#አረብ

#my Madam gift#vira#abtube#yetbi_tube_የተንቢ

Пікірлер: 124

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube2 ай бұрын

    *Thank you very much, I love you always, my dear madam❤ሀባይቢ ይሄን ቪድዮ ማዳም ስለምታየው ላይክ እና በአረበኛ ስለመልካምነቷ ፃፉላት የኔ ደስታ የሚያስደስታችሁ እንዳታሳፍሩኝ ዛሬ*

  • @user-gd7qv4ki1r

    @user-gd7qv4ki1r

    2 ай бұрын

    مشاالله جزاك الله خير ماما

  • @user-je1nz7hx1d

    @user-je1nz7hx1d

    2 ай бұрын

    مشا الله جزاك لله خير

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    2 ай бұрын

    Masha allah Thank you Mama for gift

  • @user-do6wz8ge6i

    @user-do6wz8ge6i

    2 ай бұрын

    ማሻአላህ ቲጂዬ ሹክረን ማዳም❤❤

  • @rozatajunuru6642

    @rozatajunuru6642

    2 ай бұрын

    Dear Tg Madam, Your kindness has touched my heart. May Almighty Allah grant you peace, stability, prosperity, goodness, love, kindness and peace of mind.

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f2 ай бұрын

    እኔም 3 አመት ሰርቻለሁ ስጦታ መስጠት ይወዳሉ ባህሬኖች

  • @bezamengesha22

    @bezamengesha22

    2 ай бұрын

    እኔ ሺራፊ ሳቲም አላውቅም ከመዳም

  • @user-pv2of9eu8r
    @user-pv2of9eu8r2 ай бұрын

    መሽአላህ አላህ ይጨምርላቸው ስንት መልካሞች አሉኮ የኔ እራሱ ስምንት አመቴ ልክ እደናትና አባት ናቸው በቃ አንድ የቤተሰብ አካል አድርገው ነው እሚያውኝ ሲያከብሩኝ አላህ አዱኒያ ወል አኺራቸውን ያሳምርላቸው ያረብ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube43222 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣቸው ደስ ይላል ❤❤❤ አንቺም ጥሩ ሰው ስለሆንሽ ነው እኔም ከመዳሜ እስካሁ ድረስ እናወራለን ያለሁበት ሁኔታ ልክ እንደ እናት ያሳስባታል ክብር ይገባቸዋል የእውነት

  • @zehara53o
    @zehara53o2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው አሰሪዎችሽን ጥሩ የሚለው ቃል አይገልፃቸውም የምር

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ

  • @seadi5
    @seadi52 ай бұрын

    ባለጌዎች ናቸው የሰው አዳርመስጠትነውእጅመብላትአኡዙቢላሂ

  • @user-kc6rs5oz6w
    @user-kc6rs5oz6w2 ай бұрын

    ወይኔ የቸኮሌቱ ነገር 😅ሤትዮሽ አላህ ይሥጣት

  • @sumeyaAli-cc6ml
    @sumeyaAli-cc6ml2 ай бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ ይስጣቸዉ እህቴ ስለሴረም ምርቶች ንገሪኝ እስቲ የኔ ፊት ወዛም ነዉ ብጉር በጣም ይወጣብኛል ሲጠፋ ጥቁር ጠቁር ይጥልብኛል ብዙ ሰዉ የሄን ተጠቀሚ ይሉኛል እስቲ የምታቂዉ ነገር ካለ ንገሪኝ

  • @Neyu-vk9rd
    @Neyu-vk9rd2 ай бұрын

    ❤❤❤አላህ በረካ ያድርጋት ያሰበችው በሙሉ ያሳካላት ቤተሰቦቹዋን ረበና አለሚን በራህመቱ በእዝነቹ ይጠብቃት ሚስኪን ልክ እደ እናት ቆጣጥራ ወላሂ አጀቴን ነው የበላችኝ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 3:46

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p2 ай бұрын

    አሰሪዎችሽ በጣም መልካሞች ናቸው አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ግን ቸኮሌቱን የፈቱት ስዎች ያናዳሉ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r2 ай бұрын

