No video

ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 27 አርቲስቶች በትከሻቸው የሚሸከሙበት አስደናቂ የበረከት ስራ፤ ተዓምሩ ቀጥሏል፤ አርቲስቶች በአገልግሎት ተጠምደዋል

ወድ የንቁ ሚዲያ ቤተሠቦቻችንን በመላው ዓለም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ወደ ዮቱባችን በሠላም መጣችሁ እንደምትመለከቷቸው አርቲሰት ተሰፉ ብርሐኔ ÷አርቲሰት ኢሳያሰ ታምራት ÷ኮሜዲያን ማርቆሰ እና ሌሎችም አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከአለም ዝና ይልቅ በእግዚአብሔር ደጂ መሆንን መርጥው በቃጥላ ጽዮን ማርያም ከታሰሩበት ለፈታቻቸው ይሔው ለጠብል ቦታው መሥሪያ የሚሆን አሸዋ:ጠጠር :ሰሚንቶ :ድንጋይ እንዲህ ዝቅ ብለው ከፍ ላደረጋቸው እግዚአብሔር ሲሸከሙ አየን እነሡ በጉበልበታቸው እንዲህ አገለገሉ የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የንሰሐ መርከብ ቤተሠቦቻችንን ደግሞ በገንዘባቸሁ ÷በእውቀታችሁ እና በሐሳባችሁ ያገለገላችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሌሎቻችንሰ ምን እያሰብን ይሆን ለዚህ የበረከት ሰራ እንድትፋጠኑ እንጋብዛችኋለን ።
"ምንም የተወሠነ ቢሆን ለቸገረው ለሚጠይቅህ ሰጥ ምንም ለሌለው ጥቂት አይደለምና በእግዚአብሔርም ዘንድ የአቅማችንን ካደረግን ትንሸ አይባልም "ቅዱሰ ጎርጎሪዎሰ ዘእንዚናዙ
"እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።"(1ኛ ጴጥሮስ 5፥7)
አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር የማይሰማን ወይም የማይናገርን ሊመስለን ይችል ይሆናል፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ይሰማናል። ወይም ሰንሰጥ ቤታችን የሚጎድል የሚመሰለን እግዚአብሔር የሚያከብር እንጂ የእኛ ቤት በችግር እንዲጎዳ የሚፈቅድ አምላክ አይደለም ።
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።” (ኢሳይያስ 41፥10)
አሁን የሚያስጨንቁህን ነገሮች ለእግዚአብሔር ተውለት፡፡ እነሱን በራስህ መሸከምህን አቁም
‹‹ስጋዊ ፍላጎቶችን ማሸነፍ ለአክሊለ ህይወት የሚያበቃ ሰማዕትነት ነው።›› /ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ/
‹‹የቤተክርስቲያን ህይወት በመስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል ስለዚህ ከግል ህይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያናችሁን አቋም አጠንክሩ።›› /ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ/እንደተባልን ሁሌም የቤተክርስቲያን ነገር ሊያሳስበን ሊያሰጨንቀን ይገባል እና አናንተም በዚህ የበረከት ሰራ እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ሰም እንጋብዛችኋለን ።
✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 373

  • @user-sw1hw9we4p
    @user-sw1hw9we4p2 жыл бұрын

    የጌታዬ አናት ቃጥላ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @meriapps

    @meriapps

    2 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen ⛪😭🤲

  • @user-nm6ec1pz9h

    @user-nm6ec1pz9h

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለደጇ ያብቃን 😭😭😭😢😢😢

  • @letifajumaa5289

    @letifajumaa5289

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @almaztamare1513

    @almaztamare1513

    2 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen hulachinim ladejwa tabkan ✝️♥️🙏

  • @welansaali674

    @welansaali674

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36432 жыл бұрын

    የጌታየ እናት ቃጥላ ማርያም አገራችንን ሰላም አርግልን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @birhanuwondimu3590

    @birhanuwondimu3590

    2 жыл бұрын

    የገታዬ እናት ድረሽልን በረከትሽ ይድረሰን ለተጨኔቁት ሁሉ ድረሽ እናቴ አሜን

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y2 жыл бұрын

    እናቴ ድግል ማርያም እኔን ሃጢያተኛ ልጅሽን ለ ደጅሽ አብቂኝ😢😢😢🙏🏽💒❤️❤️❤️

  • @user-ys4km5db2t
    @user-ys4km5db2t2 жыл бұрын

    አመቤተ ሆይ በረክትሸ ያድረብና🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w2 жыл бұрын

