бұрын

    ዉይ የኛ ህዝብ እኮ ፍቅር ነዉ ይህን ደግ ህዝብ ነዉ ለመነጣጠል የሚታገሉት ፈጣሪ ፍቅር ይስጠን እደኔ የአገሩን ሰላም የሚመኝ ላይክ

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 жыл бұрын

    እንደመር

  • @user-tx6op8os2c

    @user-tx6op8os2c

    3 жыл бұрын

    @@tigisttube5648 ተደምረን ነበር እየቀነሱን ተቸገርን እጅ ማማየ

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j3 жыл бұрын

    እር ሚኮ ይሄን ምስኪን ህዝብ ኑሮ የሚያራርጠው አይበቃም ክክክክክክ

  • @belayneshmengist7561
    @belayneshmengist75613 жыл бұрын

    ወይኔ ሚኮ በሳቅ 😂😂ያንተ ፕራንኮች የትም አልተነዱም

  • @user-ps2ce4bm3n
    @user-ps2ce4bm3n3 жыл бұрын

    ወይኔ😂😂ግን ሀራምአለይክ ሁለተኛ ልጅ መኪና ውስጥ ገብቶ ውጥቶ ሊመርጥ ያለው ልጅ በእጅ ፊስታል ነገር ይዙ ነብር ግን ታስር ስትለው በእጅ ያለውን እቅ ጥሎ እጅ ስጠ ሀራም😭ምን አልባት በዛች ያያዛት ፈስታል የእለት ምግብ እድሆንችስ ስታችሁታል አስቶል ወይ የጣለውን እቃ ሚስኪን 😭ድግጦም የእለት ጉሪሱንም ጥሎ 😭

  • @tigisttube5648

    @tigisttube5648

    3 жыл бұрын

    እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @user-sl1in9cx3b

    @user-sl1in9cx3b

    3 жыл бұрын

    አወ ሆዴተገፋ እፍፍ

  • @Bh-iu4mj

    @Bh-iu4mj

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭sa

  • @Bh-iu4mj

    @Bh-iu4mj

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-bs1tk9ij1d

    @user-bs1tk9ij1d

    3 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ ግን እደት አይደበድቡትም ፕራክ ነዉ ሢላቼዉ ወላሂ ከባድ ነዉ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k2 жыл бұрын

    ኡኡኡኡ አረ በሳቅ ሞትኩኝ እግሩን ይዞ አለቅም አላለም 🤣🤣🤣አይ ያገሬ ህዝብ የዋህነት 🥺🥺🥺🥺

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire15933 жыл бұрын

    አረ ማይኮ ከንተ ሥራ ጋር ስለማስክ አጠቀቃም የሠራሃዉ ተግባር ደስ ይላል አሁንም አጠነክራህ ቀጥልባት እናመሰግናላን በርታ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony77233 жыл бұрын

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ......

  • @Fan-jr9zz
    @Fan-jr9zz3 жыл бұрын

    ነፍስህ አይማርም ሚኮ የሚኮ ወዳጅ😂😂😂😂😂😂😂 አድናቂዎች እስኪ በላይክ እንያቹ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @wubitbaye1100
    @wubitbaye11003 жыл бұрын

    አረ ውውውው በሳቅ ሞትኩ ሚኮ ምርጣችን የሳቅ ምንጫችን እናመሰግናለን የልጅ አዋቂ ቀልድን ከቁምነገር የምታተምረን🥰🥰

  • @amentube9168
    @amentube91682 жыл бұрын

    በጣም በጣም ጥሩስራነው ሚካዬ የመችህ በርታልኝ የኔ ጀግናዬ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @fredotube112
    @fredotube1123 жыл бұрын

    ክክክክክ እኔን ያሳቀኝ እግሩን ይዞ የታገለው ነው

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @natynahu625
    @natynahu6253 жыл бұрын

    መጀመሪያ በጣም ሲሮጥ የነበረው ልጅ እስካሁን እየሮጠ ነው የሚመስለኝ

  • @user-cv1rw9pg5t

    @user-cv1rw9pg5t

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @mahmudmb2606

    @mahmudmb2606

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf92323 жыл бұрын

    እፍ አይሚኮዬ አ ነብስህ አይማሪም ሆዴን አቆሠልከኝ ለሙስሊም ረመዳን ክሪም አገራችንን ሠላም ያሪግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu56793 жыл бұрын