    መሰአሎህ ሰዎችሽ ጥሩ ናቸው አንዳኔዶቹ እኳን ጥለናቸው ሂደን ለጭራሽ ለኢጃዛም ስነሄድ አያስታውሱን ለስራቸው በቀር

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51322 ай бұрын

    ክክክክ:የቸኮሌቱነገር:አሳቀኝ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m2 ай бұрын

    አደራ በጣምከባድነው እደት ፈተውይበላሉ

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n2 ай бұрын

    ማሻአላህነች መዳምሽ ቴጅየ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 4:16

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z2 ай бұрын

    it's very nice congratulations Madm my god bless you Madm thank you very much Madm those who are in debt let us increase May you live long❤

  • @user-tp9sw6cy1j
    @user-tp9sw6cy1j2 ай бұрын

    الله يسعدك ويوفقك مدام حبيبتي

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22592 ай бұрын

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @skettube4149
    @skettube41492 ай бұрын

    ماشاءالله جزاكي الله خيرا يا مدام الله يحفظك يارب

  • @fatmah1744
    @fatmah17442 ай бұрын

    በነገራችን ላይ የእዎነት አታብዢ🤔

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql2 ай бұрын

    ማሻአላህ አንዳንድ መዳሞች በጣም ጥሩዎች አሉ አህ ባወጣቺዉ ጨምሮ አብዝቶ አላህ ይስጣት እኔ ስድስት አመቴ አብሪያት እንኳን ሀገር ሄጀ ልታስታዉሰኝ አብሪያት እያለሁም አስር ብር ብላኝ አታቅም አሁንም አብሪያት ነኝ ግን ደግሞ የላቤን ቀምታኝ ስለማታዉቅ አልሀምዱሊላህ ይገባሻል ሀቢበቲ ❤❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 3:10

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd2 ай бұрын

    *سيدتي، أنت امرأة مميزة، فهي تتحدث دائمًا عن طيبتك. نحن الإثيوبيين نحبك.'Madam, you are a special woman, she always talks about your kindness. We Ethiopians love you.*

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይኸር ጀዛዋን ይክፈላት

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ እየጨመረ ይስጣቸው በጣም ጥሩሰወች ናቸው የኔም ሰወች ጥሩናቸው አልሀምዱሊላህ አላህ መልካሞችንያብዛልን እኛንም መልካምያድርገን

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 6:43

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk2 ай бұрын

    Masha allah medam jeza kelah keyiren tenkyou so mach

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

  • @FoziyaFoz-zr3sy
    @FoziyaFoz-zr3sy2 ай бұрын

    سلام عليكم ورحمه الله وبركاته مدام شكرا جزاك الله خير

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *amin❤*

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s2 ай бұрын

    جزاك الله خير يا مدام الله يكثر خيرك ويكثر من امثالك❤❤❤❤

  • @fafitube8904
    @fafitube89042 ай бұрын

    ቲጂየ በጣም ገረመኝ ቦዶ ኪስ ይልካሉ አይ የሰው ነገር አመና የተላከ ይከፈታል እኔ የሚገርምሽ ሳኡዲ ነኝ ለጎደኛየ የላኩትን ስልክ በስህተት ሌላ ቦታ ይሄዳል ለነሱ እዳተላከላቸው ያቃሉ ግን ፈተው ተጠቅመውበታል በስት ጉድ ተመለሰላት የኢትዮጵያ ሰው አንዳዱ እንደት እደሚስቡ አላቅም

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 3:27

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh5232 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጂየ አላህ ይስጣት

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 4:37

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar15672 ай бұрын

    مشالله شكورن Madam❤❤😘😘

  • @sadasada6552
    @sadasada65522 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @Nurya206
    @Nurya2062 ай бұрын

    የሀላዋዉ ነገር አስቆኛል ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላት መዳምሽ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 5:37

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y2 ай бұрын

    Mashaallah shikuren medam

  • @kelemm8046
    @kelemm80462 ай бұрын

    እውነት ነው ስው እንደት የተስጠውን አደራ አይጠብም

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g2 ай бұрын

    Masha Allah tebarekelah medam Allah yateki afiya woseha habibet Allah yfirhk BL Jena I love you somach medam

