#አቋቋም

#ይህ #Bete Akuakuam/፡ቤተ አቋቋም አዲሱ/ የKZread ቻናሌ ነው፡፡ የአቋቋም ትምህርትን ብቻ የምንማማርበት ቻናል ነው፡፡ ከሥር ከኅዳር ቍስቋም ጀምሮ በወንበሩ መሠረት ሙሉ የአቋቋም ትምህርት በቅደም ተከተል በዚህ ቻናል ይለቀቃል። Subscribe, Like, Share በማድረግ ይከታተሉ፡፡

Пікірлер

    Келесі