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በዚህ በረከት ስራ የተሳተፋቹሁ ሁሉ እማምላክ የጽዮን እመቤት ጎደለዋቹሁ ትሙላላችሁ የበርከት ያድርግላችሁ አሁንም ኑ ትለናለች እናታችን የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን እማምላክ ትፍቀድልን አሜን፫

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p2 жыл бұрын

    ደሥ ይላል እመቤቴ ሁሌም ከጎናችን ሁኚ የጌታዬ እናት አዛኝቱ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa79752 жыл бұрын

    እመአምላክ የዘላለም ቤታችሁን ትስራላችሁ በተከታችሁ ይድረሰን ለእኛም

  • @user-sm8kb8jo8b

    @user-sm8kb8jo8b

    2 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @wizbro2713
    @wizbro27132 жыл бұрын

    የቃጥላዋ እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @letifajumaa5289

    @letifajumaa5289

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @martakassa7002
    @martakassa70022 жыл бұрын

    ደጅሽን ለመሳለም ያብቃን ………እኔም ባለቤቴም ልጆቻችንም መጥተን ከተያዝንበት እንድንፈታ ፀልዩልን ወለተ ስላሴ ፣ሀይለ ሚካኤል ፣ ሀይለ ማሪያም ፣ፅጌ ማሪያም በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-qz9ic1jl3s
    @user-qz9ic1jl3s2 жыл бұрын

    የጌታዬ እናት ቃጥላ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem4062 жыл бұрын

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @user-oh8rr1ik8k
    @user-oh8rr1ik8k2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus63142 жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ማሪያም ለዴጅሸ አብቅኝ ከነመላ ቤተሰቦች ጋር አድኝኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam79262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደረስን ለደጇ ታበቃን አመቤታችን ወላዲተ አምላክ አሜን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p2 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን ከበረከቱ ለተካፈላችሁ በወጣው ይተካ የበረከት ያድርግላችሁ*

  • @zinashdemissie2334
    @zinashdemissie23342 жыл бұрын

    ቃፅላ ፂዎን ማርያም ለኔም ደርሳልኛለች ለናንተም ትድረስላችሁ!!!

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew45112 жыл бұрын

    የቃጥላዋ ማሪያም የጠዬኩትን ፈፅማልኝ ለደጆአ ታብቃኝ እዛ ያላችሁ ፀልዩልኝ ወለተ ድንግል እባላለሁ

  • @betelhem721
    @betelhem7212 жыл бұрын

    እልልልል ቃጥላማርያምእናቴ ለደጅሽአብቂኝ

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun15502 жыл бұрын

    እልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ የኔንም የተዘበራረቅ ህይወት እመቤቴ ማርያም ታስተካክልልኝ ዘንድ ፀሎታቹ ይርዳኝ

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam15202 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሁላችንም ትፈውሰን ትድረስልን እናቴ እመቤቴ ያማኑኤል እናት

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    2 жыл бұрын

    አሜን❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @asnakechmengistu5797

    @asnakechmengistu5797

    2 жыл бұрын

    @@user-rj6ue3vt5i ።

  • @user-xc7tl5tr4g
    @user-xc7tl5tr4g2 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቅኝ

  • @hanalove531
    @hanalove5312 жыл бұрын

    Kabirkateshe endikifale fikagelegi😭😭😭🙏❤🥰

  • @merrymerry1262
    @merrymerry12622 жыл бұрын

    እመብርሀን በረከትሽ ተነግሮ አያልቅም የኔእናት በሠላም ለሀገሬ አብቀተሽኝ ደጅሽ ለመርገጥ አብቂኝ ♥♥♥♥♥

  • @user-gn6zc2ob3o
    @user-gn6zc2ob3o2 жыл бұрын

    የጌታእናት አችን ለደጅሽ ያብቃን

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j2 жыл бұрын

    እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ የጌታይ እናት ሆይ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ አፂያትኛዋና ደካማዋን ልጅሽን

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele66472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abebawbelay2584