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    🙏

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z2 ай бұрын

    የኔ ትሞታልችስጦታተሰጥች😂😂

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p2 ай бұрын

    Jezakumulah keyren madam❤❤❤I love you so much my sister ❤❤❤

  • @attube383
    @attube3832 ай бұрын

    ግን ነዉርነዉ እደት የአማና እቃ ይፈታል ሌላስ አለመዉሰዳቸዉ ምን ማረጋገጫአለዉ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader46922 ай бұрын

    ሁለተኛ እርጉዝ ነሽ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @MadenaUae-lw9wy

    @MadenaUae-lw9wy

    2 ай бұрын

    እ ቅርብ አይዴል የወለዴችዉ

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r2 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy2 ай бұрын

    የኢትዮ ህዝብ ግን ሽም አያቅም እዴት የሰው እቃ ይፈታሉ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha222 ай бұрын

    የኔ ሴትዮ ካካዋንም የምጥለው ግደታ ሁኖባት ነው😂ሺራፊ ሳቲም አላውቅም 😢ባህሬን ነኝ ስምት አመቴ በላቤ ነው ሳሙና ሻንፖ ሳይቀር በራሴ ኮትራት ነኝ እኳን ደስስ አለሺ ቲጅየ❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    አይዞሺ ደሚርኝ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha222 ай бұрын

    Thank you so much tg madam welove you❤❤

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i2 ай бұрын

    እረ ቲጅየ ይህውም ከደረሰሽ አልሃምዱሊላህ ነው 😁👌👌👌👌ከባድ ነው እደት ነው የሚበላቸው ግን

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    እኮ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d2 ай бұрын

    ማሻአሐጨሏህ ይገባሻል🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 7:37

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n2 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረ ወደት ሂጀ ልሳቅ መዳም ከነልጆቿ ካጠገቤ ነች ቴጅየ የስራሽን ወዩ ወዩ የሀላዋዉ ነገር ምናለ ኪስ ከሚልኩልሽ ሁሉንም ቢበሉት ቱ አማና ከባድ ነዉ ይቅር ይበላቸዉ አትሻብኝ ጌታየ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *ወላሂ እኔም እንደዛ ነው ያልኩት በጣም ነው የተገረምኩት*

  • @hayat227
    @hayat2272 ай бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube2 ай бұрын

    Wawu madam tank you

  • @MekiyaYimer2345
    @MekiyaYimer23452 ай бұрын

    اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ‎🤝 مَاشَاءَ الله جَزَاكَ اللهُ خَيْرًا كَثِيرًا

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r2 ай бұрын

    አሏህን አይፈሩም የሰው እቃ ከፍተው ሲጠቀሙ

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    2 ай бұрын

    አሳፍሪ ነዉ የሰዉ ሀቅ አያንቃቸዉም አመና ትልቅ ነገር እኮ ነዉ😢

  • @SofiaSofia-rs6wp
    @SofiaSofia-rs6wp2 ай бұрын

    ماشا ءالله تبركه رحمن❤❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu3402 ай бұрын

    Dear Madam May Allah bless you abundantly ❤❤❤❤its a beautiful gesture to give your personal maid to give a gift or present❤❤❤❤

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf2 ай бұрын

    አላህ ይስጣት

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 7:21

  • @zehara53o
    @zehara53o2 ай бұрын

    ቲጅዬ ከሰራቪው ጋ ያለውን ክሬም ስሙን ፃፊልኝ ኮማት ላይ ውደ አደራ ፈልጌው ነው ፊቴ በሽፍታ ተበላሽቶብኛል ልጀርበው ሴራቭ ሀሪፍ ነው ብለውኛል ግን ክሬሙንም ስሙን ፃፊው ውደ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *cerave moisturizing cream*

  • @zehara53o

    @zehara53o

    2 ай бұрын

    @@Tgkutabertube ሽኩረን ሁቢዬ

  • @user-ql6wj3gh3i
    @user-ql6wj3gh3iАй бұрын

    Anchi tiru silhonsh new

  • @user-xi1ko3du8p
    @user-xi1ko3du8p2 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ስጀመር ውሸት ነው የውጭ እቃ አይደለም 😂😂😂

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *ወላሂ የውጭ ነው ታየኝኮ ካገር ውስጥ እንድህ አይነት ስጦታ ሲሰጡ*

