ቆይታ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር / ክፍል 2

ቆይታ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር / ክፍል 2
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZread: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 160

  • @abushmohamed7301
    @abushmohamed7301 Жыл бұрын

    እጅግ ማራኪ ጊዜ ነበር ስለ ድሬዳዋ በአግባቡ ተረጋግቶ አውርቶ ፈታኙን ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስን ስለ ድሬዳዋ አውቆ እንዲሄድ ስላደረክልን ክቡር ከንቲባ ክብር ይገባሀል🙏

  • @esmailsalih8793

    @esmailsalih8793

    Жыл бұрын

    Respect brother

  • @tsomeminas1786

    @tsomeminas1786

    Жыл бұрын

    በትክክል ❤

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    ይገርማል ለአጨብጫቢ 13 LIKE እኔ እንዴት ጎርፍን እንደሚከላከሉ መፍትሄ ለሰጠሁ ዚሮ ድጋፍ

  • @EnyewBegashaw-jr2cc

    @EnyewBegashaw-jr2cc

    Жыл бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የምትሉት ብቻ አይመችም ወንበዴን ወንበዴ ማለት ሲገባ ስሙን ባታስገቡት ጥሩ ነበር

  • @almazweldemariam9974

    @almazweldemariam9974

    Жыл бұрын

    ​@@Hkim185adxdsa

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 Жыл бұрын

    እነደዚህ አይነት leaders በአገራችን ያብዛልን። ሙሳ ከአፋር ሙስጠፌ ከሶማልያ አሁን ደግሞ የድሪደዋ ከንቴባ አገራችንን ያሸሰግርታዋል ተስፋ አለኝ ድሬዎች ይመቻችሁ። እንወዳችኃለን

  • @jacksaada4164
    @jacksaada4164 Жыл бұрын

    ጃፈር ዩሱፍ ከ01

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Жыл бұрын

    ጌታ ይጠብቅህ ወንድም ዓለም ። አደራህን እንዳትለወጥ ።

  • @jonathanterecha6955

    @jonathanterecha6955

    Жыл бұрын

    Eshi voice of shewa, endet nw bakachu

  • @nafkotadmasu321
    @nafkotadmasu321 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ክቡር ከንቲባችን ።

  • @geremewalemu4976
    @geremewalemu4976 Жыл бұрын

    ዋው ሁለተኛው ሙስጠፌ ተገኝቷል መሰሎቻቸውን ያብዛልን ያኔ ሰላማችን አድነታችን መተሳሰባችን ወደነበረበት ይመለሳል፡በርታልን ጀሊሉ ካንተጋር ይሁን፡

  • @senaitachenef4275

    @senaitachenef4275

    2 ай бұрын

    Kidr mayor in Dire he is kind ,I like him continue like this.

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Жыл бұрын

    This is a great leader working hard, he will take people where they want to go. እነደዚህ አይነት leaders በአገራችን ያብዛልን