    @abebawbelay2584

    2 жыл бұрын

    መተተኞች እግዚአብሔር ያጥፍችሁ

  • @salme4126
    @salme41262 жыл бұрын

    እመቤታችን ሆይ እኔንም ፈውሽ ባለሁበት

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90362 жыл бұрын

    ለበረከቱ ያብቃን አሜን

  • @letifajumaa5289

    @letifajumaa5289

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @media5897
    @media58972 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ይግባሽ እመአምላክ እናቴ

  • @weleladeresse7657
    @weleladeresse76572 жыл бұрын

    እማ እናቴ ድንግል ማርያም ናት ❤🙏

  • @linaberhanu4280
    @linaberhanu42802 жыл бұрын

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻሐ

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w2 жыл бұрын

    የጌታዬ እናት ቃጥላማሪያም እማፍቅር ለደጂሺአብቂኝ

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen34912 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን እመብርሐን የአምላኬ እናት እባክሽ እኔንም በቃሽ በይኝ በአለሁበት

  • @user-fy7hu2zc6e
    @user-fy7hu2zc6e2 жыл бұрын

    አሜን የናተ በረከት ለእኛም ይድረሰን

  • @addisweltetnsae3513

    @addisweltetnsae3513

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun72712 жыл бұрын

    የልቤኔ መሻት ትፈፅምልኝ መጥቼ ለመዳበሥ ታብቃኝ ውሥጤ በጥማት ነው።ከተለያዩ ፈተና ውሥጥ ነን እሡ ከምህረቱ የተነሣ ይማረን፡በጌታ ፍቅርበምህረት በድህነት ትጎብኘን።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ በአል አደረሳችሁ እመቤቴ ማርያም ቃጥላ ፅዮን ክብር ምስጋና ይግባሽ ሸክሜን ጭንቀቴን አራገፍሽልኝ እልልልልልልል ብዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አመሰግንሻለሁ ለዚህ ታላቅ የበረከት ስራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ቸሩ መድሀኒአለም የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ

  • @user-yi6di2qj9n
    @user-yi6di2qj9n2 жыл бұрын

    የጌታ እናት ክብር ይገባሻል በስዴት ያለንው ልጅችሽን ደጅሽን ናፍቀናል በስላም ለቅድስቷ ደጅሽ አብቂን

  • @birkawtessema2815
    @birkawtessema28152 жыл бұрын

    ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ የጌታዬ እመቤቴ

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f2 жыл бұрын

    እመብርሃን ለደጅሽ አብቂኝ እባክሽ ወደ ሀገሬ ካሰብኩ ብዙ ጊዜ ሆነኝ ግን እንቅፋቶች መሰናክሎች አያጋጥመኝ አልቻልኩም ክፉ መንፈስ ፈተና እየበዛብኝ ነው ቃጥላ ማርያም እርጅኝ እናቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ልጄ ወልደ እዮብ ብላችሁ

  • @rahelreda2856
    @rahelreda28562 жыл бұрын

    እመቤቴ ቃጥላዋ ማርያም ሀገራችንን ሰላም አርጊጋን ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse42242 жыл бұрын

    እናቴ ቃጥላ ማርያም የልቤን ታውቂያለሽ እናቴ እኔም ለደጅሽ ያብቃኝ ለሁሉም እንደደረሽ ለኛም ድረሽልን ቃጥላ ፅዮን ማርያም

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham51922 жыл бұрын

    እመብርሃን ሁሌም ትጠብቃችሁ

  • @hjgh9390
    @hjgh93902 жыл бұрын

    እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ እመብርሃን ምንም የሚሳንሸ ነገር የለም ከእኛ የሚጠበቀው በንስዓ መታጠብ ብቻ

  • @ashenafienyew7273
    @ashenafienyew72732 жыл бұрын

    ብርታቱ ከደጇነዉ እና እመቤት ሰለም ታብዛላችሁ

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw54832 жыл бұрын

    ያማኑኤል እናት አገራችንን ሰላም አድርጊልን እኔንም ከስደት በሰላም መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @getiatunna3830
    @getiatunna38302 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከበር ምሰጋና ይባታህ

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras60252 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮን አደረሰን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ቃጥላ ማርያም ለደጇ ታብቃን