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    2 ай бұрын

    የስተውቀል ፌስተኑ የውጭ መሆኑን

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f2 ай бұрын

    ማሻአሏህ❤ሠዌችመልካምብቻአይገልፃቸውምም

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ😮😮

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ።

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i2 ай бұрын

    ماشاء الله ❤👌👌👌👌👌

  • @FyhhXgvb
    @FyhhXgvb2 ай бұрын

    مشء الله تبرك الله

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *amin*

  • @tub8145
    @tub81452 ай бұрын

    የትነሾእኔላምጣልሽሀላዋዉን

  • @user-vz3mr1pb2s
    @user-vz3mr1pb2s2 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed8192 ай бұрын

    ሁሉንም ቢበሉት ይሻል ነበር

  • @user-bf9iq2zd4d

    @user-bf9iq2zd4d

    2 ай бұрын

    ትራፊ 😅አሥቀሩላት አበሻ አሣፋሪ ነዉ ልበል

  • @deeddeed2583
    @deeddeed25832 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d2 ай бұрын

    ታዳ ኪሱን አበይዉ ለምን ፍታችዉ ሲጀመር

  • @Tybatube
    @Tybatube2 ай бұрын

    በሰደት የምትገኙ እህቶች አላህ ይጠብቃኒ ደግሞ ደምሩኝ አበረታቱኝ ሰወዳች አንደሺ አሰገቡን በቂነናቲ❤❤❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 ай бұрын

    ነይ አብረን እንደግ እኔም ጀማሪነኝ

  • @samira1164
    @samira11642 ай бұрын

    ❤❤❤😊

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo11622 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህይስጣት መልካምሰውናት

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t2 ай бұрын

    ሰላም 🎉 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @SayedAhmada-pn7py
    @SayedAhmada-pn7py2 ай бұрын

    جو كله مدن

  • @kasukasu5262
    @kasukasu52622 ай бұрын

    Koye Gin Tg Degme Argzshe Naw

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    😂

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema12342 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *ቁጥር ሰጥቼሻለሁ ሊሽ አልደወልሽም ሀያቲ*

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f2 ай бұрын

    ሌላስ አልሰረቁሽም ምረውሻል በኸለዋው

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    አላሁ አለም ወላ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p2 ай бұрын

    😮😮😮 የተፈታውን ቸኮለት እዳትጠቀሚ ቲጂ ምንእዳስነኩት ምንይታወቃል ሆ ቆሻሽጣይው

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed33002 ай бұрын

    ጉረኛ ማንይበልጉረኝኛአሚተኛነሺ ማንምአይበላም

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *ስድቡን ምን አመጣው ደግሞ ለምንስ ብዬ ነው የምዋሸው😮*

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    2 ай бұрын

    ቆይ ግን አንቺ ሤትዮ አፍሽን የፈታሺው በሥድብ ነው አኡዙቢላህ አትሻብኝ ጌታየ በየኮሜንቱ አያታለሁ ሥሟን እራሡ ይዤዋለሁ መሣደብ ብቻ ነው እምታቀው እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ለዛም ነጌቲቭ ነገር ነው እምትኮምተው ይብላኝ አብሮሽ ለሚኖር ደግ እሚያሣዝነው ሥሟ የሙሥሊም ነው አላህ ሒዲያ ይስጥሽ ያረብ ሥድብ ሀራም ነው። ካልተመቸሽ ለምን ትከታተያለሽ ደግሞ በይፋው በሚዲያ ነው የተናገረችው ሀሜት አይደለም እሺ

  • @Eteteitube

    @Eteteitube

    2 ай бұрын

    ላቸገረሽን አትቸገሪበት እና ምን አሰቀናሽ

  • @user-ck8sq5pi5v
    @user-ck8sq5pi5v2 ай бұрын

    አረ ማሻአላህ ናቸው ሰወችሽ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝማ 6:07

  • @sadasada6552
    @sadasada65522 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd2 ай бұрын

    *سيدتي، أنت امرأة مميزة، فهي تتحدث دائمًا عن طيبتك. نحن الإثيوبيين نحبك.'Madam, you are a special woman, she always talks about your kindness. We Ethiopians love you.*

Келесі