  • @mohammedabdukadr9536
    @mohammedabdukadr9536 Жыл бұрын

    የዋህ እውነተኛ አንደበት ያለህ ቅን የሆንክ የድሬ አባት ሁሌ ኑርልን።

  • @solfele4389
    @solfele4389 Жыл бұрын

    ስሜነህ ተዝናንቶ የሰራው ታሪካዊ ቃለ መጠይቅ ❤️🥰😘😍 ከድሮ ኮርተንብሀል.. ❤️❤️❤️

  • @emyselam8224
    @emyselam8224 Жыл бұрын

    እስካሁን ካየሗቸዉ ኢንተርቪዎች በጣም ደስ የሚል ❤❤

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 Жыл бұрын

    ፡ምርጥ ክንቲባ Respect

  • @em6708
    @em6708 Жыл бұрын

    ሰው ሰው የሚል interview በጣም ወድጄዋለው ትልቅ ትምህርት ነው ከተማን የከተማዋ ተወላጅ ማስተዳደር አለበት

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን በእዚህ ከንቲባ ምክንያት ድሬዳዋ ሄጄ ቤት ገዝቼ መኖር አማረኝ ተባረክ ከንቲባችን ለሁሉም ባለስልጣኖች ትምህርት ልትሰጣቸው በተገባ ነበር .እውነት ስለያዝክም ስሜነህ ጥያቄ እስኪጠፍው ድረስ ሳትደነግጥ ሳትሸበር እውነቱን አሳውቀህ ሸኝተከዋል አቦ ተባረክ አንተ ሰው ረጅም እድሜ አንድ ቀን ከአንተ ጋር ፎቶ ብነሳ ደስታዬ ነው

  • @BadriZiyaad-ud5th
    @BadriZiyaad-ud5th Жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ሲመራ ምርጥ ሀገር ይመሰረታል ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @samsoneselam-xt9dj
    @samsoneselam-xt9dj5 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊ እኮ በጣም ምርጥ ምርጥ መረ አለ የሚገርመው ፈጣሪ ስልጣን ሲሰጥህ ሁሌም ህዝብን በሐቀኝነት ስትመራ ህዝብን እና ቃላት አላህ እንድትወድድ ያደርጋሀል

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 Жыл бұрын

    ምርጥ ከንቲባችን ሁልጊዜም በተለይ በተለይ የ3ቀን የጥቁር ልብስ መልበስና ፆም ጉባዬ ጊዜ ልቤ ገብተሀል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ድሬዳዋ ከራሷ ልጆች ውስጥ እንዲህ አይነት ቅን አሳቢ ግልፅ ታታሪ ሰላም ወዳድ ከንቲባ ነዋሪዎቿ በማግኘታቸው ድስ ይለኛል እግዚአብሔር ስራህን ይባርከው። ደግ ህዝብ ቅን መሪ ስላገኘ ኑሮም እንዲሻሻል መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።

  • @ahmedawel910
    @ahmedawel910 Жыл бұрын

    የድሬዳዋ ከተማ የነቃ እና የገባው በጣም የዋህ እንደሆነ ነው ሚታየኝ ኢንሻአላህ ድሬ ከመጣሁ እዘይርሀለሁ !!!!!!

  • @habviral22
    @habviral22 Жыл бұрын

    ድንቅ ከንቲባ ነው ድሬ ሰው አላት❤❤❤

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube Жыл бұрын

    ሰው በጠፋበት ግዜ አንተን አይነት ስው ማዳመጥ ምንኛ ተስፋ ይሰጣል🙏🏾

  • @user-bu4rj1nj3q
    @user-bu4rj1nj3q Жыл бұрын

    አቦ የኔ ከቲባ ተባረክ ኑርልን::

  • @misayekebede
    @misayekebede Жыл бұрын

    I have a dream this person will be the prime minister of Ethiopia in the future.

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Жыл бұрын

    OMGD ይሄ በጣም ንጹ የድሬ ሰው ነው ቅን ሰው በዛ ላይ ወጣት ትልቅ ራእይ ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለድሬደዋ ኑርላት ። ድሬዳዋን የማቃት በዝናነው በቃ ስለድሬደዋ የሚሰማኝ ልክ እንደኖርኩባት ከተማ ነው ። አመለካከትህ በጣም ጥሩ ነው በርታ ።❤❤❤❤❤❤

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 Жыл бұрын

    ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Жыл бұрын

    I watched this interview for the 3rd times and i wish every region leaders imitates him. Thanks to the journalist.