  • @puzianoor6267
    @puzianoor62672 жыл бұрын

    Amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen kalahiwotn yasemaln elelelelelelelelelel

  • @genetendela2285
    @genetendela22852 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 enate dglye kebereketsh endnkafel erdatash ayleyen Amen 🙏

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye552 жыл бұрын

    እናቴ ወላዴተ አምላክ ለደጅሽ አቤቅኝ ለሀገራችን ሰላም መሀረትን ከልጅሽ ከወዳጅሽ አሰጭን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @imdove7528
    @imdove75282 жыл бұрын

    በስደት ያለነዉ ወረቀታችን እንኮን ያልመጣልን መምጣት አችልምና ባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰርጀሬ አርቴፌሻን ላሰራ ነዉ ድግል ማርያም ቃፀላ ካልፈወሰችኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ ፈዉሶን እጠብቃለሁ ወዮ እናቴ ቀፃላ ማርያም ድረሽልኝ ከአለም ጥበበኞች አንች ትበልጫለሽ መዳኔት እግዚአብሄር በአንች አለና እነሆ የአለም ብርሀን ሆይ የጌታ እናቶ ቆሻሻዋን ፈዉሽኝ ከአንች ጋር ድግል ለዘላለም እኖራለሁ እኔ ከአለም አንዳች የለኝም ተስፋ ቆርጫለሁ ተስፋየ ድንግል ነሽ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58292 жыл бұрын

    እመብረሐን በአማላጂነትሽ ሰላም አውርጂልን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome60132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር

  • @saramamo5332
    @saramamo53322 жыл бұрын

    እማምላክ አደራሽን እንደወጣን አታስቀሪን ለሀገራችን አብቂን

  • @zedteketel1566
    @zedteketel15662 жыл бұрын

    ተመስገን ፈጠሰሪዬ መቼም ያንቺንም ደግነት አይቶ ለተአምሩ አቆይቶ ማረሸ ወለዲት አምላክ ትወድሻለች ተመስገን

  • @ayelechteketelayelechteket8476
    @ayelechteketelayelechteket84762 жыл бұрын

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ ማሪያም ብዬ መቼ እወድቃለሁ የምፅናናበት ስምሽ ነውና ድግልሆይ ላቅርብ ላች ምስጋና ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም እናቴ መፅናኛዬ ትምክህቴ ክብሬ

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b2 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልል አሜን ወድማችን የሳያስ እግዛብሄረ አብዝቶ ይባረክህ በረታ

  • @selamawitnegash7515
    @selamawitnegash75152 жыл бұрын

    አሜን አሜን እመብዙሀን ቅድስተ ቅዱሳን እመቤቴ ማርያም ሆይ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንዳች ምህረት ደጅሽን ለመሳም አብቂኝ ጠይቄሽ አሳተሽኝ አታውቂምና በምረት ደጅሽ አብቂኝ አሜን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma19782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን እኛንም ለደጇአ ታብቃን እመቤቴ ማሮያም ✝️🕯✝️🕯

  • @belayche4050
    @belayche40502 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @welansaali674
    @welansaali6742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏አሜንአሜንአሜን

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o5 ай бұрын

    ለናተ የደረሠይ እማፍቅር ለኛም በስደትላይፈጥና ትድርስልን❤❤❤❤❤

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia3102 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 жыл бұрын

    ስደተኞችንም ለሀገራችንና አብቃን ጌታሆይ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90362 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ❤️🙏አሜን❤️🙏አሜን❤️🙏አሜን ❤️🙏 እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ድረሽልኝ

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልል ልል ልል ልል እልል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል ልል ፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው

  • @ehtalemawwendmkun4528
    @ehtalemawwendmkun45282 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኔንም በ ጸሎታችው አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ እኔም ተፈውሼ በረከት ልስራ

  • @user-dt7ml5je4b
    @user-dt7ml5je4b2 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርሰን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Emebete Leulachnem tedreslen!!!