    ወይኔ መሪሁን ሚስኪን በሳቅ ገደለኝ ወይኔ ሚኮ የሳቄ ምንጭ ዌልካም

  • @user-yx1ru6fs5f
    @user-yx1ru6fs5f3 жыл бұрын

    እግሩን ይዞ አልቅም 😃😃😃😃

  • @wowwow-tn5fu

    @wowwow-tn5fu

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ በሳቅ

  • @helenblehu5573
    @helenblehu55733 жыл бұрын

    ወይ ሚኮ ልቤን ልታፈነዳት ዛሬ በሳቅ አቦ ምችት ይበልክ ምርጤ😘ሁሌም አንደኛ ሚኪሻ❤🙏👌ምሽቴን አፈካከው 👌

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @officialbemnetjembere3321
    @officialbemnetjembere33213 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂ኧረ ሞትኩኝ ጌታን በሳቅ ኧረ ሚክሻ ሰው ይኑርበት እተሮጠ እንዳይሞት በድንጋጤ

  • @user-lq3qo2oq8o
    @user-lq3qo2oq8o3 жыл бұрын

    ሚኪየ ትለያለህ እኮ አንተ ብቻ ትበቃለህ እኮ ለይቶፖ

  • @Helutube-o7k
    @Helutube-o7k3 жыл бұрын

    መልካም የረመዳን ፆም❤️🇪🇹

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta50473 жыл бұрын

    አሁንስ በየቀኑ የንጹሐንን የሞት ዜና መስማት ሰለቸኝ እብክህ ጌታ ሆይ በቃ በላን 😭😭😭

  • @zedlovenesh1084

    @zedlovenesh1084

    2 жыл бұрын

    ሀይ

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa29113 жыл бұрын

    miko best prank...i am crying while laughing😂😂😂

  • @astu4737
    @astu47373 жыл бұрын

    ዋው ዋው አንደኛ ነኝ ፖሊስ እንደዚ ያስፈራል እንዴ ልጁ እኮ ቆሰቆሰው ኧረ በሳቅቅቅቅ ክክክክክክክክክ

  • @user-yx1ru6fs5f
    @user-yx1ru6fs5f3 жыл бұрын

    ሃሃሃሃ 😃😃ፕራንክን ሚኮ ብቻ የስራው የምለውኮ ለዚህ ነው 😃😃😃

  • @firomyabera7725
    @firomyabera77253 жыл бұрын

    የሚል ብራንክ ፍርስ የሚያረገው እንደኔ

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @zenanebil4133

    @zenanebil4133

    3 жыл бұрын

    ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @atalaayale5924
    @atalaayale59243 жыл бұрын

    ዉይ ሚኮ በጣም የሚያስቅ ይመችህ ወንድሜ እግሩን ይዞ አለቅም ያለዉ ልጅ በጣም ያስቃል

  • @WolloEntertainment
    @WolloEntertainment3 жыл бұрын

    የሚገርም ፕራክ እናመስግን በርታ ወንድማችን

  • @mullerabeni7302
    @mullerabeni73023 жыл бұрын

    ሚኮዬ ትመቸኛለህ

  • @alkhorkalba9909
    @alkhorkalba99093 жыл бұрын

    ሚኮን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😆😆😆😆😆

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ

  • @eeee1008
    @eeee10083 жыл бұрын

    ሙስሊምእህትወንድሞቸእንካንአደረሳችሁ

  • @merkebtube7760
    @merkebtube77603 жыл бұрын

    ሚኮ የዚህ ሁሉ ሰው ግፍ እንዳይወርብህ ግን ተጠንቀቅ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg3 жыл бұрын

    ወይኔ ሚኮ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ

  • @hamzanurahmed2442
    @hamzanurahmed24423 жыл бұрын

    ምርጡ ሀበሻዊ ፕራንከር ሚኮኮኮኮኮኮኮኮ

  • @japheth325
    @japheth3253 жыл бұрын

    I like police pranks, specially (Ethiopian polices) Keep goin miko,

  • @user-wl7nl2vf3t
    @user-wl7nl2vf3t3 жыл бұрын

    ማይኮየ ይህን. ህዝብ ተጫወትበት ሚስኪን. አግታሀል

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n3 жыл бұрын

    ሰላም እናመሰግናለን💚💛❤😂😂😂😂😂👌

  • @user-xy6sx1gp2l
    @user-xy6sx1gp2l3 жыл бұрын

    አደኛነኝ ላይክግጩኝ

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ ውደ

  • @seni194
    @seni1943 жыл бұрын

    ሚኮ ፕራንክ በጣም ትችላለህ በቃ ፈታ ነው የምታረገን ዛሬስ ሳቄን አልቻልኩም 😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ግን አባትየው የለም ዛሬ

  • @sara-du7ru
    @sara-du7ru3 жыл бұрын

    ትመቸኝለክ አቦ ኑርልኝ የእኔ ማርርርርር ዉድድድድ ካንተ ዉጪ ፕራንክ ማየትም አልወድም

  • @islamAli-qh4tg
    @islamAli-qh4tg3 жыл бұрын

    ማይኮን የሚውድ ማነው እደኔ

  • @nebilabeauty

    @nebilabeauty

    3 жыл бұрын

    እንዛሜድ ውደ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo38113 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ወገኖቼ እደት ናችሁ ኑሮልኝ ሚኩ ያራዳ ልጂ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ .../አመሰግናለሁ።