  • @tenkiryilma3537
    @tenkiryilma3537 Жыл бұрын

    እስካሁን ካየኋቸዉ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው ሰሜነህ ፤የድሬዳዋ ከንቲባ ከዲሮ በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ ሀገር መመራት ያልበት ልክ እንደሱ ስዎችን ሆኖ መገኘትና በመምሰል ነው፤ ሀገሪቷን የሚመሩት አብይና ብልፅግና እንዲሁም የአዲስ አበባ መሮዎች ትምህርት ሊወስዱ ይገባል፡፡👏👏👏🙏🙏❤❤❤

  • @samsoneselam-xt9dj
    @samsoneselam-xt9dj5 ай бұрын

    ወላሂ አንተ ኢትዮጵያን ትመራለህ ኢንሻአላህ እኔ የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ ወላሂ ባለኝ ነገር አንተን መሸለም እፈልጋለሁ ድሬዳዋ 27 አመት ኢህአዴግ ሲጫወት ትበት አላህ ደሞ ለ ድሬዳዋ ህዝብ አላህ ካሳአት እወድሃለሁ ክብር ከንቲባ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697Ай бұрын

    በጣም አመሠግናለው ስሜነ ክቡረ ከንቲባ ክብረ ና አድናቆት ይገባሀል ሰው መሆን እንዲህ ነው ለህሊና መኖረ መስራት ። ከተማ መመራት ያለበት በማን እንደሆነ ያስተማረን ትልቅ ሰው /በ ል ጆ ቿ

  • @fufuali2360
    @fufuali2360 Жыл бұрын

    ክቡር ከንቲባ ረጂም ዕድሜ ይስጠዎት ሹመት ከፍ ይበል ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 ለብልፅግና ከሚመጥሉ ሰዎች አንዱ ነው ናቸው ይህ ከንቲባ

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Жыл бұрын

    ሁለታቹሁንም በጣም እናመሰግናለን ። የጋራ ገቢን ከተማዋን ያለማጋራቱ ጉዳይ ግን የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ ምላሽ ሊሰጥትበት የሚገባው ጉዳይ ነው።

  • @eyayukebe2010
    @eyayukebe20105 ай бұрын

    እኔ ከድሮን በየትኛው ማድነቂያ እደማደንቅ ግራ ይገባኛል እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 Жыл бұрын

    የምስራቆቹ የድሬዳዋ ከንቲባ ከዲሮ አና የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ ሰውነትንና ዜግነትን መሠረት ላደረገው አስተዳደራቸው እጅግ በጣም ሊያስመሰግናቸው ይገባል። በሌሎች የሀገራችን ክፍሎችም የናንተ የአስተዳደር መንፈስ እንዲጋባባቸው ምኞቴ ነው።

  • @solomonalemu8641
    @solomonalemu8641 Жыл бұрын

    This was such a nice and interesting interview, and I really enjoyed it

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93326 ай бұрын

    ውጥንቅጡ በበዛበት ዘመን እንዲህ አይነት ፈጣሪን የሚፈራና ህዝብን የሚያከብር ከንቲባ ማየትና መስማት እጅግ በጣም ተስፋን ያጭራል። እንደዚህ ያለ ጀግናና እንደ ሙስጠፌ ያሉትን ያብዛልን። ❤

  • @tewodirosn
    @tewodirosn3 ай бұрын

    ከንቲባ እረጅም ዕድሜ ድሬ ኢትዬጰያ ትልቅ ነህ ጌታ ይጠብቅህ ምርጥ ቆይታ ነበር። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 Жыл бұрын

    ክቡር ከንቲባ በጣም ግልፆ ነው ታታሪ ሰራትኛ ነው መንግስት የሚሰራውን ጥሩ ነገር በግልፆ ይናገራል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abdilahimohamedadenaden4418
    @abdilahimohamedadenaden4418 Жыл бұрын

    The reality leadership is like this hero of dire dawa i wish u all the best.