  • @salealhosani1206
    @salealhosani12062 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃልህይዉት ያሰማልን እመቤታችን እናቴ ቤተሰብ እርጆልኝ እናት ለሰናትሽ ለሀና ብልሽ ሰለ አባትሽ ሰለ ያቄም በልሽ ቤተሰብ ፍዉሽልኝ እናቴ አንችን ትንሽ ነገሪሽ ብዙ የምትፍጽሜልኝ እናት

  • @kebebushbade9439
    @kebebushbade94392 жыл бұрын

    መቼ ይሁን ለደጇ የሚያበቀኝ ክብር ምስጋና ለስሟ ይሁን

  • @malikaalanzi4898
    @malikaalanzi48982 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አስካለማርያም በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀጢያተኝ ነኝና

  • @user-ci7fz9ri5h
    @user-ci7fz9ri5h2 жыл бұрын

    እልልልልልልል ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የጌታ እናት እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል 🤲 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት እያለችሁ ድንግል ማርያም ሆይ በስደት ያለን ልጆችሽን ለደጂሽ አብቂን አሜን

  • @hasetworku5592
    @hasetworku55922 жыл бұрын

    ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ለኔም ከነ ቤተሰቦቼ ትድርስልኝ አሜን ሀገራችን ስላም ታርግልን💚💛❤🙏

  • @eritreaasgodom1897
    @eritreaasgodom18972 жыл бұрын

    qatla Mary amen xenon eb ruhuk eleku Nokia helwni ❤❤❤

  • @zinashtesfaye2030
    @zinashtesfaye20302 жыл бұрын

    እናሰራለን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel22412 жыл бұрын

    የኔናት እንካን የምትወደጃት ድንግል ማረችሽ ያሁ ሉ የስቃይ ጊዜ አለፈ ተመስገን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d2 жыл бұрын

    የቃፅለዋ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo40692 жыл бұрын

    እልልል እልልል እልልልል ክብር ለድንግል ለልጇ ለወዳጇ ይሁን ተመስገን

  • @abbyabby607
    @abbyabby6072 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Barakatawan Yasadereben Yenatachen Feqirawa Yabazalen 🌿💕💞🌹❣❣🌹💓⛱🥀💓🎎

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye50932 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fjdhfhdh965
    @fjdhfhdh9652 жыл бұрын

    እኛንም ለደጅሽ ያብቃን እመቤታችን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas94682 жыл бұрын

    ጭንቅ አማላጁዋ ለኔም ይደሺልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን ደስ አሎት አናታችን

  • @etabebabekele3844
    @etabebabekele38442 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኛንም ለደጇ ታብቃን💚💛❤🙏

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye50932 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @kisanetmeles5494
    @kisanetmeles54942 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62032 жыл бұрын

    Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72322 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣንቲ ሕያወቲ ርህርቲ ኣደ ሰላምዊ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39322 жыл бұрын

    Eleleleleeeéee Egziabher yimesgn orthodox lezelalem tenur amen 🙏🙏🙏

  • @almazgirma2926
    @almazgirma29262 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል

  • @yhfbju3550
    @yhfbju35502 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g2 жыл бұрын

    እናቴ ድንግል ማርያም ደጅሽን ለመሳም ያብቃኝ

  • @bettyt9714
    @bettyt97142 жыл бұрын

    ለደጅሽ አብቂኝ ማርያምምም😭😭

  • @selamawitsolomon7608
    @selamawitsolomon76082 жыл бұрын

    Yamilake enat emamilak hoy ledejish abkign nafkognal dejish kesidet beselam melishign enate🙏🙏🙏💚💛❤

  • @godgreatfather2667
    @godgreatfather26672 жыл бұрын

    እኛንም ለደጁአ ታብቃን

  • @almaztamare1513
    @almaztamare15132 жыл бұрын

    Ye fikir Inat yeselam zamad yelignim yemitaznanagn katefabe hognina alew bayign yegetaye inat ✝️✝️✝️♥️♥️🙏💒🙏🙏🙏

  • @gravitygeteemosha5562
    @gravitygeteemosha55622 жыл бұрын

    Keber lemesetat keber enestat keber ledegel mareyam yeun amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HamzaHamza-ym5bg
    @HamzaHamza-ym5bg2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኤሌሌሌሌሌሌ

  • @lumibasha8696
    @lumibasha86962 жыл бұрын

    Iminatachi lazalalamimi ttinurilini sila imabetachini qidisiti mariyami lamanagari qalati yaxiranyali🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus94162 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏

Келесі