  • @cherutube3064
    @cherutube30643 жыл бұрын

    ሚኪሻ ያበደ ነዉ ለአባትዮ መታወቅያህ በለዉ!!😀😀😀

  • @tesfamikael5525
    @tesfamikael55252 жыл бұрын

    ከሞጆ ነው በጣም በጣም የሚያስቅ ነው እንወድካለን በርታ

  • @enatalem3890
    @enatalem38903 жыл бұрын

    ጩህቴን ሳለቀው ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @foziyafoziya7036
    @foziyafoziya70363 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ በሳቅቅ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie24002 жыл бұрын

    ሰዉ ኑሮው አስደንግጦታል እንኳን አንተ ተጨምረህበት ማስደንገጥ ሳይኖር በሌላ ፕራንክ ብታደርግ ጥሩ ነው

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j3 жыл бұрын

    ወይኔ ትግል የያዛዉ እደት እዳሳቀኝ ሚኮ አድናቂህነኝ👍😀😀😀

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t3 жыл бұрын

    እኔ ግን ይህ ፍራክ አድ ቀን ችግር እንዳያደርስብህ እፍራለሁ ( በሳቅ ሆዴ ቆስለ 😄😄 )

  • @susuyes5636

    @susuyes5636

    3 жыл бұрын

    ፕራክ በሚለው ይስተካከል ቀበጧ

  • @kalakidangezahegn8926
    @kalakidangezahegn89263 жыл бұрын

    Wen miko serk 😂😂😂

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok21203 жыл бұрын

    miko ወታደር ፕራንክ ያርግ የምትሉ እስት👍👍👍

  • @abukilove7845

    @abukilove7845

    3 жыл бұрын

    Basawe semi atenageji

  • @rozalove7257
    @rozalove72573 жыл бұрын

    ክክ እረ ሚኮ በሳቅ የልጁ ሩጫ 😆😆😆😆😆

  • @bettidouaihy3846
    @bettidouaihy38463 жыл бұрын

    ያንተ ፕራንክ ይለያያል እኮ 🥰😂

  • @ethiolove7122
    @ethiolove71223 жыл бұрын

    መገን አንቺ ምርጥ ስው ማይኮ ትመቼኛለክ በርታ ማኛው

  • @kidistbiyarge6516
    @kidistbiyarge65163 жыл бұрын

    Wey Miko gerami nki berta bro aref aref prank new ymtseraw 🙏👍🤣

  • @haj9623
    @haj96233 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አንድ ቀን አንድ ነገር እንዳያረጉህ እንዳተ ፕራክ ሚያረግ የለም በጣም አስደንጋጭ ብራክ ነው ምሰራው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ሚኮ ምርጥ ልጅ

  • @tsiongedey6145
    @tsiongedey61453 жыл бұрын

    ማየት አልቻልኩም እንባዬ ፈሰሰ ደግሞ ያገሬን ልጅ የድሬ አሰቃዪት

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew58463 жыл бұрын

    አቦ የተመታክ ልጅ😂😂😂😂😂 ወይ ያገሬ ህዝብ ምስኪን እኮ ነው ተጫወትበት

  • @netsanetdamte9179
    @netsanetdamte91793 жыл бұрын

    አር ተው ይሄ ኑሮ ድክም ያደርገውን ህዝብ አትጫወትበት

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji53853 жыл бұрын

    ሚኮ ስወድህ ጌታን ሁሌም ባ ንተ ስራወች ፈገታ አይ ጠፋም ኑርልኝ 😁😁

  • @mesitube7397
    @mesitube73973 жыл бұрын

    ወይኔ ማይኮ ስራህ ሁሉ በጣም ነው የማምረው❤❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁

  • @taratata0055
    @taratata00553 жыл бұрын

    ክክክክክ ኧረ ፖራክህ ናፍቆንነበረ ማክዬ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w3 жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሽንቴ አመለጠኝ ክክክክክክክ

  • @thinkbeforspeakt4523
    @thinkbeforspeakt45233 жыл бұрын

    ኑሮ ፕራንክ ከሆነባት ምስኪን አገር ፕራንክ ከማድረግ የበለጠ ሚሰቀጥጥ ነገር የለም ፤ፕራንክ ስትሏቸው እኮ አይገባቸውም

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube22613 жыл бұрын

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ🤣😂🤣

  • @selamtsegaye6265
    @selamtsegaye62653 жыл бұрын

    Weyne yehe liji adekim😂😂😂egirun yezo alekim miko arefe new

Келесі