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 Жыл бұрын

    ደስ ባዳምጥ ያልስለቸኝ መሪ ፍጣሪ ይጠብቅህ ዘሮችህ ይባረኩ አንተን የወለደች እናት ትባረክ አብይ አሁን ጥሩ መሪ አገኝ

  • @bickim5224
    @bickim5224 Жыл бұрын

    I’m from Diredwa born in Sabian my brother is civil engineer who did the the project to stop the flood in Diredwa and Father was Diredwa mayor once . Anyway I was not planning to talk about my self but I’m so proud of this young man doing such an amazing job and free from any Ethnicity conflict! Hey this is Dire we will never have any issues about any Ethnicity. We are loving society and we are free of hate ! Yes Sir! I honestly appreciate you Sir! Please keep preaching love and staying together is natural for us so everyone should learn from us. I wish the rest of region in Ethiopia will learn something from this guy how to lead your team and country! Honestly this young man can lead our country. He convinced me and feel safe with this guy more than the prime minister right now ! We have to support ppl like this to come forward to lead the office! Thank you Sir 🙏🏾

  • @user-hv3xj7yx4q

    @user-hv3xj7yx4q

    Жыл бұрын

    Perfectly said!

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807Ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ጀግና እደአንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን

  • @fraolrobera9369
    @fraolrobera9369 Жыл бұрын

    ዋው ግልፅና ቅን ልብ ያለው ስብዕናው በጣም የሚመች ከንቲባ ፕሮግራሙም ድሬንና ከንቲባውን በደንብ እንድናውቅ አድርጎናል እናመሰግናለን።

  • @habtamudale9425
    @habtamudale9425 Жыл бұрын

    He's really an honest mayor!!

  • @AM-yt1sv
    @AM-yt1sv Жыл бұрын

    Good interview. Gteat, genuine, carying, and capable Mayer. Dire Dawa today is better because of him.

  • @simenehassefa1201
    @simenehassefa1201 Жыл бұрын

    ሌሎች የየክልል አመራሮች ከዚህ ድንቅ ወጣት መሪ ተማሩ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Жыл бұрын

    Woooooooooooooooo blessed 🙏🙏🙏🙏 ሁሉም እንደድሬዳዋ ከንቲባ ቢሆኑ አሪፍ ነበር

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 Жыл бұрын

    💪Hero Mr. kedir Juhar (Meyer of DDA). Really, I am so proud of you and excited. 🙏🙏🙏Thank you so much and Keep up your Excellent job forward🥇🏆

  • @Kalid-wg2fx
    @Kalid-wg2fx5 ай бұрын

    እናመሰግናለን ጀግና

  • @mohammedawale4298
    @mohammedawale429811 ай бұрын

    We love you our mayor ❤️

  • @abyotfisha2389
    @abyotfisha2389 Жыл бұрын

    የምውዳትን ኢትዮጵያውያን አየሁብህ

  • @shemlesaliye7851
    @shemlesaliye7851Ай бұрын

    ምርጥ መሪ አላህ እድሜህን የርዝመው

  • @mathiyasmuna2793
    @mathiyasmuna279311 ай бұрын

    ድሬ ለማስተዳድር በእውነትም የድሬዳዋ ልጅ መሆን ያስፈልጋል ።

  • @Mr885552
    @Mr8855525 ай бұрын

    ይህ አይነት ሰው ሆነው መተው ሰው ሆነው ሰርተው ሰው ሆነው የሚሞቱ ጀግና የአፍህን ፍሬ ያብላ ፈጣሪ!:: ድሬ ቤቴ የሆነች ከተማ ነች!::

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 Жыл бұрын

    One of the great interview video

  • @alemu9777
    @alemu9777 Жыл бұрын

    ምርጥ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቅሃል የሁም አባት ነህ ❤

  • @alexyechirstianalexkirkos2429
    @alexyechirstianalexkirkos242911 ай бұрын

    ምርጥ ቆይታ ነበር ከአስጨናቂው ስሜነህ ጋር እንደዚህ ፈታ ብሎ ምርጥ ከንቲባ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939Ай бұрын

    ክብር ከንቲባ ከድር ከዚህ ጠቅላይ ሚኒስትር ይስውር እግዚአብሔር የልጆችህ የእናትህ የቤተስብ አምላክ ይጠብቅ ቅድሱ ገብርኤል በክንፍ ይከልል

