ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያና የባለአክሲዮኖች ጥያቄ (ክፍል-1)

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 21

  • @nano2012
    @nano2012 Жыл бұрын

    ዶ/ር ፍስሀ በተደጋጋሚ "እውነት ለመናገር...." "እውነት ለመናገር...." "እውነት ለመናገር...." እያለ ማውራቱ እንድንጠራጠረው አደረገን::

  • @selamleethiopia3423

    @selamleethiopia3423

    Жыл бұрын

    "አልበላሽንም ምን አመጣው" ነው ነገሩ።ዶ/ር ፍስሀ እሸቱ ብቻ እግዚአብሄር ይርዳህ። ለሀገር የምትጠቅም ያድርግህ።

  • @mamoshanko11

    @mamoshanko11

    4 ай бұрын

    ​@@selamleethiopia3423አቦ ተወና።

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 Жыл бұрын

    They want attack him because he is getting unstoppable.

  • @ethiodangbduie2942

    @ethiodangbduie2942

    Жыл бұрын

    He is Unstoppable undisputed undetectable we need to support him all Ethiopian give all your trust all mony

  • @mamoshanko11

    @mamoshanko11

    4 ай бұрын

    I say BULL SHIT. What happened to his "ከ ገበሬው" moto. I tried to join his idea in the agro sector. And didn't like his take on it. And I literally run out of the office. And what i hear now is, he's buying produce cheep from markets ti distribute to his (ከ ገበሬው) markets. I personly think that he is a dump. Good luck to his investors.

  • @user-qd2hg1cz9p
    @user-qd2hg1cz9p Жыл бұрын

    Yemisera sew mabertat engi metechet des aylem fetari libona yesten

  • @user-dg9kr4zb9d
    @user-dg9kr4zb9d Жыл бұрын

    Bad interview, the journalist should learn about business, stock and the industry. Instead of showing up with rumors and gossip, u should have prepared to educate yourself on the nature and the situation of the industry and, stock.

  • @eyasu977
    @eyasu977 Жыл бұрын

    እና ብሩን ከተቀበልናቸው በኋላ እኛ አያገባንም ነው? በተለይ ባብዛኛው ገበሬ ነው የአክሲዮን ባለቤቶች እያለ? ዶ/ር ፍስሃ በዩኒቲ ስኬታማ ነበረ አሁን ግን እኔንጃ

  • @eyobtesfaye1138
    @eyobtesfaye11384 ай бұрын

    ድጋሜ ይቅረብለን ተጭበርብረናል

  • @Dani_Tikur
    @Dani_Tikur Жыл бұрын

    Let me advise for the shareholder , take your money back now before too late

  • @beleteworku9738
    @beleteworku973810 ай бұрын

    በዚህ ምስኪን ህዝብ ማላገጥ አግባብ አይደለም ጋዜጠኛው ያነሳ ጥያቄ ገራሚ ነው

  • @ejigayehukebede971
    @ejigayehukebede97110 ай бұрын

    ዲያስፎራ አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢

  • @gezahegnabiye-bl6ou
    @gezahegnabiye-bl6ou4 ай бұрын

    በማይፈፀም ኘሮጀክት ይህን የዋህ ህዝብ ማጭበርበር ለምን አስፈለገህ በዚህ ዓለም የምትኖረው ቢበዛ 80 ዓመት መሆኑን አታውቅም የውሸት ትምህርት ይሆን? የመንግስት ያለህ ያሰኛል ይህ ሰው ለወደፌትም ወርቅ ዘርቸ ወርቅ እጭዳለሁ የሚል ኘሮጀክት የሚያጭበረብርበትን አክሲዎን ከማቋቋም የማይፈራ ክፉ እና ደፋር ይመስለኛል

  • @baybel3959
    @baybel3959 Жыл бұрын

    ደንቆሮ ጋዜጠኛ ነው።

  • @awolwollo
    @awolwollo Жыл бұрын

    80% የ አክሲዎን ባለቤቶቹ ገበሬዎች ናቸው እየተባለ እውነት ለመናገር ይሄ ኢንተርቪው 80% ቱ የነጭ ቃል የተደባለቀበት ለገበሬ ይቅርና ለኔ ለማንም አይገባም anyway የሃገሬን ገበሬ በዚህ ፖለቲካ በዚህ አጭበርባሪ እየበላው አውሬ

  • @benyamnugussie8610
    @benyamnugussie8610 Жыл бұрын

    መንግስት ይህን ሰውዬ አስቁሞ ብራችን እንዲመለስ ያርግልን::::

  • @ShalomEthiopia23

    @ShalomEthiopia23

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @tsehayweldeyes9059

    @tsehayweldeyes9059

    5 ай бұрын

    ስንት ነው አክስዬኑ

  • @KesAbay-pc5tp
    @KesAbay-pc5tpАй бұрын

    ደ/ር ፍስሐ እሽቱ እሱን ደቆሮ ጋዜጠኛ አታዉራዉ።

Келесі