  • @alele5410
    @alele5410 Жыл бұрын

    እራት አልቋል ውጭ በለተህ ና ! ተመችቶኛል።

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817Ай бұрын

    Wendeme zemenhe yebareke e/r lejochene yasadegelehe zereh yebeza betame enwedehalen❤❤❤❤❤❤

  • @alebelguday888
    @alebelguday8885 ай бұрын

    ምርጥ ሰው።

  • @user-tm2ji2hd3r
    @user-tm2ji2hd3r4 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ከድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ብዙ የሆነ የአመራርነት መውሰድ ይችላሉ አቶ ከድር በጣም ይመቹኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @leyikunur1777
    @leyikunur1777 Жыл бұрын

    ይመችህ። ከጠቅላዮ አይን ይሰውርህ

  • @makis1623
    @makis162311 ай бұрын

    ደስ ሲል ❤

  • @ahmedseid1457
    @ahmedseid1457 Жыл бұрын

    አንት ማለት እውነት ነህ ❤❤

  • @befikir6975
    @befikir6975 Жыл бұрын

    I love the Mayor!

  • @nimanduale3874
    @nimanduale3874 Жыл бұрын

    One of the main purposes of the Free Trade Zone is to develop the economy of that location by providing more job opportunities, business options, manufacturing options, etc.

  • @keralem
    @keralem6 ай бұрын

    ይገርማል እንደዚህም አይነት ሰው አለ ፈጣሪ ልብህን አይቀይረው !!!!!!!!!!!!! interview ባያልቅ ብየ ተመኘሁ !!!!!!!!

  • @lulsegedhuluka144
    @lulsegedhuluka144 Жыл бұрын

    ክብር ከንቲባ ውይይታችሁ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው አደራክን ህዝብ ላይ አትቀየር ከሚጎዳ ተጎዳ ደግሞ ከልቤ ነው የምልክ የሞተሩን ቁልፍ እንዲሰጡክ እንጸልያለን በርታ በዚህ ሰዓት እንዳንተ ዓይነት ከንቲባ ለማግኘት በጣም ይከብዳል ጠንካራው ጋዜጠኛችን በርታልኝ።

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Жыл бұрын

    ከንቲባ ከድር Brilliant mind ያለውስው ስለሆነ በሀገር አቀፍ ከፍተኛ አመራር ደረጃ ለመድረስ እግዚአብሔር ያብቃህ!!!

  • @user-qx1oq5yv6t
    @user-qx1oq5yv6t Жыл бұрын

    Kentiba Kedir Juhar, berta. Brave Man ❤❤❤❤❤❤

  • @abassseid3582
    @abassseid35826 ай бұрын

    JAk Kadir Good jobs.

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 Жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ድሬ ስኬታማ የሚሆን የራሷን ልጅ አፈራች አምላክ ካንተ ጋት ይሁን

  • @MarsilasGetaneh-fy7hy
    @MarsilasGetaneh-fy7hy Жыл бұрын

    ከንቲባዬ ተመቸኸኝ

  • @kng4900
    @kng4900 Жыл бұрын

    Gobez Kentiba Enameseginalen Bertalin

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын

    ድሬደዋና ጅማን የሚያመሳስሉ ብዙ ባህራና ባህል አለን የድሬደዋ ልጆች ጅማ ዩኑቨርስቲ የተማሩ ልጆች ጅማን የማያመሰግኑ ተማሪዎች የሉም ለማረጋገጥ የተማሩ ልጆች መጠየቅ በቂ ነው

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Жыл бұрын

    እዳተ አይነት ከቲባ ያብዛልን😅😅

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Жыл бұрын

    እኔ በእውነት የብልፅግና ፓርቲ አመራሮችን አድንቄም #አመስግኜም አላውቅም!!! (ምክንያቱም 99% ልክ እንደ #ሕወሃት ገዢዎች ዘራፊዎችና #ደናቁርት ስለሚበዛባቸው ማለትነው) ይህንን የድሬደዋን ከተማ ከንቲባን አቶ #ከድር ጁዋር ኢብራሂምንግን አለማድነቅም አለማመስገንም አይቻልም! እግዚአብሔር #ማስተዋል የሰጠው መልካም ሰው ነው!!! ክቡር ከንቲባ ዘመንህን ሙሉ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Жыл бұрын

    እባካችሁ ክፍል 3

  • @yetemestifanos5489
    @yetemestifanos5489 Жыл бұрын

    I hope they don’t spoil you. Kipp it up the good work.

  • @behailuatinafu843
    @behailuatinafu843 Жыл бұрын

    ድሬዳዋን በከንቲባዋ አየናት

  • @dr.fahmimd2927
    @dr.fahmimd2927 Жыл бұрын

    I would like to really appreciate regard this interview and program too

  • @fevenmesfin575
    @fevenmesfin575 Жыл бұрын

    Tebarek

  • @dr.fahmimd2927
    @dr.fahmimd2927 Жыл бұрын

    Really thanks , surly and certainly he has noted the main points of Dire Dawa city , he is more concerned than any ... I would like to appreciate the the interview , reports journals . It my great hope to persuade the Kadir juhar deep hear regards

  • @mulugetayigezu3558
    @mulugetayigezu35584 ай бұрын

    Betam wodijewalew

  • @alextire2092
    @alextire2092 Жыл бұрын

    ከንቲባችን ❤

  • @abiyo
    @abiyo9 ай бұрын

    የሞተሩ ቁልፍ ነገር ተመችቶኛል😂

  • @wechecha
    @wechechaАй бұрын

    One way ✈️ wede Dire ❤❤❤❤❤

  • @fdgtdt3670
    @fdgtdt3670 Жыл бұрын

    ما شاء الله

  • @remzihashim3339
    @remzihashim3339 Жыл бұрын

    ውይውይ አዲስ አበባም በራሳ ተወላጅ ብትመራ ጥሩ ነው

  • @mesfinhailye8681
    @mesfinhailye8681 Жыл бұрын

    መልካም ውይይት ነበር ከንቲባው ተመችተውኛል ህገወጥ ቤት እማይደገፍ ነው ሆኖም መንግስት ህገወጥ ቤትን በልበሙሉነት ለማፍረስ አስቻይ ሁነት ፈጥራል ወይ ሰው እኮ የሚከራይበት ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ተከራይቶ በከፈለው ገንዘብ የሌላን መብት ባይነካ እንኳን በነጻነት የሚኖርበት የክራይ ህግ የለም ።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Жыл бұрын

    ይገርማል ረሐ ያለሰውየ ይመችህ

  • @feysal506
    @feysal506 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @solomonlemma5164
    @solomonlemma5164 Жыл бұрын

    great leader dira I am solomon

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Жыл бұрын

    አቦ ይመችህ ሰው ነህ እንዲህ ነው ሽ አመት አይኖርም

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Жыл бұрын

    ብራቮ ከንቲባች ኮርተንብሃል 👌

  • @abdishadire
    @abdishadire Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @dr.fahmimd2927
    @dr.fahmimd2927 Жыл бұрын

    I hope that regard the keys

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil46084 ай бұрын

    Abiy yemibal dabilos fetari neklo anten ena meselochehen bitekalen teru neber

  • @azebpersoz117
    @azebpersoz117 Жыл бұрын

    ድሬደዋ ወጣቶች ግዜያቸው የሚያጠፋት ጫት በመቃም ነው የሚያሳዝ ችግሩ እየባሰ ነው ያለው በግዜው ቢታይ ጥሩ ነው

  • @liliaskender2329
    @liliaskender2329 Жыл бұрын

    Awnat lamanagar wllahi na jiradhu 10q

  • @tenagneteshometenagnetesho902
    @tenagneteshometenagnetesho902 Жыл бұрын

    Dere fikir nati sewu fikir zare yelame ❤❤❤❤😂😂

Келесі